🔴 "ሕፃናት እና የክርስትና ጥምቀት" ልማድ እና ክርስትና |

Пікірлер: 160

  • @Mesret1426
    @Mesret142618 күн бұрын

    መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z7 ай бұрын

    የኛ መምህር አባት ትምህርታቸውን ሳልጠግብ ያልቅብኛል በጉጉትነው የምንጠብቅወት⛪️👏🕊

  • @ethio_hab

    @ethio_hab

    7 ай бұрын

    Selam

  • @mekedesteka7439
    @mekedesteka74397 ай бұрын

    How blessed we are to be Orthodox, please keep this program for us you don't have idea how much you changing our mind & make us stick on our track መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛልን

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen7 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተመሽጬ እያዳመጥኩ ነበረ ሰሚ ብቻ ሳይሆን ተግባሪም ያድርገን አምላከ እስራኤል አሜን !!!

  • @ethio_hab

    @ethio_hab

    7 ай бұрын

    Selam

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5i2 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን.... መምህር ትምህርትህ ጥዑም እና በትክክል የሚገባ ነው.... ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9pАй бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ክርስትና ማንሳት በጣም እፈራለሁ ግን የረጅም አመት ጓደኛዬ እንዳነሳ ጠየቀችኝ እንቢ ማለት ከበደኝ አነሳዋት ግን በህይወት አጋጣሚ በባለቤታ ላይም አደጋ ደረሰ ከአንድ ሁለት ጊዜ በእምነት መፅናናት ከበዳቸው የባለቤታ ቤተሰቡ ክርስቲያን ተብለው ግን እቤታቸው ውሰጥ አምልኮ የሚያመልኩ ናቸው መከራ በዛባቸው ብሮቴስታ በመሆን ሀይማኖት ለወጡ ክርስትና ያነሳዋት ልጄ ታሳዝነኛለች ጠዋት ማታ ለድንግል ማርያም እነግርሃለሁ ልጄን ወደ ቤታችን መልሺልን እያልክ አገር ውሰጥ አይደለም ግን በፀሎት ከልጆች አለያትም በእግዚአብሔር ዘንድም እንደምጠየቅበት አውቃለሁ እና

  • @user-zu6vg9bt3b
    @user-zu6vg9bt3b8 сағат бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube53562 ай бұрын

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እድሜና ጤናውን ይስጥልን 🙏🙏እኔ ስደት ነኝ በጣም ደካማ ነኝ አልፆም አልፀልይ እጀምራለሁ አቋርጣለሁ ባለቤቴም ከኔ የባሰ ሆነብኝ እና አንድ ልጅ ወልደናል አመት አለፈው ክር እራሱ አላሰርንለትም ክርስትና ሰላልተነሳ ያለነው ሳውዲ ሰለሆነ ነው እና ክርስትና ያው ሀገር ስንገባ ነው እምናስነሳው ማተብ ዝም ብየ ልሰርለት

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7hКүн бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2skАй бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት🙏

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay527715 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate213 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ይሰማል መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጽሎዎት እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30.60.100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን 🍃📚🕊👏❤🙏

  • @AsegidHabtamu
    @AsegidHabtamu12 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-ll9py5pm2r
    @user-ll9py5pm2r2 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏

  • @ethio_hab
    @ethio_hab7 ай бұрын

    የአገልግሎት ዘመንወን የብዛሎት

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote38357 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ የማላውቃቸውን ወይም እያወቅን ችላ የምንላቸውን ነገሮች እንድናስተውል እያረጉን ነው መምህራችን

  • @zz123zz45
    @zz123zz453 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️❤❤❤

  • @hiwotsintayehu2930
    @hiwotsintayehu29307 ай бұрын

    ስለ ክርስትና ያሉኝ ጥያቄዎች ተመልሰዋል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-il9nf1of5z
    @user-il9nf1of5z3 ай бұрын

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit23853 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nawalm2339
    @nawalm23395 ай бұрын

    በእውነት እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553Ай бұрын

    አሜን፫በኡነት መምህራችን ቃለሒወት ያሰማሙምን መግስተሰማያትንያዋርስልን ፀጋዉን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etsubdinkgirma3454
    @etsubdinkgirma34545 ай бұрын

    ቃል ሂወት ይስጥልን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76482 ай бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus94167 ай бұрын

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @Mediye
    @Mediye4 күн бұрын

    Kale hiwot yasemalen memeher Betam enamesegnalen Nurulen

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17477 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤናጋ ያድልልን ያገለግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @user-by2yo9nb6j
    @user-by2yo9nb6jАй бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf39297 ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያስመልና ፀጋኡ ይብዘለህ ክብር መምህረችን

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh77 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማን መምህራችን እንደ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @demulove6243
    @demulove62433 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔርፀጋውን ያብዛልዎት

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay93477 ай бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ቀንዲል ሚድያዎችም በርቱልን

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle19042 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @Amharavkjgg
    @AmharavkjggАй бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fhhv1552
    @fhhv15523 ай бұрын

    አቤት አመጋገብ አገላለፅ ሳያላምጡ ዋጥ ስልቅጥ ያለ ትምርት ነበር እጅግ በጣም ልዩ ጣዕም ያለው ትምርት ነበር እናመሰግናለን በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን የቅዱስ ጳውሎስ የቅዱስ ጴጥሮስ አርበኝች ቆዩልን አቤት ስንት ነገር ሰማሁኝ ፀበል ለመሄድ የቱ ነው ክፍሌ ስንት ቀን ልፀበል ብለን ነበር ጠንቋይ ጠይቀን የምንሄደው ገዛ በሽታው እዳይመለስ የ እስላም ቃልቻ ማገጃ እንይዛለን እቤት ስንመለስ ወዳጃ የዱበርቲ የ አባጋር የጎበዝ ወዳቻ እናረጋለን ሰራን ወይም ጨገር አበሶ ወይም ዘበንያ የራሄሎ እያልን በር የምንገብረው ስደቴን ወደድኩትኝ ለነፍስም ለስጋም ጥቅም አግኝቸበታለሁ እናም በቻልነው አጋጣሚ እደዛ ያለ ቤተሰብ ያለን ሰወች እባካችሁ እንመልሳቸው በቁጣ ሳይሆንበፍቅር❤

  • @user-qt8kh4gj9f

    @user-qt8kh4gj9f

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ed9tu2vi1w

    @user-ed9tu2vi1w

    2 ай бұрын

    😢😢😢 አየ የኛ ነገር

  • @AbelHabtemariam-yv7qn
    @AbelHabtemariam-yv7qnАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o5 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምሀርት ነው ቃሉን ለመፈጸም ያብቃን ፈጣሪ 🙏🙏🥰

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን በእዉነት እፁብ ድንቅ ትምህርትነዉ🙏

  • @haregwoingeda5037
    @haregwoingeda50374 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም የሚያንፅ ትምህርት ነው ተባረኩ ብዙ በዘልምድ እየተደረገ ቤተክርስትያናችንን የሚያስተቹ አሉ እንደዚህ ማስተማሩ ጥሩ ነው በርቱልን❤

  • @meherat938
    @meherat9387 ай бұрын

    ልማድና ክርስትና ❤ በጣም የምወደው program ነው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w7 ай бұрын

    እረዥም እድሜን ከጤናጋ መደኃኒያለም ይስጥልን ተዋህዶችን ይቺ ናት እወቋት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @werryuir6389
    @werryuir63897 ай бұрын

    አሜን፫ በእውነት ይሁን ይደረግልን መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን እመብዙሐን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y6 ай бұрын

    የሂወት ቃል ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን 🤲🤲🤲

  • @ensratube
    @ensratube3 ай бұрын

    ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-yl4es8mp5e
    @user-yl4es8mp5e3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen7 ай бұрын

    ቀንዲል ሚዲያ በርቱልን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu88597 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው እምታስተላልፊልን በርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራች🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏😍😍😍

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw39797 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-cy1xw9qr5n
    @user-cy1xw9qr5n7 ай бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @Daniel-ms1nv
    @Daniel-ms1nv5 ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር

  • @natitewoderos4516
    @natitewoderos45164 ай бұрын

    ሰላም መምህር በቀንዲል ሚዲያ የሚደረጉትን አገልገሎቶች እከታተላሁ ብዙ እዉቀት ቀስሜበታለሁ በእዉነት ሁሉም ሰዉ ሊመማረበት የሚገባ መርሐ ግብር ነዉ። አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ያስፋ እያልኩ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ መፅሐፈ ነገስት ሰፋ ያለ ትምህርት ቢያዘጋጁልን ከሚያስተምሩን ትምህቶች ማለትም ልማድ እና ክረስትና ጋር የበለጠ እዉቀት እንዲኖረን የደርጋል። እግዚያብሔር ያክብርልኝ።

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan27922 ай бұрын

    Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻🙏🏻♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻 amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay44067 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle19042 ай бұрын

    ተባረክ ብዙ ነገር አሰተማርከን

  • @zemedezemede9806
    @zemedezemede98067 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ትምህርቱ ልብ ይስባል እውነት ቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት ከለዛ ጋር ትምህርት ❤

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh45666 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር:: በደንብ አብራርተው ነው የሚያስተምሩ: እንደ ምግብ ይጣፍጣል ❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji7 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማንል መምህር ይህ ትምህርት ለብዙ በልማድ ውስጥ ላሉ ክርስቲያኖች በቂ እውቀት ይሰጣል። ድግስና ክርስትና ላይ ባነሱት መሰረት ተነስቼ በልደት ድግስ እና ልደት በክርስቲያን መከበር አለበት የሚለውን ትምርህት ቢሰጡበት?

  • @mihretyilma1741
    @mihretyilma17417 ай бұрын

    በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሚያወዛግቡን ብቭታ የሚፈጥሩብንን ያጠራል የእውነት ❤

  • @Kiyaa717
    @Kiyaa717Ай бұрын

    ❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hhpgg49
    @hhpgg497 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜ

  • @lallistuuoromiyaa8692
    @lallistuuoromiyaa86923 ай бұрын

    Ekun denaa metachu❤

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse80867 ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-mh5mi3pw9z
    @user-mh5mi3pw9z7 ай бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ስለመንፈሳዊ ዝምድና የበለጠ ቢያብራሩልን

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤

  • @fggghjii4311
    @fggghjii43117 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y7 ай бұрын

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @netsilemma4989
    @netsilemma49897 ай бұрын

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን

  • @user-gv8xx3dg3d
    @user-gv8xx3dg3d7 ай бұрын

    አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ጥያቄ አለኝ የወንድሜ የሚስቱ ወንድም እኔን ማግባት ይችላል ወይ ከመፈሳዊ አንጻር እንደአለማዊ ይቻላል ይላሉ እኔ ግን በመንፈሳዊ መንገድ መመራት ሰለምፈልግ ነው መምህር በዚህ ተንሽ ማብራሪያ ቢሰጡኝ

  • @gengeni7872
    @gengeni78727 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት ነው ብዙ ሳናውቅ እምንሰሳታቸው ነገሮች ስላለ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እኔ እራሱ ልጀን ለቅድስ ሚካኤል ነው የሰጠሁት እኔ እንደሰማሁት ከሰው ይልቅ ቅድሳን ጠባቂ ናቸው ስላሉኝ ነበር አሁን አወኩኝ. ተምሬበታለሁ

  • @negedeisrael9573
    @negedeisrael95734 ай бұрын

    መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁን አሁን ክርስትና ሲነሳ የክርስትና አባት ወይም እናት ጣት እንዲይዙ እና ፀሎተ ሃይማኖት እንዲደግሙ አያደርጉም በዚም ሰው እየደነገጠ ነው የማናቀው ነገር ካለ ቢነግሩን

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን መህምር ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉

  • @demeshunde40
    @demeshunde407 ай бұрын

    በእድሜ በፀጋ ይጠብልኝ ግሩም ነው ወንጌል ብቻ አይደለም የሚያሰፈልገው

  • @asmeasme2578
    @asmeasme25787 ай бұрын

    ካለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @girumadane7515
    @girumadane75157 ай бұрын

    ቃላሕይወት ያሰማልን❤❤

  • @sabayifru3077
    @sabayifru30777 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @aynalamaynalam1332
    @aynalamaynalam13323 ай бұрын

    Enameseginalen

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat82437 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @wosenehgorgis8475
    @wosenehgorgis84757 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ከልምድ እንወጣለን ::

  • @gemechisgirma9881
    @gemechisgirma98817 ай бұрын

    Kalehiwott Yasemalin Memihir!

  • @saratedes4086
    @saratedes40867 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @yetemable
    @yetemable7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pr6pd5ue6y
    @user-pr6pd5ue6y7 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsidubekele3738
    @tsidubekele37386 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @GenetDemesa
    @GenetDemesa6 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏

  • @santiyabah4709
    @santiyabah47097 ай бұрын

    ቃለ:ሕይወትን:ያሰማልን

  • @fare7207
    @fare72077 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss16307 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon21867 ай бұрын

    Betam mewedew program. Memeher egzabher tsegu yabzalachu. Kale hiwet yasemalen betam temerenal betam ketulebet. Hulachenm egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit76137 ай бұрын

    Memeherachin kale hiwoten yasemalen

  • @user-dk6vq8uf3w
    @user-dk6vq8uf3wАй бұрын

    መምህር ከመጽሀፍ ቅዱስ ነው ወይስ ከፍትሀ ነገስት ማስተማር ያለቦት እኛም መማር ያለብን

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow62467 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኔ ጥያቄ የቄደር ጥምቀት ሲያጠምቁ አባቶች ብር ያስከፍላሉ በዚህ ላይ ሀሳብ ብሰጡኝ

  • @bzualem
    @bzualem7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውትን ያብዛዎለት። ዳግመኛ ከመጡ መልስ ይስጡበት መምህራችን ለኔ ባጭሩ መልስ አግኝቸበታለሁ ግን የማያውቁ እንዲያቁት በልማድ ህፃናት ክርስትና ሲነሱ አቋቋሚ ወይም ተከትለው የሚሄዱት ህፃኑ በተጠመቀበት ይጠመቃሉ ጥምቀት ደግሞ አንዲት ናት አትደገምም

  • @ab-on1ev
    @ab-on1ev2 ай бұрын

    memihier enkan dehina metu

  • @user-jg2kf3jx4g
    @user-jg2kf3jx4g3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri2fl4hz7i
    @user-ri2fl4hz7i7 ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አዲት ጥያቄ መምህር አዲት ነፍሰጡር ሴት መቁረብ ትችላለች ወይስ አችልም መጠመቅ እደምትችል ሁሉ ቅባቅዱስም ትችላለች

  • @weenykumsa1222
    @weenykumsa12227 ай бұрын

    ቃለህወትን ያሠማልን መምህር እኔ በዛን ሰአት እንደዚህ ውሥጥ ጠለቅ ብዬ አላውቅም ነበር እና አሁንም አውቄያለሁ ማለቴ አይደለም ቢሆንም አሁን በትንሹ ተረድቻለሁ ልጄን የሰጠሁት ለዮሐንሥ ነበር ያቋቋመችኝ ሴት እምነቷ ኦርቶዶክሥ አልነበረችም አሁን ሥሰማ ልክ እንዳልነበረ ተረዳሁ እና አሁን እኔ በዚህ ዙርያ ንሥሀ መግባት ይኖርብኛል ማለት ነው እሥቲ ካላሥቸገርኩ ቢያሥረዱኝ

  • @lencho_tube
    @lencho_tube7 ай бұрын

    ✝️❤✝️

Келесі