ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)

Ғылым және технология

ስለ ሕልምና ራእይ ፍቺ፣ ልዩነት፣ ቀደምት የኢትዮጵያ ሊቃውንት ስለጻፏቸው የሕልም ዓይነቶችና ተኝተን ስለምናያቸው አስገራሚ ሕልሞች የሚያሳየውን ቪዲዮ ስለተመለከቱ እናመሰግናለን። ከዚህ የሚቀጥለውን ክፍል 2 ደግሞ በማየት ስለ ሕልም ምስጢር ዕውቀቶትን ያስፉ።

Пікірлер: 1 500

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t27 күн бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን የተዋህዶ እንቁ

  • @user-og7ld8fr2z
    @user-og7ld8fr2z3 жыл бұрын

    እናትህ እና እህቶችህ ታድለው እኔ እኮ በዚህ እድሜህ ይህን ሁሉ እውቀት ይገርመኛል እግዚኣብሔር ሲቀባ መታደል ነው እግዚኣብሔር በቤቱ ያኑርህ!!!!

  • @Linatube891

    @Linatube891

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-pc4eq6ms3f

    @user-pc4eq6ms3f

    2 ай бұрын

    EñquortodoxaweTebarek

  • @Alemye777
    @Alemye7772 жыл бұрын

    ሁሌም ሰው እጅግ አስደናቂ ፍጡር እንደሆነ ነው እያስተማርከን ያለው:: አንተን አለማክበር ,ዝግጅትህን አለመውደድ መጎዳት ነው ብየ አስባለሁ:ልናየው ያልቻልነውን ማንነታችንን እናገኘው ይሆናል 🙏

  • @rozagebresilasiegemeda5788
    @rozagebresilasiegemeda57883 ай бұрын

    ፈጣሪ በዘመኑ ካዘጋጀቸው ዉድ መመህራኖቻቺን ድንቅ ወንድማቺን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @zledeta3770
    @zledeta37703 жыл бұрын

    የቤተ ክርስቲያናችን ግዙፍ መዝገበ ቃላት ነህ እንኮራብሃለን ዶክተር

  • @getitilahun8499

    @getitilahun8499

    3 жыл бұрын

    wow

  • @user-jg3pp1gy2p

    @user-jg3pp1gy2p

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል አገላለጽ ነው እውነት ነው

  • @user-hb8gi5mt6i

    @user-hb8gi5mt6i

    3 жыл бұрын

    በትክክል።

  • @bughziibughziz5314

    @bughziibughziz5314

    3 жыл бұрын

    mert agelaletse

  • @user-cg9sd9up1c

    @user-cg9sd9up1c

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው።

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi52043 жыл бұрын

    100K subscribe በመግባቱ እጅግ ደስ ብሎኛል ገና 1M ይገባል አትጠራጠሩ፡ክብር ለመምህራችን፡፡

  • @wondeawash8292

    @wondeawash8292

    3 жыл бұрын

    333

  • @user-zc6ix1qx1f

    @user-zc6ix1qx1f

    3 жыл бұрын

    መምሕራዝን እናመስግናለን ያንተን ትምህርት በግሩብ ብስማውብስማው አልጠግበውም ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @adugnatakele61

    @adugnatakele61

    3 жыл бұрын

    በጣም እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብልን።

  • @dagimaweke3256

    @dagimaweke3256

    2 жыл бұрын

    167K ገብቶልናል፤ ና እና ተመልከት ወንድም ዓለም!!!

  • @kasufeleke8135

    @kasufeleke8135

    2 жыл бұрын

    I have passed through many prophetical revelation last many times and I recognize each types as you described three types as l slept as l being deep consent ration as l being deep praying for all it has been stored in my heart l told not to people but it happened worldewide Misterrieslly great events if I had told to people would have passed aflliction I think

  • @henokaga6666
    @henokaga66662 жыл бұрын

    ስሜ ሄኖክ ይባላል። አዲስ አበባ ጎሮ አካባቢ ነው የምኖረው። ዶ/ር ሮዳስ በአንዱሮ ሜዳ መጽሃፍ በኩል የማወቅ እድል አግኝቻለሁ። የእውቀት ሰው ነህ። ክብር አለኝ። ። ህልምና ራእይን የሚመለከት ዝግጅት ስታቀርብ ማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል። በትንሹ ለ15 አመታት ከህልም ጋር የተያያዘ ልምምድ አለኝ። ከብዙ መዘዞች አምልጫለሁ። የተከፈቱ መንገፎችን በህልም አመላካችነት አግኝቼ አውቃለሁ። የተለያዩ መልእክቶችን ስለ ነገዬ የህይወት አቅጣጫ አግኝቼ አውቃለሁ። ስለ ቤተሰብ, በግሌ ያጋጠሙኝ ችግሮች ምክንያቶችን, ቤተሰባዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን በህልሞት ተረድቼ አውቃለሁ። . አሁን የኔን ልምምድ መንገሩ ትኩረቴ አይደለም። ትኩረቴ ይህ ነገር በሰው ህይወት ውስጥ ወሳኝ መሆኑንና ፋይዳውን በተገቢው ግምት መስጠት ተገቢ መሆኑን መናገር አንዱ ትኩረት ነው። ሁለተኛው ትክክለኛ ህልም ማለምና ያን ህልም በአግባቡ ተረድቶ መጠቀም ካለው ፋይዳ አንጻር ይህን ጉዳይ መተንተን የሚችሉ የተለያዩ መንፈሳዊ አባቶችን, የስነ ልቦና ምሁራንንና ወዘተ በማሳተፍ ተጨማሪና ጠለቅ ያለ ትምሀወርተ ቀጣይም እንድታቀርብ አበረታታሃለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @RahelEngeda-op2mz
    @RahelEngeda-op2mz7 ай бұрын

    ወደ እግዚአብሄር በቀረብክ ቁጥር ብዙ ፈተናዎች ይበዛሉ ። ፈተናን የሚያመጣው እርኩስ መንፈስ ቢሆንም በእግዚአብሔር ቀል ወንጌልን ተምረው የበቁና የገባችውን ሰዎችን መጠየቅና መረዳት መልካም ስለሆነ ነው ።

  • @user-lh7vp8xk3z

    @user-lh7vp8xk3z

    3 ай бұрын

    ዶክተር ብዙን ጊዜ የማየው ህልም ግራ ይገባኛል ምሳሌ ጨረቃ ወደምድር ስትመጣ በሰማይ መብረር

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o3 жыл бұрын

    ዶክተር መምህር ሮዳስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ብርቅዬ የኢትዮጵያ እንቁ ⛪️💕❤💕💕💕

  • @daniaserat7723

    @daniaserat7723

    2 жыл бұрын

    ❤️🌹👌

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @sofihabeshawi5204

    @sofihabeshawi5204

    3 жыл бұрын

    amen

  • @baymaxtechnology3990

    @baymaxtechnology3990

    3 жыл бұрын

    Ye rodas tamagn teketatay endehonsh hule ayalew👏,like me

  • @miniyahilteferi4684

    @miniyahilteferi4684

    Жыл бұрын

    Egzabher edmna tena yesthi behdkbet anten mesmat ayslchgme betam adnkhalwe amsgnhalwe .

  • @user-vl4bc7fp3i
    @user-vl4bc7fp3i Жыл бұрын

    ዶ/ር እውነት እንኮራብሀለን ክብር ይገባሀል ድንቅ የቤተ ክርስቲያናችን ሊቅ

  • @user-mo3xz6fg3h
    @user-mo3xz6fg3h4 ай бұрын

    ወንድሜ እንዳንተ ዓይነት ምርጥ ሰው ያብዛልን በዚህ ዘመን እንዳንተ ዓይነት ሰው ማይት እጅግ በጣም ያስደስታል እረጂም እድሜና ጠና ይስጥህ thnk you ❤🙏

  • @birukabera5964
    @birukabera59643 жыл бұрын

    ለእውቀት ያለክ ክብር እንዳከብርህ ያረገኛል..እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @bakejr7414
    @bakejr74143 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርታ መምህራችን...ለኢትዮዮጵያ መስራት መመረጥ ነው...እድሜ ይስጥልን።

  • @dukeduke6688

    @dukeduke6688

    3 жыл бұрын

    አንዳንዴ የማየው ህልም እና በዉኔ የሚሆነዉ ነገር ይጋጭብኛል ማለቴ ያየሁት ህልም በዉኔ ሲሆን ግራ እጋባለሁ ትዝ ሲለኝ በህልሜም እዳየሁት አስታዉሳለሁ ትንሽ ግር ሊያሰኝ ይችላል ግን ይሄ ነገር እኔ ጋር አየሆነ ያለ ነዉ የማይታመን ቢመስልም

  • @AbuhaMesekir

    @AbuhaMesekir

    2 жыл бұрын

    @@dukeduke6688 ብቻህን አደለህም እኔ ጋር አለ

  • @denekewlingerew5365
    @denekewlingerew53652 жыл бұрын

    መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ዘመንህን እድሜህን ይባርክልህ። ስለ እራይ ስትገልፅ በጣም ደስ ብሎኛል ለማንኛውም እውነተኛ ታሪክ ፅፈልሃለሁ መምህር ሮዳስ ደነቀው እባላለሁ የታሪኩ ባለቤት ልጄ ትዝታ ደነቀው ትባላለች እናም እንግዲህ በዕራይ የተሰጠችኝ ልጄ ናት በህልሜ ድንግል ማርያም በጣም የሚያብረቀርቅ ልብስ ለብሳ ድሮ እናቶቻችን ጥጥ ሲነድፉ አልያም በጣም በሚያምር ደመና ቁማለች ከቆመችበት ደመና በላይ የሚያምር አበባ ላይ ቁማለች እኔም ድግል ማርያምን በማየቴ ክብራን የመለኮት እናትን በማየቴ አይኔን ከእግራ ስር እንደገና ለማየት ፈልጌ አይኔን ክብራን ከእግራ ስር ይ ከእጃ የምታምር እምቡጥ ፅጌረዳ ወደ እኔ ትወረውረኛለች እኔም እጀን ዘርግቸ አበዋን ከእግራ ስር እቀበላታለሁ እናም የተቀበልካት አበባ ትዝታ ደነቀው እናታ ሰኔ 12 ቀን ድርሳነ ሚካኤል አስነብባ በነጋታው ሰኔ 13 ቀን አርብ ከምሽቱ አራት ሰዓት ሴት ልጅ ተገላግላ ደም ስለፈሰሳት በፍጥነት ወደ ሆስቢታል ብንወስዳትም ደም ለመስጠት የኦግስጅን መስጫ ሲሊንደር ባዶ በመሆኑ የትዝታን እናት ማትረፍ አልቻልንም። እናም መምህር ሮዳስ የትዝታ እናት ቅዳሜ ሰኔ አስራ አራት ቀን ልጃን አበባየን ሰጣኝ እስከወዳኛው ልጃን ሳትታቀፋት ለድንግል ማርያም አስረክባት ለእኔ ከእግራ ስር እቡጥ አበባ በደመና የወረወረችኝን ልጄን ትዝታን ተቀበልኩኝ ድግልም ያለ ምንም ችግር አሳደገችልኝ እናታንም እመብርሃን ነፍሳን ታስምርልኝ አንተንም እድሜህን እንደ ቃና ዘገሊላው ወይን ከልጃ ከወዳጃ ከኢየሱስ ክርስቶስ ባለህ እድሜህ ላይ መልካም ስራ የምትሰራበትን ዘመንህን ታስጨምርልህ።

  • @mulukendesalegn5483
    @mulukendesalegn5483 Жыл бұрын

    ዶ.ር በእውነት በመንፈሳዊ እና በአለማዊ ትምህርት የረቀቅህ ሙህር ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @saratube8487
    @saratube84872 жыл бұрын

    መምህራችን የምንወድህ የምንሳሳልህ የእናት ቤተክርስትያን እቁ ልጇ ወድማችን ሰላምህ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን. ነውጅ ጥበብን የሰጠ አምላክ ዛሬም ነገም እስከ ዳግም ምፃት ስሙ አጥናፍእስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን. መምህራችን በተሰጠህ ጥበብ እናት ቤተክርትትያንህን እያገለገልክ ነው. እናመግናለን እድሜህን እደ አባታችን ማቱሳላ ያርዝምልን. አሜን

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o3 жыл бұрын

    ዋው እንቁ መምህራችን ዶክተር ሮዳስዬ እንኳን በሰላም መጡልን !!!

  • @user-yd9op3yz6q
    @user-yd9op3yz6q3 ай бұрын

    የተባረክ ልጅ ነህ ባለህ እዉቀትህ ላይ አሁንም የበለጠ ዕዉቀትን ያብዛልህ የድንግል ልጅ የመለዕክት ጥበቃዉ አይለይህ !!!

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes16893 жыл бұрын

    እውነት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውንም ያብዛልህ አሜን ለሁላችንም ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ዐይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን

  • @Kaben_Asfaw
    @Kaben_Asfaw3 жыл бұрын

    ኢዮብ 33 (Job) 15፤ በሕልም፥ በሌሊት ራእይ፥ አፍላ እንቅልፍ በሰዎች ላይ ሲወድቅ፥ በአልጋ ላይ ተኝተው ሳሉ፥ 16፤ በዚያን ጊዜ የሰዎችን ጆሮ ይከፍታል፥ በተግሣጹም ያስደነግጣቸዋል፥ 17፤ ሰውን ከክፉ ሥራው ይመልሰው ዘንድ ከሰውም ትዕቢትን ይሰውር ዘንድ፤ 18፤ ነፍሱን ከጕድጓድ፥ በሰይፍም እንዳይጠፋ ሕይወቱን ይጠብቃል።

  • @tekalignabdisa3219

    @tekalignabdisa3219

    Жыл бұрын

    ጥሩ

  • @zenebechmengesha5874

    @zenebechmengesha5874

    11 ай бұрын

    ​@@tekalignabdisa3219፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፦፦፦፥፥፥፥፥፥፥፦፦፥፥፥፥፦፦፥፦፦፦፦፦ወደ❤❤😂

  • @rahelrahel7700

    @rahelrahel7700

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yisalemwendyifraw7407
    @yisalemwendyifraw7407 Жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋ በእናንተ እና በታዳጊ ልጆች ላይ ነው ። እናመሰግናለን

  • @zinabutewedaj9965

    @zinabutewedaj9965

    11 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @ediegeb4051
    @ediegeb40513 жыл бұрын

    Your humble approach is undeniable. Imagine if we were taught in a school about all these we wouldn't have to dream to leave our country for modern slevery. Knowing is power. Keep on learning my Ethiopian family.

  • @ethiopia8852

    @ethiopia8852

    3 жыл бұрын

    True

  • @gudinamilkessa6440

    @gudinamilkessa6440

    2 жыл бұрын

    tell me for time dilation in amharic

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Жыл бұрын

    ወንድማችን:-እግዚአብሔር ማለዳ ማለዳ አዲስ የሆነ እውቀቱ እጅግ ሰፊእና ረቂቅ መጨረሻ የሌለው ቢሆንም በምህረቱ ብቻ የተገለጠልንን ያህል የዚህ ግዙፍ ሰነፍጥረት እና መንፈሳዊ አለም ከፍለን እንድናውቅ ያደርጋል። እና አባቶቻችን በወቅቱ የደረሱበትን ያህል ያሰቀመጡልንን መዛግብት እያጠነህ ለተተኪው ትውልድ የድርሻህን የዚህ እውቀት ተካፋይ እንድንሆን እየጣርክ ስለሆነ እናመሰግናለን።

  • @yinebebtariku1617
    @yinebebtariku16173 жыл бұрын

    በወጣ ጊዜ ባላየውም ዘግይቼ አሁን እያየውት ነው። በጣም ደስ የሚል ስራ ነው። "በቡድን ማሰብ ማቆም አለብን" እውነት ነው።

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e13 күн бұрын

    ይሄ ቻናል ከተከፈተ በ 5 አመቱ ዛሬ ተቀላቀልኩ እስከ ዛሬ ቤተሰብ ባለመሆኔ ቢከፋኝም ግዜው አሁን ሆኖ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ዛሬ በመገኘቴ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 😊😊😊

  • @user-jn6eg8bf6k
    @user-jn6eg8bf6k3 жыл бұрын

    ዶክተርየ እዲሜና ጤና ይስጥህ 😍😍

  • @honeymar140
    @honeymar1403 жыл бұрын

    ❤️ሁልግዜ ብሰማው የማልሰለትው መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ❤️አንዴ እንደበፋቱ እንግዳችን ጋብዝልን። ❤በተለይ ሀኩም አበበች ናፍቀውኝል።

  • @melakunegash3792
    @melakunegash3792 Жыл бұрын

    የማስበውን የምትነግረኝ ድንቅ መምህሬ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ !!!

  • @AbayNigussie-uh9se
    @AbayNigussie-uh9se22 күн бұрын

    እኛም በጣም በጣም ......ነዉ የምንወድህ ኩራታችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ይጠብቅህ!!!!

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32443 жыл бұрын

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosinamengistu5061
    @sosinamengistu50613 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ባለህ እውቀት ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አንተ ለተዋህዶ እምነታችን እንቁ ነህ ።

  • @Kidusmikael1212
    @Kidusmikael1212 Жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ክቡር ዶክተር የቤተክርስቲያናችን መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ።

  • @user-kc9gb5ym8v
    @user-kc9gb5ym8v7 ай бұрын

    ሰላም ለርሶ ይሁን መምህር በጣም የሚያስገርሙ ህልሞችን አያለሁ ይኼን ለማንስ ነው ነግሪ ማስፈታት ያለብኝ ብዙ ጊዜ ለሰው መንገርስ ተገቢ ነው ፈጣሪ ዘመኖን ይባርክ በጣም አከብሮታለሁ

  • @ethiopia3469
    @ethiopia34693 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አንድ ቀን ናዝሬት መጥተህ በአካል እንደምታስተምረን ተስፋ አለኝ አዳማ ናዝሬት

  • @adrontube3361
    @adrontube33613 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ሮዳስ አሁንም እውቀቱን ያብዛልህ። ከዩቱብ ውስጥ ካሉት እውነተኛና አስተማሪ ከሚባሉት ቻናሎች ውስጥ ያንተ ቻናል ብቻ ነው ተመራጭ ተባረክ አሁንም።

  • @GirmaWorku-hb4mn
    @GirmaWorku-hb4mn9 ай бұрын

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ፈጣሪ እደናተ አይነት ሙሁራንን የሠጠን አምላክ እናመሰግኔለን እድሜና ይስጥል ወድሜ በርታ!!!

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Жыл бұрын

    ሕልም እዉነተኛ የሀነዉ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ነዉ !በመጻፍ ቅዱስ ውስጥ ተጽፎ ይገኛል ሕልምና ራዕይ ጓደኛሞች ናቸዉ በጣም ይበረታል ቀጥሉበት ጠቃሚ ነውና ።❤😘🙄

  • @waineshettefera9685
    @waineshettefera96853 жыл бұрын

    Thank you Dr for educating us! You are a walking library! Hope the young generation follow your foot steps! 🙏

  • @genetchetw1807
    @genetchetw18073 жыл бұрын

    ምምህር እድሜህን ያርዝሚው 🌹🌹🌹

  • @Kassahunmetekiya-vk8tf
    @Kassahunmetekiya-vk8tf4 ай бұрын

    እዉነት ለሰዉ ልጅ የምጠቅም ነገሮች ታቀርባለ መምህር ተባረክ

  • @alexbalay4918
    @alexbalay49182 жыл бұрын

    በእውቀትና በእምነት አስተምሮህ የማደንቀ ውድ ኢትዮጵያዊ የምኮራብ ወንድሜ አንተን ኢትዮጵያ በብዙ የምትጠብቅ ስለሆነ በርታልን እድሜና ጤናውን ሀያሉ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk56263 жыл бұрын

    እንዴት ነህ ውድ መምህር ዶክተር እሮዲ 🙏😍😍 በየግዜው ለምትለቀው ትምህርቶች እናመሰግናለን 😍😍🙏

  • @hailahails8365

    @hailahails8365

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @getnetberhun7484
    @getnetberhun74843 жыл бұрын

    ዳግማዊ ቅጣው እጅጉ መ/ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ፣ በርታ መምህራችን። ራስህንም ጠብቅ ከምቀኞች።

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher88412 күн бұрын

    በውስጥህም በውጪም ያሉትን ሕዋሳቶችህን የፈጠረልህ ፈጣሪህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቅልን ከአምላክህ ካልተሰጠህ ይህንን እውቀት ከራስህ ልትገልፀው አትችልም ስለ ገለጸልህ አምላክህን ታመሰግነዋለህ እኔም አንተን ስለጠኝ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንቁ ስለ ሰጠን ምስጋና ይድረሰው አሜን ።

  • @sentayhugebregziabher8841

    @sentayhugebregziabher8841

    2 күн бұрын

    ከሆዴ ሙልጭ ብሎ ሲያስቀምጠኝ አየሁ ያም ምንም ሳያመኝ እንደ ውሃ ሙልጭ ብሎ በጉድጓድ ውስጥ ሲወርድ አየሁ ሰዓቱም ኩአስራ ሁለት ሰዓትጠኋት ጀምሮ ነው ሙልጭ ብሎ ከወጣ በኋላ😂ነቃሁ

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau32462 жыл бұрын

    ዶ/ር አንተ እኮ ከዚህ አለም አስተሳሰብ ወተህ ሌላ አለም ላይ ያለህ ሰው ነህ በርታልን ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለአለም ሁሉ የምትተርፍ አስተማሪ ያድርግህ ቢቻልህ የጻፍካቸውን ወደ 24 የሚጠጉ መፅሀፎችህን በኢንግሊዝኛና በፈረንሳይኛ በአረብኛ ብታስተረጉመው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡

  • @tikuret123
    @tikuret1233 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥህ ግሩም ሰው እኔማ እደመማለሁ እግዚአብሔ ይመስገን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ስለሰጠን

  • @yimerchekole2551

    @yimerchekole2551

    3 жыл бұрын

    ዶ/ር በጠጣም አደንቅሀለሁ እግዚ አብሔርይባርክህ

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r3 жыл бұрын

    መምህር እንወዶታለን እድሜና ጽጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን።

  • @teferaabebayehu2922
    @teferaabebayehu29223 жыл бұрын

    Dr, You are the hope of our country. God bless us with life and health. Our country needs such people at this time. God has comforted you in His house.

  • @zeyedeassefa1819
    @zeyedeassefa1819 Жыл бұрын

    አንተ የኛ ብርቅየ ልጅ አንተም መመራመርህን አታቋርጥ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ።ዘየደ አሠፋ ።(ነርስ )

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia86023 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰላም ከእርሶጋር ይሁን መምህር

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye44323 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ውየ ሰአቱ ሲደርስ መብራት ጠፍቶ ወሽመጤን ቆረጠው ነገር ግን ላይቭ መከታተል ባልችልም ቁምነገሩ አላለፈኝም ይኸው አሁን ሰማሁት።መምህር እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከማለት በቀር ሌላ የምለው የለኝም!!!

  • @fasikafaso
    @fasikafaso3 ай бұрын

    ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ምሽትህ የተባረከ ይሁንላችሁ ከነ ካሜራማኑ ጋር።

  • @mare7241

    @mare7241

    3 ай бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤dmnatnaestln❤❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    3 ай бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @mare7241

    @mare7241

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emano5974
    @emano5974 Жыл бұрын

    የኔ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebdebela4796
    @azebdebela47963 жыл бұрын

    Thank you for your service during this hard time

  • @user-qz3gg4ex1n

    @user-qz3gg4ex1n

    3 жыл бұрын

    አንተ ብርቃችን ብርቅዬ ነህ ያብዛህ መድአኒአለም

  • @et1206
    @et12063 жыл бұрын

    ውይ ውይ የኔ ህልምማ ጉድ ነው መምህር ግን የእውነት ካየሁ ምንም አይዘልም እግዚአብሔር የሰጠኝ ስጦታ ነው

  • @user-ty8zr8sq2o
    @user-ty8zr8sq2oАй бұрын

    ዶ/ር በጣም የማከብርህ የምውድህ ውንድሜነህ እድሜ ጤና ይስጥህ አደኛደሞ የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆንህ ሰድይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ኑርልን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natifikadu3295
    @natifikadu3295 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ከዚ በላይ ያገልግሎወትን ዘመን ያድለወ።

  • @mulukebede695
    @mulukebede6953 жыл бұрын

    ዶክተር ሁልጊዜ እኔና የ 7 አመት ልጄ (የእየተረጎምኩለት) እንከታተልሀለን (from dc) ልጄ በጣም ነው የሚወድህ ምክኒያቱም የእሱ ፍላጎት አስትሮነት መሆን ነው እና ስለ ምትመግበን የእውቀት ምግብ በጣም ነው የምናመሰግንህሀለን🙏

  • @gelilas1225
    @gelilas12253 жыл бұрын

    መምህር ትምህርቱ በጣም ደስ ይል ነበር በዚህ አጋጣሚ ስለመክሊትም ቢነግሩን።ሁሉም ሰው የተሠጠው መክሊት አለው እና መክሊታችንን እንዴት እናግኝ። መጽሀፍም ካለ ቢጠቁሙን።

  • @abgebrazilase5254

    @abgebrazilase5254

    Жыл бұрын

    መክሊት ከፈጣሪ እንጂ ከፍጡር አይሰጥም

  • @user-hw8zo5nh4d
    @user-hw8zo5nh4d3 ай бұрын

    የኔ ምሁር ዶክተር አንዴት መታደልነው ፈጣሪ ይህንሁሉ ዓዕምሮ የሰጠህ መታደልነው ዶክተር አንተን የፀነሰች መሃፀን የተባረከች ናት !!! እኛ የኮራንብህ እናትህ እህት ወንድሞችህ መታደላቸው ያንተ ልጆችም የአንተን እሚይዙ ያርጋቸው።

  • @gamochogamango9585
    @gamochogamango9585 Жыл бұрын

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @hasetnegnyabatualij3201
    @hasetnegnyabatualij32013 жыл бұрын

    ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን የእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ🙏

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw44873 жыл бұрын

    መድኃንያለም ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @genetbet753
    @genetbet7533 жыл бұрын

    እግዛብሄርን እጀግ በጣም አመሰግናለው በዚህ ግራበተጋባንበት ዘመን አንተን የመሰለ የእውቀት ድክሸነሪ ሰለሰጠን እድሜና ጤና እግዚሃብሄር ይሰጥህ ጸሎቴ ላንት ይህንን ነው እግዚሃብሄር አንተን አያሳጣን የዘወትር ጸሎታችን

  • @alemdemesa6875
    @alemdemesa68753 жыл бұрын

    Tebarekelen Fetari Amelak kekefu mekesefet yitebekeh.

  • @mollatilahun9905
    @mollatilahun99053 жыл бұрын

    በዘመኑ "ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ...." ልንልዎት የሚገባን ነዎትና እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @amenabiy232

    @amenabiy232

    3 жыл бұрын

    Ewenet bemigba egziyabher yetbkeln edmiy yesetln

  • @zebib3563

    @zebib3563

    3 жыл бұрын

    በእውነት እንደ ዓይን ብሌን የምናየው እንቁ መምህራችን ነው!

  • @kidist56

    @kidist56

    3 жыл бұрын

    ይሄ የክርስቶስን ሃያልነት መዳፈር ነው። ይህ ሰው ድንቅ ነው ግን ሙገሳ ሲያንሰው ነው ነገር ግን ቃል ስትጠቀሙ ተጠንቀቁ።

  • @kidist56

    @kidist56

    3 жыл бұрын

    ኢሳ ፩፥፱ ትልቅ ምስጢር ትልቅ ቃል ነው።

  • @ellawendemu
    @ellawendemu3 жыл бұрын

    ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት ውድ ወንድማችን ኑርልን!!!

  • @kassahunshenkute5467
    @kassahunshenkute5467 Жыл бұрын

    You are very very young man , I am sure you will do the best thing for our earth , my lord will give you power and strengthen because have the blood of Henok with in you , I admire and respect you , thank you so much .

  • @kassahunshenkute5467

    @kassahunshenkute5467

    Жыл бұрын

    Correction , because of you have the blood of Henoke

  • @kerodsahluamerga9066
    @kerodsahluamerga9066 Жыл бұрын

    I am so proud of you thank you doctor Rodas TADESE👍👍👍🧠

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j3 жыл бұрын

    የእውቀት መጠነህ የምትመራመርበት መንገድ ያሰደንቀኛል በሞገሰ ያቆይልን 🙏

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia90153 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @demissietegenaw124

    @demissietegenaw124

    21 күн бұрын

    እድሜ ይስጥልኝ

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas34023 жыл бұрын

    ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን !እርስቱን መንግስቱን ያውርስልን!! ምሳሳለዎ ድንቅ ሰው ነዎት !!!

  • @TesemaTefera-en5ni
    @TesemaTefera-en5ni21 күн бұрын

    ዶ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz95133 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg87423 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @hagerenlemma3991
    @hagerenlemma39913 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ! በርታልን ረጅም እድሜ ከሙሉ እዉቀት ጋር ያድልልን በደንብ አባቶቾን ፈለግ ተከተልልን ለኛም ፈትፈት አድርገህ ሰንቀልን!!!

  • @sabaejigu7739
    @sabaejigu7739 Жыл бұрын

    ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምየ ለአንተ እና ለዶክተር ዘነበ ልዮ ክብር አለኝ ልእምነታችን የምታደርጉት አስተምሮና ሚስጥራት እግዚአብሔር እድሜአችሁ ያርዝም።የዛሬ 11 አትመ ያየሁትን ህልም ዘንድሮ ወንድሜን አጣሁት.......

  • @tanamedia1
    @tanamedia13 жыл бұрын

    ሰላም መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን!!!

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v3 жыл бұрын

    ዶክተር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ✝️❤️👏

  • @BelachewWMariamHaile-kf6rg
    @BelachewWMariamHaile-kf6rg3 ай бұрын

    Belachew W/Mariam Haile.Long life for you.

  • @sarass838
    @sarass8383 жыл бұрын

    በጣም ደስይላል ግን በጣም ደስ እሚለኝ ከክርስትና ሀይማኖትህ ጋር አስማምተህ በሁለለቱ ወገን ሙህር እግዚአብሔር እውቀትህን የፅድቅ የመንግስተ ሰማይ መውረሻ ያርግልህ መምህሬ እኔ መምህሬን ሮዳስ የማውቀው ለመጀመሪያ ጊዜ በሀይማኖት ትምህርት ነው እመቤቴ ካንተ ጋ ትሁን።

  • @mamemelese8762
    @mamemelese87623 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ የድግል ማርያም ልጅ ድንግል በምልጃዋ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @user-gk8we2wb7j
    @user-gk8we2wb7j3 жыл бұрын

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-zk9vi7ge6h
    @user-zk9vi7ge6h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን። ህሊና ከጀርመን

  • @GirmayAyalew
    @GirmayAyalew4 ай бұрын

    ዶ/ር ይንን እውቀት ለትውልድ እድተላለፍ ከምትጽፋቸው መጻሕፍት ሌላ በምን ላገኙት ይችላሉ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @ejegayhushewakuna6735
    @ejegayhushewakuna67353 жыл бұрын

    መምህር ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ

  • @MrAchawach
    @MrAchawach3 жыл бұрын

    It is my first time I see people delving in dream analysis(in Ethiopia); The trinity is thriving to get through the unconscious of Irma for the first time in Ethiopia....we look forward the result, and I think this historical scientific investigation would continue impress us ....nice beginning

  • @kee_rajcollection8165
    @kee_rajcollection81652 жыл бұрын

    Proud of you! You have a dream that comes true… making Ethiopia the wealthy, full of love and wisdom country!

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum418627 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤መምህርስብከቶችህን ስሰማበጣምውስጥይቀየራል።ስለመቤተስታስተምርደስታየይጨምሬል።ዛሬደግሞስለህልምበጣምድስይላልእግዝአብሄርይባርክልን

  • @laketana7060
    @laketana70603 жыл бұрын

    ስለምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @user-lr7xd3qh9q
    @user-lr7xd3qh9q3 жыл бұрын

    Sir ur one of the smartest Ethiopian Stay blessed

  • @ediegeb4051

    @ediegeb4051

    3 жыл бұрын

    Don't you think calling someone who has a respectable name even posted in front of you as a "Dude" disrespectful? Do you go to school and call your teachers or professors dude? Do you go to the Doctors office and call the doctor dude?

  • @user-lr7xd3qh9q

    @user-lr7xd3qh9q

    3 жыл бұрын

    Apologize Edie not meant any harm

  • @ediegeb4051

    @ediegeb4051

    3 жыл бұрын

    @@user-lr7xd3qh9q Thank you. I don't mean to criticize you as well please know that. It's all good.

  • @user-lr7xd3qh9q

    @user-lr7xd3qh9q

    3 жыл бұрын

    Much love ✌🏽

  • @beyenemelese9121
    @beyenemelese91212 жыл бұрын

    በእዉቀት ና በመረጃ ላይ የተመሰረተ መልካም እይታና ገለጻ በመሆኑ ሊበረታታና ሊደገፍ ይገባ፣ እናመሰግናለን፡፡

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu43412 жыл бұрын

    መምህር ሮዳስ ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ሳይህ ግን በኢንስትግራም ነበር ፁሁፍህን የማየው በጣም ውብ አድርጎ ነው እግዚአብሔር የፈጠረህ እንዳንተ እና ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እሚገርሙ ትምህርት እውቀትን ስለምትሰጡንከልብ እናመሰግናለን እናንተንም ሌሎች መምራኖቻችን የፈጠረ አምላክ ይመስገን እላለው

  • @aschalewabebe2252
    @aschalewabebe22523 жыл бұрын

    ዶክተር ሮዳስ ብዙ ሚስጢራትን ታውቃለህ ቃል ብዙ ሀይል አለው እና በቃል ብቻ መጥፎም ጥሩም ይሰራል ስለሱ አብራራልን ስለ ደብተራዋች ንገረን

  • @temesgentemesgen6535
    @temesgentemesgen65353 жыл бұрын

    መምህራችን አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @yd2597
    @yd25973 жыл бұрын

    ዶ/ር ገና ወጣት ነዎት ብዙ ነገሮችን እንደሚየስተምሩ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር አረዢም እድሜ እንዲሰጠዎት እፀልያለሁ። ሰላሙን ያብዛለዎት።

  • @berhanumankisa1320
    @berhanumankisa1320 Жыл бұрын

    Ene bewunet kale yelegnim Egziabher yebarekeh

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi52043 жыл бұрын

    መምህር ስለጥንት የዩቶጵያ ሥልጣኔ ንገረን በናትህ፡፡

  • @adrontube3361

    @adrontube3361

    3 жыл бұрын

    አንድሮሜዳ መፅሐፉ ላይ ሁሉን በዝርዝር ፅፎታል

  • @sofihabeshawi5204

    @sofihabeshawi5204

    3 жыл бұрын

    አወ አንብቤዋለሁ ሌላ ሌላ

  • @remziremzi5829

    @remziremzi5829

    3 жыл бұрын

    @@sofihabeshawi5204 benath 😁🤑👍

  • @remziremzi5829

    @remziremzi5829

    3 жыл бұрын

    😢👍

  • @alemneshmeseretreda324

    @alemneshmeseretreda324

    3 жыл бұрын

    Ethiopia

Келесі