ሕማማት-የስቅለት ዓርብ ውለታ ለምን በመስቀል ለምን በዐርብ ለምን በቀራንዮ?+የጥብጠባው ምሥጢር+ግንዘት:መርገም ዘይሁዳ: ፀአተ ነፍሳት...ክፍል አምስት

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - kzread.info...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZread ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- kzread.info...

Пікірлер: 63

  • @user-yh3qg7xg5o
    @user-yh3qg7xg5o17 күн бұрын

    አሜን ይደረግልን መስቀሉን በልባችን በአይምሯችን ይቅርፅልን ገበጣ ትርጉሙን ሳናውቅ የተጫወትነው ሀፂያት ነው

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma848216 күн бұрын

    አሜንንን❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ለሰሙነ ህማማት ላደረሰን አምላክ❤❤❤ ለኛ ለተሰቀለው ስለኛ ሀጢአት ተገላታ ❤❤❤ ምህረት ለኛ ሰላም ለሀገራች

  • @fasiqa470
    @fasiqa47017 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በውነት የሕይውትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ለሕይወት ለበረከት ያድርግልን አሜን

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን እንደ ቸርነትህ ማረን

  • @maron-m1234
    @maron-m123417 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉየቃሉባለቤትልኡልእግዚአብሔርይመስገን በቸረነቱይማርንበእዉነት መምህራችንቃለህይወትያሠማልን

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb17 күн бұрын

    በአጭር ጊዜ እረዥም እና ሰፊ ት.ት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዲህ አይነት ት.ት ደግሞ ደጋግሞ ይለቀቅልን!!! የሰማነውን በአዕምሯችን ያኑርልን!!!

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን 🙏የሰማነዉን በዕዝነ ልቦናችን ያሣድርብን አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን 🙏

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo62917 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q17 күн бұрын

    ወደ ሊቀ ካህናቱ ግቢ አስረው የወሰዱህ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማህያዊት የሆነች አጸድህ ድረስ አስረህ ሳበኝ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ጥልቆችና ከፍተኞች ፍጥረታት በቃልህ አስረህ ያጸነህ ይህን አለም እጠላ ዘንድ በፍቅርህ እሰረኝ የቅዱሳን ቅዱስ ሆይ በአንተ ንጹህ እሆን ዘንድ የተቀደሰው ሰማያዊ አለም እንድከተል አድርገኝ ጌታዬ እየሱስ ሆይ ከግንድ ጋር እንደታሰርክ በፍቅርህ እሰረኝ ልቦናዬም በፍቅርህ እሳት አሙቀኝ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x17 күн бұрын

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ለእኛም። ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi375517 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede931816 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemberihu5297
    @alemberihu529717 күн бұрын

    መምህርና ቃለ ሂወት የስመዐልና አሜን መድሃኒአለም ዕድመን ጢዒናን ይሃበልና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab902016 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @sebleabera4939
    @sebleabera493917 күн бұрын

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit930417 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @EmebetGetachew-xu1hm
    @EmebetGetachew-xu1hm17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን ለ መ ምህራችን

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu473917 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu271316 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለትንሳው በሰላም ያድርሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye16 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረክትን ያሰማልን ወድማችን በውነት ክልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @kukw9428
    @kukw942817 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ghfvvgf9205
    @ghfvvgf920517 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-qw9xc5uz3y
    @user-qw9xc5uz3y16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon713117 күн бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @AleDesalegn
    @AleDesalegn16 күн бұрын

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ በጣም አስተማሪ እና ህይወትን ቀያሪ ትምህርት ነው ለኔም ሰሚ ጀሮን አስተዋይ ልቦናን ይስጠኝ

  • @asterwarga14
    @asterwarga1417 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን , አሜን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle979217 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin746017 күн бұрын

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 አቤቱ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ራራልን 🤲🤲🤲

  • @wonky45368
    @wonky4536817 күн бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis412517 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wonky45368
    @wonky4536817 күн бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ur3ci3xw8f
    @user-ur3ci3xw8f17 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @zinashalemayhu5961
    @zinashalemayhu596117 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይበለን

  • @user-ur3ci3xw8f
    @user-ur3ci3xw8f17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tn4rz5wb5s
    @user-tn4rz5wb5s17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልን ቅዱስ ቃሉን ስሰማው የእስካሁኑ ዘመኔ በዝባዝኬ ማሳለፌ አምላኬ ይህን ሁሉ ነውሬን ሸፍኖ በደሌን ተሸክሞ አኑሮኛል አቤቱ ሆይ ቀሪው ዘመኔን ባርክልኝ በቅዱሱ ጎዳናህም እጓዝ ዘንድ አግዘኝ😢 ያላንተም ምንም ነኝና ለዘላለም አትተወኝ😢ደግሞም አተተወኝም አውቃለሁ አባቴ ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ😢😢

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem3316 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meazakiflemariamkiflemaria2395
    @meazakiflemariamkiflemaria239516 күн бұрын

    ቃለ ሕወት ያሰማልን

  • @FentawKibret-eq3bu
    @FentawKibret-eq3bu16 күн бұрын

    Amennnnnn

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya57617 күн бұрын

    አሜን አሜነ አሜን

  • @user-rt3pf1kh8t
    @user-rt3pf1kh8t16 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @wardawarda4153
    @wardawarda415316 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BettySaid-xd9mx
    @BettySaid-xd9mx17 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 kale hywet yasemalen memher

  • @ghionkebede4063

    @ghionkebede4063

    17 күн бұрын

    He said , “ i am not MEMENIR don’t call me by that name “

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis676217 күн бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @hahahajaj2782
    @hahahajaj278217 күн бұрын

    አሜን(3)😢😢😢😢😢

  • @aidawaldamlak1988
    @aidawaldamlak198816 күн бұрын

    Amen amen amen kalhiwot yasmalen 🙏😇

  • @azebogbamichael6410
    @azebogbamichael641017 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen

  • @mulugetazerai8464
    @mulugetazerai846417 күн бұрын

    Kale hiwet yasemalgn rsti mengste semayat yawerslgn

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis676217 күн бұрын

    Betam denq temehert kale heyewoten yasemalen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile721417 күн бұрын

    Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen 💚 💛 ❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae955317 күн бұрын

    አሜን፫ቃለሒወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abiyabaineh9370
    @abiyabaineh937016 күн бұрын

    Thank you!!!

  • @almazseyoum2902
    @almazseyoum290216 күн бұрын

    👏👏👏☝☝☝🙏🙏🙏🙌🙌🙌💖💖💖

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane795616 күн бұрын

    Amyen

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager858716 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @abebechtakele6004
    @abebechtakele600417 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q17 күн бұрын

    እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በሰላም እንኳን ለሰሙነ ሕማማት አደረሳችሁ አሜን ፫

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S16 күн бұрын

    ሥጋ ደም ፈትቶ... ዓለም ያዳነበት: 1 ቀራንዮ ቅድስት ቤተ ቤተከርስቲያን ናት። እዩት ኢየሱስን ከአንገቱ አዘንብሎ: ተከታዩ ሁሉ...የለማ እሱን መስሎ። ጥፋቱ በደሉ...የእኛ ሆኖ ሳለ: በሀሰት ተከሶ...ፍርድን ተቀበለ። የሀጢያት ዋጋ ዕዳችን ሊከፍል: ኢየሱስ ክርስቶስ እውነቱ ሲሰቀል። እጅና እግሮቹን በእንጨት ተቸንክሮ: ከተወጋ ጎኑ ደም ውሃ አንቆርቁሮ: በህማም ሲሰቃይ አንገት አቀርቅሮ: ቀራንዬ ሲውል ዓለምን አፍቅሮ:: ሁሉን ነገር ትተን እራሳችን ክደን: መስቀል ተሸክመን አብረን እንሞታለን: ተከተልንህ ከአሉት ሃዋርያት ጭምር: ከዮሐንስ ማርያም...ጥቂትች በስተቀር: ማነው ከአጠገቡ...ተገኝቶ የነበር? ጌታችን ሲሰቃይ ውሎ በጎልጎታ: የት አለ አላዛር የት አለች ጣቢታ: ከህመም ፈውሶ ...ከሞት ያስነሳቸው አንዳቸውም የሉ አድረው ለሥጋቸው። ዛሬም ቀራንዮ ሄዶ የሚያከብረው: 2 ሞትን በሞት ገሎት ሰለተነሳ ነው። በስቅለቱ ቦታ የምታየው ሁሉ: አማኝ እንዳይመስህ የሚኖር በቃሉ:: በእርግጥ እውነተኛ በመከራ የፀና: መስቀል ተሽክሞ አልፎ በፈተና: ክርስቶስን ወዳጅ ከጎልጎታ ይገኛል: አመንዝራ ግብዝ...ትውልድ ይታበያል: ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ውስጠ ልብን ያያል:: ቀራንዮ ሄዶ በአካል መመላለስ: በከንቱ እንዳይሆን ህሊናንን ማስታወስ። አይሁድ ለጌታችን መስቀል አሸክመው: ግርፋት መከራ ስቃዩን አብዝተው:: የግፍ ግፍ ጭካኔን በእርሱ ላይ ሲያደርሱ: የተመለከቱት ለሱ አዝነው ሲያለቅሱ:: በእሩህሩሁ አንጀቱ እያስተዋላቸው: ለእኔ ማ አታልቅሱ ይሄ ለእናንተው ነው:: የምትወልድ ማህፀን የምታጠባ ጡት: ባልኖሩ ብላችሁ የምታለቅሱቀት: ዘመን ይመጣል ጭካኔ የባሰበት:: ይልቅ ለራሳችሁ አልቅሱ አላቸው: 3 ዛሬ ያለንበትን ቀን ሲጠቁማቸው። እንደታረድ በግ ከግንድ ላይ አስረው: በስለታም ሚስማር እጅ እግሩን ቸንክረው: የኢየሱስ ቸርነት በመስቀሉ የአሳየው: ወንበዴ ሽፍታውን ከገነት የአስገባው። በሀሰት ወንጅለው የፈረዱበትን: አጥንቱ እሰኪታይ የገረፉትን: በግፍ አሰቃይተው የሰቀሉትን: ከመስቀል ላይ ወርደህ እራስህን አድን: አሳየን እያሉ በአምላክነቱ የዘበቱበትን:: የሚሰሩትን ግፍ ... አያውቁትም ያለ: ምህረትን አድርጎ ይቅርታን ያደለ። የዘለዓለም ሕይወት በሞቱ የሰጠው: የኢየሱስ ቸርነት አቻም ወደር የለው።

  • @edenwondu1
    @edenwondu117 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 ቃለህይወትን ያሰማልን!!!!

  • @sewiteesayas3906

    @sewiteesayas3906

    17 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ወንድማችን ዲያቆን የአገልግሎት ዘመንህን ከጤና ጋር ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @genetalem8059
    @genetalem805917 күн бұрын

    Amen Amen Amen

Келесі