የጌታችን ብርሃነ ትንሣኤ+ በትንሣኤ ዋዜማ የተከለከሉ ተግባራት ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት እንዴት ተቆጠረ? / ትንሣኤ- ክፍል አንድ/

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - kzread.info...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZread ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- kzread.info...

Пікірлер: 93

  • @marysam9193
    @marysam919328 күн бұрын

    እዉነትም ዳቆን ጥበበ ሙሉ ጥበቡን ነዉ የሰጠህ ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ትምህርት አሰጣጥህ ለየት ያለ ነዉ ጥርት ያለ አንተን ከሰማሁ ጀምሮ የሌላ ሰዉ ስብከት መስማት አልችልም የትምህርት አሰጣጥህ ለየት ያለ ነዉና እጥር ምጥን ያለ ጥራት ያለዉ ብቻ በደፈናዉ ትምህርችህ ቅመም ነዉ ኑርልን ዘላለም ብዙ ሰዉ ትስባለህ እየሳብክም ነዉ ሺ ሁንልን

  • @tibebebelihu8873

    @tibebebelihu8873

    27 күн бұрын

    እመብርሃን ክብሩን ታድልልኝ ሁላችንም ሰምተን ለክብር የምንበቃበት ፍቅሩን ዘወትር የምናስብበት ያድርግልን ከሳሽ ወቃሽ ለፍርድ አይሁንብን

  • @Mulu-ui8yb

    @Mulu-ui8yb

    26 күн бұрын

    ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ እና ትክክል ብለሻል የእውነተኛ ሰው በትንሹም ቢሆን ከአነጋገሩ ያስታውቃል ለዚያ ነው ሙጥኝ ብየ ጥያቄ የምጠይቃቸው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j27 күн бұрын

    ክርስቶስ ተንሥእ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዕዞ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ⛪👏💐💐 ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye27 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረክትን ያሰማልን ለወድማችን እኮን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደርሰን አሜንን❤❤❤

  • @Fet-jf6tm
    @Fet-jf6tm26 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድማ ዲያቆን ጥበበ ቃሌሆዎት ያሰማልን እድሜና ጤናው አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥል መልካም በዓል ።

  • @addisalametube2147
    @addisalametube214728 күн бұрын

    እሰየ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታችን ከሞት ድል ተነስቷል 🙏🥰🥰🥰🥰 መምህር እንኳን በሰላም ለተንሳኤው አደረሰኽ 🙏🥰 ተዋሕዶ መኩሪያዬ ደስ ይበልሽ እንኳን አደረሳችኹ አደረሰን 🙏🥰

  • @vjgu7406
    @vjgu740627 күн бұрын

    በአማን ተንስአ ክርስቶስ በእውነት ክርስቶስ ተስቷል🙏 አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ዲያቆን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌹🌹

  • @nasausa4009
    @nasausa400927 күн бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake692328 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃልሂዎት ያሰማልን🙏💒🙏💒🙏💒

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo62928 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue767327 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ለተንሳዔ ብርሀኑ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌿🌿🌿🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ

  • @vjgu7406

    @vjgu7406

    27 күн бұрын

    አሜን በእውነት እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ!🌹

  • @mameeuntue7673

    @mameeuntue7673

    27 күн бұрын

    @@vjgu7406 አሜን!💚💛❤️

  • @Erena67-gm8nb
    @Erena67-gm8nb27 күн бұрын

    ክርስቶስ ተነስቷል!!!አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit930428 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነው በልቦናችን ያኑርል እንኳን አደረስነ

  • @user-ug1pb5sf6b
    @user-ug1pb5sf6b28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችንቃለህይወት ያሠማልንእንኳን አብሮአደረሰን❤❤❤❤

  • @tsegaabraham6619
    @tsegaabraham661927 күн бұрын

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @mhirat7883
    @mhirat788328 күн бұрын

    አሜን፫ እንካን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን ፀጋው ያብዛልህ ዲያቆን ጥበበ ማሞ❤❤❤

  • @BlineKassa-nb9gx
    @BlineKassa-nb9gx28 күн бұрын

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል አቤቱ አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይህንን ብርሀን እንድናይ የመረጥክን ያቆየከን ብርሀናለም የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ

  • @user-ut2ug6hi3k
    @user-ut2ug6hi3k27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @user-qd6tm9nn5j
    @user-qd6tm9nn5j27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏❤

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat560227 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🎉🎉🎉እድሜ ከጤና 🎉🎉🎉ያድልልን🎉🎉🎉

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7h28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደርሰን ቃል ሕይውት ያሰማልን

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ዐገሬች ሰላም ያረገለ 💚💛❤️

  • @user-dg3jw8rl8s
    @user-dg3jw8rl8s28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @haregeweinshaye203
    @haregeweinshaye20328 күн бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏 🙌 👏

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili711028 күн бұрын

    ክርሰቶሰ ተንሰዓ ሙታን!!! ብዓብይ ሀይሎ ሰልጣን!!! ዓሰሮ ለሰይጣን አግዓዦ ንዓዳም!!! ሰላም እምዜሰ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም🙏🙏🙏

  • @ninocell6969
    @ninocell696928 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemneshshenkute1226
    @alemneshshenkute122628 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳ ን አብሮ አንደርሰን ቃለሕይወት ይሰማልን

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf390627 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @alematalay734
    @alematalay73428 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @meseretgebriye2963
    @meseretgebriye296327 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @user-bq5pt6dv6w
    @user-bq5pt6dv6w27 күн бұрын

    እንኳን ኣደረሳቹ ኣደረሰን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ዓመት ከዓመት ይጠብቅልን ኣሜንንን 🙏👏🙏ባኣሉ የሰላም የፊቅር ያርግል መልካም ዕለተ ሰንበት መልካም የትንሳኤ ባኣል በያላችበት ሰላም ለናተ ይሁን ኣሜንንን 🙏👏🙏❤

  • @maron-m1234
    @maron-m123428 күн бұрын

    አሜን እንኮንአብሮአደረሠንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @bsikiros7171
    @bsikiros717127 күн бұрын

    amen Amen Amen Enkan Abro Aderesen Kubur Memhrachin❤❤❤

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu473928 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @rosinatsahaye2214
    @rosinatsahaye221428 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam681327 күн бұрын

    አሜንን🙏🏽🙏🏽🙏🏽እንኮን አደረሳችሁ ! መላዉ የኢትዬጽያ ህዝቡ❤️

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn28 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc546027 күн бұрын

    በእዉነት እግዚያብሄር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን❤

  • @user-hq4qu9ih1c
    @user-hq4qu9ih1c27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem748328 күн бұрын

    amene amene amene❤❤❤

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda869727 күн бұрын

    አሜን እካን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili711028 күн бұрын

    አሜን🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l27 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-pr3mv5to3m
    @user-pr3mv5to3m28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @BettySaid-xd9mx
    @BettySaid-xd9mx28 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @almazkebede5176
    @almazkebede517628 күн бұрын

    አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @aberaethiopia43
    @aberaethiopia4328 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o28 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @taiba8635
    @taiba863528 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo62928 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q28 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x28 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mannieshete920
    @mannieshete92028 күн бұрын

    አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @sarahkebede1728
    @sarahkebede172827 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @yeshifraasa1901
    @yeshifraasa190127 күн бұрын

    ድንቅ ትምህርት:: እግዚአብሄር ይባርክልን::

  • @alemneshshenkute1226
    @alemneshshenkute122628 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @amanual1000
    @amanual100028 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-bs5pq4ks3k
    @user-bs5pq4ks3k28 күн бұрын

    AMEN,,, 3,,,,

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera28 күн бұрын

    እንኳአብሮአደረሰንአሜንአሜንአሜን

  • @Alamalam-ky4ie
    @Alamalam-ky4ie28 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele576526 күн бұрын

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም እደተናገረ ተነስቷል በዚህ የለም ማቴ28+6 ለሰው ዘር በሙሉ የሐጢአት ሥሬት እና የዘላለም ድህነት የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን፡፡ ቃለ ህይወት ያለማልን🙏

  • @Mulu-ui8yb

    @Mulu-ui8yb

    26 күн бұрын

    አሜን

  • @belayneshdesta9734
    @belayneshdesta973427 күн бұрын

    Amen amen amen memeher kale hiwot yasmalen

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t27 күн бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @yChkon-zn9ph
    @yChkon-zn9ph27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤🎉

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot700028 күн бұрын

    ቃለህይውት ያሰማልን ውንዲማችን

  • @user-ud6or8ir6o
    @user-ud6or8ir6o26 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @LuckyThrone-pb1kw
    @LuckyThrone-pb1kw28 күн бұрын

    Amen Amen... enkan Aderesen, kale hiwet yasemalen

  • @hiruthailu3751
    @hiruthailu375126 күн бұрын

    አሜን🙏

  • @kiyaenu
    @kiyaenu28 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏

  • @abebechtakele6004
    @abebechtakele600427 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede931828 күн бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish896728 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetube27 күн бұрын

    Ameen ameen ameen enkun abero aderesen

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile884527 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979928 күн бұрын

    enkuan abro lebhrane tinsaew adersen adersachu yegna geta menem newr tefat yelelbet legna behatiat letchmalknew lemoteln legtachen lemdhanitachen leyesus kirestos kiber misgana yegbawal melkam yefasika beal yehunilacheu amen amen amen yekoyen kalehiwot yasemalen yekrmo sew yebelen amen yekoyen👐👐👐🙏🙏🙏

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse556028 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm28 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru917128 күн бұрын

    Ameen Ameen Ameen wendimaching

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo178723 күн бұрын

    Amen ❤️ 🙏 amen ❤️ 🙏 amen ❤️ 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr406128 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @MareyamMangestu

    @MareyamMangestu

    28 күн бұрын

  • @MareyamMangestu

    @MareyamMangestu

    28 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @meseretadana109
    @meseretadana10927 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @hidayat0771
    @hidayat077128 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі