የትንሣኤ ትርጉም በየመልኩ + ሰኞ ማዕዶት: ማክሰኞ ቶማስ+"የቅድስና መጀመሪያ የእግዚአብሔርን ሐሳብ ማክበር ነው"/ ክፍል ኹለት/

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - kzread.info...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZread ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- kzread.info...

Пікірлер: 47

  • @marysam9193
    @marysam9193Ай бұрын

    እኔ በመንፈሳዊ ህይወቴ የዳበርኩት የእሱን ህይወት መስማት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ነዉ !!

  • @Mulu-ui8yb
    @Mulu-ui8ybАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ እድሜ እና ጤና ፀጋውን ጨምሮ መድሐኒአለም ክርስቶስ ያድልልን አባቶቻችንን እና ህዝበ ክርስቲያንን ይጠብቅልን ከበፊቱ አሁን አይምሮየ እየተስተካከለልኝ መረጋጋትን አግኝቻለሁ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አጥብቄ ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ወድህ ክብሩ ይስፋ ለመድሐኒአለም እናንተንም ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-bq5pt6dv6w
    @user-bq5pt6dv6wАй бұрын

    ሰላም እንዴት ኣደራቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ኣደረሳቹ የመጀመርያ በረከት ተካፋይ ሆንኩኝ ተመስገን ጌታየ 🙏❤🙏 ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያንርልን ኣሜንንንን 🙏❤👏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳርብን 🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን ዲያቆን🙏🥀🥀🥀

  • @SergneshalemuSernem
    @SergneshalemuSernemАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592Ай бұрын

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለንጉስ ክርስቶስ ለትሳኤ በዓል አደረሳቹሁ አደረሰን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋወን ያበዛሎት እኛም የሰማነውን ቃል ለሕይወት ለበረከት ያድርግልን አሜን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421Ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን።

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1dАй бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህች ቀን ያደረሰን

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4xАй бұрын

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3mАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነው በልቦናችን ያኑርልን እንኳን ለዚህ ቀን ቀደረሰን ክብር ምስጋና ይሁንልተ

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923Ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💒🙏

  • @seblewongelsahl
    @seblewongelsahlАй бұрын

    አሜን ቃለሕወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏 🙏 🙏

  • @mulumalak
    @mulumalak29 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673Ай бұрын

    አሜን ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ማሞ

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813Ай бұрын

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1qАй бұрын

    ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460Ай бұрын

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhenАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482Ай бұрын

    አሜንንንን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-cw9xx9qj6o
    @user-cw9xx9qj6oАй бұрын

    ቃል ህይዉት ያሰማልን መምህር

  • @user-kc8qc6ok8x
    @user-kc8qc6ok8xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1dАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿🕊🕊🍃🌾🌾🌾

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9qАй бұрын

    ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @user-kg9pu9qb1r
    @user-kg9pu9qb1rАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አማን በአማን ክርስቶስ ተነስቷል👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹 ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን እጅግ ግሩም ፕሮግራም ነው ሰምተን እንድንለወጥ ቸሩ አምላካችን ይርዳን አሜን👏🌹🌹

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6yАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asdfghjkl-dd3nz
    @asdfghjkl-dd3nzАй бұрын

    አሜን 🙏🏼 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885Ай бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwten yasemalen stag yabezalehi ❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193Ай бұрын

    ለዚህ ታላቅ ጥበበኛ እንቁ ዳቆናችን በደንብ ላይክ ያስፈልገዋል ትምህርቶቹ ሁሉ እጥር ምጥን ጥርት አእምሮን ሰርስረዉ የሚገቡ ናቸዉና !!!

  • @user-jw9qe9kl9r
    @user-jw9qe9kl9rАй бұрын

    አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4jАй бұрын

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግአእግዝዎ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሠላም የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @hulumedia24
    @hulumedia24Ай бұрын

    ✝ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ፣ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ ✝ "ምድር ጸዳች ሐሴት አደረገች በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች።" እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

  • @user-du4bw9nx3e
    @user-du4bw9nx3eАй бұрын

    AMEN AMEN AMEN QALE HIWOT YASIMALIN WANIDIMACHIN IGIZIHABER YEMINISMAWAN BILIBONCHIN YASDIRIBN INKON ABRO ADIRSIN IGIZIHABER IDIME XEN YISIXILIN WANIDIMACHIN ♥️💛💚💒💒💒💒💒💒🎉

  • @belayneshdesta9734
    @belayneshdesta9734Ай бұрын

    Amen amen amen memeher kale hiwot yasmalen mastewalene yadelni ytenisyewo geta

  • @user-kg9pu9qb1r
    @user-kg9pu9qb1rАй бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ክርስቲያኖች ተምረን አድምጠን ለምድነው ላይክ ኮሜንት ሸር የማናደርገው እባካችሁ ላይክ እያረጋችሁ እናበረታታ የትም አናገኘውም አባቶቻችንም እኛን ለማስተማር ብዙ ለፍተው ደክመው ነው የሚለቁልን እይታውና ላይኩ አይመጣጠንም እባካችሁ ላይክ አርጉ

  • @batetekela6986
    @batetekela6986Ай бұрын

    Amen yemalisagn kali hewote kali berikate yasemalin enkune adersahi mimera

  • @sabagebre6019
    @sabagebre601919 күн бұрын

    🙏💚🙏💛🙏❤️

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9qАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetubeАй бұрын

    Selam betesebe bedegame enkun aderesache ameen ameen ameen qalehiyoti yasemale memeher yehen qometi yemetanebu bemulu abaten degeti bemoti axahu hulachehum nebse yimare belulegni😢😢

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7qАй бұрын

    ።ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ ፨በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ ፨አሰሮ ለሰይጣን፤ ፨አግዓዞ ለአዳም፤ ፨ሰላም፤ ፨እምይእዜሰ፤ ፨ኮነ፤ ፨ፍሥሓ ወሰላም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫

  • @amitkhan8134
    @amitkhan8134Ай бұрын

    ጌታ በዚህ ምድር የኖረው ስንት አመት ነው

  • @RyHj-vu4rx

    @RyHj-vu4rx

    Ай бұрын

    33

  • @RyHj-vu4rx

    @RyHj-vu4rx

    Ай бұрын

    ,ከ3. ,ወር.መሰለኝ

  • @tibebebelihu8873

    @tibebebelihu8873

    Ай бұрын

    ልክ ነው 33 ዓመት ከ 3 ወር

Келесі