ሕማማተ መስቀል - ሰሙነ ሕማማት - Himamate Meskel - Semune Himamat

#Ethiopian_Orthodox_Song #Semune_Himamat
ሕማማተ መስቀል - Himamate Meskel

Пікірлер: 266

  • @masresham
    @masresham3 жыл бұрын

    ክርስቶስ መከራ የተቀበለበትን ሕማማቱን የሚያወሳ የሰሙነ ሕማማት ጸሎት ሕማማተ መስቀል እነሆ፡፡

  • @tesgeredawolde4522

    @tesgeredawolde4522

    3 жыл бұрын

    ✝️እግዚአብሔር ያክብርልን ✝️

  • @jfd1969

    @jfd1969

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብክልን ሰለ ምታደርግልን በጎ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋክን ይክፈልህ ማሰረሻ ግን ምን ልክፈልክ ለአንተ እውነት ቃላት የለኘም በተሰፋ ጠብቄ ነበር እንደ ምትለቅልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @masresham

    @masresham

    3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀኒ። ይህን እንድናደርግ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @habtamderso9228

    @habtamderso9228

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህብላዪ ፀጋዉን አብዝቶይስጥህ እመቤታችን ትጠብቅህ በስደትላላቺሁ እህቶቻችን እናበረታታዉ መምህራችን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    3 жыл бұрын

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገን ይሁን🙏አሜን

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x3 жыл бұрын

    አቢቱ ልዑል እግዚያብሂር ሆይ እደሀጥያቲ ብዛት በደል ሳይሆን እደቸርነት እደ ደግነት ይቅር በለኝ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህራችን ማታ ማታ ያንተን ፀሎት ሳላዳምጥ አልተኛም. አሁን ደሞ ሕማማተ መስቀል እንድህ ስለአቀረብክልን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ እኔ ስራ ስለምበዛብኝ ሁሉንም ፀሎቶች በድምፅ ነው ማዳምጠው❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ በቼርነትህ ማረኝ ይቅር በለን🙏🙏🙏ህማማተ መስቀል ትናንት ማታ ልፀልይ ብሞክረው አልሆነልኝም ምክንያቱም የግእዝ ቁጥር አላውቅም ተሳሳትኩ ስለዚህ ፈራሁ አቋርጨ ተውኩት እግዚአብሔር ሆይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ በትልቅ ድንጋይ የተዘጋውን ልቤን ክፈትልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @monafirqi9221
    @monafirqi92213 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር በቃሉ ያኑረን ይቅር ይበለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user_selagg
    @user_selagg Жыл бұрын

    ኣቤቱ ጌታየ መድሃኒየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኣንተ የኔን ሞት ሞትክ ያንተ ሂወት ለኔ ሰጠሀኝ እባክህ እኔን ሃጥኣተኛ የሆንኩት ባርያህን ይቅር በለኝ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለን አገራችንን ጠብቅልን ፈጣሪአችን እንደ ሀጢአታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ደግነትህ ይቅር በለን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Uuufffff qal hiwot yisamalen igzehiber yimaren 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @house8969
    @house89693 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችንቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አምላካችን ይክበበር ይመሰገን እንኳን አደረሣችሁ የክርሰቶሰ ቤተሰቦች አቤቱ አምላካችንሆይ ለኛሰትን የተቀበልከውን ህማትየምናሰብብት እዝነ ልቦናን አድለነ እንደቸርነትህ መጠን ማረን😭😭😭😭

  • @dhsydudduey7507

    @dhsydudduey7507

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላካችን ይክበር ይመስገን

  • @hannadajene4682
    @hannadajene46823 жыл бұрын

    አሜን ፫ ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭💔💔💔ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እናመስግናልን ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላሟን ይማልስልን በሰላም ለብርሃን ትንሳኤው የድርሰን 🙏🙏🙏

  • @migibteketay9926

    @migibteketay9926

    Жыл бұрын

    😊😊😊

  • @BezaTegegne-pu9vn

    @BezaTegegne-pu9vn

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እኔ ለሀጤተኛዋም ይቅር ይመለኝ

  • @ebrahit55
    @ebrahit553 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜነቃል ህይወት ያሰማህነሸ💙

  • @shadiuae5761
    @shadiuae57612 жыл бұрын

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንን,,,አቤቱ ማረኝ አባት ሆይ

  • @somali3266
    @somali32663 жыл бұрын

    ኪላራይሶ ኪላራይሶ ኪራላሶ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን ቃለህወትንያሠማልን መምህራችን

  • @meriasalaa6932
    @meriasalaa69323 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen yekibari yemasigan qale hewati yasamalin magasitun yawarasilin ameeen

  • @user-zq6sb3xd3e
    @user-zq6sb3xd3e3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን።

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore18993 жыл бұрын

    Amen yekeber yemsgen qlehiwet yasemalen Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @trahasgideyi4595
    @trahasgideyi4595 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ🙏👏💖

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ እንኩዋን አደረሳችሁ/ አደረስን ። ለበዓለ ትንሣኤው በስላም ያድርስን። አገራችንን ስላም ያድርግልን ። በምህረቱ ይጎብኝን።

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie27052 жыл бұрын

    AMENAMENAMEN kale hiyewot yasemalen Memerachen 😍🙏🙏🙏

  • @jfdy3618
    @jfdy36184 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን እግዚአብሔርይመስገን

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube55742 жыл бұрын

    BE EUNTE LAHULACHENEM KALE HIWOTI YASAMENENG WANDOCHENE TSEGAWUN YABEZALEKI FEXARI 🙏🙏🙏🤲🤲 ABETU MARENENG YIQIR BALENG ABETU MARENENG YIQIR BALENG ABETU MARENENG YIQIR BALENG 😭😭😭🤲🤲

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024
    @tadlechiyemaryimlijtadlech30243 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ✝️🕯🤲🤲🤲😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ✝️🕯🤲🤲🤲😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ✝️🕯🤲🤲🤲😭😭😭

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abraraiar1080
    @abraraiar10803 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay80262 жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    አሜን ፫ 😢😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😢😢

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Жыл бұрын

    አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልን፫?እግዚአብሔር አምላክይማርን ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43083 жыл бұрын

    የእሰራኤሉ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን🙏ወንድማች ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነፍሰ ዋጋ ያድረግልን🙏የሰማነው ቃለ በልቦናች ሰሌዳ ይፃፍልን🙏አንድነት ፍቅር ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @user-rs6hp7fv7v
    @user-rs6hp7fv7v3 жыл бұрын

    Amenn amenn amenn yehun yedergelen kale hewten yasemalne

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel39323 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78098 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Жыл бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ለይኩን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @flamedino15
    @flamedino153 жыл бұрын

    በስመዓብ ዉልድወንመፈስ ቅዱስ አሜን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለህሜማተ መስቀል በስላም እደረሳችሁ መምህራን ፀጋህ ይብዛልህ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Жыл бұрын

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @user-ck2wo5vi5i
    @user-ck2wo5vi5i Жыл бұрын

    አንደበተ ማርርር❤ ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @house8969
    @house89693 жыл бұрын

    መምህራችን የየዕለቱን በትልክልን

  • @fantaayelin5493

    @fantaayelin5493

    3 жыл бұрын

    ኪራ ይሶር ኪራ ይሶር ከራ ይሶር ማረነ ክርሰቶስ አሜን አሜን አሜን

  • @starksa4425
    @starksa44252 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን @Masresham የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን👏

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u3 жыл бұрын

    አ*አቤቱ ስለኔ ስል ተሰቃየ አቤቱ ፍቅሩ አቤቱ ደግነቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ ማረኝ ማረኝ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን*

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwatkiros773
    @hiwatkiros7733 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qalehiwet Yasemalin

  • @astergashaw1994
    @astergashaw19943 жыл бұрын

    Amen amen amen Qaliwt yasmaln 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Жыл бұрын

    ኪራላይሶን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ajmanaed9067
    @ajmanaed90672 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @bbgt-df4et
    @bbgt-df4et Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን 🕯🕯😭😭

  • @genethaile6050
    @genethaile6050 Жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln egziabher ykber ymesgen Amen 🙏

  • @user-oi4ho8pn7x
    @user-oi4ho8pn7x3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale Hiwet yasemaln abatachn

  • @rimrimoemabetasmaariyim9203
    @rimrimoemabetasmaariyim9203 Жыл бұрын

    Amen amen amen qlhiyotinn,yasamalenn,🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @bizumahery1015
    @bizumahery1015 Жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kile Hiwoten Yisemilen 🙏

  • @user-kq6vf2zn8j
    @user-kq6vf2zn8j Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abrhammehari7563
    @abrhammehari75633 жыл бұрын

    ቃል ሂወት የስምዓልና

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11372 жыл бұрын

    ለኛ ሲል ምት ለኛ ሲል ተገረፈ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretbayu292
    @meseretbayu2923 жыл бұрын

    አሜን።አሜን።ቃለሂወት።የሰማልን

  • @hawisalalee6177
    @hawisalalee61772 жыл бұрын

    Abetu marani yeqiri balani😭😭😭 Abetu marani yeqiri balani😭😭😭😭

  • @habtamderso9228
    @habtamderso92283 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚቺቀን ያደርስን አመላክ የትመስገንዪሁን እንኳን አደርሳችሁ አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ እናበጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @almazalmaz6619
    @almazalmaz6619 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወተ ያሰማልን

  • @kookeettube
    @kookeettube3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kela hiwot yesamalin

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691
    @jabbarkoyilandivappupuliya46912 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፫

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent64743 жыл бұрын

    Amen amen amen abatachen kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot

  • @Sara-lp8ks

    @Sara-lp8ks

    3 жыл бұрын

    አቤት መከራዉ ብዛቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67273 жыл бұрын

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua493 жыл бұрын

    Amen amen amen .kale hyiwet yasemaln letensaeaw Baselam yadirsen 😭😭😭🤲🤲

  • @evagebremicaal935
    @evagebremicaal9353 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትንያሰማልን

  • @zinashmengistu8495
    @zinashmengistu84953 жыл бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ጠብቆ ያኑርልን

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b3 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክራይሳን

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure32203 жыл бұрын

    Amene Amene Amene kale hiwotin yasemaline Egezabhare yestlin

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልን

  • @bezayemer6966
    @bezayemer69663 жыл бұрын

    አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሠማል

  • @raihankhan9795
    @raihankhan97953 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11373 жыл бұрын

    🙏🙏🙏😭😭😭ቃል ሂወት የሰማልን

  • @makdsm8979
    @makdsm89793 жыл бұрын

    አቤቱ ለኛ ለአዳም ልጆች ስትል ከሰማያት ወርደህ እኛው የሰቀልንህ ምህረትህ አይለየና አሜን 3 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-rn2ch7wl4y
    @user-rn2ch7wl4y3 жыл бұрын

    Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏kale hiwet yasemaln

  • @HfhrFhhf
    @HfhrFhhfАй бұрын

    አሜንአሜን😢🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭💔💔💔

  • @mariamichael4416
    @mariamichael44162 жыл бұрын

    Oh God have mercy on us. Forgive us for everything we done to you. Amen 🙏 🇪🇷💕🙏

  • @elsa4019
    @elsa40193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu50493 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን አምላከ እስራኤል በቸርነቱ ከፅሎቱ እረድኤት በረከት ይክፍለን ለንሰሀ ያብቃን ለኛ ሲል በእለተ አርብ በመስቀል ላይ እንደዋለ በቸርነቱ ሀገራችንን ይጠብቅልን ያለውን ፍተና አርቆ ሰላምን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን ስለ ቅድስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሀያሉ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @hermonteame7676

    @hermonteame7676

    3 жыл бұрын

    Er 3 3 tv selv 5 g denx's Axel d real 3

  • @user-xq9gk6sq8w
    @user-xq9gk6sq8w3 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ሄወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመን ፈጣራ ይባርክ ለኛም በሠማነው 30~60 ~100የምናፈራበት ይሆን አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom21123 жыл бұрын

    Amen Amen Amen.

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw87533 жыл бұрын

    Egzabher ymsgn amen kalhywetn yasmaln amen

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt73 жыл бұрын

    💔💔💔 kale hiwot yasemaln 🙏🙏🙏

  • @imissyoumamma9015
    @imissyoumamma90153 жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @sanyiihaacaaluuhundessa243
    @sanyiihaacaaluuhundessa2433 жыл бұрын

    Amen kelhiwot yesemalin mamihir abetu maren yeqir balen⛪⛪😭😭

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse75963 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe62162 жыл бұрын

    ክሪያላይሶን ክሪያላይሶን ክሪይላይሶን መምህርና ቃለ ህይወት የስመዐልና ጸጋኡ የብዘሐልኹም አሜን፫

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን🙏

  • @furnomamo457
    @furnomamo4572 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤️🤲❤️🤲❤️🤲

  • @amitheylemaryam6485
    @amitheylemaryam64853 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢

  • @abebaberhane9852
    @abebaberhane98523 жыл бұрын

    Amen amen smen

  • @rghixghu9600
    @rghixghu9600 Жыл бұрын

    ለይኩን ለይኩን ለይኩን😢

  • @telcotelco4734
    @telcotelco47343 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @hananfusim5272
    @hananfusim52723 жыл бұрын

    kale hiweten yasemalen memiher

  • @bettytajebe2566
    @bettytajebe25663 жыл бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @zeenabzeenab4518
    @zeenabzeenab4518 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @mesigent4827
    @mesigent48273 жыл бұрын

    AMne AMne AMne Kalhawte yasmlne salme lahagrahne

  • @user-ci3ec5cz7d
    @user-ci3ec5cz7d2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታየ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነትህ ማረን💚💛❤️

  • @salamasoupia675
    @salamasoupia6753 жыл бұрын

    ማስተዋሉን ስጠን

  • @raniatannous7387
    @raniatannous73873 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለን።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @genettesema8908
    @genettesema89082 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን ፍቅርህን በህሊናችን አኑርልን አቤቱ ይቅር በለን ፀጋ መንግስተ ሰማያትን አድለን።

  • @addisalem696
    @addisalem6963 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን !!

  • @henokamanuel1424
    @henokamanuel14243 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዕልና ሓወይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ 🙏🙏🙏♥♥♥🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🍀🍀🍀🍀🍀🍀♥♥♥♥♥♥🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

Келесі