ሀዪ እደዚ አይደረግም በድንጋጤ በታተንሽን ማርያም ትቅረብሽ እናትዬ ደስታሽ ቅርብ ይሁን

Пікірлер: 203

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Жыл бұрын

    ይሄ ቤተሰብ ቃላት አጣውለት በሰው ደስታ ሲደሰቱ ነው ሁሌ ማያቸው ይሄ ፀጋ ነው::ውድድድድ❤❤❤❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын

    ይህን ቤተሰብ ስወደው ውይ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር በበረከት ቤታችሁ ይሙላ

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 Жыл бұрын

    ነፂ እና መዶት የተቢ ለዚ ያብቃቹ አሚን በሉ ቀጥሎ የተቢ ይሁን ❤❤❤❤

  • @Fatima-ok1bm

    @Fatima-ok1bm

    Жыл бұрын

    የተንቢ አላገባችም እንዴ😮😮😮

  • @dhdgj4648

    @dhdgj4648

    Жыл бұрын

    አይ ለየተቢ እርግዝነዉን ነዉ የልኩኝ አግብተለች😂😂😂

  • @hannabiru8367

    @hannabiru8367

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @OsmanSee
    @OsmanSee Жыл бұрын

    እህቶቺ አበርታቱኝ ሰብሰክራይብ ላይክ ሸር እያርጋቺሁ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ትቅረብሽ አዩ ነፂ ለሙ ማዲ እናንተንም ለዚህ ማረግ ያብቃችሁ የጓደኝነት ጥግ ደስ ስትሉ ፡፡

  • @addismyway64
    @addismyway64 Жыл бұрын

    አዩ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ ያገሬ ልጅ❤❤❤በጣም ድንቅ ጋደኞች አሉሽ ከሰዉ አይን ያዉጣቹ ደግነት ለራስ ነዉ😘😘😘አቦ ጉራጌ የሰዉን ደስታ የሚያስደስተዉ ሰዉ ከምቀኝነት ነፃ መሆኑን ነዉ ሚያሳየዉ በርቱ የናንተንም ደስታ ይቀጥል❤❤❤❤❤

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm Жыл бұрын

    የኔ ምርጦች ጓደኝነት እስከ ጥግ ደስ ሲል አላህ በሰላም ይቀላግልሽ ሀዩ ለሚ ነፂ የናተም ማረግ ያሳየን እንጠብቃለን❤❤❤

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын

    ወላሂ ከለሙ ጋር ምትጨፍረው እናቴ ቁጭ እሷ መስላኝ ነበረ 🥺🥺🥺ቅጥነቷ ሁሉም ነገሯ እንዴት መጣች ብዬ ነበረ 🥰🥰🥰🥰

  • @NugMita-er5ud
    @NugMita-er5ud Жыл бұрын

    በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት በጣም ትልቅ ናቸው ቃላት የለኝም

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Жыл бұрын

    እመብርሀን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ አሜን

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Жыл бұрын

    የነለሙ ቤተሰቦች ግን በጣም ልዩ ዎች ናቸው በእውነት ፈጣሪ ይሄ መልካምነታችሁን አይቀይረው ፍቅር ብቻ እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ ❤❤❤

  • @kwtkwt6841

    @kwtkwt6841

    Жыл бұрын

    Netsi ena Lemu eghaber Lezi kibir yabekachu yabeqang Amen

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 Жыл бұрын

    ነፃ ባህላችን ስላሳያችሁ ደስ ብሎኛሀል የኔ ውዶች

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    እመብርሃን ትቅረብሽ ሐቢብቴ ነፂ የተንቢ ለዚህ ክብር ያብቃችሑ 🙏

  • @fatemahery

    @fatemahery

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @fhhg907
    @fhhg907 Жыл бұрын

    እናንተም ለዚ ያብቃቹ አዩዬ የኔ ምርጥ ልብሽ ንፁ ስለሆነ ከማንም ትግባባለሽ የበለጠ ደሞ ከነ ነፂ ስትሆኚ ደስ ይላል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Жыл бұрын

    እውነት በጣም ምርጥጎደኛናችሁ ሺአመትኑሩልኝ እመቤቴ በሰላም ትግላግልሽ❤❤

  • @user-ec9ts9in8l
    @user-ec9ts9in8l Жыл бұрын

    አዮሌላ እዮሌላ መስቃንኛሙዝቃ ታምራላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fe5mi7vs5s
    @user-fe5mi7vs5s Жыл бұрын

    የተንቢ ጭፈራ ስትወድ ክክክ ጎበዝ ናት ደሞ ማርያምን ስታምሩ እዩ ማርያም ትቅረብሽ

  • @mahitube7604
    @mahitube7604 Жыл бұрын

    Wowwww befekiri yanurchehu sitameru Ayume beselam tegelageye

  • @user-qm7id6nq6o
    @user-qm7id6nq6o Жыл бұрын

    ያረብ የኔንም ቀን ቅርብ ኣርገውስ ስሜቱ ተጋባብኝ እናትና ኣማቴ ካዳድ ጎኔ ሆነው ኣይዞሽ ሲሉኝ😢 ኣስባቹታል

  • @werert2189

    @werert2189

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂አስበንዋል

  • @user-qm7id6nq6o

    @user-qm7id6nq6o

    Жыл бұрын

    ሹክረን ያገሬ ልጅ 😊

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Жыл бұрын

    እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ እህታችን ደስ ስትሉ የነጽ ቤተሰቦች ደምሩኝ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አረ እናተ ትለያላችሁ እህትም አያደርገዉ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын

    😂😂😂😂 ገልባቹ ምታያት ልጁ ጎትታቹ ልታወጡት ነው😂😂 ሀዩዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም በረላም ትፍታሽ🤱🙏❤️ ምርጥ ቤተሰብ እጃቹ ይባረክ እናተም ለዚ ወግ ማረጉ ያብቃቹ🙏❤️ ቀጣይ የኔ ነው 7 ወሬ ደርሶዋል አስቡበት💃🕺💃🕺💃🕺

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Жыл бұрын

    ነፂዬ ማዶት በጣም ደስ አላቹኝ የምር አላህ ብድራቹ ይክፈላቹ😂😂ለሚዬ ❤❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын

    እመብረሀን ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሺ አዩዬ

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad6470 Жыл бұрын

    እደናተ ያለ ሠው የሚያከብር አይቸ አላቅም አላህ ያክብራችሁ

  • @SitiTube-vt8kx
    @SitiTube-vt8kx Жыл бұрын

    ማሻ አለህ ደስ ሰትሉ አለህ በሰላም ይገላግልሽ አተሞ

  • @ayutube144
    @ayutube144 Жыл бұрын

    ነፅዬ የኔ አስተዋይ የዛን ቀን ማታ ጨክኜ ፕራንክ ባረግሽ ምን ልትሆኚ ነበር ግን ምን ያረጋል አልጨከንኩ😂 ጓደኞቼ አምላክ ያክብርልኝ ትልቅ ቦታ ያድርስልኝ በእውነት ህመሜን አስረሳችሁኝ❤😢

  • @gebattube
    @gebattube Жыл бұрын

    ወይ ማሻአላህ ደስ ስትሉ የለሚ ቤተሰቦች ረጅም እድሜ ከጤና ጋ😘❤👌

  • @FskaTube
    @FskaTube Жыл бұрын

    Egzaberi mixshin yaqileleshi yaxiri wafii atismashi betarefee tamralchu ye garage jamchu desi yelli ehenaw ethiopiyawneti ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ydue5437
    @ydue5437 Жыл бұрын

    ዝህ አቦ መስቁ ሃዩ የጭር አፉ ኤስማሽ❤❤❤❤❤

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Жыл бұрын

    ኢሄ በተሰብ ይለያል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ

  • @user-ty2ji5ce1w
    @user-ty2ji5ce1w Жыл бұрын

    ለምለም በሳቅ አለ አለችና ገልባ አየቻት 😂😂😂😂 ስታምሩ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ሀዩ

  • @Bzu632

    @Bzu632

    Жыл бұрын

    😁😁😁🙈

  • @mmoo6619
    @mmoo6619 Жыл бұрын

    ጉራጌ ፍቅር ነው❤❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын

    ማሻአላህ እህታች ንበሠላም ውለጂ በወሎልብሥአሸብርቃችኋል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Жыл бұрын

    እናቴ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ❤❤

  • @belchal2027
    @belchal2027 Жыл бұрын

    ለሚዬ ለንቺም ይወፍቅሽ የኔ አስታወይ የሰብሺውን አለህ የሰከልሽ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Жыл бұрын

    ማሻላ❤❤❤

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Жыл бұрын

    ምርጥ በተሰብ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @madina3096
    @madina3096 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ የሴት ጓደኛ ያማይወጣለት😣ኡፍፍ olin በጠፋኳን ጠፋሽ የሚለኝ የለም ወላሂ😥 ማነው ስምሽ እርጉዚቱ ጠፋብኝ እና ተድለሻል ከጓደኛም በላይ ናቸው😢 አላህ ይገልግልሽ❤😊

  • @user-pk3tl3ex5k

    @user-pk3tl3ex5k

    Жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ ነኝ 🥺🥺🥺ለጥቅም ብቻ ይቀርቡኛል ያ ጥቅም ሲያልቅ ይሸሹኛል ስሟ አዩ 😂😂😂

  • @UmYosefYouTube

    @UmYosefYouTube

    Жыл бұрын

    እኔም ማማየ ቅንቅናም ናቸዉ እንደዉም ትዳሬን ለማፍረስ ያላቸዉ ጥረት😢

  • @hadiyahmohammad7229

    @hadiyahmohammad7229

    Жыл бұрын

    እኔልሁንሺፍቃደኛከሆሺ እህት ነይልኚ

  • @sususu817

    @sususu817

    Жыл бұрын

    የኔ ውድ አብሽሪ እኔ አንድ አለችኝ ወላሂ ሞቼ ነው ምወዳት እኔ ጉራጌ ነኝ እሷ የወሎ ወላሂ በጣም ነው ምንዋደደው

  • @user-ku8ks8xb4t

    @user-ku8ks8xb4t

    Жыл бұрын

    ልክ እንደኔ አንዳንዴ እፈራለው የሆነነገር ቢደርስብኝ እንኳን እያልኩ ግን ፈጣሪ ይጠብቀን አይዞሽ❤

  • @MekdiFamily
    @MekdiFamily Жыл бұрын

    ውይ ስታምሩ

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 Жыл бұрын

    ሀገሬ ገብቸ ኡሚ እንድህ እምቀባብኝ ቀን ናፈቀኝ

  • @Tgyosi-dg7nl
    @Tgyosi-dg7nl Жыл бұрын

    ❤❤❤Wow tabrku igzaber baselma yagalglshi si wadachuu

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Жыл бұрын

    ማሻአላህመታደልነውበጓደኛ መታጀብ እኔ ስመጣ ቲንቢንአያለሁኢንሻአላህየሴቶችተምሳሌት

  • @azahelazahel4472
    @azahelazahel4472 Жыл бұрын

    Abo fodo wawu betamu des yber i love meskan

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Жыл бұрын

    ደስትላላቹ ጌታ ይድረሰልሽ

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Жыл бұрын

    እምዬ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @brookehaile2467
    @brookehaile2467 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @meyimunetubewareba4084
    @meyimunetubewareba40847 ай бұрын

    የቲብ አለሀ ሰልህ በልይሰጥሸ የአለ የረብ እንሸአለ እኔም ዱአ አረጊልሸለሁ💕

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Жыл бұрын

    Wowowo mashalaa congratulations 🤰🤰🤰💞💞💞🤱🤱🤱🤱🤱🤱💔

  • @kere6628
    @kere6628 Жыл бұрын

    እኔ በዚ ሙዚቀ እቢድ ነበርኩ የዘሬ አየርገዉነ እነ እወደችአለሁ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Жыл бұрын

    ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serklma4551
    @serklma4551 Жыл бұрын

    ነፂ በጣም ደስ የምትሉ ጎደኞች ናችሁ እኔም እንዴ አይኔ ብሌን የምሳሳላቸዉ 2 ጎደኞች አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Жыл бұрын

    ለሙይ የኔ ድብሽቡሽ ነፂዬ የኔ ልዩ ውድድድድድ

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ኬር ኬር እልልልልልልል

  • @user-um6gs8eb1b
    @user-um6gs8eb1b Жыл бұрын

    ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ ግን በጣም ደነገጥኩ ወሀሺት ፈሰሰኝ ስትል ❤😂

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤እመብርሀን በሰላም ታሳቅፍሽ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Жыл бұрын

    ባህላቹሁበጣምያምራልማሻአላህ ለሚበሳቅገደልሺኝ የልጁንመምጃ ማለቴመንገዱንአውቀሺዋል ልብሷንግልብኮነው😂😂😂😂

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    እማምላክ በሰላም ትፍታሽ❤

  • @sasamrimri8904
    @sasamrimri8904 Жыл бұрын

    Ambet basalm taftash❤❤❤❤

  • @user-uf8qr5hl2e
    @user-uf8qr5hl2e Жыл бұрын

    ወዮ♥♥♥♥

  • @konjitkonjit5562
    @konjitkonjit5562 Жыл бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉dingil mariyam beselam tegalagilish

  • @selamawit1475
    @selamawit1475 Жыл бұрын

    Nesi leyu eko nesh hulachunm tebareku

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Жыл бұрын

    Wow 😍

  • @hurutaa
    @hurutaa Жыл бұрын

    Wowwww❤❤❤❤❤❤💋💋🙏

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Жыл бұрын

    አሚን

  • @meazitube8567
    @meazitube8567 Жыл бұрын

    Yetebarek beteseb❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seraleteka2091
    @seraleteka209110 ай бұрын

    Wow❤❤❤

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 Жыл бұрын

    የኔ ውቦች❤❤

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 Жыл бұрын

    ማሜዬ የሁሉ እናት እኮ ኖት አላህ የለሚን የነፂን የሁሉንም ወግ ማረግ ያሳያቹ በነሱ ደስታ ስትደሰቱ ለማየት ያብቃን እርሶን ሳይ እቀናለዉ እናቴንም አስታዉሺ አለቅሳለው 😢 ሃዩ በሰላም ተገላገይልን ለሙሻ ሽንቅጥ ብለሻል የኔ ሸንቃጣ በጣም ነው የምወድሽ ከነፂ ግን አላስበልጥሽም 🙂😂😂🥰🥰

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Жыл бұрын

    ታምራላቹ አብሮስ ማሻአላህ

  • @mandaramabdara5987
    @mandaramabdara5987 Жыл бұрын

    ላሙ ተራወ ይደረሳቸ የኒ ማሮቸ❤❤❤❤

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 Жыл бұрын

    እርለምለምእመቤቴልጅትስትሽ❤❤😊

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Жыл бұрын

    በርቱ ይመቻችሁ በተለይ ለምለም ታድላችሁ ሀገራችሁ ላይ ናችሁ❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Жыл бұрын

    ዋው ስታምሩ❤❤❤❤ፍቅር ብተስብ

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Жыл бұрын

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Жыл бұрын

    እመብርሐን ትቅረብሽ ደስ ትላላቹ

  • @user-uf8qr5hl2e
    @user-uf8qr5hl2e Жыл бұрын

    ወዮ በደቅ ክክክክክ♥

  • @birtukaben
    @birtukaben Жыл бұрын

    ነፂየ ሥወዳችሑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 Жыл бұрын

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DgDf-po4cp
    @DgDf-po4cp Жыл бұрын

    Wow

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Жыл бұрын

    ማዘሯ አልቻሉም የእውነት ትክክለኛ የሰዶ ጉራጌ አጨፋፈር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Жыл бұрын

    ነፂዬ ለሙዬ ደርባባቹ ስወዳቹ ነብሰጡሩዋ እህታችን ኤልሳቤጥን የቀረበች እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ 🤲

  • @shansaj2825
    @shansaj2825 Жыл бұрын

    Amene

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Жыл бұрын

    ትደምቅማን እዝጌር የርዳና

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣በለው💃💃💃💃💃💃💃ያዝ እንግድህ

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 Жыл бұрын

    ለሙዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤ ታምራላቹህ

  • @shansaj2825
    @shansaj2825 Жыл бұрын

    Marami tmrshi

  • @uaedubai5529
    @uaedubai5529 Жыл бұрын

    ለሚእኮ ማዞጥዞጥ ሥወዲ የኔዲቡሽ

  • @helenyohannes9379
    @helenyohannes9379 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @yusriyenatelij
    @yusriyenatelij Жыл бұрын

    በቀጣይ የተንቢን እንጠብቃለን ኢንሻአላህ❤❤😊

  • @abdulbakijemal517
    @abdulbakijemal517 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ey7qu4ed3d
    @user-ey7qu4ed3d Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤AmenAmen

  • @aradashasoupia4135
    @aradashasoupia413511 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskifiqir6046
    @meskifiqir6046 Жыл бұрын

    Wooowwwww nets

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 Жыл бұрын

    💞💞💖💖💖💖💖💖

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 Жыл бұрын

    ☘️☘️☘️☘️☘️🍀🍀🍀🍀👑🤍🤍🤍🤍🤍🤍👑👑👑👑👑ameeen beselam tegelagey hayu

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Жыл бұрын

    ቀጮ ቶሎ አግቢና አርግዘሽ ልይሽ 🙈😂😂😂😂😂

  • @aragasharagash6364
    @aragasharagash6364 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢

Келесі