የተንቢ prank ተደረገች😂

Пікірлер: 1 000

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53353 ай бұрын

    ማነዉ እህትማማቾችን የሚወድ💜💗💘👌

  • @nmlkklkk

    @nmlkklkk

    3 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው የምወዳችው

  • @MEd595

    @MEd595

    3 ай бұрын

    ሙቢ ሳብስክራይብ እስከ ኣድርገልኝ ወንድሜ

  • @nmlkklkk

    @nmlkklkk

    3 ай бұрын

    ስላም ሙናይ❤❤

  • @user-jn6po6sb4h

    @user-jn6po6sb4h

    3 ай бұрын

    ❤❤😂😂😂😂

  • @madinachanel6313

    @madinachanel6313

    3 ай бұрын

    በስሙ ከፍተውነውኮ​@@MEd595

  • @HeluTube940
    @HeluTube9403 ай бұрын

    ለሙየ ፕራንክ አይመቻትም❤❤😂

  • @mwje1289

    @mwje1289

    3 ай бұрын

    ቁጥብ ጨዋ ናት ስራ እንጂ ፕራንክ አይመቻትም

  • @ZahraMohammed-pb8mk

    @ZahraMohammed-pb8mk

    3 ай бұрын

    እንዴት እንዳሣዘነችኝ

  • @mwje1289

    @mwje1289

    3 ай бұрын

    @@ZahraMohammed-pb8mk እኔስ ብቲዪ የኔ እናት አለቀሰች እኮ

  • @ZahraMohammed-pb8mk

    @ZahraMohammed-pb8mk

    3 ай бұрын

    አዎ የምር እኛ የመዳም ቅመሞች እኳን አልቅሰውና እንደውም እባችንአይናችን ላይ ነው የተቀመጠው ሀሀሀ

  • @LoveStMary

    @LoveStMary

    3 ай бұрын

    Antem libona yesteh. Tena yesteh be Hiwote sew le birr belo helenawn sishet anten new yayehut

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m3 ай бұрын

    ለሙን ፕራንክ አታድርጓት የምትሉ ስታሳዝን👍👈

  • @nvgtvx4136

    @nvgtvx4136

    3 ай бұрын

    እኔ👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋🌷🌷👍👍👍👍

  • @MEd595

    @MEd595

    3 ай бұрын

    ሳብስክራይብ እስከ ኣድርገልኝ

  • @ccu3907

    @ccu3907

    3 ай бұрын

    ትልቅ እህትሽ በጣም ደሥ ትለኛለች

  • @yttugyygttff5531

    @yttugyygttff5531

    3 ай бұрын

    👍👍👍

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    3 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክ

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j3 ай бұрын

    ነፁየ ሰርግሽን በቤተክርስቲያን በቁርባን አድርጊ የምትሉ ላይክ🙏🙏🙏👍👍👍

  • @tigist9632

    @tigist9632

    3 ай бұрын

    ተባረኪ❤❤

  • @user-ix9iy4di2p

    @user-ix9iy4di2p

    3 ай бұрын

    ተባረኪ❤

  • @workitye539

    @workitye539

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u

    @user-qi2np9wv2u

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @user-pe4ci7he4r
    @user-pe4ci7he4r3 ай бұрын

    11ነኝ ላይክ አረጉኝ ፈልጌዉነው😂❤❤❤ነፂየ እረታይ አታሥለቅሻት😂😂

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    ሰርግሽን ነው ምንጠብቀው ፋሲካ ሲፈታ አዲስ ነገር ይሄ ነው ሚመስሱኝ

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    3 ай бұрын

    እርጉዝ ናት😅ማአዶትም እርጉዝ ዘድሮ ቡታጅራ😂😂😂😂

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j3 ай бұрын

    ለሙዬ የምትወዱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ነፂ ሰግሽ ናፈቀኝ የኔ ወድ እህት❤❤🎉🎉

  • @neguGebre-dg1nx

    @neguGebre-dg1nx

    3 ай бұрын

    ደምርኝ የኔ ዉድ🙏❤

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f3 ай бұрын

    ነፂ እህትሽን አታስከፊያት በጣም የህዋ ናት በእናንት አተደራደርም እና እንዲህ አይነት ፕራንክ ሁለተኛ አታድርጊ እሷን ሁሌ ስፕራይዝ እንጂ የሚያስፈልጋት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @neguGebre-dg1nx

    @neguGebre-dg1nx

    3 ай бұрын

    ደምርኝ የኔ ዉድ❤

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @mimila1212
    @mimila12123 ай бұрын

    የኔ ውድ ለሙዬ አንቺን የወለደች እናት የተባረከች ናት❤❤የኔ ልዩ ምነው እንዳንቺ አይነት እህት ሰቶኝ ብሆን አምላክ😢😢

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    3 ай бұрын

    እህት የለሽም እዴ ❤❤❤

  • @sudansudan2790
    @sudansudan27903 ай бұрын

    ልክ ነሽ ለምለም , ለአንድ ቀን ሁካታ አምሰት መቶ ሺ አልበዛም 500ቶ ቀን ከማልቀሰ ዛሬ ታልቅሰ ተያት ለምሉ

  • @naomigetachew7214

    @naomigetachew7214

    3 ай бұрын

    Seregeco wochi eco bizu nw birr worket honal

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @adan1376
    @adan13763 ай бұрын

    ግን ወላሂ ለምለም ስታለቅስ ታሳዝነኝለች ለምን ነው ስታለቅስ አብሪየ አለቅሳለሁ😢😢የኔ እናት 😢

  • @hayathayat9273

    @hayathayat9273

    3 ай бұрын

    እንደኔ አላቃሻ ሁናነዉ ኧረ እሷ ትሻላለይ እኔ በማልቀስ አይን እሚሟሟ ቢሆን አልቆልኝ ነበር😢

  • @KamilaAli-fg5sr

    @KamilaAli-fg5sr

    3 ай бұрын

    ሌሽ ምታለቅሰዉ. ከሌክ ያለፈ ነዉ ይሄን ያህል አላረግልሽም ብላ ቆፈጠን አትልም

  • @hayathayat9273

    @hayathayat9273

    3 ай бұрын

    @@KamilaAli-fg5sr ዉነትሽን ነዉ ይሄ እንኳ እሚያስለቅስ አደለም ከካሜራ ፊትለፊት እንኳ እኔም እምባየ አይመጣም ግን ቶሎ ነዉ እሚከፍኝ እምባዬም ቅርብነዉ ጠንካራ ለመሆን እስኪ መላ ንገሩኝ

  • @KamilaAli-fg5sr

    @KamilaAli-fg5sr

    3 ай бұрын

    @@hayathayat9273 የብዙወችችን ባህሪ እኮ ነዉ ማማ. ለሙ ግን. የምሰራበት አደለም የከለከለቻት ልትማርበት አደለም የከለከለቻት. እምትበላዉ አጥታ አደለም የከለከለቻት እሷም የላት ሆኖ እህቴ ለእነዚህ ነገሮች ፈልጋ ማድረግ አልቻልኩም ብላ ብታለቅስ okግን. 96ሺ ሰጥሻለሁ. ቤሎ እኔ እከራያለሁ. ወጭ አታብዥ አለቻት አይ500ሺ ካልሰጠሽኝ አታናግሪኝ ሆ እኳን ላለቅስላት ጨምላቃ ብየ ትቻት ነዉ ምሄደዉ. So. እሚያስለቅሳት አልነበረም. ጥጋበኙት ብላ ቆጣ ኮስተር ትላለች ብየ ነበር የጠበኩት

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @yodittedese7962
    @yodittedese79623 ай бұрын

    ምን አይነት የተባረክሸ እህት እናትየሆንሸነሸ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ እረፍ የምትይበት ትዳረ ኑሮይሰጥሸ ለሙ

  • @heyewatnegymeskanlegheyewatneg
    @heyewatnegymeskanlegheyewatneg3 ай бұрын

    😂😂😂ለሚዬ የኔ ቆንጆ የኔ ሴት በጣም እኮነው ምወድሽ

  • @afiyatube6273
    @afiyatube62733 ай бұрын

    ማነው እንዴን እህትማሞችን ያምውድ 👍👍👍👍👍

  • @userenter2635
    @userenter26353 ай бұрын

    እዚሁ እዳታፈነዳኝ ፈራሁ😂😂😂ለሚ ምርጥ እና ቆፍጣና ቆራጥ ሴትናት እኮ የእውነት ስወዳት❤ ትንሺነው 600ሺ😂

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku3 ай бұрын

    የኔ ማር ለምለም ስወድሽ። አይዞሽ አታስከፋት።

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube3 ай бұрын

    ኧረ የመዳም ንግስቶች❤እኔንም አበረታቱኝ 😢😢አያስከፍልም

  • @MesiTube-tc9oo

    @MesiTube-tc9oo

    3 ай бұрын

    Inm lamiye agexaye iko

  • @feker122

    @feker122

    3 ай бұрын

    ነይ ቤተሰብ እንሁን

  • @tueb3879

    @tueb3879

    3 ай бұрын

    ነይእንደማመር​@@feker122

  • @Zehara9

    @Zehara9

    3 ай бұрын

    ፍቅርየ ደምሪኝ

  • @mekdi542

    @mekdi542

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp3 ай бұрын

    የኔ ውድ 😂ለሙ ሁለተኛ እናት ነሽ😢ነፂዬዬ ፕራክ እዳታረጉዎት አይመቻትም ከስራ ውጭ ሐሙን😂😂❤❤❤❤ስወዳቹ😢😢

  • @zehara53o
    @zehara53o3 ай бұрын

    ሲወዳችሁ እኮ ለሙዬ የኔ ቆፍጣና የኔ ጀግና ታታሪ ❤❤❤❤❤

  • @medinamohmmde5756
    @medinamohmmde57563 ай бұрын

    በናትሽ ነፅ ከባድ ፖራንክ አታረጊያት ሆደ ባሻ ነች ደሞ ፕራንክ አይመቻትም ለሙሙ ምረጥ እህት ነሽ ሺ አመት ኑሪለቸው

  • @neguGebre-dg1nx

    @neguGebre-dg1nx

    3 ай бұрын

    ደምርኝ🙏❤

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @elza253
    @elza2533 ай бұрын

    ወይኔ ለሙ ምን አባቴ ልሀንልሽ ? አንቺ አሁን እህት ብቻ ነሽ? ነጺ በጣም እድለኛ ነሽ

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube3 ай бұрын

    ለሙ የዉት ከልቧ ሠዉነች በጣም ጠካራ የህትነት ጥግ ዋዉዉዉ ጠካራ ሆና ለሌላ ምሳሌ የሆነች ጄግና

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube13333 ай бұрын

    በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ለሙዬ የኔ የዋህ ስታሳዝኚ እደኔ ነሽ ቶሎ እባ ይቀድምሻል በጣም ነው ምወዳቹ

  • @cbmksa7389
    @cbmksa73893 ай бұрын

    Ede Netse betam chakagn nesh endih hon titeshat wadet zijemer prank yemiderag sew Lay

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel43233 ай бұрын

    የኔ ወዶች 💋💋💋💋እባካችህ ያች መልካም ተብየ ምኮራት ወሽትዋን ታቁምልን😂😂😂😂

  • @misrach2350
    @misrach23503 ай бұрын

    እንደት ነሽ ነፂ ጠፍተሻል እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ማሮች ❤❤❤❤

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen69363 ай бұрын

    ደስ ታዉ እጥፉ ድርብ ያድርግልሽ ነፂዬ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    ትክክል ነሽ ለምለም ፕራንክም ቢሆን አግባብ አይደለም

  • @user-ei2lo2qs8p
    @user-ei2lo2qs8p3 ай бұрын

    አረ ነጺ ለሚ ስታለቅስ ማየት አልፈልግም አታስለቅሷት በማርያም😢😢 የቤተሰብ ሀላፊነት አለባት❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p3 ай бұрын

    😂😂😂ለሙዬየኔውድአንች ጀተል በይ ቆፍጠን በይ እኔእራሱ ልቀጠቅጥሽነው😂😂😂 መጨረሻላይአስለቀስችኝ😢

  • @bitybity4949
    @bitybity49493 ай бұрын

    የህትነት ጥግ ለሙዬ ትለያለሽ ምክርሽ ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    3 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg3 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው ማደቅሽ ነፂ እዩኝ እዩኝ ማትል ሴት በጣም ነው ምወደው ሰረግሽም ስራትና ደቡ በጠበቀ በጉራጌ ስራትና ደባችን እደምታከብሪ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤

  • @alemzertube4322
    @alemzertube43223 ай бұрын

    ነጺዬ ግፍሽ ግን ውይ ስወዳችሁ ተይ ለምለምን ፕራንክ አታድሪጊያት የእኔ ቢጤ እንባዋን አታፍሺባት ነጺ አደራ ሰርጉ በቤተክርስቲያን እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @user-kw3hy5ch6f
    @user-kw3hy5ch6f3 ай бұрын

    ኢሄ መግስትነዉ አለለችም አይ ለምለምዬዬይ ሰወደሽ ኡኮ ነፆዬ አታሰከፍያት ለሚዬን ስተለቅስ ታሰዝነኘለች ወለሂ😥😥😥😥❤

  • @sameraa6631
    @sameraa66313 ай бұрын

    ይህን የምታነቡ የሥደት እህት ወዲሞቼ አላህ የማታ እጀራ ይወፍቀን

  • @berobero3434

    @berobero3434

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @feker122

    @feker122

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dx5kf7hf6l

    @user-dx5kf7hf6l

    3 ай бұрын

    ❤❤እሚን

  • @workitye539

    @workitye539

    3 ай бұрын

    አሜን ❤❤

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m3 ай бұрын

    ወላሂ እኔም አለቀስኩ የኔ ማር የተቢ ማር ነሽኮ ጠላትሽ ያልቅስ

  • @KdistAmare
    @KdistAmare3 ай бұрын

    ነፂ ሰታገቢ በቁርባን እህቴ❤❤❤

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    3 ай бұрын

    በተክሊሊም ሊሆን ይችላል ልጂቱ ጨዋ ነች ግን እደሚመስለኝ ነው አላአህ ያቃል በተረፈ😅😅😅

  • @Ethio531

    @Ethio531

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @fateiyahamza6072

    @fateiyahamza6072

    3 ай бұрын

    ​@@sn-jn3eg😂😂 አንች ኬት ታዉቂዉና

  • @FjRu-ci5bm

    @FjRu-ci5bm

    3 ай бұрын

    😁😁​@@sn-jn3eg

  • @Selam-tu4tj

    @Selam-tu4tj

    3 ай бұрын

    ​​@@sn-jn3eg ትክሊል እና ቁርባን ልዩነት አለው ሞስሎሽ ነው😅 ቁርባን ነው ሚበልጠው እገዚአብሔር ይመስገን ቤተ ክርስትያናችን ፅድት አድርጋ ትድረን አለች😊

  • @user-jz4lt8td1z
    @user-jz4lt8td1z3 ай бұрын

    ምስክን ለምለም አሳለቀችን አራ እዬን ፕራክ ከአለም ያጥፈው ያምንትሉ

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኘ

  • @tbaheru
    @tbaheru3 ай бұрын

    የኔ ውድ እኳን ደስ አለሽ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw3 ай бұрын

    የኔውዶች ውድድድድ ለሙተ ነፂየ ❤❤❤ማነው እደኔ የነፂን ሰርግ የሚጠብቅ❤

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z3 ай бұрын

    እህታሙች ስታስቅኑ የኔ ውዱች❤❤

  • @neguGebre-dg1nx

    @neguGebre-dg1nx

    3 ай бұрын

    ደምርኝ የኔ ዉድ❤❤

  • @yordanosArusie
    @yordanosArusie3 ай бұрын

    ጎበዝ ለሚየ ምርጥየ ኮነሽ

  • @alemhabte2402

    @alemhabte2402

    3 ай бұрын

    👌👌👌

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ3 ай бұрын

    ነፂዬ እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ውቦች ❤ለሚዬን ስታለቅስ ማየት😢

  • @MdAlley-rc2us
    @MdAlley-rc2usАй бұрын

    በጣም እምታስቀኑት ውዶቼ ደሞ አታስለቅሻት ነፂዬ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse85083 ай бұрын

    አይ ለሙዬ ቆፍጠን እኮ ያለች ናት ስወድሽ ለሙ ❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy1773 ай бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @user-dr2wc1im8d

    @user-dr2wc1im8d

    3 ай бұрын

    የኔ ዉድ ❤አሜን (3)

  • @user-tr5tw1yq3e

    @user-tr5tw1yq3e

    3 ай бұрын

    አሚንንንን እህትነት

  • @alemitumarkos8022

    @alemitumarkos8022

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን እህቴ❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw

    @AuufYgcc-hk4vw

    3 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-ju4oz7gp5c

    @user-ju4oz7gp5c

    3 ай бұрын

    አሜን❤

  • @yordanoslove7551
    @yordanoslove75513 ай бұрын

    የምር ለምለም የኔ ጠካራ የኔ መልካም አታስለቅሻት የምር በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ❤

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w3 ай бұрын

    ሲያሰቀኑ ታላቅና ታናሽ ስወዳቸው ማርያምን የኔ ምርጦች 🥰🥰

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ 10:18

  • @Helutube-o7k
    @Helutube-o7k3 ай бұрын

    Lemuye yene enat andegna eko nesh anchi❤

  • @Rabiia6643
    @Rabiia66433 ай бұрын

    አረ በአላህ ለሙን አታስለቅሷት ካላትኮ ቀንሳ የምትሰጥ ልጅ ናት😢😢😢

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ውዴ ደሚሪኝ

  • @Rabiia6643

    @Rabiia6643

    3 ай бұрын

    @@HASENTUBEሀሰን እሺ ደምሬሻለሁ አችም ደምሪኝ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat86032 ай бұрын

    ክክክክክክይህ መግስት እኮነው ሁሉን ነገርእየሰራያሳያል ለሚእየ በሳቅም በለቅሶም ገደልሺኝ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane713 ай бұрын

    እዴት እደምታሳዝነኛ ቦቅባቃ የኔ እናት አለቀሰች

  • @user-tw5od1pt8n
    @user-tw5od1pt8n3 ай бұрын

    ጀተል በይ አይ ለሙ❤❤

  • @tube3507
    @tube35073 ай бұрын

    😂😂😂😂አረገሽ ዴ አላለችም😅😅😅 ወይ ለሙ በይ ነፂ ፕራንክ አልወድም ብላለች ኮ ተይ ተይ አታሥለቅሻት ለራሧ ስራው ይበቃታል የሚያደክማት

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw38043 ай бұрын

    የኔ እናት ለምለምዬ አታልቅሽ ታናሽ ታናሽ ጨካኝ ወይኔ አኔም አለቀስኩ ካቺ ጋራ ታላቅ እህት መለት እናት ናት አይዞሽ ለሚዬ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samritube645
    @samritube6453 ай бұрын

    *ውይ ነጺ ተንኮለኛ ነሽ አይ ለምለም የዋህ እኮ ነች ነጺ እመብርሀን ያማረ የሰመረ ትዳር እንድሰጥሽ እመኛለሁ የኔ መልካም ልበቀና*

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube32893 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ስታምሩ ለምለምና ነጺ ስውዳችው በርቱልኝ 100kአስገቧት ነጺ ለምለምን የምትውዷችው በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ ውድ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall8533 ай бұрын

    ወይኔ ይሄ መንግስት ነው 10 እየሰራው የምያሳየው አላለች የትንቢ😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @user-xl3fe4sj9n

    @user-xl3fe4sj9n

    3 ай бұрын

    ከከከከከ

  • @AbdulRahman-cq5kk
    @AbdulRahman-cq5kk3 ай бұрын

    Maashaallaa tabaraakaallaa ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd2 ай бұрын

    ወይኔ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @halehale7257
    @halehale72573 ай бұрын

    አይ ለምየ ይህ መንግስት አላለችም ወላሂ ጎበዝ እኮ ነሽ ለሚ

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @halehale7257

    @halehale7257

    3 ай бұрын

    @@HASENTUBEሀሰን እሺ

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on3 ай бұрын

    ለትርኪ ምርኪኖ😂😂ለሙ እኮ😂❤❤❤

  • @user-ko7ev4gn7v
    @user-ko7ev4gn7v3 ай бұрын

    ውይ ስታምሩ እነተን ሳይ እህት ያምርኛል ግን እህት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @HamelmalTesfaye

    @HamelmalTesfaye

    3 ай бұрын

    እኔም የለኝም እህቴ

  • @alemhabte2402
    @alemhabte24023 ай бұрын

    Lemyey konjo gbeze berte 👌👍❤️

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia3 ай бұрын

    አይ ለሙዬ ይሄመግስትኮነው ብዙ ነገር እያሳየ. አለች😂😂😂እውነት ነው

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @tsegaar4854

    @tsegaar4854

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt3 ай бұрын

    😂 አይ እህትነት ቆፍጠን በይ ጀንተል በይ ዘና በይ አረ ምኑ ቅጡ በተለይ ታላቅ መሆን አቤት ሲያስደስት ነፂየ ተድለሻል 😂😂😂😂 ለሙ ትለያለሽ ❤❤🎉🎉🎉

  • @XjxXxj

    @XjxXxj

    3 ай бұрын

    😂😂😂❤

  • @hanateshome9976
    @hanateshome99763 ай бұрын

    After belu atasleqswat enen lemuye enem aleqeskug abresh yene enat ye white lik nesh nurilig tebarekilig

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n3 ай бұрын

    ለሙየ የኔ ቆጀ የኔ ድቡሸ የኔ ሆደ ባሻ ❤❤❤❤❤ ትለያለሽኮ

  • @user-gd3rw1qe8b
    @user-gd3rw1qe8b3 ай бұрын

    😂ኔ ራሱ ልቀጠቀጥሽ አድሁለት እየቃጣኝ ነው አላለችም እህ😂

  • @user-Weynua
    @user-Weynua3 ай бұрын

    ለሙዬ የኔ አስተዋይ እህቴ ብትሆኚ ብዬ ተመኘሁ❤❤❤ነፂ ግን ተይ ለሙዬን አታናጂብኝ😕😕

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy3 ай бұрын

    😂😂የኔ ቆንጆ ለሙየ❤❤

  • @aminatabdu1094
    @aminatabdu10943 ай бұрын

    የኔማር ጎበዝ ወላሂ

  • @nawal5119
    @nawal51193 ай бұрын

    እንደምትቀረፅ እያወቀች ፕራንክ አለ የፂ 😅😅

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret33853 ай бұрын

    የተንቢ እንደው የሁሉም ኢትዮጰያዊ እህት ብትሆኚ ጀንተል እና ቆፍጠን ያለ ቤተሰብ ይኖረው ነበር የእኔ ምስኪን❤❤❤

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub76263 ай бұрын

    የኔ ውድ ነፂዬ❤ለሙዬ የኔ ኮስታራ❤

  • @KdistAmare
    @KdistAmare3 ай бұрын

    ለሙየ የኔዉድ ሰወዳት❤❤❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk3 ай бұрын

    ያአክስት አጎት እህት ወድም ተሰብስባችሁ አታቃጥሏት ባካችሁ ምስኪን የሰውን ቅስም እየሰበሩ ፕራክ ማለት ምድነው 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o3 ай бұрын

    ተው ለሙን አተስለቅሱ እደሷ አይነት እህት አይገኝም ምነው የኔ እህት በሆነች ለሙ ጠካራ ሴት

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate97103 ай бұрын

    የኔ ቅመም ነፅዬ ❤❤❤

  • @SelamSalama
    @SelamSalama3 ай бұрын

    የኔ ማሮች❤❤❤

  • @trr1069
    @trr10693 ай бұрын

    እሄ መንግስት ነዉ ብልጪልጪ ነገር እያሰራ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ud3rh1yv9o

    @user-ud3rh1yv9o

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h3 ай бұрын

    ነፂ ታላቅሽ አታስለቅሻት ተይ ታላቅ እህት እናት ናት😢ወላሂ ስታለቅስ እኔም አለቀስኩኝ😭

  • @BhnB-rg4vu

    @BhnB-rg4vu

    3 ай бұрын

    እኔምም😢😢😢

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ ውዴ

  • @hunamamaye6748
    @hunamamaye67483 ай бұрын

    እረዬትምግግፍ አለው አቃጥለሽ ልትደፉትነው በድንጋፆ ትንሻ ደረቅነች ልሙዬቧህነች

  • @hayat2583
    @hayat25833 ай бұрын

    የኔ ውድቅ ስውዴችሁ አላህ ይጠብቅች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm3 ай бұрын

    ነፂ በእመብርሀን ለሙን ፕራክ አታርጊብን ለሙ እኮ የዋህ ነች ለናተ ያለሆነችው የለም

  • @fatmah1744
    @fatmah17443 ай бұрын

    ይሄ ፕራክ አድ ቀን ትልቅ ሚስጥር ባልዘርገፍት🤣🤣🤣እደት አችስ ሱቅ አለሽ አደል እደ እደት 50000ሺ ታጫለሽ😅

  • @eexx3730

    @eexx3730

    3 ай бұрын

    ቢኑረትም እስራላይ ይዉላል እኮ

  • @sekinatube5180
    @sekinatube51802 ай бұрын

    ሰላም ነጽዬ ተናፍቀሻል እንዴት ናቹልኝ ስወዳቹ❤❤🎉🎉

  • @fahedali632
    @fahedali6323 ай бұрын

    ማሻአላህስታምሩእኮ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yc5qv5sf7s
    @user-yc5qv5sf7s3 ай бұрын

    ሰርግነዉአድሱነገር ነፂየ

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ 12:38

  • @ELHAM-gw6fe
    @ELHAM-gw6fe3 ай бұрын

    ጀንተል በይ ስታስቂኝ ለሚ ግን ፕራንክ አትችልም😂😂😂

  • @user-fl5dw2oe9c
    @user-fl5dw2oe9c3 ай бұрын

    ወይይይ የኔ ውድ አስለቀሺኝ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy3 ай бұрын

    ነፂዬ ውይ ለሙዬን ተያት በናትሽ ፕራንክ አታድርጌያት ስታሳዝን

  • @Enen550
    @Enen5503 ай бұрын

    ይሄ መግስት እኮ ነው አስር ነገር እየሰራ ያሳያል 😂😂ሚስኪን ለሙ

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa71033 ай бұрын

    ኧይ ለሙ ስታይኝ ባንክ እመስልሽለሁ አላላችም ለሙ ልክ ነሽ ጠንቃቃ ሴት ነሽ ❤❤❤

  • @HASENTUBEሀሰን

    @HASENTUBEሀሰን

    3 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek10003 ай бұрын

    ነፂ ታድላቹ ምርጥ እህት ነዉ ያላቹ የምር

  • @louatlouat8603
    @louatlouat86032 ай бұрын

    የኔውድ ለሚእየ ቃልጊይ አልገም የኔ የሴት ጀግና ታላቅ እህት ሳይሆን ታልቅወድም ነው እምትመስለው ቆፍጠን አባሎዋ. የስራሰው. ደሞ ሆደባሻ እደኔ እባሽ ቅርብ😢😢😢❤❤

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ከሰርጉ በፊት

  • @destateferaa2626
    @destateferaa26263 ай бұрын

    Siwedachu eko❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitiktube7214
    @mitiktube72143 ай бұрын

    ለምለም የኔ ቆንጀ በጣም አሳዝነችኝ ማርያምን የመጀመሪያ ልጅ መሆን እኮ እናት መሆን እኮ ነው የኔ ሚስኪን ለምለምዬ ❤

  • @destakiyaa6390
    @destakiyaa63903 ай бұрын

    Saregeshee Eyaadarasee nawu masalagne ❤❤❤😂😂

Келесі