ሁላችሁም አመሰግናለሁ ያልጠበኩት ነገር ነው

Пікірлер: 415

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 Жыл бұрын

    እንኳን ተወለድሽልኝ

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Жыл бұрын

    ማነው እድኔ ይህን ቤተስብ የሚውድ በላይክ❤

  • @zaibagetahunmollaw4508

    @zaibagetahunmollaw4508

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    Жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርከኩሸ ወዴ

  • @lebabalebaba4889

    @lebabalebaba4889

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    9 ай бұрын

    እኔኔኔኔኔኔ

  • @rabia5381

    @rabia5381

    5 ай бұрын

  • @user-fh6oj2qo8m
    @user-fh6oj2qo8m Жыл бұрын

    መታደል ነው በወድሞችሽ እዲህ መሆን እኳን ቸወለድሽ ነፂየ🥰❤

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Жыл бұрын

    ማሻላነፄየ ሺአመትኑሪ እህታችን እኛም በስደትያለን ስደተኞችሀገራችንገብትን የምንደሳያርገን

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Жыл бұрын

    መልካም ልደት ይሁንልሽ ነፅየ ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Жыл бұрын

    አሜን ሃሌሉያ 😂😂😂አረ የዚህ ቤተሰቦች ፍቅር የተለየ ነው❤ አብራችሁ አርጁ አይለያችሁ😍🥰😘

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    Жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ጀመርኝ ደመርኩሸ ወዲ

  • @bnnmnyhhffu1124

    @bnnmnyhhffu1124

    10 ай бұрын

    😂ጉ😂😂😂😂😂😂

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Жыл бұрын

    እፍ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ሰላምችሁ ይብዛ❤

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Жыл бұрын

    ካለው ሁሉም ለእህት ለወዱሙ መልካም ነው ፍቅር ይኖራል ማገኘት ደጉ

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын

    እኮን ደና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤ነጺ የኔ ጀግና እኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉 ቀሪ ዘመንሽን በደስታ በጤና በፍቅር ኑሪበት የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @user-gz1pq7xy3r
    @user-gz1pq7xy3r Жыл бұрын

    ነጺዬ እንኳን ታወለድች የኔ ጃግኖች ክፍ አይንካቹ👍👍👍👍💞💞💞💞💞👏👏👏👏

  • @user-tg5jn9fy9c
    @user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын

    ነጺ እኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @zehara5
    @zehara5 Жыл бұрын

    ዋውውው ምርጥ ቤተሰቦች ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን የጨምርላችሁ አይለያችሁ የእውነት ደስ የምትሉ❤❤❤

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Жыл бұрын

    ነፂዬ የኔ ጎበዝ፣ እንኳን ተወለድሽ❤ቤተሰብሽም ፍቅር የሆኑ ናቸው❤❤❤❤

  • @user-hr6lm6ll8z
    @user-hr6lm6ll8z Жыл бұрын

    ነፂዬ እንኳን ደስ ያለሽ ያስደሰቱሽንም ፈጣሪ ያስደስታቸው አኔቺም ቤተሰቦችሽም በውነት መልካም ናችሁ በዚሁ ቀጥሉበት መልካምነታችሁን

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Жыл бұрын

    ነፂዬ እንኳን ተዎለድሽ ነፍ አመት ኑሪ አቤት ደስ ስትሉ ❤❤👍👍👍🎉🎉🎉

  • @busyline5298
    @busyline5298 Жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽ ነፅዬ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Жыл бұрын

    እንኳንደስአለሽየናተንቤተሠብእንዴትእንደምወዳቸው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Жыл бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    2 ай бұрын

    ,ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤🥀🥀🥀

  • @HyYu-vl3vm

    @HyYu-vl3vm

    11 күн бұрын

    ሳህየኔውድ

  • @ferfer4745
    @ferfer4745 Жыл бұрын

    መልካም ልድት ነፂዬ ለወድፊቱ ጥንቃቄ በአንድ ማንኪያ ለሁሉም አይጉርሰም

  • @user-ff4qz3ef2o
    @user-ff4qz3ef2o Жыл бұрын

    Andi qan inde miagenyachum minyotenawu. ❤❤❤ baxam wodechuw alowu yetabi nasiye ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ayumedia-2578
    @ayumedia-2578 Жыл бұрын

    ነፅዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት የኔ ማር

  • @alemshwafra
    @alemshwafra Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ነፅየ ስወድሽ አንደኛውን ልጀን ትመስሊኛለሽ እርጋታሽ እንኳን ተወለድሽ

  • @amhara74
    @amhara74 Жыл бұрын

    ነፂዬ እንኳን ተወለድሽ🎂ለሚ ምርጥ እህት❤❤❤❤❤

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Жыл бұрын

    ለሙ ሥጦታ ስትሰጪ እኮ ትለያለሽ ብዙ ግዜ ወርቅ ትሰጫለሽ የኔ ውድ እህት ባይኖረኝም እናተን ሳይ ደስይለኛል ኤፍሬም ግን ቱ 😂

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Жыл бұрын

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ነፂየ 🎉🎉🎉🎉🎉 ለሚየ የእኔ ውድ❤❤❤

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Жыл бұрын

    ነፂ የኔሳቂታ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ❤

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h Жыл бұрын

    ማሻ አላህ እህቶቸን ወንድሞቸን በጣም ስለምወድ ደሣለኝ አይለያችሁ ታምራላችሁ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    ነፂዬ የኔዉድ እንኮን ተወለድሽ❤❤❤❤

  • @nejatyewereeluwa552
    @nejatyewereeluwa552 Жыл бұрын

    ዋዉ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች መልካም ልደት ነፂ❤❤❤

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 Жыл бұрын

    መልካም ልደት🎉🎊🎉🎂🥂🍾❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Жыл бұрын

    የለሚ ንግግር አሰለቀሰኝ እኔም አንድ እህት ናት ያለችኝ አላህ በሰላም ያገናኘን 😢 ነፂየ እኮን ተወለድሸ ፍቅር ቤተሰብ ❤❤😍

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 Жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች ነፂን 100k እናስገባት መበረታታት ያለባት ጠካራ እህታችን ነች መልካም ልደት ነፂ🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiRak-bz3fc

    @DubaiRak-bz3fc

    6 ай бұрын

    እኔንም ሠብሥክራይብአርጉንክመዳምቤትአዉጡእ

  • @hryhdhd2326
    @hryhdhd2326 Жыл бұрын

    በወድም መታጄብ እዴት ደስ ይላል ባአላህ😊❤

  • @user-xe3dq4po8r
    @user-xe3dq4po8r Жыл бұрын

    Masha allah .yetnbit kentem enat eko nesh bentesh 2 gerams ye gabecha kelbet sent new

  • @brktiteshome2213
    @brktiteshome22135 ай бұрын

    ነፂ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉ወይኔ ለሚ አብሽሪ መጨረሻ ላይ ተጫወተብሽ ማርያምን አልቻልኩም❤❤

  • @tarytary495
    @tarytary495 Жыл бұрын

    ነፂዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት❤❤

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube672111 ай бұрын

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo heduu Namaati tolaa Happy Birthday 🎈🎂 Nesiye

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын

    ነፂዬ የኔ ዉድ እንኳን ተወለድሽ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍨🍨🍨🍨🍨🍬🍬🍬😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Жыл бұрын

    የኔ ውድ እኳን ተወለድሽ ነፂ

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    ዋው ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏❤ነፂ እንኳን ተወለድሽ

  • @uaeuae2968
    @uaeuae2968 Жыл бұрын

    yene wde yene maleke malkem HBD 🎉🎉🎉betam des metilu betseb nachu

  • @user-ff4qz3ef2o
    @user-ff4qz3ef2o Жыл бұрын

    Wow❤❤❤❤❤ malkam lideti wude ere Bager yalachuw bezerinyat sawun yemitabalu soboch kezi timaralachu itophiyya ye ale hizbi befiqir iyinorenawu be andi sahan lay saw hulu iyagorosechi nawu 😢 desi aylim woyi ene indezi lijochi ukan itophiiyyaa honachuliny baxam adeqachu alowu kibaruliny❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanee9404
    @birhanee940410 ай бұрын

    Happy birthday 🎁🎂🎂 congratulations marey 💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp Жыл бұрын

    እረውይ ደስ ስትል መልካሙን ላች ነፂ❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Жыл бұрын

    መልካም ልደት ነፂ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinetzenit2667
    @zinetzenit2667 Жыл бұрын

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ስቱሉ

  • @user-nn1if7ze2y
    @user-nn1if7ze2y Жыл бұрын

    ዋዉዉ እነዚ ቤተሰብ ስወዳቸዉ የኔ ማሮች ስታምሩ❤❤❤

  • @mynamesl2542
    @mynamesl254211 ай бұрын

    ኣየ 🇪🇹በኣንድ ማንካ የሀ ሁሉ ሰው ደስ ይላል እኛ የመዳም ቅመሞች ለኣንድ ሰው (2/3ማንካ እያሉ ሰለቸኝ ብቻ ኣይዛቹ ውዶችየ 😢ነፅየ ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ ብያሎሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xg6jb6rs3s
    @user-xg6jb6rs3s Жыл бұрын

    ነፂዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ መልካም ቤተሰብ ስታምሩ❤

  • @demadema1028
    @demadema10286 ай бұрын

    አይለያቹህ❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Жыл бұрын

    ነፂዬ እንኳን ተወለድሽ ፍቅራችሁ ግን ሲያስቀና

  • @lomilomi9211
    @lomilomi9211 Жыл бұрын

    Happy birthday to you netsiye

  • @meseretayash335
    @meseretayash3355 ай бұрын

    ስታምሩ ማርያምን አንድ ቀን ፈጣሪ ከፈቀደ ባያቹ ❤❤❤❤

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee76458 күн бұрын

    ነፂዬ እንኳን ተወለድሸ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Жыл бұрын

    የኔውዶች አይለያችሁ የኔማሮች❤❤❤❤

  • @leratub6791
    @leratub6791 Жыл бұрын

    አይለያቹ ሁሌም በደስተ በጤና ኑሩልን

  • @metasbiyanega6959
    @metasbiyanega6959 Жыл бұрын

    Happy birthday netya

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል ፍቅራቹ ይብዛ

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын

    እህት ነፃዬ እንካን ተወለድሽልን እንታለም ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw5 ай бұрын

    የኔ እው ነፂየ ❤❤ስወዳችሁኮ

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይብርክሽ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 Жыл бұрын

    Happy birthday yene konjo 🎉❤🎂❤🎉 l love you so much ❤❤❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ ኑሩልኝ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын

    ነፂዬ... እንኩዋን ተወለድሽ... መልካም ልደት... ዘመንሽ .. ጤናሽ.. እድሜሽ... እንደምድር አሽዋ ያብዛልሽ.. እህት..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🥰🔥🎂

  • @mandaramabdara5987

    @mandaramabdara5987

    Жыл бұрын

    ንፄ መልክም ልደት❤❤❤❤❤

  • @RealmeCy-pn6if

    @RealmeCy-pn6if

    Жыл бұрын

    ​@@mandaramabdara5987 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    Жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ መልካም ለራሰ ነው

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w Жыл бұрын

    ሲያምሩ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ❤

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ የተንቢ እናታቹ ነዉ ምመስለዉ

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын

    ነፂ መልካም ልደት የኔ መልካም 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-qg6ri6wz3w
    @user-qg6ri6wz3w Жыл бұрын

    ነፂ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ የኔ ጀግኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Жыл бұрын

    ግን ደሥ ትላላቹ አላህ አይለያቹ እህት ወንድሞቼ

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥቻሁ ❤❤❤❤❤❤❤ጥሩ ቤተሰብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaHagere-yl1hq
    @EthiopiaHagere-yl1hq Жыл бұрын

    የኔ ሩሩዎች ማርያምን ስወዳችሁ ❤️❤️❤️🥰

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Жыл бұрын

    የኔ አዝግ እንኳን ተወለድሽልኝ❤

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Жыл бұрын

    ነፂዬ እህቴ ተደራራቢው የብፌው ስሀን ስንት ነው ንገሪኝ ውዴ ❤❤❤

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze Жыл бұрын

    መልካምልደትነፂዬ

  • @Nahleh-wo7qf
    @Nahleh-wo7qf Жыл бұрын

    Happy birthday.nestye🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fullana8232
    @fullana8232 Жыл бұрын

    መልካም ልድት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Жыл бұрын

    ኤጭ እኔ ኬክ ሲቀባቡት ይዘጋኛል ነፂዬዋ በርቺ❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Жыл бұрын

    በጣም ደስስስ ሲል የምር እኛ ኢትዮጵያን ፍቅራችን በአንድ ሹካ መቶ ሰው ቢበላ የማይፀየፍ ፍቅር የሆነ ማህበረሰብ የማዳም ቅመሞች መቼስ እናውቀዋለን እዚ ያለውን አይደል እንዴ አዎ በሉአ

  • @user-op4mt4tm8f

    @user-op4mt4tm8f

    Жыл бұрын

    አወ

  • @aynalemgadesha

    @aynalemgadesha

    Жыл бұрын

    @@user-op4mt4tm8f የኔ ውድ 🙏🙏🙏

  • @21MarYam

    @21MarYam

    Жыл бұрын

    ኪኪኪ

  • @yese7783

    @yese7783

    11 ай бұрын

    ​@@21MarYamእኔሰሀኔንይዤ ወደክፍሌ 😂

  • @djdhsh2721
    @djdhsh272110 ай бұрын

    ስታምሩ እኮ በስምአም ምረጥ ቤተሰብ ናቺሁ ከስደት መልስ እመጣለሁ እናተጋረ የምረ ነፂ ለሚ የኔ እቆዎቺ❤❤❤ ስወዳቺሁ

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын

    እንኳን ተውለድሽ ነፂዬ ፀባይ ሰናይ 🎉❤❤❤

  • @sarasisay7472
    @sarasisay7472 Жыл бұрын

    ነፂ እንኳን ተወለድሽ🎉🎉happy birtheday yene konjo🎉🎉🎉❤❤

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ለሙ ማርኬ ኬኩን ሲያነሳበት ያየችው አስተያየት ልክ እንደህፃን ልጂ😂😂😂😂😂😂 የኔ የዋህ ስወድሽ

  • @ferafera850

    @ferafera850

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-vr5dx2nq3o
    @user-vr5dx2nq3o5 ай бұрын

    Yane marrrrr ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Жыл бұрын

    መልካም ልደት ነጺዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 Жыл бұрын

    እንኳን ተወለድሽ ነጲ❤❤❤❤

  • @balqius
    @balqius Жыл бұрын

    እደት እደምታስቀኑ ታድለሽጥሩ እህትና ወድምአለሺ ነፂ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Жыл бұрын

    መልካም ልደት በጣምነው የምታሩት ለሙይሁሉም ያንቺውጤትነው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Жыл бұрын

    እንኳን ተወለሸ ነፃዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Жыл бұрын

    ወይኔ ደሰ ስትል በእግዚአብሔር እፍፍፍፍፍፍ እኔም ከእህቶች ጋር እንደዚህ የምሆነበት ቀን ናፈቀኝ 😢 ሰታምራ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @userenter2635
    @userenter2635 Жыл бұрын

    ነፂ እንካን ተወለድሺ🎂🎂 የኔ ደርባባ❤❤❤አሜን🙏

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Жыл бұрын

    ናፁይ ኡካን ታዎላሺ ❤❤❤❤❤

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ። አወን። ጠካራ ሰው ሁለየም አሸናፍ ነው ውደ በርችልኝ ሀቢበቲ❤❤❤❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Жыл бұрын

    ወይ ደስስትሉ እንኳ ተወለድሽ ቀናሁ የምር እኔም እደዚህ ከእህት ከወድሞጋ በደስታ የማሳልፍበት❤❤ ቀን ናፍቆኛል😢😢

  • @raniaayoubi5941
    @raniaayoubi59413 ай бұрын

    zamhedi kulm koii demakma🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji Жыл бұрын

    ነፂቲ እንኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉❤

  • @fhhg907
    @fhhg907 Жыл бұрын

    የኔ ማር አይለያቹ

  • @HelanZewdu
    @HelanZewdu Жыл бұрын

    Happy birthday 🎂 🥳 🎉

  • @SelamSalama
    @SelamSalama3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ማሮች🎉 እግዚአብሔር ይጠብቅቹ❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Жыл бұрын

    ደስስስስስስ:የሚል ቤተሰብ:የለም ለም:እልልታ:እዳረብችነው:ብቻታምራላችሁ:ነፂእኳንተወለድሽልን

  • @aynalemtube1455
    @aynalemtube1455 Жыл бұрын

    ነፂዬ እንኳን ተወለሽልኝ ሺ አመት ነሪልኝ?❤❤❤❤🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🥰😍

Келесі