50 ሺ ሰብስክራይብ ገብቻለው ቤተሰቦቼ ሁላቹንም ከልብ አመሰግናለሁ ወድሞቼ ውድድድ ነው ማረጋቹ❤

Пікірлер: 201

  • @amhara74
    @amhara749 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች እኮ ጀግና ነን ክብር ለኛ❤❤❤❤ነፂ ይገባሻል🎂😍😍😍

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    9 ай бұрын

    በጣም

  • @ameenahali1891

    @ameenahali1891

    9 ай бұрын

    በጣም

  • @user-ez8um9ep8v

    @user-ez8um9ep8v

    9 ай бұрын

    እኔንም ፅደቁብኝ ውዶቼ

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @habibahabiba44

    @habibahabiba44

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤ሳህ❤❤

  • @Sofiyyoutube-dd3sb
    @Sofiyyoutube-dd3sb9 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች አላህ ከሰዉ ቤት ያዉጣችሁ አገራችንንን ሰላም ያረግልን ቤተሰብ እንሁን

  • @user-wu6rj2fb9j
    @user-wu6rj2fb9j9 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ምርጥ ወንድሞች አሉሽ

  • @aliuaq9039
    @aliuaq90399 ай бұрын

    የሄሉ መጨረሻ የናፈቅዉ ማነው

  • @RitaMareley
    @RitaMareley9 ай бұрын

    ነፂዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ ያለሽ።ዋናዋ ለሁላችም መሰረት የሆነችው ለሚ ናት።ለሙዬ የኔ ውድ እወድሻለሁ ኑሪልኝ።ያለም ወርቅ ረጅም እድሜ ተመኘሁ❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena74139 ай бұрын

    እውነት ነው የመዳም ቅመሞች እወዳችሀለን ሁላችሁንም ቤተሰቡን በምሉ

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w9 ай бұрын

    ክብር ለመዳም ቅመሞች 🥰🥰አሁንም እንወድሻለን 🥰❤️🌹

  • @Alemitu654
    @Alemitu6549 ай бұрын

    ዋናው ፍቅራችሁ ነው የኔ ማሮች❤️❤️🥰

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube78109 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ብሰላም መጣችሁ እሄ በተሰቦች ስወዳቸዉ

  • @ameenahali1891
    @ameenahali18919 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን ያረብ ሀገራችንንም ሠላም ያዲርግልን 😢😢ነጢየ እኳንደሳለሽ ዋዉ ደስይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @user-er4nb7ug9v
    @user-er4nb7ug9v9 ай бұрын

    የቡታጀራዋ እቁ የኔ ፍልቅልቅ ነፅዬ ላቺ ከዚም በላይ ይገባሻል ለሁላቹም ❤❤

  • @yanisantos4267
    @yanisantos42679 ай бұрын

    ማርያምን ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️❤️😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @makyhshehicho909
    @makyhshehicho9099 ай бұрын

    ይገባሻል የኔ ልዪ ኢንሻአላህ መቶ ሺ ትገባለሽ የኔ ውድ በጣምነው ምወድሽ

  • @abest4396
    @abest43969 ай бұрын

    አብርሽ የኔ አንደኛ መልካም ሰው ልዩ አንተ❤❤❤❤

  • @adsalm
    @adsalm9 ай бұрын

    ነፂዬ እንኳን ደስ አለሸ እኛም እናመሰግናለን እንወድሻለን 🎂🎂🎂🍾🎂🎂🍾🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍾🎂🎂🎂🍾🎂🎂😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹😘😘😘😘🌹🍸

  • @selamshiwa
    @selamshiwa6 ай бұрын

    እኛም እንወድሻለን ነፃዩ❤❤❤❤❤

  • @hayrutesema1785
    @hayrutesema17859 ай бұрын

    ነፂዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነዉ ምወድሽ መርካማ

  • @genetwollotube
    @genetwollotube9 ай бұрын

    ይገባሻል የኔ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @almazabdo1106
    @almazabdo11069 ай бұрын

    እዉነት ነው ነፂ ያኛ ደርባበ ስላመሳግሽን እኛም እኒዎዳቻወሌን❤

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer25669 ай бұрын

    ክክክ አቤት ሰማችን እራሱ ሲጣፍጥ ቅመም እኛም እኖዳቹዋለን የኔ አዝጎች

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran65229 ай бұрын

    መታደልኮነው መልካም ቤተሰብና ወንዲምች መኖርእኳን ደሰ አለሸ የኔ መልካም❤❤❤

  • @naeemahameed
    @naeemahameed9 ай бұрын

    እኳን ደስ አለሽ የኔ መልከ መልካም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr
    @MihiretAbnewmihiret-gg1hr9 ай бұрын

    እንኮን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @weynua-tube
    @weynua-tube9 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ነፂ ኤፍሬም ያሳድግህ ሳህ እኛ የመዳም ቅመሞች ነኝ ለሁሉም ዩቱበሮች ተከታይ በርቱልን እኛንም አበረታቱን ጀማሪዎችን ኑ ወደቻናላችን ተቀለቀሉ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63049 ай бұрын

    ይገባሻል የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @adenkassun8668
    @adenkassun86689 ай бұрын

    ይገባሻል ነፀይ ደሪባባ❤❤❤

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu9 ай бұрын

    ነፅዬ የኔ አስተዋይ የዉነት ለምዬን በጣም እወደመታለሁ የሁላቺሁም አርያ እሳ ስለሆነች በዉነት እናተ ትለያላቺሁ የተባረከ ልጅ ዬናተ ቤተሰቦች ናቼዉ የወለዱት ዘራቺሁ ይባረክ በዉነት ሁሌም ለምዬን ትምሳሌ እያደረኩ ነዉ የማወራዉ

  • @kenakena-xx4jl
    @kenakena-xx4jl6 ай бұрын

    Yene mare 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aselfechbiranugetaliji9942
    @aselfechbiranugetaliji99429 ай бұрын

    Enam eni wodeshalenu❤❤❤

  • @user-io3ig6fk6b
    @user-io3ig6fk6b9 ай бұрын

    ማርያምን ነፂን በጣም ነዉ እምወዳት😢 ኑሪልኝ እህቴ❤

  • @samsunga5030
    @samsunga50309 ай бұрын

    ይገባሻል ነፂየ የኔ አስተዋይ

  • @zenatali7913
    @zenatali79139 ай бұрын

    ነጽየ ኢንሻ አላህ መቶሽ ገብተሽ ደስ ይልሻል እማ

  • @helenbrham934
    @helenbrham9349 ай бұрын

    አብርሸይ እንኳን ሰላም መጣህ

  • @zemzemali6970
    @zemzemali69709 ай бұрын

    ነፅየ የኔመልካም በርችልኚ እስከቤተሰብሽ የኔውድ እርሜና ጤና ይስጥልኚ

  • @dibootube816
    @dibootube8169 ай бұрын

    ዋውው እንኳን ደስ አለሽ👍👍💕💞💞

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness69 ай бұрын

    ነፅዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha9 ай бұрын

    ዋው ደስስስ ምትሉ ቤተሰቦች

  • @user-dl6vn7se2o
    @user-dl6vn7se2o9 ай бұрын

    Enkan des alesh🎉🎉❤❤❤

  • @mehbubaradi1143
    @mehbubaradi11439 ай бұрын

    ክክክክክ በል ምንስ ጥሩ ልጅ ጉረኝ ነገር ነው መሥልኝ የነፈል በብዶ

  • @noonamezeyneb4328
    @noonamezeyneb43289 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤እንኳንደስአለሽ

  • @rabhiyadubai4739
    @rabhiyadubai47399 ай бұрын

    የኔዎቹ,በጣም,ምወዳችሁ,ያገሬ,ልጆች, ነፅዬ,እንኳን,ደስ,አለሽ🎉❤

  • @user-gj8jq4fy1j
    @user-gj8jq4fy1j9 ай бұрын

    cogra🎉🎉🎉🎉እኳን ደሰ አላሸ ነፂ ምርጥ ወድሞች አሉሸ ማሻሏህ ሰታምሩ

  • @betitube12
    @betitube129 ай бұрын

    እንኳን ድስ አለሽ ነጻሻ😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube51749 ай бұрын

    woww 🎉batch nase aleni anchin like aderg❤❤

  • @enaya0481
    @enaya04819 ай бұрын

    በርቺ❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa87239 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ዎውውውውው ዎውውውው 👍👍👍👍ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️ዑኮ ዉድድድድድ ባርቱ

  • @redmird3180
    @redmird31809 ай бұрын

    እንካን ደስ አላሽ ውዳ

  • @user-lg2fm2er6t
    @user-lg2fm2er6t9 ай бұрын

    እንኩዋን ደስ አለሽ ነፂ ቅመሞች እስቲ የመዳምንም ቅመሞች ሼር ላይ እያደረጋቹ አሳድጉዋቸው እኔም ጨምሮ ሁሉን እናሳድጋለን ግን ለቅመሞች ብዙም አደለንም ማን አላቸው

  • @anechadi-kn7gi
    @anechadi-kn7gi9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ሶዳችዉ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla45619 ай бұрын

    ነፂ ይገባሻል በርቺ እዳከበርሽን አላህ ያክብርሽ

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele67799 ай бұрын

    እንኳን ደናመጣችው

  • @abuyetube
    @abuyetube9 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርችልን ❤❤❤❤

  • @jemilanesro
    @jemilanesro9 ай бұрын

    ኃይል ስሙ🎉🎉🎉🎉

  • @SaAa-pc2qh
    @SaAa-pc2qh9 ай бұрын

    እኛምእናመሰግናለን ❤

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim9 ай бұрын

    ነጲየ ይገባሻል የኔ መልካም

  • @wollo1630
    @wollo16309 ай бұрын

    ነጺዬ ይገባሻል ደርባባ👌

  • @kakajqj1215
    @kakajqj12159 ай бұрын

    ዋው ደስ ብሎኛን ገና 100 ሽ እገባለን

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e9 ай бұрын

    Congratulations ነፂ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v9 ай бұрын

    እንኳን ደስ አልሽ ነፂዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @1--tsehay
    @1--tsehay9 ай бұрын

    የኔ ዉዶቼ የመዳም ቅመሞች 🥰❤️

  • @metenm2966
    @metenm29669 ай бұрын

    ነፂ እኳን ደስ አለሽ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube9 ай бұрын

    *congratulation🎉❤*

  • @achutube1688
    @achutube16889 ай бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ ዋው ዋው ዋው ዋው ነው

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx2 ай бұрын

    🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @user-ne2gh8te4c
    @user-ne2gh8te4c9 ай бұрын

    እንከን ደስአለሽ ነፂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiojole
    @ethiojole9 ай бұрын

    መብሩክ ነፂ

  • @user-it4ml1gz4n
    @user-it4ml1gz4n9 ай бұрын

    ማሻአላህ ሥታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህይጨመርላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52406 ай бұрын

    ዋው በጉ እዳቅርብን የመዳብ ቅመምች ኢ ዳይ

  • @user-yc5yl8zx1g
    @user-yc5yl8zx1g9 ай бұрын

    እካንደሥአለሽ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed40959 ай бұрын

    ሁላችሁም ለምለምነ አመስግኑ ከዛ እኝነ የምእትሉ በላይክ ነፂ እንኳን ደስአለሽ ዉዴ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa79279 ай бұрын

    በኢየሱስም ❤ነፂ እዴት የተባረካቹ ቤተሰብ ናቹ ❤❤ተባርካቹ ቅሩ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @user-oc9ju9ue2w

    @user-oc9ju9ue2w

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን 🥰

  • @askaldesie4791
    @askaldesie47919 ай бұрын

    እኛን እሚያግዝ የለምጂ እዲሜ ለኛ

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h6 ай бұрын

    እሥኪ❤እኔም❤ደምሮኝ

  • @heseenhusee1551
    @heseenhusee15519 ай бұрын

    ነፂ እነኳን ደሥ አለሽ

  • @muhamad3183
    @muhamad31839 ай бұрын

    ወይ በቅናት አሣበዳቺሁኝ ነፂ ይገባሻል

  • @zuzutube6444
    @zuzutube64449 ай бұрын

    ነፂ ምርጥ ልጅ ይገባሻል

  • @serklma4551
    @serklma45519 ай бұрын

    ነፂ የኔጀግና❤

  • @user-gi5gn5er4y
    @user-gi5gn5er4y4 ай бұрын

    ኦኬ

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc9 ай бұрын

    ❤❤

  • @hadhafaaris1790
    @hadhafaaris17906 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie7549 ай бұрын

    ስተምሩ በርቱ

  • @fethyayutube6513
    @fethyayutube65139 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @SSSS-jv2eg
    @SSSS-jv2eg9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @semutub7343
    @semutub73439 ай бұрын

    ዉነትም ቅመም እኮነን

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y9 ай бұрын

    እካን ደስስስስስ አለሽ ነፂ ደሞ እኮ ደስስስስ ሲለባቹ ሰብሰብ ስትሉ ውዶቼ

  • @balayinesh7233
    @balayinesh72336 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @RabayaDesii
    @RabayaDesiiАй бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @aooa7845
    @aooa78459 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettesfaye1948
    @meserettesfaye19489 ай бұрын

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r9 ай бұрын

    ይገባሻል የኔ ውድ እህት❤❤❤❤

  • @taminichserkalem15
    @taminichserkalem159 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena74139 ай бұрын

    ክክክክክክክ

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n3 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @dubai1813
    @dubai18139 ай бұрын

    🥰🥰🥰

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui9 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa4059 ай бұрын

    ❤❤❤❤wwwww uuuuuu 😂😂😂😂

  • @user-yu1pq1jg6m
    @user-yu1pq1jg6m5 ай бұрын

    Filem

  • @aliuaq9039
    @aliuaq90399 ай бұрын

    እስኪ መቶ እሽ እና ስገባት እና በጉን እንብላ መቶ እሽ እናስገባ የሚል ላይክ 🙏🏻

  • @tensai1237
    @tensai12379 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-br9mo8zf7w
    @user-br9mo8zf7w6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Келесі