ሀይልዬ ከትዳር በፊት ሴክስ ማድረግ መጀመር አለብን አለኝ 😁

Ойын-сауық

ካላደረግን የመጨረሻችን ነው አልካት 🥺

Пікірлер: 990

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын

    ጀግና ሴት ናት የምትሉ እኔም እንደዛ ነው ምለው 😁😎

  • @watiromamushlenchoro8132

    @watiromamushlenchoro8132

    Жыл бұрын

    Anche guraynashii😅😅

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@watiromamushlenchoro8132 ደምሪኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ

  • @brhantsfaw9853

    @brhantsfaw9853

    Жыл бұрын

    አቦ ይመችሽ ዮወርዲ ተመቸሽኝ ጀግናነሽ

  • @weynisehet123

    @weynisehet123

    Жыл бұрын

    ደሚሪኝ😂😂

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 Жыл бұрын

    ጀግና ነሸ በዚህ ዘመን ከራስ ክብር አልፎ ለቤተሰብ ክብር መጨነቅ በሰውም በእግዚአብሔርም ያስከብራል። የእውነት ያድርግላችሁ።❤❤❤❤

  • @s3das459

    @s3das459

    Жыл бұрын

    ሠከንበይ

  • @Fatema-mg4hd

    @Fatema-mg4hd

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂حخعتاااتغ

  • @user-wt2us3rk2m

    @user-wt2us3rk2m

    Жыл бұрын

    በትክክልልልልልልልልል

  • @AddisDechasa

    @AddisDechasa

    11 ай бұрын

    @@Fatema-mg4hdyay 6yyy6y6[yhy ) '

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    11 ай бұрын

    ትክክክል

  • @zeraleshkasa
    @zeraleshkasa Жыл бұрын

    እችን ቆሜት ምታነቦት በሙሉ ጤናቹሁን ይስጣቹ 😁

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ❤

  • @user-de3jv7tv3i

    @user-de3jv7tv3i

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @እናቴ-21

    @እናቴ-21

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @masimtube671

    @masimtube671

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@user-de3jv7tv3i ደምሪኛ

  • @mullagupig5756
    @mullagupig5756 Жыл бұрын

    ዛሬ በጣም አሞኛን እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ እስኪ ስደት ላይ ህመም ይከብዳን😢😢😢😢

  • @kkd8112

    @kkd8112

    Жыл бұрын

    አላህ ያሸርሸ

  • @mrx7631

    @mrx7631

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይማርሽ😢

  • @Zedtube594

    @Zedtube594

    Жыл бұрын

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @destaaddis5580

    @destaaddis5580

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይማርሽ ውዷ አይዞሽ

  • @Yasuprank

    @Yasuprank

    Жыл бұрын

    E/g ymarsh

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    ሁላችሁንም እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @malikmajid2034

    @malikmajid2034

    Жыл бұрын

    አሜንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @weynisehet123

    @weynisehet123

    Жыл бұрын

    አሜን ❤️❤️🙏

  • @danitekeste7277

    @danitekeste7277

    Жыл бұрын

    አሜንንን❤አሜነነነነ❤አሜንንን

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Жыл бұрын

    የኔ ጀግና ክብረ ንህፅናሽን ጠብቂ የኔ ውድ የቤተሰቡን ክብር የሚጠብክ በሰማይ አባቱ የከበረ ነው

  • @user-ds1bt1of4g
    @user-ds1bt1of4g Жыл бұрын

    የኔ ማሮች ሃይልየ ኣሳቅከኝ 😁 ዮርድየ ደሞ ጀግና ከቃልኪዳን በፊት ሁሉ ዝሙት ነው እና ጥንቃቄ እናድርግ ወጣቶች 👌

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 Жыл бұрын

    ለዘመኑ ሴቶች ምሳሌ የምትሆን ጠንካራ ሴት ኃይልዬ ታድለህ❤❤❤

  • @semira6773

    @semira6773

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 Жыл бұрын

    ጎቦዝ ዩርዲዬ እውነተኛ ደግና ሴት ነሽ ወላሂ ❤️❤️😊

  • @mdjjjj8043
    @mdjjjj8043 Жыл бұрын

    ጀግና ጠንቃቃ ሴት ነሽ በዚሁ ቀጥሉበት አድናቂሽ ነኝ ዮርዲ🥰

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Жыл бұрын

    ጎበዝ ዩርድ የኔ ጀግና ሲቀጥል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Жыл бұрын

    ጀግና ሴት አብሶ በተክክሊል ሲቲ ደስስት ተባረኪ እግዚአብሔር ይፈቀድላችሁ ድንግል ማርያም ያሳብሽውን ታሳካልሽ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለተክሊል ጋብቻ ያብቃቹ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Жыл бұрын

    የኔቆጆ ማሻአላ እዳቺ አይነት ሴት ሺ ይወለድ❤ከራስሽ ክብርአልፈሽ ለቤተሠብሽ ክብር የምትጨነቂ ❤ብቻ ጀግናነሽ❤

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ዮርዲ ጀግና ነሽ ለቤተሰብ ያለሽ ክብር ሀይልዬ የሰው ዜማ አበላሸህ 😅

  • @unnimadathil3794
    @unnimadathil3794 Жыл бұрын

    የእውነት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰራችልህ የፈለከውን ማድረግ ትችላለህ አለችውኮ 💚💚💛💛❤❤

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Жыл бұрын

    ዮርዲዬ እዉነት እንደ ዛሬ ወዲጀሽ አላውቅም የኔ አስተዋይ የቤተሰብ ክብር ማወቅ ትልቅ ጅግንነት ነዉ የኔ ቆንጆ ዉድድድድድ💝💝💝በተረፈ በጣም ታምራላቹ ሁሌም በፍቅር ያኑራቹ

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 Жыл бұрын

    ውውው ዮርድ በጣም ጃግና ሴት ናት አራ መልሱ ባደነቁት ዮርድ ኑሪልኝ በጣም ነው ምዎድሽ ❤️❤️

  • @sanamafthama1585
    @sanamafthama1585 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያበረታችሁ እውነት ❤

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Жыл бұрын

    በጣም ጀግና ክበሪልኝ ዮርድዬ ከጋብቻ በፊት ምንም አይነት ህይወቱ ውስጥ እዳትገቢ እና ቤተሰብሽን አስከብሪ እወዳችዋለሁ ክበሩልኝ❤❤❤❤

  • @medinayimer2644
    @medinayimer2644 Жыл бұрын

    በአምሮት ልሙትልሽዴ አላለም አይ ሀይልዬ ቶሎ ቶሎ ስታወራ ደስ ስትል ተብታባ❤😅

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Жыл бұрын

    ጉበዝ ሴት ነሸ ዮርዲዬ❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Жыл бұрын

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ዮርዲ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ በጸሎት በርቱ የሓሳባችሁ እዲፈጸም❤❤❤❤ 😁😁😀😀😀😀

  • @etessamkedir7951
    @etessamkedir7951 Жыл бұрын

    የኔ አቋዋም ነዉ የለሽ ዮርዲ የኔ ጎቦዝ😊🌹🌹ሀይልዬ በአምሮት ልሞትልሽ አላለም የፈጣሪ የአሏህ😮😂😂😂እሷ ነት ምጣይቃኝ ሁሌ አላለም አድርቂ ሙዝዬም ነዉ መዝገባት😂😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ወይ አይልዬ አንዳንዴ አናቴ ላይ ነው የሚወጣው 😅😂🤣 ዮርዲ ስወድሽ የኔ ቆንጆ እውነት ክብርሽን ጠብቀሽ ለሰርጉ የምትጠብቅህ ከሆነ ቤተሰብ አይደለም እግዚአብሔርን ነው ያከበርሽው በርቺ በዚሁ 🥰

  • @merongm5989
    @merongm5989 Жыл бұрын

    ወይ ሀይልሻ 😂ልሙትልሽ አላለም ዮርዲዬ የኔ ጨዋ ደስ ትላላችሁ እውነትን ፍቅራችሁን❤❤❤ ያዝልቅላችሁ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Жыл бұрын

    ዮርዲ ጀግና ሴት ሀይልዬ ደግሞ አስቀኸኛል ሁሌም ፈገግ ያድርጋችሁ ዩርዲ ፀጉርሽ እንደዚህ ነው የሚያምርብሽ ቆንጅዬ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Жыл бұрын

    በመጀመሪያ በጣም ትመቹኛላችሁ ሲቀጥል ይችን ሙድ ለጋሽ ሟህሙድ ፊቅር ባትጀምሩ ኑሩ አተ ለማውራት ደፋር አትሆንም ነበር

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Жыл бұрын

    እውነት ነው ከጋብቻ በፍትህ ምንም ነገር መሆን የለበትም ጀግና ዮርድ ስቅር ይቅር እንጂ ከክብር አይበልጥም ❤❤❤❤❤😊

  • @user-sj4pr6dv3s
    @user-sj4pr6dv3s Жыл бұрын

    የረመዳን ስራ አቀጠቀጡኝ ነበር ፈታ አረጋቹኝ❤❤❤❤❤

  • @tenadessale8304

    @tenadessale8304

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣ደክሞኚ ነበር ዘና አረጋችሁኚ የምወዳችሁ የወርዲየ ሀይልየ በርቱቱቱ

  • @user-co8dv7zn3c
    @user-co8dv7zn3c Жыл бұрын

    ሀይልየን የኔ ንፁህ ልብ 😍 በጣም ነዉ የምወደዉ እባክሺ ተከባከቢዉ😘😘😘😘

  • @beerannabeeran8570
    @beerannabeeran8570 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አሣባችሁን ያሣካላችሁ በእዉነት መልካም ሤት ነሽ በተክሊል ትጋባላችሁ የኒምርጦች❤❤❤

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Жыл бұрын

    እሰይ ገበዝ ጀግና ሴት ነሸ በእዉነት❤✅✅✅

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Жыл бұрын

    በእውነት ጀግና ሴት ነሽ ቀጥይበት አብዛኞችይኸ ጥያቄ ሲጠይቁዋቸው እንዳይርቋቸው ብለው የሚገቡበት ነው እንዳታታደርጊው በርቺ ጎበዝ

  • @user-qh3sq2gl6e
    @user-qh3sq2gl6e11 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ዮርዴ በጣም ለራስሽ ክብር ያለሽ ልጅ ነሽ ቀጥይበት ጋብቻጅሁን ለማየት ጓጓሁ በጣም ታምራላችሁ❤❤

  • @user-vh8tw5ji8d
    @user-vh8tw5ji8d Жыл бұрын

    ሀሳባቹህን ያሳካላቹህ የኔ ምርጦች 💋💋💋💋

  • @qamuti1
    @qamuti1 Жыл бұрын

    ወይኔ ሀይልዬ ያስራህን ይስጥህ የኔ መደንገጥ ምን ይሉተል😂😂ዮርድዬ አንደኛ ብዬሸለዉ እስኪ ሀይልዬ ለኔም ሸርትልኝ🎉

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt Жыл бұрын

    ከጀግናም ጀግና ነሽ ከምር አደኛ ዮርዲና መልስ ምትሽ ተመቸኝ ሀይልዬ ሰምተሀል አማረኝ የለም ውድድድድ ነው የማረጋቹ በርቱልኝ❤❤😂😂😂😂ቡግጅ ሲሆን ትነግራታለህ

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላቸሁ ልጂቶም ጎበዝ ነሽ❤❤

  • @betelhemendalk1304
    @betelhemendalk1304 Жыл бұрын

    ዮርዲየ ትለያለሽ እውነት በጣም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @mirekatesehefera3022
    @mirekatesehefera3022 Жыл бұрын

    ይመችሽ የፍቅር አምላክ ይርዳችሁ ደስ ስትሉ

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 Жыл бұрын

    ዋው ጎበዝ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ

  • @sameriyetaywesameriyetaywe1361
    @sameriyetaywesameriyetaywe1361 Жыл бұрын

    ጉበዝ በርቱ ደግሞ ፀልዩ ያሰባቹህት እንዲሳካ

  • @user-qj4ju6yb7w
    @user-qj4ju6yb7w Жыл бұрын

    ኧረ ወይኔ ዛሬ 😂😂😂 አምሮኝ ልሙትደ አላለም😂😂😂😂

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @heijejdhhh1034

    @heijejdhhh1034

    Жыл бұрын

    😂😂😅

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Жыл бұрын

    የኔውዶች እንኳን ደህና መጣችው❤❤❤❤

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Жыл бұрын

    ማርያምን ጀግና ነሺ በርቱው አተም አትችኩል የትሂድብሀል😊

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Жыл бұрын

    እረ በሳቅ ገደልከን ሀይልየ የምር እፈልግአለሁ አላልክም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ለማንኛውም በምን ላግኛቹህ❤❤

  • @edaede8497
    @edaede8497 Жыл бұрын

    ዮወርዲ የኔ አደኛ ድንግል ማርያም የአማኑኤል እናት ሀሳባችሁን ታሳካላችሁ ሀይልየ ግን ምን እሸ ነው ኦረተው አታስጨንቅብኝ😂🎉

  • @serkalemqa6507
    @serkalemqa6507 Жыл бұрын

    በነገራችላይ የምር ከጋብቻ በፊት እዳታረጌ ማርያምን እኔ ዛሪላይ ይቆጨኛል

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын

    ጀግና ነሽ ጎበዝ እንደዚህ ቆፍጠንማለትነው❤❤❤

  • @ermiasg.g3197
    @ermiasg.g3197 Жыл бұрын

    ሃይልዬ ዮርዲ እንኳን ደና መጣቹ🎉🎉🎉

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Жыл бұрын

    ምድረ ዘልዛላ !!ይስማ ሁሉ ሴት እንደአንቺ ቢሆንን❤❤❤❤❤❤😊

  • @hasitube2437
    @hasitube2437 Жыл бұрын

    ዮርዲዬ የኔም አቋም ነው እውነት ጀግና ነሽ። ልሙትልሽ አላለም ሙት ሀይሌ 😂😂😂😂😂

  • @fatemabdu-nu1uc

    @fatemabdu-nu1uc

    Жыл бұрын

    ግን እኮ እነሱ እየተመካከሩነው ያው እኛን ግን ፈታ ያረጉናል ማንም ዩቱበር ፕራክ አላምናቸውም ብቻ እነሱ ሰራቸው ሰለሆነ ላይክ አረጋቸዋለሁ

  • @hasitube2437

    @hasitube2437

    Жыл бұрын

    @@fatemabdu-nu1uc ትክክል ነሽ ፕራንክ ስለሆነ ውሸት ነው

  • @jciciciufufuf8227

    @jciciciufufuf8227

    Жыл бұрын

    ERSHU.MLSWE.TKILSHUKKKK

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቶሎ ተጋቡ ግን መቆየቱ ጥሩ አደለም

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Жыл бұрын

    አከበርኩሸ ዮርዲ ጎበዝ❤

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፍቅሪችሁን እስከመጨ ረሻዉ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂 ተመካክራችሁነዉ ኖርማንሀይልየ😂😂😂😂😂

  • @gebre6257
    @gebre625711 ай бұрын

    ሀይልየ በጣም ጥሩ ትምርት ነው እሶ ግን ጎበዝ ነች በእውነት

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Жыл бұрын

    እግዚኦ በፈጣጣዉ😂 ጎበዞች ነችሁ ከምር በዚ ዘመን....❤❤ ከጋብቻ በፊት ዝሙት ነዉ አደራ🙏

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 Жыл бұрын

    የውርዲ ምርጥ ስው ነትኮ እኮን አተ እኛም በጣምነው እምንውዳት ካላግባህት ለውድሚ እድራታለሁ አው 😂😂

  • @semira6773

    @semira6773

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @marshte2107
    @marshte2107 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-nu3wg5gu3u
    @user-nu3wg5gu3u11 ай бұрын

    Wow አቦ ይመችህ ሀይሉዬ

  • @user-oh4bc9yr3c
    @user-oh4bc9yr3c Жыл бұрын

    በተክሊል እንዴት ደስ ይላል ኡነት✝️ እህቴ ገወዝ ነሽኮ✝️

  • @user-ce4vf6vm9j
    @user-ce4vf6vm9j Жыл бұрын

    እናተውዶች እንኳንአደረሳቹሀይልየ😂😂

  • @user-nx4zv4ru3y
    @user-nx4zv4ru3y Жыл бұрын

    ወላሂ አድናቂሽነኝ የኔቆንጆ ገናዛሬ ወደድኩሽ ተመካክራችሁ ካልሆነ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    እኔም ከምር

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Жыл бұрын

    ቀጥዬበት ዮርዲ እኔም ሀሳብሽ እጋራለሁ እኔም በተክሊን ነዉ ማገባዉ

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Жыл бұрын

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ ዮርዲ ስትናደድ ሲታምር❤❤❤

  • @Ruta688

    @Ruta688

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ

  • @user-ms6zv6lp9j
    @user-ms6zv6lp9j Жыл бұрын

    ምርጥ ፕራንክ የሰራቺሁት ቀጥሉበት

  • @abdulhashibassamindia7038
    @abdulhashibassamindia7038 Жыл бұрын

    ጀግና ናት በኡውነት ፍቅራቹ ይባረክ

  • @user-nd3lr3yb4w
    @user-nd3lr3yb4w Жыл бұрын

    ስወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ra7mat426
    @ra7mat426 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 እረ ሞትኩኝ በሳቅ አናቴ ላይ ነዉ የሚወጣብኝ አላለም

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ጎበዝ ዮዲ

  • @bayubayubelet781
    @bayubayubelet781 Жыл бұрын

    egzaber yarglachihu tekilel sitei edet des edalngi maramin❤❤

  • @mathyasbetre3414
    @mathyasbetre341410 ай бұрын

    ዮርዲ ተባረኪ በዚህ ዘመን ያንቺ ዓይነት ስብዕና ያላቸዉ ጨዋ ክርስቲያን ልጆች ጥቂት ናቸዉ

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 Жыл бұрын

    አዳደየ አናቴነዉእሚወጣዉአላለም ሀልየ. ዮወዲ ጀግና❤❤❤😂😂😂

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Жыл бұрын

    ዋው ዮርዲዬ❤❤❤ 🥰😘👍

  • @neemaridwan628
    @neemaridwan628 Жыл бұрын

    እንዳቺ አይነቱ ያብዛልን

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Жыл бұрын

    የኔጀግና ይወርዲ💪

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Жыл бұрын

    ጀግና ዮሪዲ የምወድሸ❤❤

  • @negstewkenvewfind3618
    @negstewkenvewfind3618 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ሳላደንቅሽ አላልፍም ጓበዝ ነሽ❤❤❤❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    ዮሪዲ ጀግና በሀሳብሺ ፅኒ ሀይልሻም ዋጥ አድርገው 😄

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 Жыл бұрын

    ያነገርአይኖርምአላለችም ዩወርዲ ቆጆዋ😂😂😂😂

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o Жыл бұрын

    ጀግና ሴት ዮርዱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Жыл бұрын

    አይ ሀይልዬ ተጃጅለሀል😂😂😂😂ጉድ እኮ ነው

  • @layelalayela34
    @layelalayela34 Жыл бұрын

    ዋው ጀግና ነሽ ዩርድየ👍

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Жыл бұрын

    ጀግና ነሽ ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @fatumawase
    @fatumawase Жыл бұрын

    ጀግና ሴት ነት❤❤

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Жыл бұрын

    እኳን ደህና መጣችሁ ውድቸ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Жыл бұрын

    ጅግና እሴት በጣም ነው ደስ ይላል የምትሉ በላይክ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Жыл бұрын

    የሰት ጃግና ነሺ ማርያምን❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Жыл бұрын

    Jegna sete Nat yene mar 🥰🥰🥰👏🏾👏🏾

  • @mersimersi1657
    @mersimersi1657 Жыл бұрын

    ኣይለያቹ ፀልዩ ዉዶቼ

  • @netenalbesertesamuel9089
    @netenalbesertesamuel9089 Жыл бұрын

    Eshi billch macharsha layh wuddat aliyh tiwodalchi malkm fiqri yunlchu❤❤❤❤❤❤❤

  • @balebale3638
    @balebale3638 Жыл бұрын

    ሰዉ ማለት እንዳንቺ ነው ለራስሽ ሳይሆን ለሰው ምታስቢ❤❤❤❤

  • @yegebreail
    @yegebreail Жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ ዮርዲ ❤️😂

  • @givu902
    @givu902 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ እኮ ሀይልይ & ናርዲ😍😍😍

  • @musilimaabadiruu5496

    @musilimaabadiruu5496

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅

  • @abuabaynesh9350

    @abuabaynesh9350

    Жыл бұрын

    ❤❤❤😂😂😂

  • @hanibalgebremariam2438
    @hanibalgebremariam243811 ай бұрын

    ሃይሊየ ድንግል ኖ ያሎው ሁሎቱ ድንግል ናቾው ዋውው ❤❤

  • @emuselwatube
    @emuselwatube Жыл бұрын

    የኔ 1ኛ ስወዳችሁ እኮ ግን ከጋብቻ በፊት ካላደርጋችሁ በቃ ከጋብቻ በሀላም እንዳታደርጉ ማለቴ ምንም ጥቅም የለውም 😅😅😅😅😅😅

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Жыл бұрын

    ወንዶች አናቴ ላይ ወጣ የሚትሉት ነገር በሳቅ ይገለኛል እንደት ነው የሚወጣው😂😂

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @fedlutube6324

    @fedlutube6324

    Жыл бұрын

    ስሜቱ ጋጃ በሉበንጃ ሆኖበት ነው አናቱ ለይ የወጣበት😁😁

  • @selamawitalemye9083

    @selamawitalemye9083

    Жыл бұрын

    በመሰላል😂😢 ሲገርሙ

  • @sosososo-ov4oo

    @sosososo-ov4oo

    Жыл бұрын

    @@selamawitalemye9083አትገርሚም😁

  • @useruserTUbe

    @useruserTUbe

    Жыл бұрын

    እጃለቸው😂😂😂😂😂

Келесі