ሃይማኖትና ፍልስፍና ክፍል ስድስት

Пікірлер: 19

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5694 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ይስስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። ለመምህራችን ((መ/ር ሚስጥረ ስላሴ ማን አየ )) ቃለህይወት ያሰማልንንአሜን። ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን አሜን። እርእሱና ትምህርቱ ግን አድ አይደለም ያጋጥማን። በርቱል ማኅበረ ቅዱሳንየ።።👏👏👏👏 ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን።👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome62384 жыл бұрын

    መምህራችን ቀሲስ ምስጢረ ስላሴ ማናየ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋወትን አብዝቶ ይስጥልን የህይወትን ቃል ያሰማልን እድሜ ለንስሀ ሰጥቶ እዚች እለት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን መምህር

  • @demewozandebet1633
    @demewozandebet16334 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን፡፡

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa67364 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k4 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 👍👍👍🙏💙💜

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y4 жыл бұрын

    ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይከበር ይመስግን የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን የያቆብ ለሊት ይሁንልን

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu85524 жыл бұрын

    መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ቃሉን እንደሰማን ለቃሉ መገዛትንም ይስጠን

  • @hm3183
    @hm31834 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገንንንን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haleluya6651
    @haleluya66514 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ አርጎ የፈጠረን እስከመቃብርም የወደደ አምላካችን መድሐኔያለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰወው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ላስተማሩን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @menegistu6796
    @menegistu67964 жыл бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን፫

  • @girmamamo3159
    @girmamamo31594 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-gh9ct4wf7p
    @user-gh9ct4wf7p4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw65054 жыл бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን። የዲሜጥሮስ የዘመን አቆጣጠር ከነብዩ ሄኖክ አቆጣጠር ያለውን ልዩነት ለዳግማዊ ላሊበላ ምላሽ ለምን አትሰጡም ? በጣም ተወዛገብነ።

  • @dotacell2793

    @dotacell2793

    4 жыл бұрын

    ሰው የሚከተል ሁል ጊዜ እንደተወዛገበ ነው

  • @seifu8823
    @seifu88234 жыл бұрын

    I think this guy has never heard of evolution.

Келесі