😂ህዝብን በሳቅ ያስለቀሱ የቴዲ ሀዋሳ ጥያቄዎች ነብይ ደምሳሽ ከእስር ተፈታ ዮኒ ማኛ ፀለየ

Ойын-сауық

ነብይ ደምሳሽ ከእስር ከተፈታ በኃላ ያደረገው የመጀመሪያው ቃለ መጠይቅ "#Teddyhawassa #yonimagna #ፍቅርሲዝም #fikersizem #ethiopia #abiyahmed #ethiopianfunnyvideos #seifuonebs

Пікірлер: 133

  • @nobelzerihun5677
    @nobelzerihun56778 ай бұрын

    እዳንተ ጨርቄን ጥዬ ሁኔታዎችን እንድረሳ ፀልይልኝ ነብይ

  • @tsehayemekonnen991

    @tsehayemekonnen991

    7 ай бұрын

    ክክክክክክ ትክክል 😂😂😂😂😂

  • @user-eg3wh7fy5d
    @user-eg3wh7fy5d10 ай бұрын

    አማራን የሚያሸንፍ ምድራዊ ሀይል የለም አንተ ብሎ ነብይ ቡቱቷም 😢😢😢

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n9 ай бұрын

    መጀመሪያ እኮ ሁለተኛ ማግባት አየቻልም ብሎ ለራሱ ሲሆን ይቻላል አለ😂😂😂

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew669110 ай бұрын

    እንደውም ያለህበት ቦታ እንመጣና ከአብይ አህመድ ጋር እስር ቤት እናወርድሃለን

  • @solomungizaw
    @solomungizaw3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ የማንሰማው ነገር የለም

  • @samiabera7894
    @samiabera78948 ай бұрын

    እዳንተ ሁሉም እንድረሳ ፀልይልኝ ነብይ

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad9028 ай бұрын

    አብይስ ይሞታል ንገረን እስኪ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam44510 ай бұрын

    ጣቱን ግን አይደክመውም

  • @user-gq1dk5sc8n

    @user-gq1dk5sc8n

    9 ай бұрын

    ሰይጣን ሀይል ሰቶታል😂😂😂

  • @Dhdt-zj1wq

    @Dhdt-zj1wq

    8 ай бұрын

    😂😂😂

  • @diboraemu4922

    @diboraemu4922

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-lq5ep7wx1x

    @user-lq5ep7wx1x

    8 ай бұрын

    ​@@user-gq1dk5sc8n🤣

  • @nati7466

    @nati7466

    8 ай бұрын

    ሚያመልከው ጣኦት ያግዘዋል

  • @greatstar5111
    @greatstar51119 ай бұрын

    Ezgyo egziabhaer yqre ybelachu satawqu yehone Yesheytan amlko new yemimeslw betam azenkulachu

  • @hiwachane3407
    @hiwachane340711 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂ነብይ ከእስር ተፈተው እኳን ለዚ በቁ እልልልልልል

  • @saraqqq8050
    @saraqqq805011 ай бұрын

    በርሶ መጀን አሉ ጠፉብን እኮ😂😂😂

  • @honey48757

    @honey48757

    10 ай бұрын

    😂😂😂

  • @tigsttube7259

    @tigsttube7259

    10 ай бұрын

    😂😂

  • @genetmussie1496
    @genetmussie14968 ай бұрын

    አረ በሳቅ አስመራ አላለም ናና ሞክር 😂 የድሜህ ማጠሪያ ደርሳል መስል 😂😂😂😂😂

  • @lulululu2675
    @lulululu26758 ай бұрын

    ኣታፍርም ኣስመራ ደሞ ፍቅሪሲዝም ኣታስበው ኤርትራ ለየሱስ ናት

  • @solomungizaw
    @solomungizaw3 ай бұрын

    እህህህ ንፁሀን በመጨፍጨፋቸው ነው ደርግና አብይን የመረጥካቸው😂😂😂

  • @youtube-Tanaview
    @youtube-Tanaview8 ай бұрын

    "መለስን የገደልሁት እኔ ነኝ "Rabish Idea... Socialist and socialism.. እንኩዋን ለይቶ የማያቅ ሰባኪ

  • @NigusseDabba
    @NigusseDabba10 ай бұрын

    እዉነት ነዉ በፀሎት የመጠ መንጊት እቀጥለል

  • @woitay2011

    @woitay2011

    8 ай бұрын

    መንጊት ሚዲነዉ?

  • @Sebelund
    @Sebelund6 ай бұрын

    🗣️👆🏼Hidu tewagu qeybaher amtulegn bleh sitaguara , Amlak new yenegereh?

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh96518 ай бұрын

    ኢሄ ሁለት ጣት ወደላይ የቀንድ ምልክት ነው ብዬ ነው የማምነው እናንተስ

  • @halima4540
    @halima45408 ай бұрын

    አፍህን ዝጋ አጋስ አብይ በል ያለውን ነው ማለት እሚችለው

  • @Menelik27
    @Menelik2710 ай бұрын

    ልጅቷ ግን ተመችተሽኛል አንቺን ስላየሁ ለመሳቅ ነው ቁጭ ያልኩት። ፍቅርሲዝምና ማኛው ኦስፒታል መግባት ያለባቸው በሽተኞች ናቸው።

  • @jireenyaaabdetaa4110
    @jireenyaaabdetaa41108 ай бұрын

    ወይ ዳምሳሹ በሌላ ማሊያ ብቅ አልክልን ፍቅርሲዝም አድስ ስያሜና ማሊያ. ወይ ጉድ የዘንድሮዉ ይለያል፡፡

  • @hiwachane3407
    @hiwachane340711 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w3 ай бұрын

    hd አድራሻዋ የት ነዉ በጣም ነዉ የምፈልጋት የእነቴን ነዉ ቴዲ አድራሻቸዉን ፃፍልኝ

  • @user-xo1rs6zx7l
    @user-xo1rs6zx7l11 ай бұрын

    እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ዕብራውያን 7÷24 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fr9xj3tt8r
    @user-fr9xj3tt8r11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda24767 ай бұрын

    ደምሳሽ እዉነትም ደምሳሽ የአማራ ፅንፈኛ ብሔረተኝነቱን መስከረ!!

  • @Pnice-uy3uw

    @Pnice-uy3uw

    6 ай бұрын

    ሸታታ ሸንታም ጋላ😂😂😂😂

  • @kirubelabebe315
    @kirubelabebe31510 ай бұрын

    Ere lash,😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @angadagazat3395
    @angadagazat33954 ай бұрын

    ለነዚህ አይነቱ ባዶዎች፣መድርክ ሰጦ ግዜ ማባከን፣ስህተት ነው።

  • @user-eu2cr9im6c
    @user-eu2cr9im6c11 ай бұрын

    done

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed31718 ай бұрын

    ኤርትራ እንደ ኢትዮጵያ ግብረ ሰዶማውያን፡ ኢሉሚናቲ የሓሰት ነብያት፡የብሔር ተኝነት ኣራጋቢዎች፡ እና ፍቅሪሲዝም ምንጥስ የሚሉ ቀውሰኞች ኣታስተናግድም, ,።

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim59619 ай бұрын

    ከከከከከከ ቴዲ ግን የመጨረሻ ነው የተመቼከኝ እያሳከኚም ነበር

  • @user-lt7ii6hk9m

    @user-lt7ii6hk9m

    8 ай бұрын

    ጣቱ ምንድነው አልገባኝም አምልኮው በጣት ነው ?

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w3 ай бұрын

    እንዴ ቴዲ በሁሉም ነገር ግልፅና ቀጥተኛ ትመስለኝ ነበር hdን ቆንጆ ብለህ ለምን ሸነገልካት

  • @solomungizaw
    @solomungizaw3 ай бұрын

    ሰላም ዋልክ ቴድየ

  • @asnakechasebe1187
    @asnakechasebe118710 ай бұрын

    Please someone can ask him if he talks to Martin Luter king ????

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie8 ай бұрын

    ይሄ መንግስት ገነት ይገባል አላለም😂

  • @tady325
    @tady3258 ай бұрын

    እስር ቤት እየገረፉ ነው መሰል የነገሩት።

  • @MimiHanna-qv3tf
    @MimiHanna-qv3tf11 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @birukdaniel576
    @birukdaniel5768 ай бұрын

    መላጣም ነበረ

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms4 ай бұрын

    yoni ብልፅግና ቢሆን መንሱርን ይበልጠዋል

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim59619 ай бұрын

    ግራ የገባው መጀመርያ የሚሰብከውን ሀይማኖት ታጥና ከዛ ይስበክ እየሱስ ይላል የሱን ህግ ይሺራል ነብዩ ሙሀምድ ነቢ ነው ይላል የሱን ግግጋት ይሺራል ፈጣሪ አንድ ነው ይላል የሱን አፈጣጠር የሱን ፍጥረት ባህሪያት ይሺራል ጀዝባ ሞኝ

  • @SodoG
    @SodoG10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomungizaw
    @solomungizaw3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @birukdaniel576
    @birukdaniel5768 ай бұрын

    ለፍቅር ሲዝም 👹👹👹

  • @Hayuti798
    @Hayuti79811 ай бұрын

    😂😂😂😂😊

  • @honey48757
    @honey4875710 ай бұрын

    Yihe Mengist Genet Yigebal Biyalew u 🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eden2056
    @eden205610 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomungizaw
    @solomungizaw3 ай бұрын

    ወይ እማማ ኢቲዮጲያ የማታፈሪው ሰው የለም

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES8 ай бұрын

    Devil is speaking here

  • @JoyfulCrab-sg5qs
    @JoyfulCrab-sg5qs8 ай бұрын

    Ene betam anderstand argewalehu yemitelut slalteredut new ena fkr yashnfal new betklu

  • @endaleNegash-lv4np
    @endaleNegash-lv4np3 ай бұрын

    አር አህን ሳው ግን ታው ሚዲያ ላይ አታምጡት ግብር ሰዶም እያስፋፋ ነው እንደው ሳየው ቡሽት ነው

  • @samsontesfazion2416
    @samsontesfazion24167 ай бұрын

    Pasteroch genzeb lemagnet be wushet hezbe matalel serachewu newu.eritrea betehed endante tultula sewu hayle yelewum.wushetam medhet tedebkachuh yemteserut enawukalen leboch .

  • @user-go5rc6wn4u
    @user-go5rc6wn4u9 ай бұрын

    😂😂😂

  • @regatbesrat8897
    @regatbesrat88978 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed31718 ай бұрын

    ወይ ኢትዮጵያ እንዲህ የማንም ቀውስ መጫወቻ ሆነች፡!!!!!!

  • @mubarekahmed3740
    @mubarekahmed374010 ай бұрын

    ደምሳሽ አንተም እኮ ሚስትህን ፈተሀል???????

  • @yadituluu4574
    @yadituluu45744 ай бұрын

    Teda, sake afeno yezohal😅😅

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra32557 ай бұрын

    ወይ ጉድ

  • @Trure7Love
    @Trure7Love9 ай бұрын

    ልጅ እያለ ያለማቋረጥ ጣቱን እያወጣ ይጠይቅ ስለነበረነው የማይደክመው‼️😄🤣😂😁😂😄🤣‼️

  • @demekewalelign3874
    @demekewalelign38748 ай бұрын

    ኧረ ቴዲ እባክህ ደረጃህን አታውርደው ሰይጣን ነው የሚጫወት በት

  • @solomungizaw
    @solomungizaw3 ай бұрын

    እደጣትህ ግትር ብለህ ቅር ሌላ ምን እንላለን የማንም መቀለጃ ሆነች አገራችን

  • @diboraemu4922
    @diboraemu49228 ай бұрын

    የአብይ መደመር መጽሐፍ ሰባኪ ነው

  • @ADEEthiopianengineering
    @ADEEthiopianengineering11 ай бұрын

    አንድ ናቸው አለሀኮ

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie8 ай бұрын

    Ahhhaaaa yihe mengist yemetaw bante tselot new😂😂😂😂😂 ere min aynet erkus neh. Yerkus menfes eyasekayeh new. Tsebel asgebut bemariyam

  • @helimahelima5706
    @helimahelima57067 ай бұрын

    ልጅቱ ምን እየሠራች ነዉ😂😂😂

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7zАй бұрын

    የሄ የአበይ ደቢ ነው ወገኔ

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb9 ай бұрын

    ስለፍቅር ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ለኛ ጠላቶቹ እስከ መሰቀል ሞቶልን አርጏል:: ይሄን በሰይጣን መንፈስ ጦሽ ያለ , ራሱ የተደመሰሰ ለምንድን ነው የምትሰሙት ቦታ የምትሰጡት or ከጀርባው ግራ የገባቸው ሰዎች አሉ:: ያሳዝናል::

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza96116 ай бұрын

    Teddy, yemitakerbachew zigigitoch asfelagi, aznagn be mehonachew ketlbet.

  • @JoyfulCrab-sg5qs
    @JoyfulCrab-sg5qs8 ай бұрын

    bene eyta aderstand argewalehuf fkr yashnfal bemilew Yemikawemew kentewbet new

  • @rigat9104
    @rigat91045 ай бұрын

    Aye agame yemayaksh Tateni yelem helm now yemtnageru dekalu lemagn agame gena Elliot ale tigray gena chigrachu kmalem

  • @Biammy
    @Biammy9 ай бұрын

    Teddy nebshi slatenetem gen

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa388910 ай бұрын

    ቅዠታም የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነህ

  • @azebghebremedhin6162
    @azebghebremedhin616210 ай бұрын

    Soshalesete emilwe sayesra yeswe nebrrte tezrefo enidistwe selmifelege naw wede amanele brtasegbeuite tereu naw enide zenedero hayemanote mangia hono ayawekeme ye maneme sera fete eyetnsa le genezbe sele nebeye negne yelale fetari lebona yesetehe

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u8 ай бұрын

    ግን እኮ ሶሻልስት ያለበት ትክክል ነዉ❤

  • @Selmawet564
    @Selmawet56411 ай бұрын

    😂😂😂😂መርፌ ቁልፉ ምንድን ነው

  • @honestygalor6748
    @honestygalor67483 ай бұрын

    This one is a difficult brand of con artist.

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc10 ай бұрын

    የወዱ፡እህተማሪ

  • @mulumebetwoldegiorgis537
    @mulumebetwoldegiorgis5378 ай бұрын

    ቴዲ በጣም የሚያስቅ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse61984 ай бұрын

    ይሄ ደግሞ ምንድነው ጠንቆይ ነው ጦርነት ይቅር ይላል ግን ገዳዩን ስልጣን ላይ ይቆያል ይላል

  • @NigusseDabba
    @NigusseDabba10 ай бұрын

    አተሲጨንቀዉ ኦሮ አንዱ ሆኖአል ወንዲሜ ለእትዮጰየ ፀሊይ

  • @emmushet
    @emmushet9 ай бұрын

    ጠያቂው ግን ምን ሆነህ ነው ብልግና ነገር ብቻ ነው እንዴ የምትጠይቀው? የራስህን ችግሮች መሰለኝ የሰው እያስመሰልክ 😅😅😅

  • @solomungizaw
    @solomungizaw3 ай бұрын

    ከየት አመጣሀቸው ደግሞ እነዚህን

  • @mretueshetu4325
    @mretueshetu43253 ай бұрын

    ኧረ ምኑ ጉድ ነህ ምኑ መጣብን

  • @milave4278
    @milave42787 ай бұрын

    Min adrgewit new esirbet

  • @eden2056
    @eden205610 ай бұрын

    Wey ebdete

  • @Biammy
    @Biammy9 ай бұрын

    Teda yerada lij

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi62185 ай бұрын

    ይሄ መንግስት ገነት ይገባል እረ ኡኡኡ😂😂😂 ይሄን መንግስት የቀበሁት እኔ ነኝ። የባለፈውን መንግስት የጣልሁት እኔ ነኝ። መለስ ይሞታል ብዬ ተናግሬ በወሩ ሞተ። መለስ የሄደ በእኔ ነዉ።

  • @gelilag7028
    @gelilag702810 ай бұрын

    Lol

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n9 ай бұрын

    እዛ እስር ቤት ምነው ዝም አሉክ እስረኞቹ ሁለቱን ጣትህን ሳይቆርጡት😮😂😂😂😂

  • @DawitEme

    @DawitEme

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-lq5ep7wx1x
    @user-lq5ep7wx1x8 ай бұрын

    ቆይ ቁጭ ብለቹ እሱን ምትካታተሉ ሰውች እደው አምረቹ ይሰራ ይሁን ቱ🤣🤣

  • @sirakyohannes2878
    @sirakyohannes28789 ай бұрын

    Abo HD temchechgn

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu945410 ай бұрын

    ታየ ሳይሆን አዳነ አበበ ነው ምትመስለው

  • @emadazim3799
    @emadazim37998 ай бұрын

    😅ere tatkn zk adrgew

  • @berhanumankisa1320
    @berhanumankisa13208 ай бұрын

    Ante teyakew balege neh

  • @adanechmekonnen2712

    @adanechmekonnen2712

    8 ай бұрын

    ይሄንን ልጅ በሚዲያ ብማቅረብ ማለት ነገም እንዱ ተነስቶ loveizm ቢል እየተቀበላችሁ በሚዲያ የምታስተላልፉት ስዎች እባካችሁ ተውት ለአዲሱ ትውልድ የማይረባ ነገሮች እየተስበከ ነው

  • @tigitmekonnen1506
    @tigitmekonnen150610 ай бұрын

    እስርቤት አስገብተው የነገሩህን ነው የምትለልፈው

  • @bessottamer3808
    @bessottamer38086 ай бұрын

    ዮኒ ማኛ መጀመሪያ ሬድዋን ሁሴን ነው ።

  • @bessottamer3808

    @bessottamer3808

    6 ай бұрын

    ዮኒማኛ ሬድዋን ሁሴን ነበር።

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7zАй бұрын

    ቴዲ እወነተከን ነው ተመሳሳይ ጾታ በፈጹም ነወር ነው

  • @Thegeselaw
    @Thegeselaw2 ай бұрын

    Shame on you Teddy. This is below level.

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen9917 ай бұрын

    ለምን አራጁ ሸኔን እረፉ አላልክም ?

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi8148 ай бұрын

    ይሄን ሌጅ ታዋቂ ያደረጉት ጅብ ዪቱበሮች እንጂ ሀሳቡ ፍሬ ኖሮት አይደለም።

Келесі