ጓደኛሞች #2 ቲጂ ለነዳችዉ እኔን አዞረኝ::

ለቲጂ ባለቤት የተላለፈ መልእክት...
• ገኒን በግድ ስፖርት አስጀመረቻት፣ ...
ክፍል አንድን በዚህ ሊንክ ገብተዉ ያገኙታል::
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 103

  • @realityshow7187
    @realityshow71872 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pXp_t8mHkdnLqag.htmlsi=17dnHWfB_i22F0ng ክፍል አንድን በዚህ ሊንክ ገብተዉ ያገኙታል::

  • @emuyelulseged7896
    @emuyelulseged78962 ай бұрын

    ገኒ እና ቲጂዬ እንዴት እደምታምሩ እንደዚህ አይነት ጓደኝነት ያስቀናል

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x2 ай бұрын

    የኔ ዉዶች ሁሌም አብረዉ ይስሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Se_lamG

    @Se_lamG

    2 ай бұрын

    ከመስራትም በላይ ጓደኛሞች ሆኑ አይደል

  • @yonatank2354
    @yonatank23542 ай бұрын

    ገኒ ሁሉንም ውይ አይሆንም የምትይው ነገር እንዴት እንደሚያስቀኝ😅😅😅የኔ እናት

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed32702 ай бұрын

    ቡና በቀን አንድ ሲኒ ከጠ ጣሽ ጡሩ ነዉ ለጤናም ጡሩ ነዉ ሲበዛ አደጋ አለዉ ገኒ በርቺ ጓደኝነታቹሁ የጠበቀ ይሁን ንፋስ አይግባባቹሁ

  • @MekaAbate
    @MekaAbate2 ай бұрын

    ትጅዬ እና ገን በተናጠል ሁለታችሁንም እጅግ በጣም እወዳችሁ ነበር አሁን ጓደኛ ሆናችሁ ገላገላችሁኝ አሁንም ብዝት ድምቅ እንዳላችሁ ዕድሜና ጤና ሰጥቷችሁ ነፍ ዓመት ኑሩልኝ ውድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ።

  • @sofi8983
    @sofi89832 ай бұрын

    ክብር ለሞዳም ቅመሞች እህቶቸ ማነው እነዚህን እናቶች የሚወድ በቅንነት አበረታቱኝ እስቲ መልካምነታችሁ አሣዩኝ ስወዳችሁ

  • @user-jx2eu3br1y

    @user-jx2eu3br1y

    2 ай бұрын

    ሰላም ማሬለመድሽ

  • @sofi8983

    @sofi8983

    2 ай бұрын

    @@user-jx2eu3br1y አመሰግናለሁ እህቴ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede58482 ай бұрын

    ቲጂዬ እንዳትፋቻት ቀስ በቀስ ሁሉንም አስለምጃት ከትንሽ ጊዜ በኋላ እራሷ ነች እንሂድ እያለች የምትጠይቅሽ ምርጥ ጓደኝነት ስወዳችሁ።

  • @yonatank2354
    @yonatank23542 ай бұрын

    ወይኔ ቲጂዬ ስወድሽ ምነው ጎረቤቴ ብትሆኝ ማርያምን አድናቂሽ ነኝ ጀግኒት ነሽ ቲጂ ቆንጆ❤

  • @DubaiDubai-pj8cm
    @DubaiDubai-pj8cm2 ай бұрын

    ገኒዬ በቡና ጨክነሽ አይሆንም ምድር ነው ሚዞርብሽ ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @user-ll6mh1he7t
    @user-ll6mh1he7t2 ай бұрын

    ቲጅ ጥሩ ጓደኛዋ ተሆኛለሽ ብየአሰብኩኝና ጓደኛ ማለት የውስጥ አይደል በይ የሌጆቿ አባትጋ አስታርቀያቸው

  • @mesiFekr

    @mesiFekr

    Ай бұрын

    እንዴ እረ አረጋጉት መች ተጣሉ አንድ አልጋ አለመተኛት ለናተ ፀብነዉ በቃ 🤔🤔

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37332 ай бұрын

    ዋው ገኒ በርቺ በዚ ቀጥይ እንዳታቆሚ መልካም ጉዋደኛ አገኘሽ ቲጂም አንቺን የመሰለች መልካም ጉዋደኛ አገኘች ሁለታችሁም አንድ አይነት ግልፅ መልካም ልጆቻቹ ላይ የምትሰሩ መልካምነት የተሞላበት አስተዳደግ ነው ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ጉዋደኝነታችሁን ክፉ ነገር እንዳይገጥም ይጠብቅላችሁ እመብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን እወዳችዋለው አከብራችዋለው❤❤❤❤❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube.2 ай бұрын

    ገኒ በርቺልኝ በእውነት ትልቅ ለውጥ ታገኛለሽ በተለይ ወገብሽ እኛ በአረብ ሀገር ያለን ሴቶች ወገብ በሽታና እግር ማቃጠል አይጣል ነው።

  • @user-ov7nn5me1m

    @user-ov7nn5me1m

    2 ай бұрын

    ወላሂ ሳህ እኔ እግሬ በጣም ነው የሚቃጠለው እፉ መዳኒት አጣውለት

  • @NigstAdmase

    @NigstAdmase

    2 ай бұрын

    አዎ ጌታን እንዴት ይሆን ሀገር ስንገባ የሚተወን 🥲

  • @enat1821
    @enat18212 ай бұрын

    እሰይ ገንዬ በርቺ ቲጂዬ ሁላችሁም ተባረኩ በርቱ ❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc23382 ай бұрын

    ሁለት ሳቂታ ምርጥ እናቶች ስወዳቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726Ай бұрын

    በርቱልን እስፖርት ጥሩ ነው በእድሜ ከሚመጡ ተጉዋዳኝ በሽታዎች ለማምለጥ ይረዳል ❤😍

  • @amhara74
    @amhara742 ай бұрын

    አቤት ገኒ ፈሪ😂😂❤❤❤❤

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz2 ай бұрын

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @HunachewBelayneh
    @HunachewBelayneh2 ай бұрын

    ገኒ ማርያምን እሞታለሁ ስትይ ደስ አይለኝም የውነት በጣም ነው ማከብራችሁ ምወዳችሁ ደገሞ የቤተሰብ ፕሮግራም ሀገር መገንባት ነው።በርቱ ቡዙ ትሠራላችሁ i hope

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r2 ай бұрын

    ቲጂ ግን ጎበዝ ነች በሁለት መልክ የተሳለች ነች ገኒዬ በርቺ

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh2 ай бұрын

    የኔ ዉዶች የእናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ

  • @Banchinega-ye3bx
    @Banchinega-ye3bx2 ай бұрын

    እውነት ስታምሩ😍

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye74502 ай бұрын

    ገኒ እና ቲጂ ምርጦች አድናቂአችሁ ነኝ ገኒ በርቺ በዚሁ ቀጥይ እንዳታቋርጪ

  • @hiruttube8274
    @hiruttube82742 ай бұрын

    ቲጂይ ምወድሽ ሞቸነዉ ሁለይም እከታተልሻለሁ ፈጣሪ ፈቅድ አገሬ ስመለስ ማግኝት እፈልጋለሁ ያለሁት ስደትነዉ❤❤❤❤❤❤ ገንይም እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @GechDam
    @GechDam2 ай бұрын

    ፍቅር ይብዛላቹ

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed2 ай бұрын

    ወይኔ ስታምሩ የኔ ማሮችችች ሁሌም አብራችሁ ስሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sdemssi1962
    @sdemssi19622 ай бұрын

    የናቶች ወግ እንደት ደሰ ይላል የማንንም ወጠጤ ቅራቅቦ ከመሰማት

  • @user-sg3ov5jg1q
    @user-sg3ov5jg1q2 ай бұрын

    ቲጂየ ሸዊትን አቅርቢልን ጎደኛሽን የኛ ሳቂታ

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia53992 ай бұрын

    ሁለት ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo3389
    @sikosilo33892 ай бұрын

    ገኒየ"ነእናጀጀየ""ማሺአላህ"ታምርላቻሁአላህየጠቃቻሁ"❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @KidiEndale-vn4xl
    @KidiEndale-vn4xl2 ай бұрын

    Siri geniye arifi newu letenashi mesratshi lachi yitekmshal ena ewdachuh alehu❤❤❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby93372 ай бұрын

    ትጅየ ገኒ ስታምሩ❤❤❤

  • @tb463
    @tb4632 ай бұрын

    የኔ ዉድ ገንያ❤❤❤❤❤ እዉይ የኔ እናት

  • @user-er2io2sp4f
    @user-er2io2sp4f2 ай бұрын

    የኔ ማር ቸ ሰወድቸ❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue5222 ай бұрын

    😅😅😅ኧረ ገንየ ፈታበይ አረማመድሺ ገና ለመጀመርያየሚቆም ህፃነው የምመሥሌው ፀበልጊቢ ቅባቅዱሰተቀቢውማሬ እመብረሀንትፋሺ እማየበርች

  • @emug2223
    @emug22232 ай бұрын

    Genny betham truu Gaddnna new yemmrtshew tgy esport assltine new yemmtmsyew ❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube2 ай бұрын

    ክብር ለማዶም ቅመሞች እህቶቻ ደሚረኒ ሻረ አርገልኒ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p2 ай бұрын

    አይዞሽ ገንዬ የስፓርትልብስናጫማ ስትለብሽ በደንብ ትሰሪያለሽ ነጠላጫማ ስለለበሽ አያሰራሺም

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x2 ай бұрын

    ምርጥ ገደኛማቾች ስወዳች❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed32702 ай бұрын

    እስፖርት ለጤንነት ጡሩ ነዉ ዉፍረት ቀንሱ ሁለታቹሁም ዉፍረት ለጤና አስጊ ነዉ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q2 ай бұрын

    በርቺ ገኒ ከቲጂጋር ወደፊት

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa82912 ай бұрын

    Genie ekow betame yamerale kertw ❤❤❤❤

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i2 ай бұрын

    ደስየምትሉ እናቶች በርቱ❤❤❤❤ገኒ ቲጂ❤❤❤❤❤

  • @woinewoine5413
    @woinewoine54132 ай бұрын

    በርቺ ከሳምንት በኋላ ቀላል ነው

  • @user-ff7ir5sp7m
    @user-ff7ir5sp7m2 ай бұрын

    😂😂😂😂የኔ እናት ገኒየ በሳቅ ሞትኩልሽ ቲጂየ በፈጠረሽ አጠናክሪያት እንዳትተያት

  • @tube3498
    @tube34982 ай бұрын

    ስታስቀኑ ቲጅየና ገንየ ፍቅራችሁ❤❤❤

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile99692 ай бұрын

    ጎበዝ ቲጂ

  • @Haym359
    @Haym3592 ай бұрын

    ❤❤❤እስፕርት ለጤንነት ጥሩ በርቱ❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb2 ай бұрын

    ትጅ እረ መሀላሽን ተይ አፍ ማሳመሪያ ነው እዲ አቤቱ ልቦና ስጠን

  • @eyobGirema
    @eyobGirema2 ай бұрын

    desssss stlu!!!!❤❤❤❤

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu76982 ай бұрын

    የኔ እናት እደኔ ናት ገንዬ ❤❤🎉

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z2 ай бұрын

    በርቱ እድመ ይስጣቹ

  • @user-fz9jd5hu1j
    @user-fz9jd5hu1j2 ай бұрын

    ገኒ ጠንካራዋ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie47912 ай бұрын

    ወገብሺን ተጠቀቂ ገኒ

  • @MamushLenchoro
    @MamushLenchoro2 ай бұрын

    wow❤

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous80862 ай бұрын

    Geni migb Ena wore tiwedalech

  • @NigstAdmase
    @NigstAdmase2 ай бұрын

    ገና ሳያችሁ ሳቄ መጣ 🤣🤣😘😘😘😘ውድድድድድ

  • @haimont9075
    @haimont90752 ай бұрын

    የት እካባቢ ነዉ ያለው ስፖርቱ ቤት?

  • @abuktenaw3283
    @abuktenaw32832 ай бұрын

    Sitameru ayileyachu emebate titebkachu

  • @hiruthgedilu8764
    @hiruthgedilu87642 ай бұрын

    የስፖርት ትጥቅ ማድርግ ነበረባቺው 🙏🙏🙏

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd2 ай бұрын

    እኔም ሀገር ስገባ መስራት እፈልግነበር ግን እኛአገር እስፖርት ቤት የለም ለመቅጠን ሳይሆን ለጤና

  • @Fatema22236
    @Fatema222362 ай бұрын

    ቅመሞችየአዲስጀማሪነኚአበረታቱኚዉዶቸ

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r2 ай бұрын

    ኧረ ጎራው 😂😂😂😂 ገኒ ያስብላልኮ እኔም ያለ ቡና አይሆንልኝም

  • @NigstAdmase

    @NigstAdmase

    2 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @MekaAbate
    @MekaAbate2 ай бұрын

    ከዓይን ያውጣችሁ 🎉🎉

  • @netsanettube9580
    @netsanettube95802 ай бұрын

    ❤❤❤❤G&T❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube2 ай бұрын

    ቡና ሱስ ሲሆነወ ችግሩ እጂ ጥሩነወ

  • @makis1623
    @makis16232 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👌

  • @user-yg4sy4ml7c
    @user-yg4sy4ml7c2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh2 ай бұрын

    ገኒ❤❤😂😂😂😂😂

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure32142 ай бұрын

    Mnednew Anchiem eko lmedsh new mnem ayasekm

  • @barkaj9096
    @barkaj90962 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @hanamareyam-7229
    @hanamareyam-72292 ай бұрын

    ታምራላቹ አይለያቹ

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed23572 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zouditasama3211
    @zouditasama32112 ай бұрын

    ገኒ እሥቦርት በሸበጥ😂😂😂

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd99142 ай бұрын

    ቶቶለ ስሩልን

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde16052 ай бұрын

    🙏🏾🙏🏾❤️❤️

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w2 ай бұрын

    ምኔን ነው የሚቀንሰው 😂😂😂😂😂😂

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p2 ай бұрын

    ገኒየ ሡሥ ነዉ የሚሆንብሽ 8ቀን ነዉ ስዉነትሽ እስትራፓ ቢይዝሽ ጎበዥ

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube2 ай бұрын

    ቡና ለመተው ቀላል ነው በጣም እጠጣ ነበር ግን መወሰን ነው ፀበል ከኢትዮጵያ መጣልኝ የአርሴማ ፀበል የደስታዬ ጥግ ልነግራችሁ አልችልም ፀበሉን ጠጣሁ ቡናውን አቆምኩኝ ሁለት አመት አለፈኝ❤❤❤

  • @Selam12348
    @Selam123482 ай бұрын

    😂😂😂

  • @Yeshi987
    @Yeshi9872 ай бұрын

    ተው የመዳም ቅመኖች እኔንም አሳድጉኝ ተው ተው 😢😢

  • @user-dy8dj3gy8i
    @user-dy8dj3gy8i2 ай бұрын

    Both are beautiful ❤❤❤

  • @hanynursebo3781
    @hanynursebo37812 ай бұрын

    Ufff des stlu

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir99892 ай бұрын

    ወገብሽን የሚያምሽ ከሆነ ግዴታነው እስፓርት እኔም ወገቤ ታሞ ታዞልኝ በዩትዩብ እሰራ ነበር ከሰራሁ በኋላ ነው የተሻለኝ

  • @dfghdfgyu4604
    @dfghdfgyu46042 ай бұрын

    እዉነት ቀጥይበት ገኒ በጣም ወፍራም ነሺ😂

  • @tigisttigistbekure3214

    @tigisttigistbekure3214

    2 ай бұрын

    Genima ketigist atewfrem ejan eyew enjei

  • @tigisttigistbekure3214

    @tigisttigistbekure3214

    2 ай бұрын

    Yane yahel wefra ayedlm gine yaltenekesakes sewnte new seportm selmatesra keltef atelm

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen2 ай бұрын

    በነጠላጫማ በገኒ አረማመድ እንዴት አለቀልሽ የጂሙ መገድ ሙሉ ትጥቅ ለብሳችሁ በሁለተኛ ኑ

  • @almazali4784
    @almazali47842 ай бұрын

    በነጠላ ጫማ ባንቺ አረማመድ እንዴት ያልቅልሻል የ እስፓርቱ መንገድ ይልሻ እሄ ነው 🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-sc7to4qr3z
    @user-sc7to4qr3z2 ай бұрын

    ገኒ እና ቲጂ ለኔም ጎደኛ ሁኑኝ እባካችሁ?

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed32702 ай бұрын

    ትጂ ማን እደምትመስይኝ ታቂያለሽ ቅልጥፍናሽ ሁኔታሽ ሁሉ ብሄራዊ ትያትር የምትሰራ ሳራ በጋሻዉ የምትባል ነበረች እሷን ትመስይኛለሽ

  • @zeynu292
    @zeynu2922 ай бұрын

    ለምን የቲጂ youtube ተዘጋ ቆይ

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal11262 ай бұрын

    ግን ገኒ ሁልግዜም ስሪ ለጤንነትሽ ይጠቅምሻል

  • @kabetube
    @kabetube2 ай бұрын

    ገኒጠክረሺ ስሪ አትፋሪ ስሪ

  • @sadahsoso943
    @sadahsoso9432 ай бұрын

    😂😂😂

Келесі