የእኛ ቀናት

ሳቅና ለቅሶ ተቀላቀለብን!
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 161

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot96152 ай бұрын

    ገንዩ የኔ ውድ እህቴ በጣም ከልብ ነው የሚወድሽ የልጆችሽ አባት በፈጣሪ አንድ ላይ ሁኑ። ትንሹ ልጃችሁ ሁሌም ሀዘን አለበት ያስታውቃል።

  • @fatimaahmed7956

    @fatimaahmed7956

    2 ай бұрын

    እኔሚገርመኚ አድላይሁኑ የምትሉትነገርስ አድላይማለት አብሮማደርነውእዴ አብረውእኮናቸውሆ

  • @PpPp-iv8hq

    @PpPp-iv8hq

    2 ай бұрын

    የልጆቿ አባት ብር የለውም እዳቅሙ ነው የሚኖረው እሷ ደሞ ለብር ብላ ምንም ነገር ታረጋለች እንኳን ትዳር መፍታትና ገነት እንደዚ ፊድዮ ላይ ስስቅ እና ስታስመስል ነው ግን ከፊድዮ ጀርባ በጣም እራስ ወዳድ እኔ ብቻ ልሰማ ቅድሚያ ለኔ ይሁን የምትል ከባድ ሰው ነች

  • @marymichael3547

    @marymichael3547

    2 ай бұрын

    @PpPp-iv8hq ትክክል እኔ ብቻ የታዘብኩት መስሎኝ ነበር

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    @fiyametalovefiyametalove8690

    2 ай бұрын

    Wolhi ega dele adergen ederate nber eski hulachenme beye emntachen tslote enaderge aberew endihonu 🙏

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    @fiyametalovefiyametalove8690

    2 ай бұрын

    @@PpPp-iv8hqyete takatalhe denze

  • @infinix600
    @infinix6002 ай бұрын

    የህ ቤተሰብ ልዩ ነው ፍቅራቸው ተለያይቶም አብሮ መኖር አለ እስኪ አንዳንድ ሰወች ከገኒ ቤተሰብ ተማሩ ድስስስስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d2 ай бұрын

    እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደዉ መክሊትየ አባትሸ በሰሰት ነው የሚወድሸ እረጂም እድሜ ይሰጥልሸ ይሰጥልነ ለሁሉም አባቶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    2 ай бұрын

    እሷራሡ

  • @Asmara-love
    @Asmara-love2 ай бұрын

    ገኒ በጣም ድንቅ ሰው ነሽ። ካንቺ ብዙ ተምረናል። Thanks alot

  • @haregmak1519
    @haregmak15192 ай бұрын

    ኢንጂነር ታገል ንጋቱ አባታችሁን ነው የሚመስለው ❤❤❤❤ነፍሳቸውን ይማር

  • @yonatank2354
    @yonatank23542 ай бұрын

    እንደው ይሄንን መጠጥ የሚባል ነገር የሚያጠፋ በመጣ መጠጥ ቤተሰብ ያፈርሳስ ከአቋም ያወርዳል እብድ ያደርጋል ስሉስ ቅዱስ ስላሴ መጠጥን ከዚ ምድር ያጥፋልን😢😢

  • @seadamohammed7952

    @seadamohammed7952

    Ай бұрын

    በክርስቲያን እኮ ተፈቅዷል

  • @yonatank2354

    @yonatank2354

    Ай бұрын

    @@seadamohammed7952 ኧረ በስመአብ ማነው የፈቀደው ሲጀመረ በስው ሂወት ጤንነት የቤተሰብ መታውክ በመጠጥ የተለያዩ በሽታን ማትረፍ ቤተክርስቲያን ለነዚ ሁሉ ይጠየቃል እኔ አልስማማም

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun79512 ай бұрын

    አረ ገኒዬ እኔ በጣም አከብርሻለው ግን ልጆቹን እንቁልልጭ አትበያቸው ወይ ታርቀሽው የልጆችሽን አባት አብራቹት ኑሩ የመጨረሻው ልጅሽ የውስጥ ሀዘን አይታይሽም

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    2 ай бұрын

    ቆይ እህቴመታረቅአብሮማደርነውእደ እነሱኮእየኖሩነው

  • @seidamohammed

    @seidamohammed

    2 ай бұрын

    Mn ayenet keft aff nesh gn werenga

  • @nebiatdesye-mc6ow

    @nebiatdesye-mc6ow

    2 ай бұрын

    Hoooo mnew yewust awaki negn alsh yerasachewn life rasachew ayakum gudko nw

  • @GggGggg-cg3wd

    @GggGggg-cg3wd

    2 ай бұрын

    አብረውእኮናቸው የለዩት አልጋነው ይህደግሞ የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል

  • @fatimaahmed7956

    @fatimaahmed7956

    2 ай бұрын

    መገንምንምልዩነት የለውም መችተጣልተውነው የሚሰማቸውልጆቹ እደውምአብሮእየኖሩ አዳርከሆነትዳር ተለያይተውበፍቅርመኖርይሻላል

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b2 ай бұрын

    ለምን እንደሆነ አላቅም አባታቸው ሲኖር በጣም ነው ደስ የሚለኝ ገኒ እናመሰግናለን ይዬ ሁሉ ፍቅር ካንቺ ነው❤

  • @Mattew151
    @Mattew1512 ай бұрын

    የገኒ ወንድም እና ሚስቱም አንድ ሴት ልጃቸውን በድንገት አተዋል ሀዘኑ መቼም አይጠፋም እግዚአብሔር የጠንክራችሁ::

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    2 ай бұрын

    በጣም

  • @haregmak1519
    @haregmak15192 ай бұрын

    ጋሽ ሙሉጌታ ያለበት ቦታ ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @yalem2598
    @yalem25982 ай бұрын

    እንዴት እንደምታምሩ በእውነት ፍቅራቹህን አይቀንስባቹህ በጣም ነው ምወዳቹህ ለሁሉም አስተማሪ ናቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Davidm127
    @Davidm1272 ай бұрын

    ሁሌም የዚህ ቤተሰብ ፈገግታ ደስስስስ ይላል

  • @honeybaby9337
    @honeybaby93372 ай бұрын

    ግን አባታቸው ሁሌ የሰከረሰው ነው እሚመስል ገኒ እያማረባ መጣ ❤❤❤እረቅ ፉጠሩ❤😮

  • @qonjet
    @qonjet2 ай бұрын

    መክሊት የገኒን አባት ነው ምትመስለው አልተሳሳትኩም ብየ አስባለሁ😮

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k2 ай бұрын

    የሳምሪ እናትና አባት እንኳን ከዛ ክፉ ስሜት ወጣችሁ

  • @user-xx9el9hp6z
    @user-xx9el9hp6z2 ай бұрын

    አባታችሁ ከልቶል እናተጋ ይሁን😢😢 ብሃላ ይቆጫችሀል እውነት❤❤❤❤❤ ማክሌት አባትሽን

  • @Beteymak
    @Beteymak2 ай бұрын

    ገኒ ወንድምሽ ወርቅ ሰው ነው ከነ ባለቤቱ❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm2 ай бұрын

    ገኒ የናቶች ተመሳሌት ብቻ ድቅ ሴት ነሽ ለብዙ ሰው መሳሌ የምኮኒ ነሽ ተባረኪ❤

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel6922 ай бұрын

    የምር ገኒ ጥያቄያችንን መልሱ ከልጆችሽ አባት ጋ አብራቹ ተመለሱ በዚ በመጨረሻ ዘመን መቼ እንደምናልፍ አናቅም ልጆችሽን አስደስተሽ የመጣው ይምጣ በናትሽ ጥፍት ካለበትም እንኮን አንቺ ፈጣሪም ይቅር ይላል

  • @fatimaahmed7956

    @fatimaahmed7956

    2 ай бұрын

    መገንረተውእቡመችተለያዩለናተአብሮመኖር አንድአልጋላይመተኛትነውእዴሆ

  • @abetu_maren2682

    @abetu_maren2682

    2 ай бұрын

    Besewu. Gada. Ategebuuuu

  • @Zelalem000
    @Zelalem000Ай бұрын

    ገንየዬ እዴት እንደምወዳችሁ ግን የኔ አስተያየት የኛ ቀናት,,,,,,, የሚለውን ዲያሎድ ለምን አወጣችሁት እንዴት እንደሚፈውሰኝ ብታዪ ሰላማችሁብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw2 ай бұрын

    ክክክክ ምርጥ አባት እፍፍ በናትሽ ገን ስለ እግዚአብሔር ሱባኤ ግቡና እህ ችግራችሁን እግዚአብሔር ይፈታላችዋል የሰው እጂ ይኖርባችዋል

  • @ef6079
    @ef60792 ай бұрын

    ምናለበት አብራችው ብትኖሩ አባታቸውን ልጆቹ ይወድታል የመጠጥ ሱሱም ይቀንሳል አብሮበመኖር ገኒ እድሜውን አርዝሚለት ያባታቸውን

  • @fatimaahmed7956

    @fatimaahmed7956

    2 ай бұрын

    ረተውግንእየጠጣአስቸገረንተባላችሁ

  • @abetu_maren2682

    @abetu_maren2682

    2 ай бұрын

    Tewuuuu

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn55812 ай бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰምሪየ ነብሷ በገነት ትረፍ

  • @user-xh7ec3gg2m
    @user-xh7ec3gg2m2 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤ ጀግና እናት ን አቤት ናቸው

  • @buonavita4175
    @buonavita41752 ай бұрын

    Uuuuuufffffff Pappa Negatu ( Mr Negatu ) great person when you mention was crying 😢but to see this great family make me happy I always amazed me about Mr Mulugeta and Genie what a love between husband and wife.. Meklite dad and mom God bless you Abundantly…. Happy to see all Genie brother wife mother in low and kids…. Can’t wait to see this family ❤

  • @konjonesh
    @konjonesh2 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ይጨምረላችሁ❤❤

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j2 ай бұрын

    Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏 300k

  • @makis1623
    @makis16232 ай бұрын

    የልጆችሽ አባት ነፃነቱ ደስ ይለኛል ያንቺ ደሞ ሳቅሽ 👌👌👌

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv2 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ደስ ስትሉ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l2 ай бұрын

    ደሰሰሰ ትላላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ❤👈

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre68132 ай бұрын

    ገኒዬ ባለቤትሽ በጣም ምስከን የዋ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልሽከጤናጋ ❤❤❤

  • @emuselwatube
    @emuselwatube2 ай бұрын

    የገኒ ቤተስብ እንኳን ደስ አላችሁ 300k ❤❤❤❤

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg2 ай бұрын

    ውይ ስታምሩ ሙሌ ምርጥ ሰው

  • @TobaA-ef2dj
    @TobaA-ef2dj2 ай бұрын

    ወዶችዬ በጣም ነው የምውዶችሁ ❤❤❤❤ገኒ እናቴ ተይይይይይ እናግሪኝ

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen42582 ай бұрын

    ደስ ይላል ልትታረቁ መንገድ ላይ ናችሁ

  • @Mimi-vh3yt
    @Mimi-vh3yt2 ай бұрын

    ገኒ ያማረባት ስለተፋታች ነው !! ይሄን እየተጏተተች እየተበሳጨች እርጅታ ነበር:: እግዚአብሔር ገላግሎሻል!! ባል መሆን ሌላ አባት መሆን ሌላ!በጣም እሪፍ ነው ያለሽው እናቴ!! ወደ ሃላ መቼን መዞር የለም

  • @blueblueablueblue5904

    @blueblueablueblue5904

    2 ай бұрын

    በጣም ነውርነው እንደሱ አይባልም በሖነ አጋጣሚ ተለያዩ በመሐል እነዚሕን የመሰሉ እንቁ ልጆች ስላሉ በሰላም እየኖሩነው ። እግዚብሔር ባለው ቀን ደግሞ ያለፈውን እንደታሪክና እንደ መማሪያ አድርገው የቀረ ሒወታቸውን ልጆቻቸውን በማስመረቅ በመዳር አያት በመሖን በክብር እንዲዪሳልፉ ነው ያብዛኛቻችን ምኞት መልክ ወጣትነት ሑሉ ሐላፊነው ከሉል ካልማዝ የከበረ ከብር ክወርቅ የነጠረ በጤናና በፍቅር ብትዳር ልጆችን ማሳደግ የተለየ ያማረ❤❤❤

  • @ሪም-ዩቲብyz

    @ሪም-ዩቲብyz

    2 ай бұрын

    ምች የተመታሽ 😢

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    @fiyametalovefiyametalove8690

    2 ай бұрын

    Koshasha yetedare keberu algebashime betakiew endihe ataworime bedeferte ande ken amelke belote yemlsalu edache dedebe ayidelchem gni

  • @Mimi-vh3yt

    @Mimi-vh3yt

    2 ай бұрын

    @@fiyametalovefiyametalove8690 ገብተሽ ሞክሪው

  • @kasahunmamo4584

    @kasahunmamo4584

    2 ай бұрын

    ቆሻሻ ምቀኛ አይባልም ነውር ነው ቢያንስ ተዋልደዋል እኮ ለነገሩ ከፍናፍንት፡ከዚህ የተሻለ

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h2 ай бұрын

    አቤት ስወዳችሁ የፍቅር ተምሳሌኀቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martaalemayehu7351
    @martaalemayehu73512 ай бұрын

    Genyee yene wud ebakachhu and lay hunu ke ljochsh abat gar

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss14132 ай бұрын

    ❤ ልሁሉዬ እዴት እደምታሳዝነኚ የኔ አባት ፊትክ ላይ የሚታየው ነገር የኔ አባት

  • @spoke_is_there
    @spoke_is_there2 ай бұрын

    Excellent family

  • @mismtg5829
    @mismtg58292 ай бұрын

    Waw Geniye Enkuan Des Alesh 300 K Slegebash

  • @elyanafekir3566
    @elyanafekir35662 ай бұрын

    እናተ የተለያየችሁት Europe ቢሆን ለገንዘብ ነው እል ነበር እንተ ግን ውስጣችሁ ጥሩ ፍቅር መከባበር ይታያል የሰው እጅ ከለበት መዳኒት አለም ሰማይና ምድርን የፈጠረ ሴጣን እዲያፍር እና እናንተ በአብሩነት በደስታእድትኖሩ ምኞቴ ነው ሴጣን ይፈር እግዝያብሄር ይክበር አሜን

  • @hirutamare5626
    @hirutamare56262 ай бұрын

    Ene betam new yemgermeng lemen aberew endemaynoru yegeremengal mekilt talak nesh gen yehan mefetat endet akatesh

  • @TigistIndale
    @TigistIndale2 ай бұрын

    ገኒዬ እውነተኛ ፍቅር ያንቺ ነው ተለያይቶም መዋደድ ይቻላል ልጆችሽ ላይ ምርጡን ዘር እየዘራሽ ነው እና ፍሬአቸውን ያሳይሽ እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንልሽ ክፉ አይይብሽ ❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile47772 ай бұрын

    ነፍሳቸዉን ይማረዉ የተባረከ ቤተሰብ አላቸዉ

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh29892 ай бұрын

    Yene konjo geneya achi kebaleshi ketarekeshi malete abereshi kenoreshi selate agebalew yene konjo ❤

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta75832 ай бұрын

    congratulations 300k

  • @user-gg4dx8zb7r
    @user-gg4dx8zb7r2 ай бұрын

    Geni you are the model of womens.

  • @PcSign
    @PcSign2 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉3000 ሺ ገባችሁ ደስ ሲል ገንዬ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j2 ай бұрын

    የባቢ መሠብር ያሥቅቃል

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387Ай бұрын

    He is the best dad . His hurt is just like mine I easily cry when I see something that touches my mind.

  • @lidacall2815
    @lidacall28152 ай бұрын

    ሲመስለኝ ገኒና ባሏ አብረው ማይኖሩበት የማይሆኑበት የሆነ ከባድ ነገር ስላለ ነው እንጂ መቼም በሰላም እንደዚ እየተዋደዱ የቀሩበት ምክንያት የለም እግዜር ይወቀው ሚስጥራቸውን አብረው የማይኖሩበት ትልቁ ችግር እራሳቸው ያውቃሉ ግን ሙሉጌታ አባታቸው ሆደ ቡቡ ነው ያሳዝነኛል ተመስገን ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሏቸው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ❤❤❤

  • @zeharard1779
    @zeharard17792 ай бұрын

    አቡራችሁ ቡቶኑ ደስይለኝ ነበር አላህ በመካክላችሁያለዉ ችግር ያጥፋላችሁ

  • @hayatmohammed9907
    @hayatmohammed99072 ай бұрын

    Metetun Ke fitu ansulet ebakachehu

  • @Tybatube
    @Tybatube2 ай бұрын

    በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fghhhytre415
    @fghhhytre4152 ай бұрын

    ገኒ መጨረሻዉ ልጅሽ አባትሽን ነዉ ሚመስለኝ ❤❤❤

  • @asterasnake6777
    @asterasnake67772 ай бұрын

    Wow bless you all let your enemy cry

  • @Black-lioness
    @Black-lioness2 ай бұрын

    Gash Mulgeta 🤲🏾🤎he is the the firework of this family. Rest in peace Gasha

  • @titayemuluneh6354
    @titayemuluneh63542 ай бұрын

    ብትታረቁ ደስ ይላል

  • @MamushLenchoro
    @MamushLenchoro2 ай бұрын

    ዎው ካ አባቴ ጋሃ ስቶኗ ዲስ ስል ❤

  • @deepblue-jx3zu
    @deepblue-jx3zu2 ай бұрын

    i wish i had family 😔😔😔

  • @msaid7879
    @msaid78792 ай бұрын

    Beautiful family they open I love them specially the mom then the daughter and all family stay together all the time long life and happiness and health ❤️🙏🏻🫂🇪🇹

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete44362 ай бұрын

    ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ❤

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339Ай бұрын

    Astekochew lijuchu frie endhonu

  • @user-wc2lv8ld1h
    @user-wc2lv8ld1h2 ай бұрын

    Yena tenkara yesatoch msala betam ewedshalehu

  • @ruthjemal7810
    @ruthjemal78102 ай бұрын

    Begna hager laye tebeka mehon memote nw bewshte madege mifilege fetrte bezetowale bezuwchi tegedemlowale meklitey fetari kanchi gare yehun

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6402 ай бұрын

    ❤🎉በትዳር ፍቅር የሚገባ ክፉ መንፈስ እየተዋደዱ የሚለው ከምድረገጽ ያጥፋልን ሰላማቹ ይብዛ❤🎉

  • @BRAKES226
    @BRAKES2262 ай бұрын

    Betkel enem endear pen alen

  • @AndyHoyam
    @AndyHoyam2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ደስ የሚል አባት

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa69562 ай бұрын

    እኔ ግን እደዚህ አይነቱ ነገር ጥያቄዬ ነው እውነት ልጆቹ ደስተኞች ናቸው ??? ግን ህይወት እዴት ከባድ ነው

  • @Zelalem000
    @Zelalem000Ай бұрын

    የኛ ቀናት ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,❤❤❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell10122 ай бұрын

    ውብ ቤተስብ ሰወዳችው❤❤❤❤❤

  • @user-lm7mi8iw2f
    @user-lm7mi8iw2fАй бұрын

    በመቤቴ በርሜሉ ጸበል ሄዳችሁ ንገሩት አብራችሁ እድትሆኑ ገኒዬ

  • @user-hq5pd3yl8v
    @user-hq5pd3yl8v2 ай бұрын

    🎉🎉

  • @berhanemoges1148
    @berhanemoges11482 ай бұрын

    Indih liyalif covid. Yihin melikam sew. Bezih mikinyat. Mexfatu. Bexam new yemiyasazinew. Geni Abatish alimotem. Jegina inanten. Ke qumineger abiqito. New. Wede mayiqer yehedew. Isu bayinorim. Siraw. Lijochu betesebu misikir alachihu. Hulem amesginut. Waqesa silalihone. Nebisu. Des yilatal

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k2 ай бұрын

    ደሰ ሲል ሰውዬው ግን ጨብ ያለ ይመሰላል ይመችክ

  • @mareabiga
    @mareabiga2 ай бұрын

    አባትየው አወራሩ ለምነድነው የሰካራም የሚመስለው ጥያቄ ነው ግን ይመቸኛል ሁሌ ጦዝ ብሎ ነው የሚመጣው ይመቸው😂❤

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂አዎ ግን ፈታ ያለ ነው 👍👍

  • @haweFekerReem

    @haweFekerReem

    2 ай бұрын

    ሁሌ የኔም ጥያቄ ነው

  • @adad6827

    @adad6827

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @zelekashlulseged9795

    @zelekashlulseged9795

    2 ай бұрын

    ተፈጥሮው ይሆን? እኔም ግራ ይገባኛል

  • @ermiasmelese520

    @ermiasmelese520

    2 ай бұрын

    zena yale sew

  • @AhmdeAdem-jz7cy
    @AhmdeAdem-jz7cy2 ай бұрын

  • @HnyaMhmade
    @HnyaMhmade2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube2 ай бұрын

    ዉብ በተሰብ❤ ሳምሩ💞

  • @Se_lamG
    @Se_lamG2 ай бұрын

    Prof. ግን ወጣ ያሉ ናቸው አይደል?

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2zАй бұрын

    ምን አገባን ታዲያ ቢያለቅስ

  • @judy4244
    @judy42442 ай бұрын

    Min ayinet bechibacha sewuye new siyasafir

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179Ай бұрын

    Geni anchim honesh balebetesh wereee satabezu bedegami tegabtachu lemenor mokeru ebakachu ebakachu

  • @Ritam432
    @Ritam4322 ай бұрын

    ገኒ Ethiopia ውስጥ You Tubeer ከሆኑት ውስጥ በቀደምትነት ለህብረተሰቡ ትልቅ ትምህርት የምትሆኑ ናችሁ።በተለይ ተለያይቶ በፍቅር ልጆችን ማሳደግ እንደሚቻል፣ሀዘን ቤተሰብ ውስጥ ሲገባ በአንድ በመቆም ለጊዜው ሳይሆን ቃሚ እርዳታና መተሳሰብ ያስተማራችሁ እያስተማሬችሁም ያላችሁ ናችሁ ተባረኩ ቀጥሉበት🙏🙏🙏💞💞💞💕💚💛💝

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339Ай бұрын

    Balbtesh btfatu amno kanchi ga new yalew selzi egzabher enkon lgerfutna lskelut ykerta adergwal anchi demo ysun frische eytgozesh endet ykerta mderg kebdesh seyetanen andengwen Aschenbecher tyew syetan new ymtgelsh adera tarkuna nuru lijocheshm nsueh chenklat yezew yenurubet

  • @nigst55
    @nigst552 ай бұрын

    Yabatishin interview mulu likekilin

  • @saranigatu6037

    @saranigatu6037

    2 ай бұрын

    ዬቲዬቧ ላይ ፈልገሽ እይ ሙሉው አለ የእናቷም የአባቷም

  • @tesfaneshabera7469
    @tesfaneshabera74692 ай бұрын

    መታረቃቸውና አብረው መሆናቸው አይቀርም

  • @mitu-hn9kf
    @mitu-hn9kf2 ай бұрын

    ባቢ አጎቱን ነው ሚመስለው

  • @user-tu8ui3tl2k
    @user-tu8ui3tl2k2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahombiniam7281
    @nahombiniam72812 ай бұрын

    እኔስ የልጆቼ ኣባት ስትል ደስ ኣይለኝም።ሊላ ስም ስጪው እባኽሽ

  • @aburidwan6831
    @aburidwan68312 ай бұрын

    ግን አድ ጥያቄ አለኝ የነመክልየ አባት አስካሪ መጠጥ ይጠጣልደ ነው አነጋገሩ እድሁ ነው ባድ ብትሆኑ ደስ ይላል ያባትና እናት መለያየት ለልጆች ይጎዳል የኔ ቤተሰቦች ተለያይተውብኝ 8 አመት ያሳለፍኩትን ሀሳብና ጭቀት እኔነኝ ማውቀው አባየም ሲከራተት ለዘላለም ተለየብኝ የተረገመ ስደት ተቀርቅሬ በተለያየን በ12 አመታችን ላይመለስ ተሰናበተኝ ድዳማው ከባድ ነው እና አድ ላይ መሆን ትለረቅ ፓወር አለው

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    2 ай бұрын

    ንግግር እዲህ ነው በደብ ለማጣራት ከፈለግሽ ዮፕ ሚል የትወና ውድድር ለይ ዳኛ ነው እዛ በደብ ስሚው

  • @aburidwan6831

    @aburidwan6831

    2 ай бұрын

    @@meseretrefera2664 እረ ሙዚቃ ቤት ምልከሰከስ አይደለሁም ውደ

  • @user-mg4sv5dp9m
    @user-mg4sv5dp9m2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisMekonne-ud1qx
    @AddisMekonne-ud1qx2 ай бұрын

    Des yilal

  • @tigistamaru4037
    @tigistamaru40372 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hp6gn8or7x
    @user-hp6gn8or7x2 ай бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z2 ай бұрын

    የገንና የባሏ ጉዳይ ግራ ያጋባኛል ተለያዩ ልባሉ አይቻልም በዉስጥ ግንኙነትማ ይኖራቸዋል 😂😂

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @ninatadele622

    @ninatadele622

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @msrahemahameed1484
    @msrahemahameed14842 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatekile4755
    @hanatekile47552 ай бұрын

    አድ ላይ ሁኑ ሞት እኮ ይመጣል

Келесі