ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል አንድ

የምስጢራዊው ገዳም ምስጢሮች! ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል አንድ
#ማህበረ_ስላሴ_ገዳም
#ገዳም

Пікірлер: 304

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam304 жыл бұрын

    ወይ መታደል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን አማራ ማስሚዲያ እናመሰግናለን የተፈጥሮ ልምላሜዉ የአማራ ህዝብ ደጉ ተክፉ ይጠብቃችሁ

  • @serkalemgebra8313

    @serkalemgebra8313

    3 жыл бұрын

    ቀይ እጀራው ሲያምር እጅዎ ይባረ የኔ እናት

  • @user-lt4mu3dl9x
    @user-lt4mu3dl9x4 жыл бұрын

    በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን የማህበረ ስላሴ👏✝👏✝👏 አሜን አሜን አሜን ደግሞም ምግቡ ደስሲል

  • @marshallmohammad7308

    @marshallmohammad7308

    2 жыл бұрын

    You all prolly dont care but does any of you know a trick to log back into an Instagram account?? I stupidly forgot the account password. I would love any help you can give me.

  • @faaprivate2788
    @faaprivate27884 жыл бұрын

    ዝግጅቱ እጅግ ውብ ነው። የፕሮግራሙ አዙጋጅና አቅራቢም በሚማርክ ሁኔታ ተርኮልናል። ዝግጅቱን ወደንና ደስ ብሎን እንድንከታተለው ብዙ ውጣ ውረዶችን ላስተናገደው የቡድኑ እባላት ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын

    ሠላም ውድ አማራ ማስ ሚድያዎች እና አማሮች ደሞቼ ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ግን ለምንድነው መንገዱን የማያሰሩት በጣም ከባድ ነው ዋው ሀገሬ እንዴት እኮ ደስ እንደሚል ተመስገን አምላኬ አማራ አድረገህ ስለፈጠርኝ❤

  • @fatiyahuseen8202

    @fatiyahuseen8202

    4 жыл бұрын

    እህቴ አማራ በመሆንሽ ሳይሆን ሰው ሆነሽ ሰለተፈጠርሸ አመሰግኑ

  • @bitobaltcha6056

    @bitobaltcha6056

    4 жыл бұрын

    @@fatiyahuseen8202 ኦውነት ነው ማር ምን ወጋ አለው የኛ ሰው ውሃ ቢናጥ እቦጭ አለ ያገሬ ሰው ።አማራ ኦሮሞ ወዘተ ሲል ሞተ ሰው በመሆኑ ሳይ ሆን በቤሔር ሆንዋል ኩራት

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    4 жыл бұрын

    @@fatiyahuseen8202 አማራ ጨዋ ልዩ ህዝብነው አማራነት ኩራትነው

  • @yohannesberihu4792

    @yohannesberihu4792

    4 жыл бұрын

    አረ አረ አረ እኒዲ አይባልም አንቺ 'ኮ ኢትዮጵያዊት ነሽ ። ዘረኝነት ይብቃ እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ።💚💛❤

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    4 жыл бұрын

    @@yohannesberihu4792 ልክ ነሽ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን አማራነቴ ያኮራኛል

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb47994 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል መታደን ነው ይህን ታላቅ ገዳም ማየት ሁለተኛውን ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት እንጠብቃለን ያባቶቻችን ብራኪያቸው ይድረስን

  • @user-jj4di2zt4e
    @user-jj4di2zt4e4 жыл бұрын

    ዉይ ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳን

  • @user-ji2do3hg1q
    @user-ji2do3hg1q4 жыл бұрын

    አማራዎች ጎበዞች አገራችንን እንዲሕ አሣዩን 😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እማራ።ዎች።ጎበዛች።እሜንንን ።

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly55164 жыл бұрын

    አቤት ሲያምር አገሩ ውይይይ የገጠርልበመሆኔ እኮራለሁ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw90234 жыл бұрын

    ደጉን ያገሬሠው ሣላመሠግን አላልፍም ሲቀጥል ጋዜጠኞች ዋው አቀራረብ ባህዴን ግን አግዚህር ይይልህ የአማራን ህዝብ እዴህ እድረገህ ቀረህ

  • @hhfj9761
    @hhfj97614 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ብዝዝት ይባልልኝ በልባቸው ተንኮል የሌለ የዋህ እንግዳ አክባሪ ያላቸውን ዝርግፍ አድረገው የሚሰጡ ደግ ህዝብ እናቱን ሰላም መንሳት ምንኛ የሀፂያት ሀፂያት ነዉ አማራ ቴ/ሌቪ እናመሰግናለን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon65344 жыл бұрын

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሃይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደ እኔ የታደለ አለ ካለ እኔ አለሁ ይበል

  • @tedted8833
    @tedted88334 жыл бұрын

    የአካባቢው ተፈጥሮ ልምላሚው በጣም ደስ ይላል እንደዚ አይነት ቦታ ከዚህ የዋህ ህዝብ ጋር ለመኖር ነው ምኞቴ

  • @zeamanuelworkusewmehon2570
    @zeamanuelworkusewmehon25704 жыл бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እባካችሁ መሉውን የጉዞአችሁን vedo ልቀቁት

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat98044 жыл бұрын

    Amehara TV enameseginalen be egziabhr sim

  • @user-ke2il5nf4o
    @user-ke2il5nf4o4 жыл бұрын

    የአብርሐሙ ስላሴ ይባርከን ይባርካቹ የአማራ ቴሌቭዥን እናመሰግናለን በርቱ ለሃገራችንም ለአማራም ክልል ጥሩ ነገር እየሰራቹ ነው ቱሪስ ይስባል ተጨማሪም በሃይማኖትም ይጸናል ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ብቻ አይደለችም ሃገርም እንጂ ኢትዮጵያ ያለ ተዋህዶ ባዶ ነች

  • @meazatesfaye6636
    @meazatesfaye66364 жыл бұрын

    አማራ ቲቪ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t4 жыл бұрын

    በነካ እጃቹ ወንቅሸት አንድነት ገዳምንም አሳዩን ለህዝብ በደንብ አስተዋውቁት በጣም ብዙ ታሪክ ያለበት ገዳም ነው

  • @enatyekonhye5547

    @enatyekonhye5547

    4 жыл бұрын

    እውነትሽንነው እሱን ቢያስጎበኙንም ጥሩ ነበር

  • @muridamuri689

    @muridamuri689

    4 жыл бұрын

    Betkkle

  • @abebaabeba8569

    @abebaabeba8569

    4 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው እናት

  • @hiretabirhanedengelemareya1929

    @hiretabirhanedengelemareya1929

    4 жыл бұрын

    btkekel

  • @user-ex3rp9pj3b

    @user-ex3rp9pj3b

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እፈልጋለን ቢያሳየን ምን ነበር ቡዙ ሠው ይፈልጋል

  • @masetawalefekadi6591
    @masetawalefekadi65914 жыл бұрын

    አይ ያገሬሰው ደጉ ማንነታችሁን ሳያቅ ጉዞ ወደገዳም ስላላችሁ ብቻ አምነው የሞሰቡ አይቅር ብለው አቀረቡት ገበሬው አይጣ ጥግጋብ በናተላይነው።

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d4 жыл бұрын

    ያረቢ በሀል አበዛዝ ቁርስ ያልከው ከነ መጠጡ በኛ አይታወቅም ሱበሀን አላህ እኔም አማራ ነኝ መርሳ አረጓደው አፈዘዘኝ ያረብ የአላህ ፍጥረት ብዙ ነው ሱበሀን አላህ

  • @user-um1jj6ef9r
    @user-um1jj6ef9r4 жыл бұрын

    እውነትም ደግ ሰው ስምን መላእክ ያወጠዋል አለ

  • @selomonmussie1816
    @selomonmussie18163 жыл бұрын

    የሚደነቅ ጀግና ሕዝብ መከባበሩ መተሳሰብ ፍቅር አንድነታችሁ ሲደንቅ የጦር መሣሪያ እንደ ተማሪ ደብተር ከእጃቸው የሚያጠፋ ማህበረሰብ እኔም ይህን ድንቅ ገዳም ለማየት እና ማህበረሰቡን ለመጎብኘት ናፍቄአለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን ። ጥሩ ፕሮግራም ነው ።

  • @user-eg7mn8cs7c
    @user-eg7mn8cs7c4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጋናተ ጋር ይሁን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በረቱ። እጁግ በዙ አለ ገና ስሳትሰለቹ። ስር እግዚአብሔር እድሜጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ አሜን ፫ በረከታታችሁ ይደርብን አሜን ፫

  • @user-dc2yc8yh7e
    @user-dc2yc8yh7e4 жыл бұрын

    አይ ያገሬ ሰው ደጉ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52854 жыл бұрын

    ያገሪ ሰው ብሉልኝ ጠጡልኝ ዋውው ለዚህ ኮነው ሀገራችን የምንወድ እንደከፍት ያደገውም ወንድሙን ያርዳል የጥበብ መጀመርያው አበሻ ዋው የገመዱ ነገር ገርሞኛል አውይ ደስስስስ ሲል ብሮር እኔምምም

  • @umhzaa334

    @umhzaa334

    3 жыл бұрын

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀🎓🎓

  • @umhzaa334

    @umhzaa334

    3 жыл бұрын

    😀😀😀🐐🐐🐐🐓🐠☔🌲🌳🌴🌾🌿🏥🏡🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏣🚘🚖🚕

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia28924 жыл бұрын

    I am proud to be Orthodox Tewahedo! Egziabhere yestachew

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye46874 жыл бұрын

    እንዴት እንደሚያስደስት አረንጓዴነቱ በገመድ መሄዱ ግን መቼም ንስሃ መግባት የዛን ግዜ ነው የጭንቅ ቀን ይመስላል ። ጥሩ ነው መቼም አንዳንድ ሃሳብ ብንሰነዝር ይሄ ቃለመጠይቅ አቅራቢው የለበስከው ሽርጥ የሚባል በኛ ሃይማኖት አይለበስም በተለይም እንዲህ አይነት የተቀደሰ ቦታ ስንሄድ ብንጠነቀቅ በረከት ይሆንልናል ያለዚያ ግን እኛም ከቦታው ማግኘት ያለብንን ሳናገኝ ቦታውንም አርክሰን ድካም ከንቱ እንሆናለን። እንደኔ ይህ የመጣብን ሁሉ ክብር የሚገባውን ከማቃለል ( ግድ ያለመኖር ) ይመስለኛል ። በተረፈ በጣም ቆንጆ ነው ። የቅዱሳኑ በረከት ይድረሰን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍርሃትን ከህዝቡ አጥፍቶ በጠብ መንጃ ምትክ አባቶች ዳዊት ይዘው የምናይበት ዘመን ያምጣልን ! ተዋህዶ እምነታችንን የሚጻረሩትን ያጥፋልን ! ! ! ከተቻለ ምግብ ከቀረበ በኋላ ቃለመጠይቅ ባታደርግ ና ከመቅረቡ በፊት ወይም በኋላ ቢሆን ይመረጣል ። ስለመንገዱ ስራ እውነት አሁን መንግስት ለዚህ ጆሮ ይኖረዋል ለማለት አስቸጋሪ ነው እነሱን ከመጠየቅ ወይም ከመጠበቅ የተለያየ የማሰባሰቢያ ዘዴ ከክልሉ ቢዘጋጅ. ... እኛንም ያካትታል . . ... በርቱልን !

  • @user-kx4dh3tr6k
    @user-kx4dh3tr6k4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤተ ክርስቲያን ሀገር ናት የምንለው ለዚህ ነው ።በገዳም ያሉ ቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንንም እንደ እኛ ኃጢአት ሳይሆን በቅዱሳኑ ፆሎትና ልመና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @marydemeqe9058
    @marydemeqe90584 жыл бұрын

    የየዋህ ዎች አገር ክፉ አይንካችሁ እናመሰግናለን

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael14254 жыл бұрын

    Amhara TV Egziabher Yibarkachihu💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @lamesgin5202
    @lamesgin52024 жыл бұрын

    አይ ወገኔ በፊት በህዋሃት እና በብአዴን ካድሬወች አሁን ደግሞ በተረኛው እንዲህ ስትሰቃዩ ሳይ ያመኛል

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k4 жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ዝጎራ ላይ ያስቀመጠዉን ስላየሁት ደስ ብሎኛል በመዳም ቤት ብዙ ነገሮች እድናይ ስላደረጋችሁ አመሰግናለሁ አቤት ግን መንገዱ ትራክተሩ ሚጨፍር ይመስላል የልምላሚዉ የአርሶ አደሩ ፍቅር ድንቅ ነዉ ለአማራ ይሄ አይገባዉም መንገዱን አሰሩ መኪና ቆጥ ይመስል ዛፍ ተረብርቦለት ጉድ

  • @siaupdates3211
    @siaupdates32114 жыл бұрын

    ይህን የመሠለ አገር ዎያኔ ለመዉረስ እየገደላቸዉ ያማራ መንግስት ተንከባክቦ ገቢ ማግኜት አቃተዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma24354 жыл бұрын

    እዴት ደስይላል አባራ ቲቪ እግዚያብሕር ይባርካችሁ ያማራ መግስት ግን መገዱን መስራት አለበት

  • @evaaragie4270
    @evaaragie42704 жыл бұрын

    Gazetegnochu gin betam adnakiachihu negne. Yihenin hulu bota. Omg. Bertu. 👍👌🙏👏👏👏

  • @tarekegntila8427
    @tarekegntila84274 жыл бұрын

    ይህን ቅዱስ ቦታ በተመለከተ ዝጎራ ላይ ተገልጦ አንብቤ አለሁ አየው ዘንድ አምላክ ይርዳኝ

  • @user-vy7lt8xy9s
    @user-vy7lt8xy9s4 жыл бұрын

    አቤት የአገሬ ህዝብ ደግነቱ በዚች ጉጆ ውስጥ የምድርን በረከት እግዚአብሔር ይሙላለችሁ እፍፍ መንገዱ በጣም አስቻገሪ ነው

  • @user-um1jj6ef9r
    @user-um1jj6ef9r4 жыл бұрын

    ውብ ሐገሬ ይህን ሊያሳጡን እኮ ነው እርስ በርስ የሚያፋጁን

  • @LgG-sd6om

    @LgG-sd6om

    4 жыл бұрын

    Betam lik new nechoch turisit bemil sebeb eyegebu dibik serachewin merzachewin eyerechubi eris berisha yemiyatalun lezih new ......silezih enesun titen egna zer kotwrawin titen be Ethiopianetachin enatenakir Ethiopiawinet bereket new eniwekibet!

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye53214 жыл бұрын

    አምሃራ ውስጤ ነው

  • @waffiki
    @waffiki4 жыл бұрын

    my Amhara people, how little we have and we are contented. God give us the happiness and the security for ever. i am so happy that i am Amhara.

  • @user-iu9ov4yd5k
    @user-iu9ov4yd5k4 жыл бұрын

    ደጉ ባለ ሀገሩ ያገሬ ሰው ኑሩልኝ ክፉ አያምጣባችሁ ደጎቸ ምን አባቴ ልሁንላችሁ ደሞቸ ስሳሳላችሁ በሰላም በፍቅር ኑሩልኝ አማራወች አስተዋይ እንግዳ ወዳድ አማራ ማስ ሚድያ ይሄን መንገድ የአማራ ኘንገዶች ባለስልጣን እንዲያስብበት አስተላልፉ ይሄን ደግ ህዝብ መንገድ ሊስተካከልለት ይገባል ለሚመለከተው ግፊት አድርጉ ባካችሁ ኑሩልኝ የሀገሬ ሰው ሰላሙን ይስጣችሁ።

  • @user-vy6wu2re9r
    @user-vy6wu2re9r4 жыл бұрын

    ዋዉ ምንኛ መታደል ነዉ እስክደርሱ እና እስከማየዉ ጏጉቻለዉ በረከቱ ለሁላችንም ያድለን ተዋህዶ እምነታችን እጅግ አድካሚ ናት ነገር ግን ፍሬዋ ደግሞ እጅግ ዉብ እና ልዩ በረከት ናት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን በርቱልን ተዋህዶ ብዙ ታሪካዊ ቦታዎች አሏት እንዲህ ለአለም መስክሩልን

  • @KwtKwt-cj9gy
    @KwtKwt-cj9gy4 жыл бұрын

    እንዴው ለደጉ የአገሪ ስው ክፉ አይንካብን።

  • @user-kz7gv9bt6u

    @user-kz7gv9bt6u

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mahamo4571
    @mahamo45714 жыл бұрын

    ኮራሁ ቃላትም የለኝ ኦርተዶክስ በመሆኔ ♥♥♥

  • @getuabuhay2569
    @getuabuhay25694 жыл бұрын

    Bereketu Legna Yederesen.

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m4 жыл бұрын

    ወይኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ማለት እንዲ እሚያበላ ነበር የዛሬን አያርገው አምላኬ እባክህን ይሄን ግዜ መልስልን

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis83044 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክፈላችሁ በጣም እየሰራችሁልን ነው በርቱልን !💚💛❤️

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat44 жыл бұрын

    በእውነት መንገዱ ግን ግፍ ነው ህዝቡ በዚህ ዓይነት ሁኔታ እንዴት እንደሚኖር ማሰብ ነው

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly55164 жыл бұрын

    ስደት ከመጣሁ ጀምሮ እደዛሬ ተስቸ አላውቅም በጣም በጣም ደስይላል ውይይውብ አገር ገጠር የዋሁ ደጉ ያገሬሰው ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

  • @Tewodros52
    @Tewodros524 жыл бұрын

    Thank you all. This the great adventure, really love it. If god will i will come and visit my country

  • @hanalove2898
    @hanalove28984 жыл бұрын

    እመብርሀን የልባችሁን መሻት ታስፈፅማችሁ

  • @shahamsham3502
    @shahamsham35024 жыл бұрын

    ውይይይይ የመገዶቹ ፈተና ቢበዛም ግን መጨርሻው ደስስ ይላል ወድም አባቶቻችን ይይቧሁን ያገሬን ሰው ጠላት ፈጣሪ ያርቅልን አሜን

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel77744 жыл бұрын

    Weyi Degu balager enegen megbu menew begrskut new yalkut 🙏🙏💖💖

  • @yheyismamo8249
    @yheyismamo82494 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያ በተፈጥሮ የበለፀገች የክርስቲያን ሀገር

  • @user-xq2fh4cj1s

    @user-xq2fh4cj1s

    4 жыл бұрын

    አጣም እግዜአሔር ለደጉ ሁሉን ሰጦታል ታምር እኮነዉ እሄን ያላየ አያምንም ተመስገን አማራ ገና ያታዮ ብዙ አሉ ከፈጣሪ የተሰጠን

  • @user-mq5ih8vr9z

    @user-mq5ih8vr9z

    3 жыл бұрын

    አይይይይ አለማወቅ

  • @user-kz1xh6ny2w

    @user-kz1xh6ny2w

    3 жыл бұрын

    ያላወቅሽሥ አንች ነሽ እናት

  • @lunatic1530

    @lunatic1530

    3 жыл бұрын

    @@user-mq5ih8vr9z ሲጀመር እዚህ ምን ትሰርያለሽ አይመለከትሽም እኮ !!

  • @yohannesweldmariam3755
    @yohannesweldmariam37554 жыл бұрын

    betam.new.yazenkutm.yetdestkut.very.niys.jornalist.yewa.yagra.arsoader.tank.u.

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa98984 жыл бұрын

    Aye yegeter yewaha dege swew..fetariy yebarekachu abzeto..🙏🙏🙏

  • @user-tz1dn1ld7m
    @user-tz1dn1ld7m4 жыл бұрын

    አፍ አምላኬ በዝጏራ የሠማሁት በአይኔ አብሬቸው ሄድኩኘ በሀሣብ ከሁሉም የገረመኘ የገመዱ መሻገሪያ ነው 😍😍😍😍😍😍ዘራችሁ ይለምለም ቅንዎች

  • @umhzaa334

    @umhzaa334

    3 жыл бұрын

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀🏠🏩⛲

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mulu6793
    @mulu67934 жыл бұрын

    አገራችን ኮ ፍቅር ናት ለምለም አገሬ ኢትዮጲያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @user-jd2mc7kp2x

    @user-jd2mc7kp2x

    4 жыл бұрын

    አሜን እህቴ

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q4 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል የአገራችን ሰው እንደዚህ እንግዳ ተቀባይ ነው እግዚአብሔር ይስጣቸው በረከታችሁ ለኛም ይደርብን

  • @habibhabib-xv6yc
    @habibhabib-xv6yc4 жыл бұрын

    We need to mobilize Amhara everywhere, we need a massive campaign to build Amharas infrastructure for once and for all. We need to volunteer to help this people, this is crazy.

  • @mduzzol9917
    @mduzzol99174 жыл бұрын

    በእውነት በአራት መንታ እያነባሁ ነው ያየኋችሁ ደጉ ሕዝቤ ደጉ ወገኔ ቢያንስ አሸዋ ንጣፍ እንኳን በመንገዱ ላይ ቢነጠፍለት በወንዙ ላይ የእንጨት ድልድይ እንኳን በሰራለት ምነ ያህል ኑሮው ትንሽ እንኳ ተስፋ ይኖረው ይሆን ???

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa98984 жыл бұрын

    Ebakachu mengedun aserulachew astebaberachu..enamesegenalen... 🙏🙏🙏

  • @marituwolelawtegegnm8481
    @marituwolelawtegegnm84813 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሬልኝ

  • @henoktiwel480
    @henoktiwel4804 жыл бұрын

    እባካችሁ ! የብስክሌት ትራንስፖርት አስፋፉ ! ቀላል እና አዋጪ ነው !!!

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l4 жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አይ ደጉ የሀገሬ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁአማራ ሚስ ሚድያ እናመሰግናለን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot48024 жыл бұрын

    ውይ ክብር ለናተ ይሁን በእውነት በጣም አደነኳችሁ ዋውው መንገዱ ያስፈራል😪💚💛❤😍👈👈

  • @netsanetyirgalem8650
    @netsanetyirgalem86504 жыл бұрын

    Beautiful Ethiopia

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t4 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል አማራ ክልል ላይ ሁሉም ቦታ ላይ መንገዱ እንዲህ ነው ምናለበት ብታሰሩት እረ ተው አዴፓወች ሚስኪኑት የአማራን ህዝብ በስንቱ ነው የምትጎዱት 😢😢😢😢😢

  • @Mimibiz03
    @Mimibiz034 жыл бұрын

    Wye ferfer endet endamargn! Selamta ke Germany 😍 Ethiopian ena Tewahedon yeneka bemot yeneka!

  • @alelignandualem5143
    @alelignandualem51434 жыл бұрын

    OMG Thank you Amhara TV journalist

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b4 жыл бұрын

    ሰላማቹህን ያብዘው እህት ወድሞቸ ኑሩልኝ እሺ አመት

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g4 жыл бұрын

    ጎበዞዎች በርቱ እግዚአብሔር ለነፍስም ለሥጋም ያርግላችሁ ይጠብቃችሁ

  • @adyame4735
    @adyame47354 жыл бұрын

    ተራኪው እጅግ አሳምሮታል (ምነው ጠፋችሁብንሳ)

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l4 жыл бұрын

    ደስ ሲል መገዱ ቢሰራ ጥሩ ነበር

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge4 жыл бұрын

    የእውነት በጣም ደስየሚልስራነው በጣም እናመሰግናለን የቀሩትንም ገዳሞች አሳየ፪ን ወገኖቸ

  • @AmanYouTube2024
    @AmanYouTube20244 жыл бұрын

    በእውነት መጣም ጠንካራ ናችሁ እናመሰግናለን

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b4 жыл бұрын

    ደጉ የሀገሬ ሰው እግዚቢሂር ሰላም ፍቅር በያል

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer41264 жыл бұрын

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ ድንቅ ተአምር እውነትም ሀገረ እግዚአብሔር እማማ ኢትዮጵያ

  • @user-gd9wq3on2w
    @user-gd9wq3on2w4 жыл бұрын

    ውቧ አገሬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ

  • @somali3266
    @somali32664 жыл бұрын

    በርከት ታችሁእድርሰን ተባረኩ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x4 жыл бұрын

    ኡፍ አብሮ መብላት እዴት እደናፈቀኝ እድሜ ይሥጥልን የምታሥተላልፉልን እግዚአብሄር በረከቱን ይሥጥልን

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo15873 жыл бұрын

    አውነትም ምድራዊ ገነት ነሽ ኢትዮጵያየ ሰው ደግ ሀገሩዋ ለምለም ።አለመታደል ሆኖ ይችን የመሠለች ለምለም ሀገር እያለኝ ነጭ የሰራውን ፎቅ ሳደንቅ እውላለሁ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe85694 жыл бұрын

    በጣም ግረም አለኝ እመብረሀን ትጠብቃችሁ የታደላችሁ ወጣቱ በጫት ደዝዞ እናተ ገዳም

  • @tadesemeseret6464
    @tadesemeseret64644 жыл бұрын

    በውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እግዚረብሔር ይባርካችሁ ቀጥሉበት

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o4 жыл бұрын

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የአማራ ህዝብ ደግ ነው ግን እረ ቦታው መሰራት አለበት በስመአብ ምን ጉድ ነው እንዴት ነው ሚኖሩት

  • @alemalem7864
    @alemalem78644 жыл бұрын

    ውይ በጣም ደከማችሁ ጋዜጠኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon65344 жыл бұрын

    እፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @user-ve3yx6pn8w
    @user-ve3yx6pn8w4 жыл бұрын

    እረ ምን አይነት ቦታ ነው ውይ ደስ ሲል የወፎቹ ዜማ አይ የገጠር ሰው የዋህኮ ነው እውነት መታደል ነው እናተ ጋዜጠኛች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደክማችሁ ለኛም ያሳያችሁን

  • @martitube318
    @martitube3184 жыл бұрын

    ውቧ ሀገራችን ሰላምሽ ይስፈን ክፍሽን ያርቅልን

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24323 жыл бұрын

    Beautiful country Ethiopia 🇪🇹 I love❤️ Ethiopia 🇪🇹

  • @user-xz5ii7wk6r
    @user-xz5ii7wk6r4 жыл бұрын

    የአማራ ግፍ የት እደሚያደርሳችሁ

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa98984 жыл бұрын

    Ebakachu part 2 magegnet alachalekum...

  • @shabaykidane2698
    @shabaykidane26983 жыл бұрын

    Wawawaw konjo jo.

  • @vzghzhzgshs6450
    @vzghzhzgshs64504 жыл бұрын

    እኔስ ቃላት የለኝም ከምገዱ አስቸጋሬይልቅ ደጉ ገበሬው እግዳ አቀባበላቸው የዋህ አምላኬ ሆይ ላአገራችን ሳላም ፍቅር ስጠን እናመሰግናችሁ አለን አማራ ቴቭ

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt34464 жыл бұрын

    ሰላማቹሁይቡዛልኚ ቤተአማር😘😘😘😘😘👍👍👍🙏🙏🙏

  • @monosaed6783
    @monosaed67834 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደላችሁ አስቀናችሁኝ ውይ እናት ሀገሬ ለምለሚቱ እናቴ እዚህ አይኔ በአቧራ ሊጠፋ ነው

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n4 жыл бұрын

    ልቤ አብሮአችሁ ተጎአ ዘ የዋአሁ የአማራ ህዝብ ከፉ አይካህ ጋዜጠኞቹም ምስጋናአ ይገባአችሆአል

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b4 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያውርግልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @marthachane9777

    @marthachane9777

    4 жыл бұрын

    Ere men gud new ehen yemesele tarikawi gedam mengeduen alemastekakel betam yasazinal. Mengist tikuret lisetew yigebal.

  • @user-yb2gq4fv9p
    @user-yb2gq4fv9p4 жыл бұрын

    ደጉ የሀገሬ ሰው እቅፋት አይካህ የትም ርደግ አማራ ክልል ተወለድ። ሁሉ ነገር የሞላበት ውብ ኢትዮጲያዊ

Келесі