#ጉድ_ፈላ

Ойын-сауық

#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ በሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በየአራዳ ልጅ ቲዩብ ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።.#gud_fela_ is a comedy show which is a produced by shadow film production Only on #Yarada_Lej_Tube
Ethiopian New Amharic comedy 2022
Copyright ©2020 Shadow Film Production
ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
Addis Ababa
Ethiopia
#yearada Lij Tube
#entertainment
#Shadow_Film_Producation
#Ethiopian Movie
#Gud_Fela_(_ጉድ_ፈላ_አስቂኝ_ድራማ_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2022
#ጉድ ፈላ አስቂኝ ድራማ
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Yarada Lej 5
#wayne Yarada Lej 5
#ወይኔ የአራዳ ልጅ 5
#የአራዳ ልጅ 5
#weyne yearada lij 5
#yearada lij 5

Пікірлер: 58

  • @user-yv1or9dn3h
    @user-yv1or9dn3h Жыл бұрын

    ምርጥ ❤

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Жыл бұрын

    ወይኔ እቺን ባሪያ አፍቅሬአት ልሞት ነው

  • @rahabtigab5559
    @rahabtigab5559 Жыл бұрын

    እቺልጅ ኣንገትናፊቱዋ ልዩነቱ

  • @abedrazakmustafa1419
    @abedrazakmustafa1419 Жыл бұрын

    ያምር ዛሬ በጣም ነው ያሳቀቹኝ ግን ምን ወጋ አለው ደቂቃው አናሰ እንጂ 😂😂🤣🤣🤣

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie86257 ай бұрын

    Enatina yet hedu ❤❤❤❤❤❤

  • @honey48757
    @honey48757 Жыл бұрын

    Weyne Shewaferaw Gedelegn 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @weynesietbekele
    @weynesietbekeleАй бұрын

    3:15 ምርጥየዎች 🎉

  • @YesekTeddesa-rk2zu
    @YesekTeddesa-rk2zu8 ай бұрын

    Very comedy drama 😃😄😁😃

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 Жыл бұрын

    እኔ ባሳቅ ፈነዳዳሁ ኡኡ ግን እነዚህ የሚያስካኩትን ቀነስ አርጉጉ በየመሐሉ አያስካኩብን😍

  • @kedirkedir9099
    @kedirkedir9099 Жыл бұрын

    Bertu baxem des ilal

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Жыл бұрын

    አሌክሶ ስመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @asdgjasdgh7243
    @asdgjasdgh7243 Жыл бұрын

    ሳቁን ቀነስ አርጉት ሲደጋገም ያሰለቻል

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Жыл бұрын

    ከእስከዛሪው ዛሪ ደጋ አሪፍ ቀልድ ሰራችሁ እንዲህ መሣቅ ነው የሜናፍቀን በርቱ ከዚህ በላይ እጠብቃለን

  • @user-ui7zf3rp3z
    @user-ui7zf3rp3z Жыл бұрын

    ሳቁ በጣም ይረብሻል

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Жыл бұрын

    ብልግናችሁ በዛ

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil8867 Жыл бұрын

    Batam ewodachuhaloo😂😂😂❤

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Жыл бұрын

    ሰላም wooow

  • @mimewoldemischael548
    @mimewoldemischael548 Жыл бұрын

    ሳቁና ስድቡ በዛ

  • @amarech7991
    @amarech7991 Жыл бұрын

    Ye zarewo yabeda new uuuffff besk moitku

  • @salmasalma8492
    @salmasalma8492 Жыл бұрын

    Wow 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sinyoritasinyorita797
    @sinyoritasinyorita797 Жыл бұрын

    እሉ እባቦር ለማንም የሰጣል ❤❤❤

  • @mekonnentsegaye5051
    @mekonnentsegaye5051 Жыл бұрын

    ከጀርባ እካካካካካካካካካካካካካካ... የሚለውን ቀፋፊ ሳቃችሁን እባካችሁ ቀይሩት ያለቦታው ዝም ብሎ መግጠጥንም አስተካክሉ .. አርቲስቶቹ ደስ የሚሉ ሲሆን ከጀርባ ያለው የጅብ ማስካካት ግን ቀፋፊና የባለሞያወችን ብቃት የሚያጨልም ነው

  • @merekonjoconjo3913

    @merekonjoconjo3913

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Жыл бұрын

    ❤❤

  • @konjokonjo9806
    @konjokonjo980611 ай бұрын

    እካካካካካካካካካካካካካ እያሉ የሚስቁት ከጀርባ ያለው ሳቅ በዛ ኧረ ቀንሱት😅

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Жыл бұрын

    የአነባበሮው ነገር ፈገግ አረገኝ😅

  • @tsega945
    @tsega945 Жыл бұрын

    good

  • @girimatizita
    @girimatizita Жыл бұрын

    Kkkkk😢😂

  • @Ezza572
    @Ezza572 Жыл бұрын

    እኔ ምለው ምለበት ሳቁ ቢቀር ወይስ የቱጋር መሳቅ እንዳለብን እያስታወሳቹን ነው😂

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ahmederina
    @ahmederina Жыл бұрын

    እረ ወንዶች ተወደናል እኮ በአውሮፓ

  • @yezihalemasrate7327
    @yezihalemasrate7327 Жыл бұрын

    “Short አይመቸኝም, በጓሮ ሲሆን ነው ምችት ድልት የሚለኝ” ያለችው እኔንም ምችት ብሎኛል😂😂😂😂❤

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Жыл бұрын

    አረ እዚች ምላሳም ልጅ ጋ ፎንቃ ያዞኛል ተባበሩኝ

  • @MYEMPIRE12

    @MYEMPIRE12

    Жыл бұрын

    አሯ ተዋት, የኔ ናት😅

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Жыл бұрын

    አባትና ልጅ ተቀያየሩዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 Жыл бұрын

    Surveyእየሰራችሁ ነው እንዴ? የህዝብ ምላሽ ምን እንደሆነ ለማወቅ? በቃ የሁለቱ ሴቶች ማስጠላት ያቅለሸልሻል አስወግዷቸው አንወዳቸውም። በተረፈ ወንዶቹ የዛሬው በጣም ጥሩ ነው።

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын

    ተስፋ እናቱ የት ሄደች ይቺ ልጅ በጣም ትደብራለች ተስፋ ከናቱ ነው የሚያምረው ይቺ ፈገግ እኮን አታስብልም የሆነች እሮቶ

  • @alemayehubekele5290
    @alemayehubekele5290 Жыл бұрын

    ድምፅ ከእኛ ነው

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh Жыл бұрын

    አሁንሥ አሥጠላባችሁ

  • @user-ld6nb6qt3b
    @user-ld6nb6qt3b Жыл бұрын

    ምንድን ነው አጭር አረጋችሁት እሳ

  • @user-mh4gm4uh4o
    @user-mh4gm4uh4o Жыл бұрын

    ምድረ ይሁዶች ደራሲተብየው አስተውል በቅዱሳን ስም አትቀልዱ የሳጥናኤል ልጆች

  • @user-hm1xl5cy5u
    @user-hm1xl5cy5u Жыл бұрын

    ምን አለ ደቂቃ ብጨምሩበት

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 Жыл бұрын

    ይሄ ድራማ ብልግናን ማስተዋወቅ ነው አላማው ከሁሉም ደግሞ ያሁኑ ባሠ የቅዱስ መልአክ ስም ጠርታችሁ ደግሞ አንቺ ሜላት የሚሉሽ ትወናው መብትሽ ነው ግን በኦርቶዶክስ ስም የቤተ ክርስቲያን ሠው ነኝ የሚለውን ጭምብል አውልቂ ባክሽ ፈጣሪን ፍሪ

  • @girmagetachew9757

    @girmagetachew9757

    Жыл бұрын

    እውነት ነው መቅደስ የሚላት የምታስተላልፈው መልክት ይደብራል ባደባባይ ሽርሙጥነትን እያስፋፋች ነው😢😢

  • @user-gh7zt6se3r

    @user-gh7zt6se3r

    Жыл бұрын

    ምን መጥፎ ተግባር ሰራች ከአለባበስ ጀምሮ እሰከ አነጋገር ስርዐት አላት ምኑ ላይ ነው ችግሩ ነው ወይስ ቤተክርስቲያን የምትወቅሰው ታዋቂ ሰው ብቻ መርጣ ነው ኃጢያት ነው ከተባለ ደግሞ ድራማ ተከታተሉ ተብለናን😊

  • @rodasgirma6471

    @rodasgirma6471

    Жыл бұрын

    የሚነጋገሩት ነገር ትክክል ነው?

  • @user-gh7zt6se3r

    @user-gh7zt6se3r

    Жыл бұрын

    @@rodasgirma6471 አማርኛ በተናገሩት ሳይሆን በተረጎሙት ነው እንደየ አቀባበላችን ይወሰናን ለማንኛውም ሰዎችን ከመንቀፍ እኔ ማነኝ ማለት ይበልጣን

  • @user-wz5tl3bx1j
    @user-wz5tl3bx1j Жыл бұрын

    እባካችሁ ከሜላት ነብዩ ጋር የምተውን ሴት ወጥ መረገጥ ጀምራለች # ያውም በዘመን መባቻ በሩፉኤል ጸበል !!

  • @Gmail_com631

    @Gmail_com631

    Жыл бұрын

    It's not about her it's about carecter

  • @user-cl7wl4cc3r

    @user-cl7wl4cc3r

    Жыл бұрын

    የሁለቱም ቀልድ ስረአት የሌለው ነው አሁን ከዚህ ምን እንማረ ከብልግና ውጭ ሌላ ወሬ የላቸውም

  • @kedasetkebad9392
    @kedasetkebad9392 Жыл бұрын

    ምንድነዉ የሚያስተምረዉ ኮሚዲም ከሆነ ቁም ነገር አዘል ቢሆን

  • @tegestgerma-kx1sp

    @tegestgerma-kx1sp

    Жыл бұрын

    😮😮

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Жыл бұрын

    እረ በናታቹ እኛእንሣቅበት የናንተን አጥፍልን ስንቴ ተናገርን።እንደዚመንግሥት አትሰሙም??

  • @rabiaaamani6888

    @rabiaaamani6888

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂አወ

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 Жыл бұрын

    ምንደነውአባትእናልጀእደትነውነገርአባትንየማሰፈርሪዉነገር

Келесі