Yewendoch Guday 2 (የወንዶች ጉዳይ 2) Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema

Ойын-сауық

Yewendoch Guday 2 (የወንዶች ጉዳይ 2) Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema
DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 300

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 Жыл бұрын

    በ 2015 ማን ነው እንደኔ ይሄንን ፊልም የሚያይ 💖💖💖💖

  • @muluayele8381

    @muluayele8381

    Жыл бұрын

    Ene

  • @henokasrat7691

    @henokasrat7691

    Жыл бұрын

    Enem 🤗

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    አለሁ😂

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @tigistgirma6941

    @tigistgirma6941

    Жыл бұрын

    እኔ ነኛ

  • @EleniPppp-fn6bt
    @EleniPppp-fn6bt7 ай бұрын

    በ2016 እንደኔ ይሄ ፊልም እየ ደጋገመ የሚያይ ሰው አለ ❤❤❤😊

  • @israelmengistuderbe3086

    @israelmengistuderbe3086

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @bezdegefa1170

    @bezdegefa1170

    6 ай бұрын

    yes i

  • @dilepeter6080

    @dilepeter6080

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @BirukTesfa-vx3yp

    @BirukTesfa-vx3yp

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tubefa1049

    @tubefa1049

    6 ай бұрын

    😂እያየሁነው😅

  • @mame4617
    @mame46174 жыл бұрын

    የወንዶች ጉዳይ ቁጥር 3 ይሰራልን የምትሉ

  • @whereisthelove8844

    @whereisthelove8844

    4 жыл бұрын

    Me

  • @abiabi4636

    @abiabi4636

    4 жыл бұрын

    Me

  • @mariyalove496

    @mariyalove496

    3 жыл бұрын

    Me

  • @tinbitdaniel6755

    @tinbitdaniel6755

    3 жыл бұрын

    me

  • @wondemuengdaw7220

    @wondemuengdaw7220

    3 жыл бұрын

    me

  • @abdisiraj3214
    @abdisiraj32144 жыл бұрын

    እስቲ አሁንም የምትመለከቱ እጅ ወደላይ 🙋😍

  • @user-fm3fx4rr3z

    @user-fm3fx4rr3z

    4 жыл бұрын

    😃😃😃🙋

  • @aseb1019

    @aseb1019

    3 жыл бұрын

    🙋🙋🙋🙋

  • @imblackpanter4689

    @imblackpanter4689

    3 жыл бұрын

    🙋🙋

  • @emukal2694

    @emukal2694

    3 жыл бұрын

    🙋‍♀️

  • @hhmkj710

    @hhmkj710

    Жыл бұрын

    🙋🙋🙋🙋🙋🙋ይህው ኢንሢፔክተር🙋🙋

  • @helenemso32
    @helenemso3228 күн бұрын

    ማነው ግን ሲደብርው የወንዶችን ጉዳይ እንደ አዲስ እያየ የሚስቅ wow amazing film ethiopian movies best ever

  • @eastafrica5078
    @eastafrica50783 жыл бұрын

    ይሄን አይቼ የዘንድሮን ፊልም ሳይ ቃር ይይዘኛል 😃የዚህ ፊልም ደራሲ ዳይሬክተር እና ምርጥ ተዋንያኖች ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏

  • @hiwetbehayilu5678

    @hiwetbehayilu5678

    2 жыл бұрын

    Ewunet New

  • @tamegastube5608

    @tamegastube5608

    Жыл бұрын

    ፕ 88ፕል8ል፻ 88ል

  • @tamegastube5608

    @tamegastube5608

    Жыл бұрын

    ፕ 88ፕል8ል፻

  • @tamegastube5608

    @tamegastube5608

    Жыл бұрын

  • @tamegastube5608

    @tamegastube5608

    Жыл бұрын

    ል ልል.ልልልልልልል ል ልልል ል ልልልልል ልልል.ል .ል ልልል. ል ል ልልልልል ል ኽ ልኽ ትልልቆቹን ል ልልኽ ል ልኽልልልኽ ልልም ልኽል ል. ም ልልልል 9ልል ል 9ል .ልልልል9ል9ልልፕል9ልልልኽ ልልል 8 ልል9ልል

  • @raheldangahew2069
    @raheldangahew20698 жыл бұрын

    እስካሁን ድረስ እንደ ወንዶች ጉዳይ የሚያስቅ ፊልም አላየሁም ወደፊትም እሚኖር አይመስለኝም

  • @Dj-Luda

    @Dj-Luda

    7 жыл бұрын

    rahel dangahew እውነት ነው

  • @vdfvcgdgvd2325

    @vdfvcgdgvd2325

    7 жыл бұрын

    rahel dangahew سورة

  • @simbooshawaa7362

    @simbooshawaa7362

    6 жыл бұрын

    rahel dangahew

  • @user-kj8tm9mr8v

    @user-kj8tm9mr8v

    5 жыл бұрын

    rahel dangahew እኔም እንደዛሁ ብዙግዜነዉ ያዬሁት

  • @misyeafromethiopia3754

    @misyeafromethiopia3754

    5 жыл бұрын

    እኔም ይኸው አይሰለቸኝም ለ 15ኛ ጊዜ እያየሁት ነው

  • @lijselomontomas4905
    @lijselomontomas49054 жыл бұрын

    እንደኔ የማይሰለቸዉ አሁንም ደጋግማችሁ የምታዩት 90 ዎቹ እጃችሁን አዉጡ 👌❤️

  • @selamworku8060

    @selamworku8060

    3 жыл бұрын

    Me🙋😍💋

  • @rahamayasin1459

    @rahamayasin1459

    2 жыл бұрын

    👍👍👐

  • @MrChuchu4life

    @MrChuchu4life

    2 жыл бұрын

    90?

  • @user-zh4eb1kq5r

    @user-zh4eb1kq5r

    2 жыл бұрын

    አለን🙋😘💚💛❤

  • @fekergamergamer3300

    @fekergamergamer3300

    Жыл бұрын

    Me

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus122 жыл бұрын

    ድብር ሲለኝ የምዝናናበት ፊልም ደግሞ ልክ እንደ አዲስ ነው በሳቅ ንፍር የሚያደርገኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የወንዶች ጉዳይ 3 ስሩልን

  • @worldrap6634

    @worldrap6634

    10 ай бұрын

    😊🎉😊😊😊8u😊

  • @mebagetachew3832

    @mebagetachew3832

    8 ай бұрын

    ​@@worldrap6634፦ነሰነሸ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube71903 жыл бұрын

    2021 እያየሁት ነው ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሚያየው👍👈

  • @alfeyakhalil8283

    @alfeyakhalil8283

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkk kkkkk tayto yemategeb film nw

  • @user-mc2be6lv1m
    @user-mc2be6lv1m Жыл бұрын

    ማነው ግን እደኔ ሲደብርው የወንዶችን ጉዳይ እንደ አዲስ እያየ የሚስቅ😂😂😂

  • @konjomarrkonjo6018

    @konjomarrkonjo6018

    Жыл бұрын

    Ine alew😂😂😂

  • @yaredtezera8537

    @yaredtezera8537

    9 ай бұрын

    Ene

  • @lidacall256

    @lidacall256

    7 ай бұрын

    Me😢😅😅

  • @yeznaatalelealemu6186

    @yeznaatalelealemu6186

    5 күн бұрын

    😂

  • @hailestooner4748
    @hailestooner4748 Жыл бұрын

    ሲደብርው እና ሲጨንቀው ዛሬም 2015 ላይ ማነው የወንዶችን ገዳይ እይየ የሚዝናና

  • @melkamelka23

    @melkamelka23

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @ganamhabshi3472
    @ganamhabshi34722 жыл бұрын

    ሲደብርው እና ሲጨንቀው ዛሬም 2014 ላይ ማነው የወንዶችን ገዳይ እይየ የሚዝናና

  • @nedaabady3692

    @nedaabady3692

    Жыл бұрын

    እኔ በጣም ነው ሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eliaszemedkun6250
    @eliaszemedkun62508 ай бұрын

    በ2016 እንደኔ የሚያየው ማነው? የሁል ጊዜ ምርጥ ፊልም

  • @NissjJejdk-nh6gn

    @NissjJejdk-nh6gn

    2 ай бұрын

    me

  • @moicr7996
    @moicr79964 жыл бұрын

    2020 yaye like👍

  • @lynnomaalouf6152

    @lynnomaalouf6152

    4 жыл бұрын

    Ena

  • @enatmarew6662

    @enatmarew6662

    4 жыл бұрын

    @@lynnomaalouf6152 me

  • @meleketmedia-5596

    @meleketmedia-5596

    4 жыл бұрын

    This movie will be a champion forever #1

  • @amiwelloyewa1849

    @amiwelloyewa1849

    4 жыл бұрын

    እኔ

  • @eminetwondawle1332

    @eminetwondawle1332

    4 жыл бұрын

    እኔ 1999

  • @dagiyotech747
    @dagiyotech7474 жыл бұрын

    እስኪ አሁንም ይሄን ፊልም እያየ ያለ 2013 👇like

  • @samesame8394

    @samesame8394

    4 жыл бұрын

    Dagi yo enr was

  • @bezawitgirma184

    @bezawitgirma184

    3 жыл бұрын

    13

  • @yabutofik5700

    @yabutofik5700

    3 жыл бұрын

    ለውላችሁም ጥያቄ ይኤ ፊልም መች ቀን ነው የወጣው

  • @danusemu8859

    @danusemu8859

    2 жыл бұрын

    I like this drama it is so fanny

  • @nazrawithnazrawith3358
    @nazrawithnazrawith33584 жыл бұрын

    አይ ጊዜ ይህ ፊልም ሲወጣ ተማሪ ነበርኩ አሁን ግን አግብቼ ልጆች ወልጄ አብረን እያየነው ነው

  • @broummanabroumna3253

    @broummanabroumna3253

    3 жыл бұрын

    Tadleshi

  • @yoyopisay5932

    @yoyopisay5932

    Жыл бұрын

    እንኳንም ለዚህ ማመስገኛ ክብር አበቃሽ!!!

  • @henablacky
    @henablacky2 жыл бұрын

    Still watching it in 2014🇪🇹 ዘመን ተሻጋሪ ድሮ ቀረ❤🤣🤣 Love and Respect for all who participated in this movie❤

  • @ibabab9664

    @ibabab9664

    2 жыл бұрын

    Hh enem ahun new mayew

  • @user-ps8jn7pc4w

    @user-ps8jn7pc4w

    Жыл бұрын

    2023 እያየውት ነው

  • @sarahana7929
    @sarahana79294 жыл бұрын

    ቁጥር ሶስትን ምናለ ብትሰሩት ኢትዮጲያ ውስጥ ከወንዶች ጉዳይ የሚበልጥ አንድም ፊልም አላየንም።ነጥብ

  • @munayawasalje4687
    @munayawasalje46874 жыл бұрын

    ዘመን የማይቀይረው ምርጥ ፊልም💕

  • @user-hg4vm2bf8u
    @user-hg4vm2bf8u26 күн бұрын

    ማነው እደኔ. 2016የሚያይ😂 ❤❤❤❤❤

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi344 жыл бұрын

    አሁንም እያየሁትነው ምነው እሚያየው ላይክ ግጩ 😘

  • @yenegenmanyawukal2887
    @yenegenmanyawukal2887 Жыл бұрын

    እስኪ ማነው እደኔ ዛሬም 2014 ላይ ይሄንን ድማራ የሚያይ🙌😂

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    Жыл бұрын

    🙆😅😅😂😂😂😂 ዛሬ አየሁት እኔ ከ6 አመት በኋላ የማይሰለች movie ነው 💗 2014 🙌✋

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic20555 жыл бұрын

    2019 የምታዩት እግራችሁን አውጡ🥰❤🙂

  • @sunaei8884

    @sunaei8884

    5 жыл бұрын

    ethio music ይህው እግሬን

  • @saraahmed-md1iy

    @saraahmed-md1iy

    5 жыл бұрын

    Ene

  • @birshyewonjiwa8833

    @birshyewonjiwa8833

    5 жыл бұрын

    Alewe Haha gin lesenetegna giza ede maye tawekeyalesh🙄🙄

  • @user-uf8tk1dd9k

    @user-uf8tk1dd9k

    4 жыл бұрын

    እኔ እስካሁን እያየሁ ነው ከ 2002 እስከ 2012 እያየሁት ነው

  • @user-xz8oi5pp8c

    @user-xz8oi5pp8c

    4 жыл бұрын

    🌷

  • @liyubiru5470
    @liyubiru54703 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ፊልም መቸም ሊደረስበት እማይችል ስራ 👍👍👍👍👍👍

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v3 жыл бұрын

    ስቸምር ስልካችሁ ዝጉ የሚለው ስልኬ ዘግቼ በምኔ ልየው 😂😂😂 2020 መጨረሻ ይሄን የወዶች ጉዳይ ያየ እጅ ወደ ላይ😀

  • @bezawitgirma184

    @bezawitgirma184

    3 жыл бұрын

    Me

  • @mahi-oc9dk
    @mahi-oc9dk3 жыл бұрын

    የፖለቲካ እና የጦርነት ዜና ስልችት ብሎት ይህን የማያይ በ like

  • @yirgaeshete4740
    @yirgaeshete47403 жыл бұрын

    2021 ያየ እስኪ እጅ ወደ ላይ

  • @negaretta2418
    @negaretta24184 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ የምንጊዜም ታላቅ ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም ሃይ ጊዜ!!!! እንደዚህ ደጋግሜ ያየሁት ፊልም የለም እነዚሁ ተዋንያኖች ቁጥር ሶስትን ቢሰሩ ደስ ይለኛል፡፡፡፡፡፡፡

  • @ruru1489
    @ruru14894 жыл бұрын

    ክክክክክ እዚህ ላይ እንደዘሪሁን የሚያስቀኝ የለም አሮሮጡ እራሱ እንደቶሚጀሪ ነው እስኪ በዚህ ኮረና ወቅት የሚያይ ማነው እንደኔ

  • @bezawitgirma184

    @bezawitgirma184

    3 жыл бұрын

    Me

  • @abebawmikyas3269

    @abebawmikyas3269

    3 жыл бұрын

    Me

  • @betiadise8615
    @betiadise86152 жыл бұрын

    ባየው ባየው አይሰለቸኝ የተባለለት ፊልም በቃ ሁሌ ሳየው ልክ እንዳዲስ እስቃለሁ 😍😍😍😍

  • @hodiayna9084
    @hodiayna90844 жыл бұрын

    ∆የወንዶች ጉዳይ 3 እንፈልጋለን∆

  • @ethiolove5354
    @ethiolove53547 жыл бұрын

    መቼም የማይሰለች ፊልም ስንቴ እንደደጋገምኩት ሁሌም ባየሁት ቁጥር እንደአዲስ እስቃለዉ

  • @getachewwolela8652

    @getachewwolela8652

    6 жыл бұрын

    me too

  • @aron5741

    @aron5741

    4 жыл бұрын

    እኔም

  • @abebawmikyas3269

    @abebawmikyas3269

    3 жыл бұрын

    ene erasu

  • @joyetube1531

    @joyetube1531

    Жыл бұрын

    betsab hunilign

  • @vip2584
    @vip25843 жыл бұрын

    በ 2013 እንኳን ሥንት ጊዜ አየሁት ማነው እንደኔ ዛሬም እንደ አዲስ የሚይያየው

  • @abebawmikyas3269

    @abebawmikyas3269

    3 жыл бұрын

    enem

  • @user-dy5kf3dr4h
    @user-dy5kf3dr4h2 жыл бұрын

    ይሄን ፊልም ለዓመታት ስደጋግመው ምን እያልኩ መሰላችሁ: "ምናለበት እነዛ 1000.000.000 የሚሆኑ ርካሽ ፊልሞች ቀርተው የወንዶች ጉዳይ ብቻ ብንደጋግም"

  • @lijesmael9227
    @lijesmael92279 жыл бұрын

    ደጋግመው ቢያዩት የማይሰለች ምርጥ movie

  • @TibebChildrenMedia
    @TibebChildrenMedia9 жыл бұрын

    በቀልድ የተዋዛ፣ ትልቅ ቁም ነገር አዘል ፊልም - የወንዶች ጉዳይ 2 is excellent.

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b4 жыл бұрын

    ሰሎሞን አለመኖሩ የሆነ ጉድለት አለው ቢኖር ቢየ አሰብኩ ግን ሁሌም ተወዳጂ ነው💕😍😍

  • @godislove1772
    @godislove17723 жыл бұрын

    የወንዶች ጉዳይ ሱስ ሆነብኝ ምን አባቴ ልሁን ❤️❤️❤️👍👍

  • @joyetube1531

    @joyetube1531

    Жыл бұрын

    betsab hunilign

  • @zuzutube7972
    @zuzutube79724 жыл бұрын

    ማነው እደኔ 2020 1እና 2ደግሞያየ

  • @geletalemma3028

    @geletalemma3028

    4 жыл бұрын

    Enawera??

  • @yaredblessed7026

    @yaredblessed7026

    3 жыл бұрын

    Me

  • @charles-me5fd
    @charles-me5fd3 жыл бұрын

    ሲደብረኝ ሲከፋኝ ሲጨንቀኝ ወደዚህ ጊዜ የማይሽረው መዝናኛ ብቅ እላለሁ

  • @AdleMuhisine
    @AdleMuhisine8 ай бұрын

    በ 2016 ይታያል ይሄ ፊልም😂😢❤❤❤

  • @maheltendale
    @maheltendale11 ай бұрын

    አቤት የድሮ ፍቅር የድሮ ጓደኝነት ይሄንን ፊልም ሲደብረኝ አየዋለሁ እና ምን ልላችሁ መሰላችሁ ያሁ ሁሉ ፍቅራችን የት ገባ ይሄ 90ቹ ፊልም እውነት ከልቡ ፊልሚ ነው❤❤❤

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede64608 ай бұрын

    ይኸው በ2016ትም ላየው መጥቻለው ማን ነው እንደኔ ሳይሰለቸው ሊያየው የሚመጣ 🎉🎉🎉🎉 መልካም አዲስ አመት

  • @rigbitgalltigray6113
    @rigbitgalltigray61133 жыл бұрын

    የት ነበርኩ ያሁሉ ኣመት ሳላየው ለማነኛውም የምርጦች ምርጥ ፊልም ነች ዋው

  • @hiwetbehayilu5678

    @hiwetbehayilu5678

    2 жыл бұрын

    ቁጥር አንድንም እይው

  • @bethelhaile4353
    @bethelhaile4353Ай бұрын

    በ2016 still watching this movie and 😀😀😀😀😀😀🤣🤣🤣🤣. #3 ይሰራ

  • @kalyoungerboy2619
    @kalyoungerboy26195 ай бұрын

    2024 still best movie

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76684 жыл бұрын

    ዘንድሮም አየሁት 2020 ድንቅ ፍልም የማይሠለች 🤗😇

  • @getahunsolomon780

    @getahunsolomon780

    2 жыл бұрын

    2021 እያየሁት ነው

  • @tigisthayilu7668

    @tigisthayilu7668

    2 жыл бұрын

    @@getahunsolomon780 enjoy

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc5 жыл бұрын

    ወይኔ የወዶች ጉዳይ ድራማ አይገረማችሁም ዛሬ ለ10 ጊዜ አየሁት እስካሁን ካየሁዋቹው ድራማዎች ከምንም በላይ ዘና ያደርገኛል ይመቻችሁ♥♠♥

  • @milikyaze9148

    @milikyaze9148

    5 жыл бұрын

    እደኔ ባየሁት ቁጥር አዲስነው የሚሆንብኝ

  • @stealameakonnen7308
    @stealameakonnen73085 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ እያሳቀ እያዝናና ቁም ነገር ሚያስጨብጥ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r2 жыл бұрын

    የወንዶች ጉዳይ ሁሌም እየሳቅሁኝና እያለቀስኩ ድብልቅልቅ ባለ ስሜት የማየው ዘመን ተሻጋሪ ፊልም ሁሉም ብቃታቸው ገራሚ ነው ሁሌ አዲስ👌😘💚💛❤

  • @ethio_amhara23
    @ethio_amhara234 жыл бұрын

    ማነው እንደኔ በኮረና ምክንያት እዚህ የተገኘ

  • @user-nm7xc9qi8f

    @user-nm7xc9qi8f

    3 жыл бұрын

    ክክክ

  • @user-qp7ps2bb8k

    @user-qp7ps2bb8k

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-ti7ze4vi6q
    @user-ti7ze4vi6q8 жыл бұрын

    እኔ በጣም ነው የተመቸኝ በተለይ ስደት ላይ ያለነው እንዲህ አዝናኝ .....።.......እኔ ተመችቶኛል አቦ ምትች ይበላቹ ቃላት የለኝም♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦♥♥♣♥♥♥♥♥♥

  • @user-zg3gq9mo8e

    @user-zg3gq9mo8e

    5 жыл бұрын

    እኔም ምችት ነው ያለኝ ማር

  • @ritakazan3494
    @ritakazan34943 жыл бұрын

    2021 edan dagemo yaniyaye

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu46285 ай бұрын

    2024 የአዲስ አመት ዋዜማን በዚህ ድራማ ነው ምቀበለው Happy New Year every one 🎉🥂🥂🥂🥂

  • @tilaneshendeshaw4937
    @tilaneshendeshaw49378 жыл бұрын

    ቁጥር 3 እንጠብቃለን 1አመት በፊት አይቸዉ ነበር አሁንም የማይሰለች ሀሪፍ ሙቭ ነዉ በርቱ 3333333333 ን

  • @kibromabraham3115
    @kibromabraham31156 жыл бұрын

    It just never gets old. Unbelievable movie.

  • @helensweet5226
    @helensweet52265 жыл бұрын

    ሃሃሃሃሃሃሃ 2019 ደሞ ኮላውን ጠጡት ሃሃሃሃየማይረሳ ምርጥ ፊልም👌

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын

    ጠጆን ስወዳት 😄🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TG19948
    @TG199487 жыл бұрын

    ሁሌ እያደረ አዲስ የሚሆን ምርጥ ፊልም ነው ።

  • @saraaraya1829

    @saraaraya1829

    7 жыл бұрын

    መሞትህን አትርሳ .

  • @karkidankarki2710

    @karkidankarki2710

    Жыл бұрын

    💕💕💕

  • @user-dy5kf3dr4h
    @user-dy5kf3dr4h3 жыл бұрын

    Love from Eritrea May be this is my 10th time to watch this

  • @yoditmichael1464

    @yoditmichael1464

    3 жыл бұрын

    This year I'm watching it for the third times ERI love 🙏😍

  • @user-xx4qq2vf2v
    @user-xx4qq2vf2v5 жыл бұрын

    ዘመን የማይሽረው

  • @nigussieteklu1340
    @nigussieteklu13403 жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ነው እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላቅም ቁጥር 3 ይሰራ

  • @saudi5469
    @saudi54694 жыл бұрын

    ዛሬም አየዋለው መቼም የማይሰለቸኝ ፊልም ሀምሳ ሎሚና ወንዶች ጉዳይ

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo36213 жыл бұрын

    አስኪ ዛሬም እንዳኔ እሄን ፊልም እያየ like

  • @beteabraham3462
    @beteabraham3462 Жыл бұрын

    ሁልጊዜ አዲስ ጣዕሙ የማይቀየር ኮሜዲና በጣም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ፊልም ነው ። ደራሲያን አዘጋጆች ተዋንያን ምርጥ ችሎታቸውን ያሣዩበት ምርጥ ስራ ይበል !!!

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash64714 жыл бұрын

    ቀጮየ ሞኬ ቴዲየ ሶልየ ዘሪሽየ ሽዎየ ኣምሮ ከተማ በሳቅ ነዉ ፍርስ ምታረጉት በጣም የሚገርም ፊልም ነዉ 3 እንጠብቃለን

  • @GATHERANDCHILL
    @GATHERANDCHILL7 ай бұрын

    በ 2016 የሚያይ ✋

  • @solman2786
    @solman27863 жыл бұрын

    This is by far the best Ethiopian movie ever made!

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82273 жыл бұрын

    ዛሬ ሳየው ስንተኛዬ ይሆን!? ከ 50 ጊዜ በላይ እንዳየሁት ግን አስታውሳለሁ። ለልቤ የሚያስቀኝ ፊልም

  • @hanaliya9175
    @hanaliya91758 жыл бұрын

    One of my favourite movie all time

  • @abrhamnnn690
    @abrhamnnn6903 жыл бұрын

    በጣም ሚገርም ፊልም ነው አሁን ፊልም ሰራን ይላሉ ፊልም ማለት የወንዶች ጉዳይ ነወ

  • @sintemekonen7202
    @sintemekonen72022 жыл бұрын

    ሁሌም አዲስ የምሆንብኝ ፍልም በጣም ይገርማል ሁሌም ምርጥ ፍልም እነዝህን የመሰሉ ፍልሞች ባየንበት አሁን ግዜም ባደገ ቁጥር ፍልሞቻችን ያድጋሉ ስባል የባሰ ወደ ኋላ ሔደን ፍልሞቻችን ሞቱ እርትስቶቻችንን እንኳ በtv ስናያቸው ብርቅ ነው የምሆኑብን ኤረ ለyou tub ሽያጭ ተብሎ ሳይሆን ለአርቱ ተብሎ የምሰራ ፍልም ናፈቀኝ፡፡

  • @binyamgebresenbet4600
    @binyamgebresenbet46002 жыл бұрын

    still watching this in 2014.. This movie never gets old!

  • @zahraasaid6231
    @zahraasaid62319 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ቀጣዩን እጠብቃለን፡Part3በ

  • @MuktarMuhamed-dc7sj
    @MuktarMuhamed-dc7sj9 ай бұрын

    ጊዜዉ 2016 ነዉ ግን አሁንም my first choice ማነው እንደኔ?

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g5 жыл бұрын

    ሸዊት ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @simontekali2738
    @simontekali27384 жыл бұрын

    ልክ ባየሁት ግዜ ኣዲስ ኣባባ ስደተይና ሆኝ ያሳለፍኩት 5 ቆንጆ ኣመታት ኣስታውስኩት:: ፕሊስ ኢትዮጵያ ብዙ ጸጋ ለህሉም ሚሆን ኣላት ተፋቀሩት:: እቺ ፊልም ብዙ ደግና ገርህ የ ኣኣ ህይወት ሚተንትን ነው::

  • @zelalemkebede3029
    @zelalemkebede30298 жыл бұрын

    Undoubtedly one of the best movies ever!!!

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle66384 жыл бұрын

    What a producer and actors actresses simply the best of best Ethiopian movie many Thanks to all of you guys 1🌷😘👌🙏

  • @barnabastaye2474
    @barnabastaye24742 жыл бұрын

    This is the only Ethiopian Movie that I love. It never gets old! We need part 3

  • @nursefahussen8773

    @nursefahussen8773

    Жыл бұрын

    what a jel film is it

  • @nursefahussen8773

    @nursefahussen8773

    Жыл бұрын

    Yewondoch guday part 3 we need it

  • @user-wy5ui7pg7c
    @user-wy5ui7pg7c8 жыл бұрын

    ክክክክ እባካችሁ የሞባይል ስልካችሁን ዝጉ ሲል ልዘጋ ነበር ክክክ

  • @mhosael9003

    @mhosael9003

    4 жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @armazsegede2651

    @armazsegede2651

    4 жыл бұрын

    Ene degmo madam nat bye😃

  • @nitsuhabebe8190

    @nitsuhabebe8190

    3 жыл бұрын

    Enem beye neber ewnet

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret55217 жыл бұрын

    ሃሃሃሃሃሃ የማይጠገብ ፊልም።

  • @nephtalem.w7
    @nephtalem.w73 жыл бұрын

    ይህንን ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ስመለከት ገና 5 አመት ልጅ ነበርኩኝ እንደው የጊዜ ነገር ይገርማል 😎🙏😁😁😂

  • @32yearsago85

    @32yearsago85

    3 жыл бұрын

    Ahun sint amet honesh

  • @nephtalem.w7

    @nephtalem.w7

    3 жыл бұрын

    17

  • @genetdemisse4163
    @genetdemisse41634 жыл бұрын

    I never have seen this type of film in Ethiopia before 10 years like 'Yewendoch guday'. thanks to the producers and especially all the actors.

  • @merryab6920
    @merryab69203 жыл бұрын

    Still watching and LMAO. Shewaferahu is ma favorite.

  • @yetid8114
    @yetid81144 жыл бұрын

    ዛሬም እያየሁት ነው 2012(2020)🙄🙄🙄🙄🙄

  • @bezawitgirma184

    @bezawitgirma184

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @sammmyds39
    @sammmyds394 жыл бұрын

    Still the best movie ever I watched this 100 times lol love it

  • @hananfashionshow5032
    @hananfashionshow50324 ай бұрын

    የወንዶች ገዳይ 3 ይሰራልን አሪፍ ፊልም ነው

  • @jermitube1438
    @jermitube14382 жыл бұрын

    Am still watching in 2014😂😂 it's incredible film🙏🙏

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee79983 жыл бұрын

    ዋው ያበደ ፊልም ነው በሳቅ አፈረሱኝ እኮ አይ ሸዋ ፈራው

  • @mengistugebermedhen6357

    @mengistugebermedhen6357

    2 жыл бұрын

    Ay shewaferaw mrtneh

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b4 жыл бұрын

    የወንዶች ጉዳይ part 3 yeseralin😂😂😍😍😍😎

  • @karkidankarki2710

    @karkidankarki2710

    Жыл бұрын

    አዎ

  • @fetahchekan8796
    @fetahchekan8796 Жыл бұрын

    Can we say it's the Ethiopian best movie of all time?

  • @taiba445.wowwwe6
    @taiba445.wowwwe67 жыл бұрын

    አይ ሸዋ ፈራሁ እደዉ ሥወድህ ይመቻችሁ

  • @entiserentu5807

    @entiserentu5807

    4 жыл бұрын

    እኔ ሰው ስዘረጥጥ አውቅበታለሁ አንተ አለው በሳቅ ሞትኩኝ

  • @entiserentu5807

    @entiserentu5807

    4 жыл бұрын

    ኸክክክሰሰ

  • @alemneshgetu153

    @alemneshgetu153

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-de6ec4bw3y
    @user-de6ec4bw3y7 жыл бұрын

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አረ ሽዋፈራው በሳቅ ሊገድለኝ ነው ኡፍፍ አሁንስ ሆዴን አመመኝ፡ይህንን ፊልም ባየው ባየው ባየው አልጠግብ አለኝ።

  • @user-po4rz4ud2q

    @user-po4rz4ud2q

    7 жыл бұрын

    ፀሎት አድርጉልኝ ልጅ መውለድ ናፈቀኝ

  • @armazsegede2651

    @armazsegede2651

    4 жыл бұрын

    @@user-po4rz4ud2q ayzoshi ehte tsely

  • @dakoemako5114
    @dakoemako51144 жыл бұрын

    በኮረና እያዘን እና በወንዶች ጉዳይ ፈታ እያለ ያለ እጅ ወደላይ 👐👐👐

  • @user-lw6sv3cc7l
    @user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын

    ለስንተኛ ጊዜ ደግሜ እንዳየውት እራሱ አላቅም ብቻ ሁሉም አዲስ ነው

  • @kidanemesgina7315
    @kidanemesgina73153 жыл бұрын

    I can’t stop watching this movie. One of my favourite.

  • @mulukenabriham8436
    @mulukenabriham8436 Жыл бұрын

    ዘማን የማይሽረው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፍልም ፣ ዛሬም ከብዙ ግዜ በሁላ እዬተዝናናሁ እያየሁ ነው 28/11/2014 06:36 am እባካችሁ ቀጥር 3ትን ብትሰሩልን ፕሊስ🙏🙏🙏💚💛❤🎥🎥🎬

  • @fasikadejen1489
    @fasikadejen14898 жыл бұрын

    ወዮ ወዮ weyooooooooo😂እጅ ወደላይ🙌😂 በሳቅ ልሞት ነው😂🙌

Келесі