ፈላሻዉ - Ethiopian Movie - Felashaw (ፈላሻዉ) Full 2015

Фильм және анимация

ETHIOPIAN MOVIE - Felashaw(ፈላሻዉ)

Пікірлер: 1 100

  • @abdiMustefa-ti8vs
    @abdiMustefa-ti8vsАй бұрын

    እስቲ 2016 እያየ ያለ

  • @SalamSalam-ck6jz
    @SalamSalam-ck6jz Жыл бұрын

    ባባዬዬዬ ነፍስህን ይማረው 🥺😭😭😥💔💔💔

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ አንተ ልጅ ለዚህ ነው የጣፈጥከው እናትክና ሚስትክ ፈጣሪ ጽንዓቱን ይስጣቸው አንተንም በመንግስቱን ያኑረክ 🙏

  • @yohanpodcast3026
    @yohanpodcast30264 жыл бұрын

    ወንድሞቼ አይደለም ካንቺ ከኔ ራሱ ይበልጡብኛል። ወንድምን የመሠለ የእናት ስጦታ ምን አለ ❤❤❤❤❤

  • @bobcell7737

    @bobcell7737

    4 жыл бұрын

    Wawwwwwwq

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r2 жыл бұрын

    ደጋግሜ ባዬው የማይሰለቸኝ ፊልም የምርጦች ስብስብ😁❣️❣️❣️❣️

  • @kidistabera4699

    @kidistabera4699

    2 жыл бұрын

    እኔመ

  • @fikiramdebrhan6283

    @fikiramdebrhan6283

    2 жыл бұрын

    ☀️🌂🐸🐍

  • @SN-yg4dr

    @SN-yg4dr

    2 жыл бұрын

    @@fikiramdebrhan6283 🤣🤣🤣

  • @zenabalmari5944

    @zenabalmari5944

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @kalkidanwendimu

    @kalkidanwendimu

    5 ай бұрын

    😮

  • @laylalayla990
    @laylalayla9904 жыл бұрын

    ወይኔ ሶስት አችሁም ስወዳችሁ የሚወዳቸው ላይኪ ይግጨኝ

  • @molalignmichael1269

    @molalignmichael1269

    3 жыл бұрын

    3tunm anchinm wedede new margachu❤️😍

  • @kedirzain6130

    @kedirzain6130

    3 жыл бұрын

    ሳህ

  • @user-gp8ml5qc1b
    @user-gp8ml5qc1b7 жыл бұрын

    ዋውውውውው በጣም ይመቻል እፍፍፍ ባባ&ማንዴላ ስታስቁ ምርጦች ሁላችሁም እረዥም ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ

  • @sawa8227

    @sawa8227

    Жыл бұрын

    💗💗💗💗💗

  • @zenabalmari5944

    @zenabalmari5944

    Жыл бұрын

    ሞተኮ ባባ

  • @ribkaambachew1118

    @ribkaambachew1118

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @user-yv5tb9bo1n

    @user-yv5tb9bo1n

    5 ай бұрын

    Wow😂😂😂

  • @user-fn9xl1di9l
    @user-fn9xl1di9l7 жыл бұрын

    ፊልሙ ምርጥ ይመስለኛን ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች ስላሉ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Жыл бұрын

    ሁሉም እንደኔ ደግሞ እያየ ነው ባባዬ ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭

  • @wgtfelafl6367

    @wgtfelafl6367

    Жыл бұрын

    Amen.

  • @yaredfiseha4219
    @yaredfiseha4219 Жыл бұрын

    ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🥺🥺🥺

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Жыл бұрын

    ባባዬ ሁሌም በስራህ እናስታዉስሀለን ነብስይማር😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @user-mj6vt5cj9h
    @user-mj6vt5cj9h4 жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ሄሊ ማዴ ባባ አማን ውስጤ ናችሁ👍👍👍👍

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Жыл бұрын

    ባባዬ ነብስህን ይማር🙏🏻❤ ደግመን ደጋግመን ሥራዎችህን እናያቸዋለን😭💔

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Жыл бұрын

    ባባዬ የኔ ጌታ ምን አለ ውሸት በሆነ ያንተ ሞት ብዬ እመኛለሁ ያለህ እየመሰለኝ እራሴን በውሸት ለማፅናናት እሞክራለሁ ግን አልቻልኩም አመመኝ አልቅሼ ልሞት ነው ልቤ በሀዘን ተሰብሯል💔😭 ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭

  • @user-tx4zn4oh7q

    @user-tx4zn4oh7q

    Жыл бұрын

    በጣም የባባዬ ሞትማ ልባቺንን ሠበረው😢

  • @fikerhabshawit5653
    @fikerhabshawit56535 жыл бұрын

    20ጊዜ ሳየው ከዛሬጋ ኡፍ የማይሰለች ፊልም

  • @yosfesolomon9718

    @yosfesolomon9718

    4 жыл бұрын

    ክክጥክክእ በጣም ደስ ይላል

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r4 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ተዋናዮች ሁላችሁን ስወዳችሁ

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 Жыл бұрын

    ባባየ ያንተስ ሞት የእግር እሳት ሆነብኝ😢😢😢😭

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭ያማል

  • @eregoyarau5827

    @eregoyarau5827

    Жыл бұрын

    በጣም😭😭😭😭

  • @mqw544

    @mqw544

    Жыл бұрын

    በጣም ሁላችንንም አይናችንን ሊጠፋነው

  • @samerasamera5462

    @samerasamera5462

    11 ай бұрын

    ሁሉምነብስሞትቀመሽነት

  • @d.ryonas5776

    @d.ryonas5776

    9 ай бұрын

    Ere tew

  • @sunaei9445
    @sunaei94457 жыл бұрын

    ከምር ከሀሉም ያሳቀኝ ማንዴ ከለቅሶ ቤት የሰረቀው የሰውዬ ፎቶ ነው ሁላችሁንም እወዳችሁ አለ አቦ

  • @user-bz1lx3uq6c

    @user-bz1lx3uq6c

    7 жыл бұрын

    Tsehay Aei 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔም በጣም ነው ያሣቀኝ

  • @fifearya8157

    @fifearya8157

    7 жыл бұрын

    Tsehay Aei

  • @mebrahtomadmasu2735

    @mebrahtomadmasu2735

    7 жыл бұрын

    Tsehay

  • @tig4420

    @tig4420

    7 жыл бұрын

    Tsehay Aei 😂😂😂😂😂me to mal

  • @yosiyosef6508

    @yosiyosef6508

    7 жыл бұрын

    kkkkkkkkkk photow

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel13706 жыл бұрын

    ውይ ደስ ሲል ሦስት ወድማማቾች ስወዳቸው ሄሉዬ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው

  • @sewbelki2039
    @sewbelki20397 жыл бұрын

    ከከከከከከከ ታይቶ የማይሰለች ማንዴ ውስጤ ነክ

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ምርጫ እና ልዩዎቹ ፈላሻው 400 ፍቅር👌👌👌

  • @user-bl9vw9fg9i
    @user-bl9vw9fg9i Жыл бұрын

    አይ ባባየ መቸም አንረሳሕ የኔ የዋሕ💔😭😭😭😭ነብስሕን ባፀደ ገነት ያኑራት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @faqa2558
    @faqa2558 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭አልዋሻቹም ፍልም የማዬ ከሐዋሳ አ.አ ሰጓዝ ግዮን ባስ ውሰጥና እቤት ሰሆን ጨረፍታ ነው የማዬው ታሬን ሳይ ከፍቶኝ እራሱ ብሆን እስቃለሁ ወንድሜም ይመሰለኛል ሰሞኑን ያለወትሮዬ የኢትዮጵያ ፊልም ሳይ ሞት ጨካኝ😭😭መሆኑን ተረዴው😭😭😭እናቱን እግዚአብሔር ያፅናቸው መፃፍ አልቻኩም😭😭😭😭ባባዬ ነፍስ ህ በሰላም ትረፍ ፋሲካ ደጄኔ ነኝ ከዱባይ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🙏

  • @mohammednasir3156
    @mohammednasir31562 жыл бұрын

    1. የወንዶች ጉዳይ 2. ፈላሻው the best movies ever

  • @sweet.b-k6697
    @sweet.b-k66978 жыл бұрын

    ሁላችሁንም ውድድድድ ነው የማረጋችሁ ምርጦች ናችሁ

  • @tgyemariyemliji3896
    @tgyemariyemliji38968 жыл бұрын

    ሄሊ ያለችበት ፍልም ሁሉ ዋው ነው።

  • @user-tm1zk6qe3i

    @user-tm1zk6qe3i

    4 жыл бұрын

    ሄሊየ ስወድሽ

  • @user-xk9lw7gp5w
    @user-xk9lw7gp5w8 жыл бұрын

    ኧረ ወይኔ ገደላችሁኝ በሳቅ 2 ወንድማማቾች በጣም ደስ ይላል እነ ሄለንም ያምራል በጣም የሱዛን አባት ደግሞ በግድ እሰይ ሳቅህ ሳይመጣ እሀሀሀሀሀ ትላለክ ክክክክክክክክክክ

  • @bamlakayenew8724
    @bamlakayenew87244 жыл бұрын

    Mandela is the best actor😙😍

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k7 жыл бұрын

    ክክክክክክ ማንዴ & ባባ በሳቅ ገደላችሁኝ ስወዳችሁ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 Жыл бұрын

    ባባዬ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭💔💔💔

  • @mastewaleneyew6422
    @mastewaleneyew6422 Жыл бұрын

    ባባየ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው በጣም ያዛሳዝናል ሁሉንም ፊልምህን ደጋግሜ እያየሁት ነው ማመን አልቻልኩም!!

  • @tsegaethiopia7069
    @tsegaethiopia7069 Жыл бұрын

    ባባዬ አንተን ለማየት ደግሜ ፊልሙን ጨረሰኩት ምነው በአማን ፋንታ እቅፍፍፍ ባደረኩህ የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdesjaky871

    @mekdesjaky871

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @sunnybatthi2765
    @sunnybatthi27657 жыл бұрын

    kkk...kkk...kkk... ወይኔ ማንዴ & ባባ ሲወዳቹ እኮ ኑሩልን ኦቦ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይመቻቹ።

  • @zinab8835

    @zinab8835

    7 жыл бұрын

    Sunny Batthi @

  • @user-hw6wk6sj8i

    @user-hw6wk6sj8i

    3 жыл бұрын

    ማንዳ አይ ስወድህ

  • @user-oo4lf7ln9x
    @user-oo4lf7ln9x6 жыл бұрын

    ዋው ይሄ ፊልም ስት ግዜ ሳየው አራት የምወዳቸው አርቲስቶች አሉ ሄለን፡ባባ፡ማንዴላ፡የወናታል ደሥ አይሉም

  • @user-tm1zk6qe3i
    @user-tm1zk6qe3i4 жыл бұрын

    ባባ ና ማዴላ ውስጤ ናቸው ሲያስቁ

  • @mahamadnour8831

    @mahamadnour8831

    2 жыл бұрын

    ያአላህ በጣም ደስ ይላሉ

  • @sunnightsayfo6596
    @sunnightsayfo65967 жыл бұрын

    ደስ ይላል ባባ እና ማንዴላ ዋው ታስቃላችሁ በርቱ

  • @avancesayileadanc5383

    @avancesayileadanc5383

    7 жыл бұрын

    Sunnight Sayfo hhjhjjjj

  • @medi9725

    @medi9725

    3 жыл бұрын

    ማንዴላ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰😍

  • @habtamh6609
    @habtamh66097 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ማንዴ ምሰርቀው አተክ ከሀዘን ቤት የሙዋች ፎቶ ሰረክ ይገርማል (ማንዴ & ታሪኩ ) ውስጤ ናቹ

  • @attanoor5567

    @attanoor5567

    7 жыл бұрын

    Aseter

  • @misgenach-9050

    @misgenach-9050

    3 жыл бұрын

    Waw

  • @burtelaka3706
    @burtelaka37068 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ቀጥሉ በት

  • @abebechelegese3561
    @abebechelegese35616 жыл бұрын

    የቀበጡ ለት ክድግዳው ሰበሌጥ ዘና አረጋችሁኝ እናመሰግናለን በርቱ

  • @habiibjames9529
    @habiibjames95292 жыл бұрын

    Wowo ፊልም በእንተ ግዜ ቃረ በጣም ደስ ያምል ፊልም ነበር አመኔል ያለበት ፊልም ሁሌም ይመቻቻል thnk You such 😘😘🙏🙏

  • @kaleabtewodros4347

    @kaleabtewodros4347

    Жыл бұрын

    English betam yamral😂😂😂🤣🤣

  • @aynasahilu12
    @aynasahilu127 жыл бұрын

    hahahaha በሳቅ ገደላቹኝ እውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ጥሩ ነው አዝናኝ እና አስተማሪ ነው በርቱ ሀሀሀ

  • @user-ro3bg4le6u

    @user-ro3bg4le6u

    7 жыл бұрын

    Ayna Sahilu ዋው

  • @selamhailu1990
    @selamhailu19903 жыл бұрын

    በጣም ነው ያዝናናኝና ያሳቀኝ አራቱ ምርጥ ተዋንያን ❤️

  • @edgetumetkiya4456
    @edgetumetkiya4456 Жыл бұрын

    የሳቄ ምንጭ ባባ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😢

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Жыл бұрын

    ባባዬ ምስጊን 😭😭😢😢😭😭 ነፍስን በገነት ያኑርልን

  • @ahzane2732
    @ahzane27326 жыл бұрын

    ክክክክክክ ውይ ማንዴላ በሳቅ ገደልከኝ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በዚው ቀጥሉበት

  • @yohannesmezgebe7875
    @yohannesmezgebe7875 Жыл бұрын

    ሁላችንም ወደዛው ነን ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @daT9876
    @daT98764 ай бұрын

    ደጋግሜ ሳየው በጣም ነው ዘና ሚያረገኝ ባባዬ ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @salamsam7334
    @salamsam73347 жыл бұрын

    ውይ የሀገሬ አሪስቶች ስወዳችሁ በሪቱ

  • @Tube-bg7nu
    @Tube-bg7nu Жыл бұрын

    ባባየ ስለናፈቀኝ የሱን ፊልሞች እየዞርኩ እያየሁ ነው ማሪያምን እሁንም ድረስ የሞተ አልመስለኝ አያለ ነው ባባየ እኔ በዚ ደረጃ ከተሰቃየው ሚስቱ፡ ልጁ ፤ እናቱ ......... እንዲት ነው የሚጽናኑት

  • @medhanieadhanom7040
    @medhanieadhanom70408 жыл бұрын

    I iam eritrea boy kassahun Mandela betam jokfull man . U are the best artist ethiopia

  • @helenhelen2743
    @helenhelen27438 жыл бұрын

    how many times I watching this movie. sooo perfect

  • @mohammedhabashi6865
    @mohammedhabashi68654 жыл бұрын

    በሃብት ተማምና ወንድሞቹን ትንቃለች ደፍር ቤተሰብ እማትወድ ሚስት ጥቅር ትበል

  • @user-lt3hv9wh8i
    @user-lt3hv9wh8i2 жыл бұрын

    አማኑኤልን ስወደው 🥰🥰

  • @ma3888
    @ma38885 жыл бұрын

    ወይኔ ማንዴላን ስከታተል ብቻ ፊልሙ አለቀ ክክክክክክ በሳቅ ፎፎፎፎፎ

  • @nardosselam6945
    @nardosselam6945 Жыл бұрын

    ኡፍ ባባዬ ሁሌ ባየሁክ ቁጥር አለቅሳለው ብቻ ፈጣሪ ነብስህ ይማርልኝ 😭😭😭

  • @user-st1bf9ee5s
    @user-st1bf9ee5s Жыл бұрын

    ታሪኩ ወንድማችን ብአፀደ ገነት ያኑርክ

  • @user-dk3sd2te1h
    @user-dk3sd2te1h7 жыл бұрын

    ይሄ የመሰለ ፊልም ስንት ጊዜ ኣንደዘለልኩት ሳላየው ወይ ማንዴላ የሆንክ ማር ነገር በሳቅ እኮ ነው ክክክክክክክክክክ ምርጥ ፊልም

  • @mariyamamalaje4158

    @mariyamamalaje4158

    7 жыл бұрын

    enes bitey

  • @zientyesuf7038

    @zientyesuf7038

    7 жыл бұрын

    እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው ሀይሳራ

  • @user-em1rg4ky3z

    @user-em1rg4ky3z

    7 жыл бұрын

    እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው እኔስ ብትይ ዛሬ ላየው ነው

  • @tayabahafiz9441

    @tayabahafiz9441

    7 жыл бұрын

    አች ልጂ ኮሜንት ላይ ትሳተፊያለሽ ይሄ ማለት ዩትዩብ ላይ ተጥደሽ ነው የምትውይው ማለት ነው

  • @ftftm7393

    @ftftm7393

    6 жыл бұрын

    እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለው

  • @asddaa816
    @asddaa8168 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @roesaseta6713
    @roesaseta67138 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ነው ለሁላችሁም ተውናችሁታል ይመቻቹ ውእድድድድ

  • @Lqemhgawi
    @Lqemhgawi8 жыл бұрын

    betam mrti film thanks for upload it

  • @sulimanksa5057
    @sulimanksa50576 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ሁላቹህም እድሜና ጤና ይስጣቹህ ያምራል በጣም

  • @user-pg4yn7fu5f
    @user-pg4yn7fu5f6 жыл бұрын

    ዋውውውውውውው ደስ ይላል በጣም ክክክክክክክክክክ ማንዴ በእውነት አሳከኝ ካልጠፋ ስርቆት የሰው ፎቶ እና ፍሪጅ

  • @user-uc7pj5dv7e
    @user-uc7pj5dv7e6 жыл бұрын

    ሁላችሁንም ውድድድድ በጣም እማዚናና ነው ባብየ ማንደ

  • @ameletadesse1308
    @ameletadesse13088 жыл бұрын

    ወይኔ የኔ ምርጦች ሦስታችሁንም ስወዳችሁ

  • @youtobe8685

    @youtobe8685

    3 жыл бұрын

    Awulqewu

  • @robarobaroba1355

    @robarobaroba1355

    3 жыл бұрын

    ሔሊዬስ

  • @amin-m
    @amin-m Жыл бұрын

    ባባዬ ነብስህን በገነት ያኑራት😭

  • @Ezza572
    @Ezza5722 жыл бұрын

    ደጋግሜ ባየው ሁሌም እንደ አዲስ ነው የሚያስቀኝ😂🥰🥰🥰

  • @user-xo8kd1lh8b
    @user-xo8kd1lh8b7 жыл бұрын

    ክክክክክ እር በሳቅ ሙትኩ በጣም ደስ ይሚል ነው ዋውውውውው

  • @gamamennila4861
    @gamamennila48618 жыл бұрын

    ያምሯል በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene94698 жыл бұрын

    ye MAYA selleba!wonderful,

  • @ananiyatesfaye-ev1yv
    @ananiyatesfaye-ev1yv11 ай бұрын

    ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን

  • @user-ke8up4fx8b
    @user-ke8up4fx8b7 жыл бұрын

    በጣም አርፍ ነው አስተማሪ ና ገራሚ ፍልም ነው

  • @user-vo3go3uq7d

    @user-vo3go3uq7d

    7 жыл бұрын

    ስያም ነኝ ከዱባይ addd me ቆንጆ

  • @mahammadsani5062

    @mahammadsani5062

    7 жыл бұрын

    ስያም ነኝ ከዱባይ waw betam konjo nesh

  • @saraaptam9609

    @saraaptam9609

    5 жыл бұрын

    Because

  • @user-xl7qt8rm7k

    @user-xl7qt8rm7k

    4 жыл бұрын

    ዋው ማንዴ

  • @Tr-sq5fk
    @Tr-sq5fk8 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል ማንዴላ ያስቃልበጣም

  • @user-xp2wo8uk6c
    @user-xp2wo8uk6c8 жыл бұрын

    betam konjo new enameseginallen

  • @kwttt6714
    @kwttt67148 жыл бұрын

    ወይ ፈላሻው ክክክክክክክ እጅግ በጣም የወደድኩትና የተመቸኝ ፍልም ነው ሁላቹንም በጣም እወዳለሁ i lave you so mache

  • @user-cs9zl8js6z

    @user-cs9zl8js6z

    5 жыл бұрын

    ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt Mandela dance gara siyasazin kkkkkk

  • @xfffffff
    @xfffffff7 ай бұрын

    የበባዬን ሞት እስከ ዘሬ ድራስ አለመኩም ፍልሙን እስከሁን አየዋለው እሱ የለበት ሁሉም በጠምነው እምለኝ አይይይይ ሞት ክፉ😢😢😢😢😢

  • @goblelshaibiya6035
    @goblelshaibiya60356 жыл бұрын

    4 best artists.

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq5 жыл бұрын

    እቺ ዝልጥ ወንድሞችህ አይመስሉም ገረጡብኝ ትላለች

  • @zabibahamdan1341

    @zabibahamdan1341

    3 жыл бұрын

    Butsb

  • @sofibnetmohammed50

    @sofibnetmohammed50

    3 жыл бұрын

    ወላ

  • @user-bm6ou4tw7v

    @user-bm6ou4tw7v

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @rahel1095
    @rahel1095 Жыл бұрын

    ባባዬ ነፍስህን ይማረዉ 🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @leayouness330
    @leayouness3307 жыл бұрын

    hahaha ወይ ማንዴ ተረቶችህ ውስጤ ናቸዉ ። ምርጥ Movies I like it .

  • @Esayas007
    @Esayas007 Жыл бұрын

    We miss you brother. RIP Baba

  • @foziyafoziya9130
    @foziyafoziya91308 жыл бұрын

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ተመቸኝ ዋውውውውው♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @200tonton

    @200tonton

    7 жыл бұрын

    Hiwet konjo. wawwwwwwwww

  • @user-yx7tp7iz6j
    @user-yx7tp7iz6j Жыл бұрын

    ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑራት።

  • @user-we8nu9cv6r
    @user-we8nu9cv6r8 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    አማኑኤል እውነት ነው ወንድሞች ከሁሉም በላይ ናቸው የእኛ መጀመሪያ ቤተሰብ ነው ያለ ቤተሰብ ምንም ነን ማንዴላ አረ በሳቅ ያበደ ፊልም ነው

  • @hanaliya9175
    @hanaliya91758 жыл бұрын

    One of my favourite movie so funny

  • @sipara8333
    @sipara8333 Жыл бұрын

    ባባየ የኔ ጌታ ያንተ ነገር እንደ እግር እሳት ያንገበግበኛልበሀዘን ተኮራምቸ ልሞት ነው የኔ የዋህ እኔ አፈር ልብላ ሁሌ አዲሴ ነህ ባባየዋ የኔ አባት ምን ልበል እህህህህ😭😭😭😭😭😭

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 Жыл бұрын

    This is moving so beautiful good job 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hirutkonjo5901
    @hirutkonjo59018 жыл бұрын

    nice movie😍😍

  • @user-sq2oc8kb1v
    @user-sq2oc8kb1v7 жыл бұрын

    ሃሃሃሃሃሃ አረ ማንዴላ በሳቅ ሊገድለኝ ነው፡ምከረው ምከረው እምቢ ካለ ድንጋይ ይዞ ይዞራል፡ይሄ ፊልም ደጋግሜ ባየው አልጠግብ አለኝ።

  • @mdsogibriay9980

    @mdsogibriay9980

    6 жыл бұрын

    ክብሬ አገሬ ተዋህዶ እምነቴ ashglt

  • @gohndemelash4221
    @gohndemelash42218 жыл бұрын

    It's nice, I like it. ......

  • @maranata483
    @maranata483 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔it's too hard to believe babaye am so sorry may your soul rest in peace 🕊️

  • @kerbeshieygni1414
    @kerbeshieygni14143 жыл бұрын

    የቀበጡ እለት ግድግዳዉ ሰበሌጥ🙄😜😂😂😂😂አይ ማዴ ግን ያምርብሀን ሁሉም ነገር❤😂😂😂

  • @mdmastar9175

    @mdmastar9175

    Жыл бұрын

    በጣምማዴ

  • @sunaei9445
    @sunaei94457 жыл бұрын

    ማንዴ ከምር አሳቀኝ ክክክክክክክክ ሌብነቱ ያምርበታል

  • @busalemdemek7502

    @busalemdemek7502

    3 жыл бұрын

    እኔ ያልገባኝ ነገር ቢኖር ማህተባቸውን አውልቀው ነው የሚሰሩት ልቦና ይስጠን

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo20738 жыл бұрын

    thanks nice move

  • @mqw544
    @mqw544 Жыл бұрын

    ሀዘንማብዛት ማዲን ሳንረሳው አንተንም አጣን ልጀ ባባየ መላቤተሰብን መፅናናቱን ይስጥልን አንተንም ምድር ይቅለልህ

  • @saramorka6966
    @saramorka69665 жыл бұрын

    "ዋው ማንዴላ ግብፅን ሰርቀህ ልታመጣ ነበር ሰረቅ ብትባል😅😅👍👍👍👍👌👌

  • @samrawitgirma9584
    @samrawitgirma95847 жыл бұрын

    አቦ ይመቻችሁ

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Жыл бұрын

    ባባዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስህን ይማረው 😭😭😭😭😭

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын

    ባባዬ የእኔ ጌታ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር የእግር እሳት ።

  • @user-em7gj3og3v
    @user-em7gj3og3v5 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክ "" የቀበጡለት "" ግርግዳው ስበሌጥ ማንድየ ማርነገር ስውድክ የታላችሁ የማንዲ አድናቄውች

Келесі