(የዋርካ እድር ክፍል ሁለት)ባሻና ባለቤታቸው ሰናይት የዋርካ እድርን በተሳሳተ ወሬ አምሰውታል። ምንይፈጠር ይሆን?

Ойын-сауық

#shewaferawdesalegn #movie #comedy
የዋርካ እድር ተከታታይ ድራማ
Yewarka Edir comedy series
Yewarka Edir full playlist : • የዋርካ እድር
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/ZM85Qv65p/
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

Пікірлер: 130

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru46422 жыл бұрын

    ልክ አክትቭስቶቻችን የክልሎችን ባለስልጣናት እንደምያጣሉ ይመስላል ።🕊🕊ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን 👍👍👍🦚🦚🦚

  • @hfhjgfyfhjf1774
    @hfhjgfyfhjf17742 жыл бұрын

    ይገርማል ስልጣን ለማገኘት በማያቁት ነገር ማጋደል ይህ ነው ጊዜያችን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @user-gf4tt4mn8p
    @user-gf4tt4mn8p2 жыл бұрын

    ድራማው ሞቅ ደመቅ እያለ ነው በርቱ ሸውየ ገባያነሺ የምር በጣም ተስማምታችጟል ይመቻችሁ ውድድድድ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    ድራማ ሆኖ ቢያስቅም የዘመኑን እርስ በእርስ ባልተርጋገጠ ወሪ በውሽት የምንባላውን ያመለክታል ሸዋና ገበያ ትችላላችሁ👍❤️ ሀገሪ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach47242 жыл бұрын

    ከላይ ተቀምጠው ለህዝቡ እርስበርሱ እንዲጫረስ አጀንዳ የሚያዘጋጁለት መሪዎቻችንን አሰብኳቸው

  • @xciteali30
    @xciteali302 жыл бұрын

    የዘመናችን ባተሊካ አደዚህ ነዉ አያጫረሰን ያለዉ😁😁

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay52972 жыл бұрын

    I hate Monday but no anymore because of you guys you are so talented comedian

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale61932 жыл бұрын

    እውነት በጣም ትለያላችሁ በሀገራችን ላይ ያለ የፖለቲካችን ነገር አዝናኝና አስተማሪ ድራማ ነው ከድንቅ ተዋንያኖች በርቱልን የምወዳችሁ

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i2 жыл бұрын

    My sweet baby

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    ይሄን ቪዲዮ ሼር ይገባዋል ለገባው ትልቅ አስተማሪ ነው ሸዋ ተባረክ አባቴ 🙏አለመደማመጥ

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha61812 жыл бұрын

    ይህን ድራማ የምትከታተሉ ሁሉ ብዙትምህር ት የሚሰጥ ድራማነው እግዚአብሄር የስራ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun29452 жыл бұрын

    What a good example for our country politics

  • @toibaali8997

    @toibaali8997

    2 жыл бұрын

    Yes

  • @sofyabm2178
    @sofyabm21782 жыл бұрын

    ትክክል አንጎላቸው ዝጎባቸው ነው ሰላማችንን የነሱት ጥሩ መልዕክት ነው በርቱ👏እንዲህ ነው በተናጥል እየተጫወቱብን ያለው

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam34102 жыл бұрын

    😂😂😂😂ወይ ባሻ የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው

  • @tadessealene4340
    @tadessealene43402 жыл бұрын

    Great!!

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78262 жыл бұрын

    ወይ በሳቅ 😂😂😂😂ዛሬ ሰው አጋደላችሁ ፊቷን ባግዳድ ነው ማረግላት አላለችም 😂😂🥰🥰

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    I love you my Sweet baby baby🙏😂😂😂

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i2 жыл бұрын

    _እንግሊዘኛው ገዳይ ነው😂😂_

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh672 жыл бұрын

    ወየዉ ጉድ እኮ ነዉ እኔማ በሳቅ ነዉ የሞትኩት ወሬን ሳያጣሩ ማዉራት ትርፉ ክሳራ ነዉ አለሚቱ ሆና የሰራችው ልጅ እንዴት እንደምወዳት !!!

  • @tinashuna4038
    @tinashuna40382 жыл бұрын

    የኔ ግርማ ሞገሶቼ በእናንተው ነው ነገሮችን ምረሳው

  • @zerabachew2179
    @zerabachew21792 жыл бұрын

    Begugut setebekew neber betam dess telalachu demom techelalachu shewe Ena gebeyanesh

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941521 күн бұрын

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እንወዳችኃለን ውዶቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tonymerne8125
    @tonymerne81252 жыл бұрын

    Bertu

  • @selinategegn9147
    @selinategegn91472 жыл бұрын

    Alemitu yene yeteyem konjo koltafa sewdesh

  • @yabulove5710
    @yabulove57102 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ፊልም አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ፊልም ነው ቀጥሉበት።በቃ ሁላችሁም ጀግኖች ናችው በተለይ በተለይ ልመንሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፀሀይ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa34982 жыл бұрын

    ምርጦችዬ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl2 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥሉበት

  • @HANNA-qy5bl

    @HANNA-qy5bl

    2 жыл бұрын

    አገራችን ሰላም ያብዛላት ክፉውን ያረቅላት አድነት ፍቅረ ያድላት

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah31952 жыл бұрын

    እንኮን በሰላም መ ጣችሁ የኔ ዉዶች

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d2 жыл бұрын

    በጣም ነዉ ምወደችሁ በርቱ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube5072 жыл бұрын

    kkkkkkkk abo yimechachu shawa😍gebayinesh rajim edime ke tena yisitachu

  • @emuyeateruneh680
    @emuyeateruneh6802 жыл бұрын

    Wow

  • @elianelina114
    @elianelina1142 жыл бұрын

    እናንተን ለማየት ሰኞን በጉጉት ነው የምጠብቃችው ስወዳችው😃😄😄😄😍😍😍❤

  • @abibeyene8492

    @abibeyene8492

    2 жыл бұрын

    እኔስ ሱስ ሆኑብኝ

  • @emuyeateruneh680

    @emuyeateruneh680

    2 жыл бұрын

    Enes sus honobihal

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e2 жыл бұрын

    ዘመንሕይባረክ😍😍😍😍

  • @mmmsss9657
    @mmmsss96572 жыл бұрын

    አቤት ስወዳችሁ

  • @bmtq
    @bmtq2 жыл бұрын

    Wow ቆንጆ ድራማ ነው የምትሰሩልን Thank u🙏💕🌸 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸

  • @user-tl8lg9tm8z
    @user-tl8lg9tm8z2 жыл бұрын

    የፈገግታየ ምንጪ!!😁😁😀

  • @sinafikene4161
    @sinafikene41612 жыл бұрын

    Wow yamirali

  • @mulugetamengstab4453
    @mulugetamengstab44532 жыл бұрын

    Woooooow best drama ቅድስት ሃይለማርያም 1ኛ and amazing act

  • @jossysquad8941
    @jossysquad89412 жыл бұрын

    ትክክለኛው የበሻ ብሀሪ አሪፍ ስራነው

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z2 жыл бұрын

    Welkam

  • @samerazayna3717
    @samerazayna37172 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf38962 жыл бұрын

    ምርጦችየ በርቱ💝🥰👍

  • @emufaisal796

    @emufaisal796

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውደ

  • @user-lv6or1sp2f
    @user-lv6or1sp2f2 жыл бұрын

    ስወዳቹ እኮ 😍😍😍😍😍

  • @user-fw5bm2xu4w
    @user-fw5bm2xu4w2 жыл бұрын

    ስወዳቸው😂😘😘😘😘

  • @fredesa246
    @fredesa2462 жыл бұрын

    ስወዳችሁ እኮ በማርያም ባልናሚስቱ

  • @lema9174
    @lema91742 жыл бұрын

    ስታምሩ፣ጨዋታችሁ

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew85522 жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob93262 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው ይበል

  • @abayteshome5079
    @abayteshome50792 жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Жыл бұрын

    ምርጦች ❤❤

  • @Sammyt07
    @Sammyt072 жыл бұрын

    Ere gud

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu23112 жыл бұрын

    እንደው ሰወዳቹሁ ከእረኛዬ ድራማ ቀጥሎ እናንተ😍😍

  • @emufaisal796

    @emufaisal796

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie71872 жыл бұрын

    በጣም ገላጭ ነው👍❤❤

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma66492 жыл бұрын

    teru temrt new bertu enamsegn alen

  • @ttyy4091
    @ttyy40912 жыл бұрын

    ምርጦች

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham83292 жыл бұрын

    Like

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires472 жыл бұрын

    የሳቄ ምንጮች😂😂😂

  • @merylagsa4279
    @merylagsa42792 жыл бұрын

    btame new emewdchew ❤❤

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e2 жыл бұрын

    የፈጣሪ ያለህ 🙈🙈😃😃😃😃😃😃😃

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj77212 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁

  • @abayteshome5079
    @abayteshome50792 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu61992 жыл бұрын

    😄😄😄🙏🙏🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    አለሚቱ ነብሮ 😁🙄🐆 ወይኔ ወይኔ ያን ቀይ ፊቷን ሞነጫጭሬ ባግዳድ ነው የማስመስላት 😒🙄😁👁️አሁን ያለው የሀገራችንና የህዝቧ ጉዳይ አይ ቦለቲካ 🙉

  • @berhanealamu544
    @berhanealamu5442 жыл бұрын

    Sewedachu hko 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82302 жыл бұрын

    Hahahahaha❤️❤️❤️

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay19812 жыл бұрын

    ከምናየውፊልም 1ኛ ናቹ በርቱ

  • @appledr3819
    @appledr38192 жыл бұрын

    በጣምነውየምወዳቹሁ

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena80802 жыл бұрын

    Sewedachuh

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye11352 жыл бұрын

    EGZO EGZO EGZO

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu2 жыл бұрын

    Ere besak motku 😂😂😂😂😂

  • @finotBerhantube2242
    @finotBerhantube2242 Жыл бұрын

    😁

  • @dgghgffdgggggg1999
    @dgghgffdgggggg19992 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @4rtr5alfesaljleeb62
    @4rtr5alfesaljleeb622 жыл бұрын

    Kkkkkkhhhhh tagrmlchu

  • @mestawetkokebe6294
    @mestawetkokebe62942 жыл бұрын

    እውነትም አንጎል ይዝጋል👌

  • @shitanshbadeg7845
    @shitanshbadeg78452 жыл бұрын

    ዋውው በርቱ 😁😁😁😂😂😂😂

  • @user-gw3hz1wf3k
    @user-gw3hz1wf3k2 жыл бұрын

    ቅኔ ነዉ ዉስጥ ለዉስ ስራችን እንሰራለን

  • @sirakzewdie4711
    @sirakzewdie47112 жыл бұрын

    The moral of the story: this is exactly how our country is governed, by hate, division, mistrust and violence.

  • @yaaman1666
    @yaaman16662 жыл бұрын

    ሸዋ ስራህ ሁሉ ደስ ይላል!!! ግን ፖልሱንና ኮርያዋ ብሮሩበት የስራዎችህ ድምቀት ናቸው።

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay472 жыл бұрын

    😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @emmy1365
    @emmy13652 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😭😭😭😭❤

  • @fikerfiker4257
    @fikerfiker42572 жыл бұрын

    Lemenesheya andega demo stamre yegebeya neshe ehet neshe enda keteyebet gobeze

  • @TgMoresh
    @TgMoresh2 жыл бұрын

    ወቅቱን የዋጀ ነው ኑሩልን

  • @etayehumekonen847
    @etayehumekonen8472 жыл бұрын

    በጣም የምትወደዱ ናችሁ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel92832 жыл бұрын

    Setameru 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💚💛❤🤲🤲🤲👌👌👌👌👌👌

  • @kerya5102
    @kerya51022 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣✌️

  • @mimizeke2471
    @mimizeke24712 жыл бұрын

    የሚገርም ትክክለኛ

  • @melatdebele8501
    @melatdebele85012 жыл бұрын

    🤣👍

  • @heluhelu3830
    @heluhelu38302 жыл бұрын

    WY alemitu yemama beto titi Swedish zemen drama lay erasu betam Tru neber mseriw.. Afsh demo sitaft ahun demo yeshewaferaw zemed eyemeselshgh new.. Lehulum endaykoret enwedachwalen kenachn benante besew ager yfekal

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia112 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን amin yareb

  • @selamawittsegaye3496
    @selamawittsegaye34962 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fatmasayeed5292
    @fatmasayeed52922 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክ

  • @nasriyanasriya9846
    @nasriyanasriya98462 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe53772 жыл бұрын

    hahahah

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes87662 жыл бұрын

    ስወዳችሁ የሀገራችን ፖለቲካን ቁልጭ አድርጋችሁታል : : ሽማግሌ መስለው ሀገር አፍራሾችእርስ በእርስ ሲያባሉን : : የአማራ ተቆርቋሪ ስልጣኔን አለቅም ብሎ ሰው የሚፈጀው ጁንታው በየሀገሩ ተቀምጠው አክቲቪስት ባዮችን ቁልጭ አድጋችሁ አሳያችሁን:: መቼምህዝብ አይገባው

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa2932 жыл бұрын

    😓😓😓😥😥😥😫😫😫

  • @user-ms2gd4ug6t
    @user-ms2gd4ug6t2 жыл бұрын

    ስወዳችሁ

  • @kidankifle9671
    @kidankifle96712 жыл бұрын

    Sechfe swedhhh Eko

  • @shewithabtom1055
    @shewithabtom10552 жыл бұрын

    I am Eritrean best drama and kidist hailemarim very nice facial expression please ye kidist hailemarim number telephone

Келесі