#ጉድ_ፈላ

Ойын-сауық

#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ በሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በየአራዳ ልጅ ቲዩብ ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።.#gud_fela_ is a comedy show which is a produced by shadow film production Only on #Yarada_Lej_Tube
Ethiopian New Amharic comedy 2022
Copyright ©2020 Shadow Film Production
ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
Addis Ababa
Ethiopia
#yearada Lij Tube
#entertainment
#Shadow_Film_Producation
#Ethiopian Movie
#Gud_Fela_(_ጉድ_ፈላ_አስቂኝ_ድራማ_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2022
#ጉድ ፈላ አስቂኝ ድራማ
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Yarada Lej 5
#wayne Yarada Lej 5
#ወይኔ የአራዳ ልጅ 5
#የአራዳ ልጅ 5
#weyne yearada lij 5
#yearada lij 5

Пікірлер: 53

  • @AmanualKassahun
    @AmanualKassahun13 күн бұрын

    አረ ተው ይትባረክ ቀሥ በል በሳቅ ገደልከን

  • @super12star
    @super12star Жыл бұрын

    እናት እና ልጅ ቅኔቸው ከባድ ነው❤

  • @user-qv8pe7nn1u
    @user-qv8pe7nn1u11 ай бұрын

    በዚህ ቀጥሉበት ያስቃል በጣም በጣም እንወዳችኋለን በዙ በዙ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yasinketube7644
    @yasinketube7644 Жыл бұрын

    አቤት በየቀኑ ቢለቀቅ

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud Жыл бұрын

    ጉድ ፈላ በጣም የሚያሳምሩት እናትና ልጅ ናቸው 😍😍😍😍

  • @atalay1437
    @atalay1437 Жыл бұрын

    ሀሀሀሀ አቦ ይመቻችሁ በጣም ቆንጆ ነው

  • @tegestgerma-kx1sp
    @tegestgerma-kx1sp Жыл бұрын

    Feth la amarigna😂

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie86257 ай бұрын

    አንደኞች

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ድራማ

  • @esabetksau6394
    @esabetksau6394 Жыл бұрын

    🤣ለጎግልእሪፖርት

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 Жыл бұрын

    Ytbarek bakh wta

  • @KiranYimer
    @KiranYimer Жыл бұрын

    የይትባረክ ጂልነት ደሞ ጠና😂😂

  • @rabiaaamani6888

    @rabiaaamani6888

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @zainnasser7041
    @zainnasser7041 Жыл бұрын

    አትደገግም

  • @honey48757
    @honey48757 Жыл бұрын

    Ahunim Enen la nesh ende 😂😂😂😂😂

  • @leenlook8213
    @leenlook8213 Жыл бұрын

    እኔ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @dawiteabera9316
    @dawiteabera9316 Жыл бұрын

    በጣም ዘገየ

  • @vipuae2211
    @vipuae2211 Жыл бұрын

    😂😂❤❤

  • @gubalechethiopia
    @gubalechethiopia Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aishaaisha752
    @aishaaisha752 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @Tegest-sb1te
    @Tegest-sb1te Жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @ffee6998
    @ffee6998 Жыл бұрын

    💖💖💖💖💖

  • @aishaaisha752
    @aishaaisha752 Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aya-im8oi
    @aya-im8oi Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @tedlakifle8165
    @tedlakifle8165 Жыл бұрын

    Dems chger alw deramw

  • @user-hh5nk8fo7b
    @user-hh5nk8fo7b Жыл бұрын

    😅😅😅😅

  • @user-co6ud4tb7u
    @user-co6ud4tb7u Жыл бұрын

    እረ በናታችሁ ደቂቃ ይጨመርልን

  • @SEWAWuste-cv9ji
    @SEWAWuste-cv9ji Жыл бұрын

    በየ ቀን ብለቀቅ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Жыл бұрын

    😂😂😂😂ደስ ስትሉ ይመቻችሁ

  • @susususu7128
    @susususu7128 Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤😂😂😂

  • @titki

    @titki

    Жыл бұрын

    🥰😂🤣

  • @markos7615
    @markos7615 Жыл бұрын

    የኔ vpn ብቻ ነው ግን ""ይትባረክን"" ሲያይ ማስታወቂያ የሚለቀዉ

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Жыл бұрын

    ሜላት ና ጉዋደኛዋ የትገቡ ያለእነሱ አያምርም

  • @HabtamuTEwnetu

    @HabtamuTEwnetu

    Жыл бұрын

    እኔም ኮሜንትሽን አይቸ ሳልጨርሰው ተውኩት ባርችንና ሚላትን ለማየት ነበር የማዳምጠው ኡኡኡኡፍፍፍፍፍግ

  • @rabiaaamani6888

    @rabiaaamani6888

    Жыл бұрын

    አወየሉምእሳ

  • @TarikwaHaile-nh7tc
    @TarikwaHaile-nh7tc Жыл бұрын

    አማርዝኛ የሆነው እንግሊዘኛዋ አልተመኝም

  • @kharim6491

    @kharim6491

    Жыл бұрын

    እና አንች ትናገርለሼ

  • @kindetolessa6328
    @kindetolessa6328 Жыл бұрын

    ያለ ሜላትና ጓደኛዋ ጉድ ፈላ ምንም ነው

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Жыл бұрын

    የዛሬው ደግሞ የመጨረሻ ደባሪ ነው ።ምክንያቱም ሜላትና ጓደኛዋ ስለሌሉ ምንም አያስቅም ።

  • @titki

    @titki

    Жыл бұрын

    አውነት ነው

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын

    ሜላት እና ጒደኛዋ የት ሄዱ እናትና ልጁ ብቻ ያውሩ ይቺ ሜካፖም አስወጧት ስደብር

  • @eyayuhaile2684

    @eyayuhaile2684

    Жыл бұрын

  • @mekonnentsegaye5051
    @mekonnentsegaye5051 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳችሁ ሲሆን ከጀርባ ያለው የጅብ ሳቅ ግን በጣም ቀፋፊ ነው ቃል ባወጡ ቁጥር መንቋቋት ይደብራል እባካችሁ የተሻለ ነገር ተጠቀሙ

  • @binyamkassahun136

    @binyamkassahun136

    Жыл бұрын

    😀

  • @molliyaputhahaseena1536

    @molliyaputhahaseena1536

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @habeshaw50
    @habeshaw50 Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @meserettessema6613

    @meserettessema6613

    Жыл бұрын

    ይህየፌኩ ሳቅ በጣም ያስጠልል ሳቅን ቀርቶ ፈገግታ ያጠፋል እባካችሁ ተውትእንዲሁ በጣም ጥሩ ነው

  • @habeshaw50

    @habeshaw50

    Жыл бұрын

    ​@@meserettessema6613 እና ማልቀስ ነው ትሁት እሚያስብለው

Келесі