9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 43| 9Gnaw Shi Part 43

Ойын-сауық

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 43| 9Gnaw Shi Part 43 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 131

  • @user-le3sc9sw4n
    @user-le3sc9sw4n7 ай бұрын

    ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይማረን 😢😢🙏🙏ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለልደተ ማርያም አደረሰን አደሰሳቹሁ 🙏🙏 ማነዉ እንደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀዉ 😢😢😢

  • @SamiMan-wj5hm

    @SamiMan-wj5hm

    6 ай бұрын

    እኔ ደሞ ከሀገር መውጣት ነው የናፈቀኝ

  • @abuhamdantube3149

    @abuhamdantube3149

    6 ай бұрын

    ​@@SamiMan-wj5hmፈቅዶ ስቃይ ለመግባት ሀገር ሰላም ቢሆን አይሻልም

  • @YODE-Tube

    @YODE-Tube

    6 ай бұрын

    ልደተ ማርያም?

  • @tenawt6636
    @tenawt66366 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ይህ ድራማ የሚመቸው 😂😂😂😂

  • @aynlemw
    @aynlemw7 ай бұрын

    አሽሙሩ ገብቶናል ጪቢቲ ቀጥልበት😅😅😅😅

  • @user-tw6dh6mh8s
    @user-tw6dh6mh8s7 ай бұрын

    ጩቢቲማ ሁሌም ውስጤ❤❤😂

  • @user-oc7hh3yv4e

    @user-oc7hh3yv4e

    6 ай бұрын

    እኔም አንቺ ውስጤ ነሽ

  • @hananbilall
    @hananbilall7 ай бұрын

    ጩባዩ ትልልቆቹን አልፎ ትንንሾቹንም ሊያደነዝዝ ነው😂😂😂

  • @hassanhasan120

    @hassanhasan120

    7 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @pkkhan17

    @pkkhan17

    7 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @user-nc8uw9rf5m

    @user-nc8uw9rf5m

    5 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @user-dx4uj7cx3o
    @user-dx4uj7cx3o7 ай бұрын

    ዘጠነኛው ሺ እይታው ቀንሷል!!! አስቡበት

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu11927 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 አይ ጩብቲ 😅😅ልጆች አንቂ ሁነህ ቀረህ ተስፋ አለ መቁረጥህ ደስ ይላል ወሏሂ

  • @Abelgirma-es8xq
    @Abelgirma-es8xq21 күн бұрын

    Betam meret film new mayet alebachehu

  • @beinspiredwithhawit.2854
    @beinspiredwithhawit.285410 күн бұрын

    aselef iluminati nat blesh 😂😂 22:24

  • @user-op4cn9vn8b
    @user-op4cn9vn8b2 ай бұрын

    Betam ko new miwedachu❤❤❤

  • @diddan9320
    @diddan93207 ай бұрын

    ከዝግጅታችሁ ይህ ብቻ ነው የሚመቸኝ

  • @mercygreat887

    @mercygreat887

    7 ай бұрын

    እኔ ብቻ መስሎኝ ኢቢሲ ያስጠላኝ 😂😂😂😂😂

  • @ziadadam1023

    @ziadadam1023

    7 ай бұрын

    Yehen katuma bizegut telku amarache new men program alew sax becha eko new

  • @mekonenyeshewalul5699

    @mekonenyeshewalul5699

    7 ай бұрын

    እኔም ከዝግጅታቸዉ ዘጠነኛዉ ሺ ብቻ ነዉ የምመለከተዉ ሌላዉማ ተከድኖ ይብሰል

  • @rahelmoges9403

    @rahelmoges9403

    7 ай бұрын

    አረ አይባልም

  • @newalabdu3012

    @newalabdu3012

    7 ай бұрын

    Lol me too 😂😂😂😂😂

  • @ffujugih5100
    @ffujugih51006 ай бұрын

    አይ ጩቢቲ እዴት ዘና እደምታረገኝ 😂❤😊

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e7 ай бұрын

    በራሳችሁ ቻናል ብትለቁ ይሻላል በኢቲቪ ብዙ ተመልካች የላችሁም

  • @jemalaman1991
    @jemalaman19916 ай бұрын

    ምንድነው youtube ላይ ማስታወቂያ ።ይደብራል

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru7 ай бұрын

    ❤❤❤❤አቦ ይመቻቹ

  • @Afd-no9lv
    @Afd-no9lv5 ай бұрын

    ችግኞች ነን😅😅😂😂😂

  • @user-mv2mo6hn3c
    @user-mv2mo6hn3c6 ай бұрын

    ውሮዬ.አይ.የሚሣኪን

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x7 ай бұрын

    Kkkkk gash Bre gn wow tiwena blo zmmm❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 deeleh agenagnegn alalum hgu

  • @nounanana3343
    @nounanana33434 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @merongetaneh7317
    @merongetaneh73176 ай бұрын

    ኢቢሲ ይሻላል ebs እኮ ለመዝናናት ብለን ከፍተን ማልቀስ እና መመከር ሆኗል😢😢

  • @gessemmedia4116

    @gessemmedia4116

    6 ай бұрын

    Hashu

  • @billusemere3163
    @billusemere31637 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7m7 ай бұрын

    የኢትዮጵያን ሁኔታ እኮ ነው የምትገልፁት

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot48026 ай бұрын

    ብሬ😊🙏😍😍😂

  • @Melkam-nk9sm
    @Melkam-nk9sm7 ай бұрын

    ስወዳቹ እኮ😂😂😂❤❤❤

  • @ferhanbelachew7530
    @ferhanbelachew75307 ай бұрын

    zare tolo tegegnchalehu like adergugn fetari hulachenm yetebken::

  • @AsterZenebe
    @AsterZenebe16 күн бұрын

    ❤❤❤😂😂

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9ol7 ай бұрын

    ውሮ ግን መችነው ምትወልጂው ?

  • @user-mt2de5so5e
    @user-mt2de5so5e7 ай бұрын

    ውሮየ ውሮየ ውሮየ የሳቄ ስበብ የኔ አዝግ😊😂😂😂

  • @user-sx9wq1tz8n
    @user-sx9wq1tz8n7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ደሲሲል😅😅😅😅😅😅

  • @EtpyaEtpya
    @EtpyaEtpya7 ай бұрын

    ስወዳችሁሁሁእኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9ol7 ай бұрын

    ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ

  • @mohammedomar9178
    @mohammedomar91785 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g7 ай бұрын

    ውሮ ግን ለምን ጥፍርሽን አትቀንሽውም ?

  • @fekedeaman9870
    @fekedeaman98707 ай бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹benafikot nw yemitebiqachu saminitun🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yonatansolomon-ml2sg
    @yonatansolomon-ml2sg5 ай бұрын

    ❤😂😂😂😂

  • @AsafaAshuro-ek1id
    @AsafaAshuro-ek1id7 ай бұрын

    Wohi cubit😂😂😂😂

  • @user-wt9hc7ir8n
    @user-wt9hc7ir8n7 ай бұрын

    ❤❤😂😂😂😂

  • @marthaelello4158
    @marthaelello41586 ай бұрын

    Good luck ❤❤❤🎉😮😅

  • @hnandahab3103
    @hnandahab31036 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤

  • @zebu4271
    @zebu42717 ай бұрын

    እኔ ምለው በመሐል ድራማ የት አደረሳቹ

  • @rawdamohammed7569
    @rawdamohammed75697 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u7 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @jannatrak971-bj3qq
    @jannatrak971-bj3qq5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meserethagos3118
    @meserethagos31187 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅❤❤❤😊

  • @yohatech
    @yohatech7 ай бұрын

    Yehe ye ethiotele mastaweqiya beza

  • @RaniyaAli-eo2xd
    @RaniyaAli-eo2xd5 ай бұрын

    ውሮ እርግዝና ያምርብሻል👍

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vx1sf3uq9z
    @user-vx1sf3uq9z4 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd99147 ай бұрын

    እኔን የገርመኝ ውሮ ምጦ መመለሱ😂😂😂😂

  • @user-yr2jf1it8p
    @user-yr2jf1it8p7 ай бұрын

    10 th coming suon

  • @user-zu2ij2ux1p
    @user-zu2ij2ux1p3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 Eni men awkalhuh chwty yewro chklate deulare new yemtau😂😂😂❤❤❤❤ sewdachuh

  • @YM12
    @YM127 ай бұрын

    ወሮ ግን ዘመድ ወይ መስታወት የላትም ይሄ አይናላይ ምሰካው ነገር ከሳጋር አልሄደም 😅

  • @Dagim12726
    @Dagim127267 ай бұрын

    ጪቢቲ ልክ ነሽ ስለ ትምሮ ❤

  • @user-jo6gu8op6o
    @user-jo6gu8op6o7 ай бұрын

    wero meche new yemiwlijiwe❤😂😂

  • @buzunashdadhi4143

    @buzunashdadhi4143

    7 ай бұрын

    Dr abiy siltan silek😂😂😂😂

  • @user-eu7fs8er7h
    @user-eu7fs8er7h7 ай бұрын

    😂😂😂😅

  • @tibebugashaw1475
    @tibebugashaw14756 ай бұрын

    dedebi temari naw ayibalim,betimirtu senef temari naw yemibalew .

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse43917 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ ጩባው ምን ይሆን መክሊትህ 😂😂😂😂

  • @user-ow1st1ds2q
    @user-ow1st1ds2q7 ай бұрын

    ይመቻቹ😂😂😂

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb6 ай бұрын

    ወይ ጩባዉ

  • @josseyofficial
    @josseyofficial6 ай бұрын

    እኛ ችግሮች ነን አይሻልም😂😂😂😂

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d7 ай бұрын

    ድሮ በደንብ ስከታተላችሁ ነበር በዚህ ፔጅ መለቀቅ ከተጀመረ አይቻችሁ አላውቅም

  • @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
    @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj56527 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @KirubelAnmut-zd4hi
    @KirubelAnmut-zd4hi6 ай бұрын

    ጬባው ይመችህ😂😂😂

  • @zebu4271
    @zebu42717 ай бұрын

    ግን ቲና ከዚ ድራማ ለምንድነው የወጣችው ወይስ ሲፈምሱ ላሽ የሚሉት

  • @user-js7oo5ch2c
    @user-js7oo5ch2c6 ай бұрын

    😂😂

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm63477 ай бұрын

    💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @kingMiko27
    @kingMiko276 ай бұрын

    Ahun bedemb iyeserachu aydelem

  • @user-rm9gq6jz9g
    @user-rm9gq6jz9g7 ай бұрын

    😅😅😅

  • @TsigeTesfatsion
    @TsigeTesfatsion7 ай бұрын

    ጩባው ግን ስወድህህህህህህህህህህህህህ

  • @user-yf6tz2zv6g
    @user-yf6tz2zv6g7 ай бұрын

    የኢትዮጰያአንደኛምርጦች

  • @Messi__zemene
    @Messi__zemene6 ай бұрын

    የትወና ጥግ❤

  • @elzaethiopia
    @elzaethiopia7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጮች

  • @mekdesazene7427
    @mekdesazene74277 ай бұрын

    Yes zsre 4komet seci neg😂😂😂

  • @fufuendris7851
    @fufuendris78516 ай бұрын

    ጩቢቲ 😂😂

  • @asma.5679
    @asma.56797 ай бұрын

    አሰለፍ ኢሉሚናቲ ነት ብለሽ ባመጣሽዉ ገንዘብ😂😂😂😂😂

  • @selamina
    @selamina7 ай бұрын

    Wuro meche new mtweldew

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t7 ай бұрын

    ኢትዮጵያ እርካሽ ነገር ቢኖር ዳታ እና ዋይፋይፍ ነው ተመስገን 😂

  • @primoethiopia777

    @primoethiopia777

    7 ай бұрын

    እርካሽ አላለችም የትነሽ እንዴ?

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s7 ай бұрын

    አይ ጪቢቲ ውሸት እራሱ በአንተ ላይ ይቀናብካል

  • @Rimhabi09
    @Rimhabi096 ай бұрын

    አይ etv እዚም በ ማስታወቂያ ታሰለቹናለችሁ 😂😂

  • @user-ht3fw9hw3k
    @user-ht3fw9hw3k6 ай бұрын

    ውሮ አልወለድችም እስካውን 😅

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o7 ай бұрын

    ችግኞች ነን😂

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale29727 ай бұрын

    ጩቢቲ በቃ ማደንዘዣሽን ወደ ጩጨወቹ አዞርካቸው

  • @smtube3485
    @smtube34857 ай бұрын

    ውሮ ዝሆን ነው እንዴ ያረገዝችው. ሳትወልድ የመውለጃ ግዜዋ አለፈ. ፍትህ. ለውሮ

  • @ilovemom1712
    @ilovemom17127 ай бұрын

    ቅናት ሹርባ ተሰርታ ፊት😂😂😂😂

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi26037 ай бұрын

    ❤❤❤❤የምወዳቹው የኔ አዝጎችህ

  • @EthioHot-ur2ge
    @EthioHot-ur2ge7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ i love me this deramaa

  • @meronmammo6124
    @meronmammo61247 ай бұрын

    Zare gin men letasetemeru asebachehu new? Lejoch yemiyayut sitcom endehone eyawekachehu lejoch temhert bet atehidu belo drama masayet men yelutal, menew Zeketachehu betam? Film yemikotater akal yelem ende? dedeboch

  • @uaedxb6960
    @uaedxb69607 ай бұрын

    ቤቱ ግን ባጫ ቀለም ምንድነው ሲያስጠላ

  • @mazahayile-mr4zu
    @mazahayile-mr4zu6 ай бұрын

    koy.wuro.mece.new.yemitweldow.lij.aidelem.inde.yaregezecu

  • @eyobeberhanu7683
    @eyobeberhanu76837 ай бұрын

    ጩባው ብለሽ ብለሽ ትውልድ ማምከን ያዝክ😂😂😂😂😂😂

  • @sitratube1193
    @sitratube11937 ай бұрын

    ከሠኞ እሥከ አርብ ፊቱን እጠበው😂😂😂

  • @kidanfera6943
    @kidanfera69437 ай бұрын

    ebs ሂዱ ምንድነው ኢቲቪ ላይ ለዚ የው እይታው የቀነሰው አስቡበት

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign46197 ай бұрын

    ነገሮችን አዛብቶ መተርጎም ድራማ ሆነ።ሀሳብ ጠፋ

  • @mekdesfasile2288
    @mekdesfasile22886 ай бұрын

    ጩቢቲ hhhhhh😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-qo5eg2cu4z
    @user-qo5eg2cu4z6 ай бұрын

    ዘጠነኛው ሺ ከEBC ወቶ እራሱን ያድን

  • @selamselam2225
    @selamselam22257 ай бұрын

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይኔ ጩባዉ

  • @user-hl5xk9yl5v
    @user-hl5xk9yl5v7 ай бұрын

    ውሮ ግን የእውነት እርጉዝ ነት እንዴ??? በተረፈ በርቱ እንወዳችሆለን

  • @bekiesport
    @bekiesport7 ай бұрын

    ጩባው ትለያለህ!

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid13036 ай бұрын

    ወይኔ ማንያዘዋል ና ጉድህን ስማ😅😅😅

  • @Ebro-Habeshstan
    @Ebro-Habeshstan7 ай бұрын

    አይ ጩቤ ብለህ ብለህ ትውልድ ገዳይ ሆነክ መጣህ😂😂

Келесі