Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 75 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 75

Ойын-сауық

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 75 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2021
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZread : / eyohaentertainment
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#ZetenegnawShi

Пікірлер: 917

  • @rahama5440
    @rahama54403 жыл бұрын

    ያገሬ ልጆች በጣም ደስ ብሎኛል ለሰባት አመት የጠበኩትን አጋሬን አገኘሁት እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ 🥰🥰🥰

  • @YoniTech

    @YoniTech

    3 жыл бұрын

    Enkuan des alesh

  • @zeinabamahamedmahamed4296

    @zeinabamahamedmahamed4296

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @mamemame2986

    @mamemame2986

    3 жыл бұрын

    ዋው

  • @user-sj8iz4qf5f

    @user-sj8iz4qf5f

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት ያንቺን ቀን ያድለን ለኛም😍😍

  • @zeinebseid3636

    @zeinebseid3636

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሺ እኔም የምወደውን ልጅ ጠብቄ ጠብቄ አገኘው ይሆናል

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e3 жыл бұрын

    ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ😍 የበረከት ፆም ይሁንልን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @ethiosolution6380

    @ethiosolution6380

    3 жыл бұрын

    amen 🙏

  • @alemalem3356

    @alemalem3356

    3 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን እንኳትአብሩአደርሰን🙏🙏🙏😙😙

  • @user-yy5vd2ek7p

    @user-yy5vd2ek7p

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @xceraminaminamin7060

    @xceraminaminamin7060

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mereja2492
    @mereja24923 жыл бұрын

    የረዱ ማግባት የናፈቀው 😀🥰🤣😃🤩

  • @smilessmiled2784

    @smilessmiled2784

    3 жыл бұрын

    ከእንግዲ "የጩቢቲ" ነው ሚባለው

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @Hrutmadenamohammed

    @Hrutmadenamohammed

    3 жыл бұрын

    😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @biniyammitiku2738

    @biniyammitiku2738

    3 жыл бұрын

    መረጃ Today ይለዋል ይሄ ነው👏 አድናቂክ ነኝ በውነት👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ayalewnigussie3070

    @ayalewnigussie3070

    3 жыл бұрын

    ኸረ

  • @zemenaygashaw192
    @zemenaygashaw1923 жыл бұрын

    ማነው ግን እደኔ የጩበው ዘፈን እሚያስቀው

  • @sirajregassa6092

    @sirajregassa6092

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @kiriymengistie7668

    @kiriymengistie7668

    3 жыл бұрын

    beka yelele new mwodewu yhenn drama ufff

  • @Love-ej5tp

    @Love-ej5tp

    3 жыл бұрын

    🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @sofiasumayaro8098

    @sofiasumayaro8098

    3 жыл бұрын

    እኔ ደግሞ ጭስስስስስስ ነው ምለው ክክክ ለምን ዝምምምምም አይልም ብዬ ክክክ

  • @user-bw1vj9mw2w

    @user-bw1vj9mw2w

    3 жыл бұрын

    ፍርፍር ነው የምለው ብቻዬን በሳቅ ስወድለት😁😁😁

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel33093 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች በተለይ በስደት ያላችሁ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ ።ፆሙን የበረከት ፣የድህነት ያድርግልን

  • @user-xj2xi5sw7r

    @user-xj2xi5sw7r

    3 жыл бұрын

    አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን ዘወረደ ብለን ጀምረን ሆሳዕና ብለን የምንጨርሰው የበረከት ፆም ያድርግልን 😍😍😍

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne sis I

  • @tigistdaniel3309

    @tigistdaniel3309

    3 жыл бұрын

    @@kidanyoutube2469 እሽ

  • @Grace-gk6ds
    @Grace-gk6ds3 жыл бұрын

    ረዱን ላገባዉ እስቲ አንድ ግዜ የህሊና ፀሎት 😭😭

  • @samerawetdaniel2837

    @samerawetdaniel2837

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @nanitouamitiye4516

    @nanitouamitiye4516

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-zh4hk7gb1v

    @user-zh4hk7gb1v

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @ritakanew4747

    @ritakanew4747

    3 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @miko4065

    @miko4065

    3 жыл бұрын

    👠👜👗

  • @user-cg7gy6ic3y
    @user-cg7gy6ic3y3 жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለታላቁ ፆም አደረሳቹህ አደኛ ነው የዛሬው

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne a e

  • @titiyoutub6254

    @titiyoutub6254

    3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደርሠን

  • @tgabex236

    @tgabex236

    3 жыл бұрын

    0

  • @tgabex236

    @tgabex236

    3 жыл бұрын

    @@titiyoutub6254 to do

  • @alexbete4650
    @alexbete46503 жыл бұрын

    ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ :-)

  • @emayehiwoteema261

    @emayehiwoteema261

    3 жыл бұрын

    ልቧ ለተሰበረ ሴት የተዘፈነውን እንዴት አየሽው

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed67363 жыл бұрын

    Baga nagiyan dhuftan wedochi koo namin akka kotiti chubit jaltani laki nafi godha hedu isin jaladha 😃😃😃😃😃😃😃

  • @mahlehiskyas25
    @mahlehiskyas253 жыл бұрын

    ላገባ ነዉ መልካም ጋብቻ ባሉኝ ፈጣራ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @senaitselishi7703

    @senaitselishi7703

    3 жыл бұрын

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ መልካም ጋብቻ ትዳርሽ የአብረሀም እና የሳራ ይሁንላቹ በትዳርሽ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ

  • @dagmawitalemayehu46

    @dagmawitalemayehu46

    3 жыл бұрын

    ጉዞ ወደ እስርቤት

  • @user-en8kg8dd8u

    @user-en8kg8dd8u

    3 жыл бұрын

    @@dagmawitalemayehu46 ክክክክክክ ምነው

  • @dagieshetu9289

    @dagieshetu9289

    3 жыл бұрын

    Yeteseta lebse newe

  • @user-ym8tp9ll7q
    @user-ym8tp9ll7q3 жыл бұрын

    የረዱ ማግባት ያስደስተው ማነው በላይክ

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @user-bv1gq1xe9v

    @user-bv1gq1xe9v

    3 жыл бұрын

    ውይ በሰርግ የተለከፋቹ

  • @nanitouamitiye4516

    @nanitouamitiye4516

    3 жыл бұрын

    @@user-bv1gq1xe9v 😂😂😂

  • @abrishatu6812
    @abrishatu68123 жыл бұрын

    ረዱን ቀድሜ የጠየኩት እኔ ነበርኩ፣ ለሌላ ተዳረች። ሸጌ የሰርግሽ ዕለት ጥሪው ደርሶኛል የሚለውን ዘፈን ጋብዙልኝ

  • @semsemuti5267
    @semsemuti52673 жыл бұрын

    እኔም አልሀምዱሊላህ ላአምስት አመት አበረን ቆይተን ዛሬ ኒካ ልናስር ነው የምር ደሰ ብሎኛል

  • @rabiayemam9398

    @rabiayemam9398

    3 жыл бұрын

    ሁቢ እዴት እስከዛሬ አለኒካ አምስት አመት ሁሉ ለማንኛዉም ኋይር አልፍ መብሩክ ብያለሁ 🧕🍎💙☪️

  • @semsemuti5267

    @semsemuti5267

    3 жыл бұрын

    @@rabiayemam9398 አይ አብረን አይደለንም እኮ እሱ ሀገር ነው ፈልገነው ሳይሆን ነገሮች እስኪመቻቹ ነበር ሹክረን ሁቢ😘

  • @soofiyasoofiya576

    @soofiyasoofiya576

    3 жыл бұрын

    አልፍ መብሩክ እህቴ

  • @sonofthenile6223

    @sonofthenile6223

    3 жыл бұрын

    መብሩክ እህታችን ማሻአላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ❤

  • @susutube7232

    @susutube7232

    3 жыл бұрын

    አልፍ መብሩክ እንኳን ደስ አለሽ

  • @johnfeday1394
    @johnfeday13943 жыл бұрын

    ወይኔ ኣንደኛ እጽፋለው ብየ ሳስብ 64ኛ ምነው ህዝቡ ተቀዳደመ ሁሉም እንደኔ ይሄ ፊልም ይመቸዋል ማለት ነው🤔😁😂🇪🇷

  • @emuyaredtesfaye1193
    @emuyaredtesfaye11933 жыл бұрын

    ቲና ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ ቲና በመምጣቷ ማነው እንደኔ ደስ ያለው💖💖💖💖

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l3 жыл бұрын

    ምርጥ ድራማ 9ነኛው ሺ

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e e

  • @ebirahmrobso662
    @ebirahmrobso6623 жыл бұрын

    እትየ ኣሰለፍ እንደኔ ምትመቸው 😆😆

  • @zebu4271
    @zebu42713 жыл бұрын

    ኧረ አስኒ እና ቲና ለምድነው ሁሌም የማይገቡት የድራማው ድምቀት ይሆኑ ነበር በተለይ ቲና ከሌለችበት ደስ አይልም

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne sise

  • @user-bv1gq1xe9v

    @user-bv1gq1xe9v

    3 жыл бұрын

    አንዳ ላይክ አርጉኝ አዳ ሰብስክራይብ አርጊኝ ለማኝ

  • @abenezermelaku4188

    @abenezermelaku4188

    3 жыл бұрын

    tewe tew abu belela sew gebteck comment atarg

  • @abiyendale6749

    @abiyendale6749

    3 жыл бұрын

    K only l My o One km

  • @ethiogreentime1652
    @ethiogreentime16523 жыл бұрын

    ተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የበረከት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይሁንላችሁ

  • @xceraminaminamin7060

    @xceraminaminamin7060

    3 жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን

  • @yafetgetachew4250

    @yafetgetachew4250

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen enkun abro adersen

  • @kannsein5607
    @kannsein56073 жыл бұрын

    ለመላው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ህዝቦች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @msayeagegnehu8055

    @msayeagegnehu8055

    3 жыл бұрын

    Amen enkan abro aderesen

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp3 жыл бұрын

    ሳሚሻ የወገቧን መንቀጥቀጥ እንግዲህ ታሶግዳለክ ብለን እናስባለን 🙄😁

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-55963 жыл бұрын

    በዚህኛው ኤፕሶድ የውሮ ገጸ-ባህሪ አርቲስት ማስተዋል ሰሞኑን ያደረገችውን ለመጎሰም የተደገሰ ነው። በጣም ተመችቶኛል!! 😁😁😁😁😁😁😁

  • @efremabebe6237
    @efremabebe62373 жыл бұрын

    ሁላችሁም ትመቹኛላቹ ልዩ ናቹ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @Binifashionusa5515
    @Binifashionusa55153 жыл бұрын

    Oh my God you guys all the time you make me laugh instead of listen in breaking Muse I wish you guys have a video every two days or every day OK every two days actually every three days is better but is the best is the best I love you guys all thank you so much

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam73 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል በተለይ አሠለፈች ስትኖር

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @jjtube6395

    @jjtube6395

    3 жыл бұрын

    አሰለፈች አንደኛ ናት😂

  • @zuzutube5497
    @zuzutube54973 жыл бұрын

    ለረዱየ❤ ደሥታችሁን በላይክ ግለፁላት ሣሚየ ❤ብርታቱን ይሥጥህ

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne a li

  • @user-pq4ro1ik4b

    @user-pq4ro1ik4b

    3 жыл бұрын

    ክክክ

  • @TG19948
    @TG199483 жыл бұрын

    የዚህ ድራማ ፈርጥማ ብርሀኑና አሴ ናቸው። አሴ ስወድሽ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord3 жыл бұрын

    Everyone should see'Ethiopian Cartoon showing Nile River's current distribution'level which made me cry!

  • @hussienahmedethio4222
    @hussienahmedethio42223 жыл бұрын

    ጩባው ይሰራዋል ከምርርር ሁላችሁም ደስ ስትሉ

  • @thtnaayalew5326
    @thtnaayalew53263 жыл бұрын

    Betam new feta yaderegachugn ke madam bet chinket thank you much love 💗 💖🔥

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p3 жыл бұрын

    ቲናየ ነጭናጫ ረዱ በጥፊ ልወለውልሽ ማረችሽ😂ሁላችሁም ምርጦችኮ ናችሁ ጩባው በሣቅ ገደለኝ ሙዚቃው 😂😂😂😂

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash26813 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹ ዘነኞዉ ሺዎች ጩባዉ ብራ አቡ ረዱ ዉሮ ይመቻቹ💚💛❤

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f3 жыл бұрын

    እንኳን መጣችሁ ስታጠፉት ዛሬም ልታበላሹት ነው ብዬ ነበር ግን እንደኔ ሲጠብቃቸው የነበረ ማነው 👍👍

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya5763 жыл бұрын

    ዘጠነኛው ሺ ሁላችኹንም እወዳችዋለሁ ሰታዝናኑ እኮ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.213 жыл бұрын

    ረዱ እና ሳሚ በሳቅ ቀለበት ልታዩ ሄዳቹ ጭቅጭቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ውሮ መች ነው የወንድ ጓደኛ ይምትይዢው🙄😂🤣አሁን ካልጠፋ ዘፋኝ ጩባው ለሠርግ ይዘፍናል🤣🤣🤣🤣

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @kalkidangona5146

    @kalkidangona5146

    3 жыл бұрын

    Kebuze man yeshalal

  • @meseryebuzeman.21

    @meseryebuzeman.21

    3 жыл бұрын

    @@kalkidangona5146 ደደብ ክፉት አፍ ሬሳ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ግም

  • @habeshalove3486
    @habeshalove34863 жыл бұрын

    ኦጎኖቼ አቢይ ፆም የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ከአምላካችን የሚያገናኝ ይሁንልን አሜን

  • @aseee2269

    @aseee2269

    3 жыл бұрын

    Wooooo😘👍

  • @zuzutube5497
    @zuzutube54973 жыл бұрын

    ወይኔ እረዱየ በቃ አገባሺመብሩክ ደሥታሺ ደሥታችነው ❤❤🌹🌹🌹

  • @nardoswolanewos497
    @nardoswolanewos4973 жыл бұрын

    so funny.....the best sitcom drama in Ethiopia !!!!

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit8283 жыл бұрын

    የሳምንቱ ቅዠት ነበር ዛሬ ፈታ ብያለሁ😁

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @guragetube5747
    @guragetube57473 жыл бұрын

    በጣም በጣም ደስ የሚል ሁላችሁም የተዋጣ ስራ ግሩም ንፕው በጣም ንፕው የሴኩት ብር ከተከፈላቹ ግማሹን ውረድ እና ረዱ በቅናት ባሪያው ሲያጨበችብ ምን ልታዘዝ ያለችው ምግብ ቤት መስሎት በጣም ግን ነው እወዳቹሃለሁ ሁላችንም አድናቂያቹ ነች ዘጠና ሺ ባጠቃላይ የተዋጣለት ነው

  • @user-mw3zz2sq4r
    @user-mw3zz2sq4r3 жыл бұрын

    ዛሬ የረድ ሠርግ ነው ካገባች በሆላ ወገቧ መንቀጥቀጡን ያቆም ይሆን !!!

  • @user-sq1ov6dx6z

    @user-sq1ov6dx6z

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-qg8gx3dw2m

    @user-qg8gx3dw2m

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @hasinamohammed567

    @hasinamohammed567

    3 жыл бұрын

    ወደ ማታው የወደታች መቀጥቀጥ የሚቀየር ይመስለኛል 😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @hawiiyeshawalij5515

    @hawiiyeshawalij5515

    3 жыл бұрын

    @@hasinamohammed567 ምን 😂😂🙈🙈🙈

  • @user-mr1fg7kn7g
    @user-mr1fg7kn7g3 жыл бұрын

    ክክክክ ኧረ ጋሺ ብሬ እብድና ሰካራም የልቡን ይናገራል ማለት ይሔኔ ነው

  • @fasikatube4814
    @fasikatube48143 жыл бұрын

    በጣም ሃሪፍ!!!!!

  • @wolloethiopia5413
    @wolloethiopia54133 жыл бұрын

    አይ ስናፍቅሽ ተስፋየ ይዋጣላታልኮ😀

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok21203 жыл бұрын

    እስክ 9ነኛዉ ሺን የምትወዱ👍👍👍

  • @emebetkiros5492

    @emebetkiros5492

    3 жыл бұрын

    Iziga

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913

    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913

    Ай бұрын

    ዱርዬ ከራቹ ጋር ተጨማለቂ

  • @user-po9gv2wy9v
    @user-po9gv2wy9v3 жыл бұрын

    አይ ደላልዬ እኔ ልንገብገብ እኔ ልቃጠል😂😂😂😂

  • @meskeremgirma1043
    @meskeremgirma10433 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰሽ ረዱ💏👫 መልካም የ ትዳር ዘመን😀😀😀

  • @habimar4434
    @habimar44343 жыл бұрын

    ወይኔ እንዴት ሰፍ ብዬ ዘልዬ እንደ ግባውት ለማየት ረዱ አምሮብሻል መልካም ትዳር የኔ ከርታታ 😍😍❤ብሬ አሰለፍን ያግባ ምትሉ ጩብቲ በሳቅ ሙትት 😂😘😘😘

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @habimar4434

    @habimar4434

    3 жыл бұрын

    tutube eshi

  • @HayatHayat-pi3vh
    @HayatHayat-pi3vh3 жыл бұрын

    ዋውውውው እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች 😘😍😍

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣😁😁 እንኳን ደስ አለሽ እረዱዬ 🥰🥰🥰👏👏💐💐💐 ጋሽ ብሬ እና እትዬ አሰለፍ ደግሞ ቢዳሩ 🙈😃😃😃

  • @ruthwondie8234

    @ruthwondie8234

    3 жыл бұрын

    enam bhonu des yelgnal

  • @leylamuzye5614

    @leylamuzye5614

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd10653 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ 👍

  • @birukfisseha223
    @birukfisseha2233 жыл бұрын

    thanks for listening my advice

  • @user-li8fw2zj6k
    @user-li8fw2zj6k3 жыл бұрын

    እኔ የውሮ አድናቂ ነኝ 😂ወደፊት እንደውሮ ነው መሆን የምፈልገው 😝😂

  • @danielberihun8278

    @danielberihun8278

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @eroore1422
    @eroore14222 жыл бұрын

    This show really cheers me up whenever I’m feeling down. Especially chubaw with his jokes and music😂😂😂 I love it. Thank you to the creators.

  • @gean1613
    @gean16133 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው

  • @eyu6354
    @eyu63543 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ❤️❤️❤️

  • @kidistzelalem416
    @kidistzelalem4163 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል radu agebache🤣🤣🤣🤣

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @betlham8470
    @betlham84703 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ ወይ ረድ ደስ ስትይ እኮ

  • @helenelagasq349

    @helenelagasq349

    3 жыл бұрын

    አንኳን በሰላም መጣቹሁ።👏😂😂💗🙏

  • @tsegayehabte1219
    @tsegayehabte12193 жыл бұрын

    አቤት ድምፀ መረዋው ጩቢቲ አቦ ይመቻቹ ምርጥ ነበር የዛሬውስ

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😘😘😘😘😗😗

  • @yetid8114
    @yetid81143 жыл бұрын

    ባለሀፍቱ የሪልስቴት ባለቤት ነው ኧረ ነቆራራራ 😂😂😂😂

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk9483 жыл бұрын

    እዚ ቤት እኮ ምንም አትነግሩኝም እኔም ላገባ ነው እንዴ?😂😂😂

  • @mubarakahmedPal
    @mubarakahmedPal3 жыл бұрын

    Thank you

  • @iyssac5542
    @iyssac55423 жыл бұрын

    zetenegaw shi is getting better keep it up

  • @fozi6670
    @fozi66703 жыл бұрын

    በሳቅ😂😂😂😂ዛሬ የመጨረሻ ነው እንዴ ነገሩ አላማረኝም ረዱም አገባች 😫😫

  • @user-xj1yi4zd4p

    @user-xj1yi4zd4p

    3 жыл бұрын

    እኔም እያልኩ ነበር

  • @yeabsirahenok5926
    @yeabsirahenok59263 жыл бұрын

    Big respect for the old actress on this episode and this part got a lot of messages to get happiness you dont need money you just have to be those around those people that you love 😍 this show means alot much RESPECT TO THE DIRECTOR AND WRITERS

  • @tofikaman1061

    @tofikaman1061

    2 жыл бұрын

    Dwi

  • @marcostessema9352
    @marcostessema93523 жыл бұрын

    Ere abun ena tinan eski selam aderguachew des yelalu eko😍😍

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin83933 жыл бұрын

    wow mn alebet yemr bihon betam new des mtlut bravo

  • @liliyemaryamlij1426
    @liliyemaryamlij14263 жыл бұрын

    እረዱዬ ምርጤ

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir74203 жыл бұрын

    I really enjoyed it thank you 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zekakonzi5461
    @zekakonzi54613 жыл бұрын

    ጩቢቲ you are so funny when you sing ጯ ጯ ጯ ማ ማ.....😂😂😂😂

  • @amdewolde5077
    @amdewolde50772 жыл бұрын

    The best episode

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon58053 жыл бұрын

    የዛሬው ደግሞ ያበደ ነው😂😀😂👌💜

  • @mirarizal3169
    @mirarizal31693 жыл бұрын

    ረዱ የኔ ልዩ ❤❤️👈❣️

  • @binyammegersa752
    @binyammegersa7523 жыл бұрын

    Good very

  • @mesfinabebe231
    @mesfinabebe2313 жыл бұрын

    i like this movie 💖💖💖

  • @user-uy4rs4jv7x
    @user-uy4rs4jv7x3 жыл бұрын

    *ግን የረዱ ባሎች ስንት ናቸው😜* *ኧረ ጩባው ልብሱንኮ ዩኒፎርም አደረገው መንግስት በተቀየረባት ሃገር አንድ አይነት ልብስ አይነፋም😂*

  • @brotherhoodrelaxationmedit4583

    @brotherhoodrelaxationmedit4583

    3 жыл бұрын

    Damozu lbs aygezam

  • @magnaiwill7908
    @magnaiwill79083 жыл бұрын

    ጩባው እደኔ እሚመቻችሁ ላይክ

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @amarebore949
    @amarebore9499 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል WOW

  • @kalkidantemesgen8847
    @kalkidantemesgen88473 жыл бұрын

    ዋው አሪፍ ነው ይመቻቹ

  • @akremahmed2805
    @akremahmed28053 жыл бұрын

    ይሄ ሴትኮም የቀዘቀዘበት ማነው በተመልችም ዝቅተኛ ቪው ማሳየት እየጀመረ ነው በሰላም ነው 🙂🙂🙂

  • @tarikucoffee1157

    @tarikucoffee1157

    3 жыл бұрын

    ርዕሰ አለቀባቸዋ ለዚያ ነው ዛሬ ደግሞ ማስተዋል ላይ ሙድ መያዝ ጀምረዋል

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    አይ ጭባው 😂🙄🙄ጥበብ አተጋ አለች 😂🙄 እልልልልልልል🥰እረዱ መለካም ጋብቻ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube54973 жыл бұрын

    ወይኔ መጨረሻው ሢሥቅ እንባየንጨረስኩ ጩብቲ አዝግነህ

  • @_AloS
    @_AloS3 жыл бұрын

    One of the best episode ever!

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    እጩባው ሸሚዝላይ 🙄 ያለው ዘዶ😃 ሲያሰፈራ☺️😌 እሱ ለለበሰው😌 እኔ ፈራሁ☺️😂

  • @smilessmiled2784

    @smilessmiled2784

    3 жыл бұрын

    ልል ስል ቀደምከኝ

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    3 жыл бұрын

    @@smilessmiled2784 😃😃😃☺️😣

  • @ketemayebekele6444

    @ketemayebekele6444

    3 жыл бұрын

    አለባበስ ዜሮ ነው 😳

  • @essayasnigussie5790

    @essayasnigussie5790

    3 жыл бұрын

    ዘንዶ ነው ንስር አሞራ?

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia44243 жыл бұрын

    ምችት የሚለኝ ቤተሰብ ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው የሚያዝናና ስራ ነው የሽምግልናው ፓርት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne e

  • @ameyualemayehu4912
    @ameyualemayehu49123 жыл бұрын

    It's realy amazing comedy.

  • @user-ms8gg4kz8p
    @user-ms8gg4kz8p3 жыл бұрын

    ዋዎ የዛሬው ልዩ ነው ረዱዬ ውዴ ውስጤ 😘😘😘

  • @happymedia7268
    @happymedia72683 жыл бұрын

    ዘጠነኛውን ሺ ድራማን በጉጉት የሚጠባበቁ። እስኪ ማን ነው 👍

  • @zuzutube5497
    @zuzutube54973 жыл бұрын

    ትዳር በጣም ነው የሚወፍረኝ አለች እረዱ😀😀እኔም ሣገባ ወፍሬአለሁ

  • @essayasnigussie5790

    @essayasnigussie5790

    3 жыл бұрын

    ሳሚ ደሞ ቅርንጫፍ ነው የሚያክለው አሉ፡፡ ወይ ማሾፍ!

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam80943 жыл бұрын

    ምርጥ ነው በርቱ ከአንድ ቤተሰብ እንዴት አንድ ጤነኛ አይገኝም ምርጦች በርቱ

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne sis I

  • @merryyemaryam8094

    @merryyemaryam8094

    3 жыл бұрын

    @@kidanyoutube2469 አሺ

  • @tirsitalemayew7595
    @tirsitalemayew75953 жыл бұрын

    እረዱዬ እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽ😂😂😂😂😂😂 አቡና ቲና አብረው ስለደነሱ ደስ ብሎኛል😂😂😂😂😂

  • @zuzutube5497
    @zuzutube54973 жыл бұрын

    ክክክክ ቸርነት ማለትኮ የጡጦ ጫፍ አሥመጭነው አለ አይጩባው

  • @dbx7607
    @dbx76073 жыл бұрын

    416በአስራአምስት ደቂቃ online ህዝቤ

  • @berekettesfaye5132
    @berekettesfaye51323 жыл бұрын

    I loved it with full understanding 🙏🏼

  • @zeynebahmed8756
    @zeynebahmed87563 жыл бұрын

    እንወዳችሀለን ኑሩልን እረዱየ በጣም እወዲሻለሁ ሰትቆጪ በተለይ አንደት ደሰ ትያለሺ መልካም ጋብቻ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini3 жыл бұрын

    ኧረ የዛሬው ፀዴነው wow ሰርግ wow

  • @kidanyoutube2469

    @kidanyoutube2469

    3 жыл бұрын

    Wude subscribe aedrgigne a e

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t3 жыл бұрын

    በድንግል ስውዳቹ ሁላችሁም ብሬ እረዱ ጩባው አቡ ውሮ ሳሚ በቃ ክሩ ሁላችሁም

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39123 жыл бұрын

    Kkkk Hulachum Perifekit Nachu Abo Yimechachu 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @samri1215
    @samri12153 жыл бұрын

    Dibik gingnunet new alu 🤣🤣Wirye betam asakoshign👌

Келесі