ጉበታችሁ እንደተጎዳ የሚጠቁሙ የጉበት በሽታ ዋና ዋና 10 ምልክቶች| 10 Early Signs of liver damage| Liver disease | ጉበት
#youtube #liverdisease #የጉበትበሽታምልክቶች @KZread @healtheducation2 @DoctorYohanes
የጉበት በሽታ ምልክቶች| የጉበት በሽታ አይነቶች| የጉበት በሽታ መንስኤ
Early signs of liver disease| Causes of liver disease| liver problems| liver damage
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
/ @doctoryohanes
° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
• የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
• ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Пікірлер: 48
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@-ethio6855
Ай бұрын
እረ እኔም ተብያለሁ ነገር ግን አሁን በድጋሜ ቼክ ሳደርግ ኖርማል ነው
@ReshadNuree
15 күн бұрын
Selam.tana
እና መሰግናለን
አሜን እናመሰግናለን
ዶ ር እናመሰግናለን👏
እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ fatty liver ተብዬያለሁ ያልከው ምልክት ነበረኝ ማቅለሽለሽ ማስታወክ አሁን ምንም መድሃኒት አልሰጡኝም ግን በጣም ሙቅ ውሃ ግሪን ቲ ዝን ንጅብል እያረኩ እጠጣለሁ እግሬም በጣም አብጦ ነበር አሁን ትንሽ ቁርጭምጭሚቴ ላይ አለ እንጂ ጠፍቷል ቅባት ትቻለሁ ጨውም በትንሹ ነው እንዳልከው አቦካዶምእጠቀማለሁ ሰውነቴም ቀንሷል ቼክ ላድርግ ያ ህሁሉ ማቅለሽለሽ ጠፍቷል ወደ ላይም ቆሞአል እባክህ መልስ ልኝ ተባረክ
Thank you Doctor
Thank you 🙏
Thanks sir doctor
እነመሰግናለነ ዶክተር ዩሀኒስ
Thank you Doctor 🙏
Thanks a lot D/r
@healtheducation2
Ай бұрын
Always welcome
እግዝሐብሄር ይጠብቀን ክብር ይስጥልን ዶክተር
@healtheducation2
Ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ
Thank you so much D/r!!
@healtheducation2
Ай бұрын
Thank u too🙏
Enamesegenaln Dr.❤
@healtheducation2
Ай бұрын
Thank you very much
Enamsginalen
ዶ/ር ትምህርቱ ጥሩ ጥያቄዬን መልስልኝ ጥያቄ ውስጥ ገብቼ ነው ፡፡
ጎበታችን የቱ ጋ እንዳለ ዛሬ ነው ያወኩት 😊እናመሰግናለን 🎉
@selamfrag3859
Ай бұрын
እኔም
@behailumelaku9651
Ай бұрын
ሠላም ዶክተር ጥያቄን መልስልኝ እኔ ሐሞት ጠጠር ካስወጣሁ 1 አመት ሆነኝ ከዛ በኃላ ሆዴ እያበጠ ሐኪም ቤት ስሄድ ጉበትሽ ላይ ስብ አለው ብለውኛል በፊት ሐሞት ጠጠር እንዳለ ሲታወቅ እንዴት ስብ እንዳለ አልታወቀም በዓመት ውስጥ ሊመጣ ይችላል? አሁን ከተናገርካቸው ምልክቶች ውስጥ የሆድና የቁርጭምጭሚት እብጠት አለ መልስ ስጠኝ
@user-yr8qh5lf9j
Ай бұрын
የጉበት መዳኒቱምድነው
❤❤❤❤
Doctor eko gebo yifeligal yalegebi melsvayisetim Hulum doc6oroch enesu bicha endiawiku new yemifligu
Thank you doctor, my question is that , is faty liver disease cureable(fully recover)??
I appreciate the topics you introduce, but it would be helpful if you could condense the information and cover everything more efficiently.
Dr enamsginalen
❤❤😢😢
woow Tenxxss Doctor
@healtheducation2
Ай бұрын
Thank u too
Allah bless you and your family
ዶ/ ር ጥያቄውን የፃፍኩት መልስ መፃፊያው ላይ ነው ይቅርታ አንበው
ደኩተር ኩላሊበሽታ የለበሠዉ ወተት መጠጦት ችግርአለዉደ ወተት ለኩላሊት ችግርያመጦልደ ወተ ት ስለምተቀም
ዶክተር ጉበት አከባቢ ትንሽ ሞራ ከታዬ ምንድነው መፍትሄው ?
Regular coffee drinking reduces the chances of developing cirrhosis or delay its progression. Drinking 3 cups of coffee a day can help prevent liver conditions from developing, while drinking 4 to 5 cups a day when the person is suffering from hepatitis or fatty liver disease can keep the symptoms under control.
ዶ/ር ግን ለምን ጥያቄ አትመልስ ?
ኧረ ዶክተር በጣም ታምሚያለሁ ምግብ ሰበላ ጨጓረየ ምግብአይፈጨም የበላሁት ምግብ ተመልሶ ሳይፈጭ ያሰመልሰኛል ምግብ ፋላጎት በጣም ቀንሶል እና እጉሮሮየላይ የማቃጠል ሰሜት አለኝ ልቤምጋ እደዛው እመም ይሰማኛል ምግብ ካልበለሁ ደናንኝ እና ደሞ የማሰገሳት ፀበይ አለኝ ትነሺ ሲያሰገሳኝ ትነሺ ይቀንሰልኛል ምን እደማረግ ቸግሯኛል መፋትሂውን እባካቸሁ አግዙኝ በፈጣሪ ሰም
ጉበት መጥፎ በሽታ ነው እህቴን አሳጥቶኛል😢😢
@MekedesAfine
Ай бұрын
I'm sorry for your sister loss
@nadinadi7401
Ай бұрын
😢እኔም አባቴን
@romiooo0193
Ай бұрын
😭 Alhe Sebre yesteh🤲
Dr..salmwe.xiyaaqii.alena
እናመሰግናለን