እነዚህ 9 በሽታዎች ካሉባችሁ ቅርንፉድን እንዳትወስዱ!!! Avoid cloves if u have this 9 problems!!!
እነዚህ 9 በሽታዎች ካሉባችሁ ቅርንፉድን እንዳትወስዱ!!!
ቅርንፉድን መውሰድ የለለባቸው እነማን ናቸው?
ቅርንፉድ ለህክምና ማገልገልን ጨምሮ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት ይህንን በተመለከተ በደንብ ለመረዳት ይህንን ቪዲዮ ማየት ይገባዎታል!
በዚህ ቪዲዮ ላይ ግን ቅርንፉድን መውሰድ የለለባቸው እነማን ናቸው? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ተሞክሯል ፣ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት የተሻለ ግንዛቤ እንዲያገኙ እንጋብዝዎታለን...
8 ዋና ዋና የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች (warning signs of liver disease) --==-- • 8 የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶ...
የደም የስኳር መጠን መቀነስ (hypoglycemia) --==-- • የደም ስኳር መጠን ማነስ አስጠንቃቂ...
የደም የስኳር መጠን መጨመር (hyperglycemia) --==-- • 10 የደም የስኳር መጠን መጨመር አ...
ስኳር በሽታ ምንድን ነዉ? == • የስኳር ህመም ምንድን ነው? መንስኤ...
የስኳር በሽታ መንስኤዎች (causes of diabetes Mellitus) --==-- • የስኳር በሽታ መንስኤዎች CAUSES...
ችላ ሊባል የማይገባው የስኳር በሽታ ምልክቶች == • 8 ፍፁም ችላ ሊባሉ የማይገቡ የስኳ...
4 የስኳር በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች (4 trouble signs of diabetes) --==-- • 4 የስኳር በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶ...
5 የስኳር በሽታ መከላከያ መንገዶች (5 ways 2 prevent diabetes) --==-- • 5 የስኳር በሽታ መከላከያ መንገዶች...
Пікірлер: 89
ታዲያ ምንም በሽታ ለሌለበት ሰው ብቻ ነዋ የሚጠቅመው ከነዚህ ሁሉ በሽታዎች በአብዛኛው ሰው አንዱ ይኖርበታል እኮ!!!!
@user-hr3ch5jp6o
16 күн бұрын
😅😅😅
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነው
Thanks My Health for you are teaching us. God bless you.
You are doing Great! Detailed and very informative
Thank you!
የአማርኛ ቃላት አጠቃቀሙን አደንቃለሁ የተሰጠውም ትምህርት ጠቃሚ ነዉ
እናመሠግናለን
Thank you docter
Thank you ❤
እናመሰግናለን
ተባረክ ❤❤❤
Thank you doctor
እናመሠግናለንን😊😊😊
በጣም ወሳኝ መረጃ❤
Thanks alot
❤❤❤❤ Egziabher yebarekek 🙏
እናመሰግናለን ስለ ሄል ደግሞ ብትነግረን
ጌታ ይባርክህ
Enameseginalen betam teqami new
Interesting
ምንም ጥያቄ የለውም ጠቃሚ መረጃ ነው ወንድሜ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ነዉ የማመሠግነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Uthanks
Enamesegnalen bertaln
ጠቂሚ ነው ቀጥልበት
Enamese ginalen
Good job
ሹክረን
Thank you TOO.
tankyou d/r🥰
cloves may promote liver health however, studies on the antioxidant-rich eugenol suggest that cloves help protect your liver from the free radicals that damage cells and can lead to cirrhosis, thus potentially reducing your chances of liver cancer.
Thank you very much
@Wudutenachin
4 күн бұрын
Any time
Thank you for sharing it’s helpful God bless you
@Wudutenachin
4 күн бұрын
Glad it was helpful!
የሃሞት ከረጢቱ የወጣበት ሰው ቅሩንፉድ መውሰድ ይችላል ወይ?
Thank u ❤️❤️❤️❤️
@Wudutenachin
4 күн бұрын
You are so welcome
ካልተመረመርኩን እንዴት አውቃለሁ
❤❤❤❤❤❤❤ 10:54
የቅርንፍድ ጥቅም የት ላይ ነው? ለጠቀስካቸው Organs የማይስማማ ከሆነ።
Ketelebte
❤❤❤
Inamasaginalane
@Wudutenachin
4 күн бұрын
Betam
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ እኔ የመተንፈሻ አካል ችግር አለብኝ ኩላልቴንም ያመኛል የአሞት ጠጠርም አለብኝ ግን ቁሩንፉድ በጣም እጠቀማለሁ አላወኩም ነበር
@itsMe-kw4hn
2 ай бұрын
እግዚያብሄር በምህረት እጁ ይዳብስሽ (ህ) ❤
@user-kp2vl5fc3c
Ай бұрын
ጣፍጭ አትብይ ሎሚ ለብ ባለ ውሕ ጠጭ ኡሌም ለውጥ ታያለሽ 🤲🏿
@kokebeabebe
Ай бұрын
የሀሞት ጠጠር አስወጪ ሌላ ችግር ያስከትላል
ጉበቴላይቅባትያሣያልየደምግፊትመድሐኒትእወሥሥዳለሁቅርፊ ፉድእ እንዴትነው
👍🙏
ኦረ በስመአብ በየቡናው በየሻዩ እየወሰድኩት ነው ግን የኔ ጤና ያንተ ቻናል አይጀለም ብትቀይር ይሻላል
Sijmer kernfud le gubt tekami aydlm
How about someone who has fatty liver
👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤
አረ ዝም በሉ አንዱ ተጠቀም አንዱ አትጠቀም ሠው ሁኖ አንደ ህመም የሌለበት አለ ካነስ አነስ ጨንጓራ ወሬያሞች አይ
Are new wedemachin yimechih
ለ ፉት ጉበትም አይፈቀድም?
INAMESEGNALEN
ወንድሜ ስለቅርንፉድ ማወቅ እፈልግ ነበር ሰለ ቅርንፉድ የሠጠኸውን ማብራሪያ በሚገባ ሰምቼዋለሁ ግን እኔ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ቅርንፉድን ለደም ግፊት እና ለኩላሊት ኢንፌክሽን እወስደዋለሁ በከፍተኛ ሁኔታ ለውጥ አግኝቼበታለሁ አንተ ደግም ለኩላሊት ጥሩ እንዳልሆነ ነገርከን ታዲያ ልቀጥል ልተው? አመሰግናለሁ
@Wudutenachin
17 күн бұрын
እውነት ነው ለሰጡኝ ሀሳብ ከልብ አመሰግናለሁ ፣ ነገር ግን በዚህ ቪድዮ ለመግለፅ የሞከርኩት ሀሳብ ከጥናታዊ ፅሁፎች ያሰባሰኩት ጥናት ውጤት ነው። ቅርንፉድ ለህክምናም ሲያገለግል ቆይቷል ስለዚህ የሚሰጠው ውጤት ከሰው ሰው ብለው physiology ይለያያል ስለዚህ የኩላሊት በሽታው ኩላሊታችንን በጣም ጐድቷት ከሆነ ይህም ሊታወቅ የሚችለው የኩላሊትን የጤና ሁኔታ በደንብ በምርምር ነው። ለምሳሌ ስር የሰደደ እና የተወሳሰበ ሁኔታ ካለ ምርት ነው...
እናመስግናለን ❤ ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያማዝናል ቢቀርስ
@Wudutenachin
4 күн бұрын
Adelem ngr gn betegebiw huneta ena meten ketewesede tekami nw
ሠሥያሜህን ብታሥተካክለው
ተቃሚ ነው
Metformin 500gm iyewesedkugn, bitekem chiger alw?
@Wudutenachin
4 күн бұрын
Kegil hakimwot gar yalubeten dereja bemayet meweyayetu yishalal
einmsagnalain❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉
🙏
👍👍👍👍👍💯💯💯💯✅✅✅
የጉበት ጠባሳ ከሆነስ ያለብን ችግር አለው ቢንጠቀም ቁርንፍድ???
@ebrishful
12 күн бұрын
Awo yaw new tenegha ayidelim malit new
Jesus loves you 💝 Amhara great again 🌹 Amhara life matters 💐 believe me Green 💚 yellow 💛 Red ♥️ are going to win win win win win 💯💔😔😭😔
ምን በሽታ እደለብኝ አለውቅም ግን የወረበባ የመጠል ተብሎ ዘፍዝፌ ጠጠውት አሁን ግራ እጄ በጠም. አብጦል እየመመኝ ነው ምን ለድርግ
@Wudutenachin
4 күн бұрын
Kezih yihonal biye alasbem, gn bemenetekem seat bemetenu bihon tiru nw maketm 1-2 feren bicha bihon,
Yemigermh chguaryen symeign yemyadnign Ketfo erase serche sebela new😂. Wetet gen betm yasamemeignal. Beteley Buna be Wetet.
አሁን እኔ ምን አወኩት በሽታየን ጉሮሮየላይ የሚገራበጥ እሥተብርቴ ድሪሥ በብርቴ ሀይድ ሥሆን ደም መፍሠሥ ከጀርባየ ከመታጠቂየ በታች ህመም እበጥ እኔ የቀረኝ ሞት ብቻ ነዉ የቀረ ሠዉነት የለም ሥቃይ ብቻ😢😢😢
@Wudutenachin
3 күн бұрын
አይዞን እንጂ መጀመሪያ ያለሽበትን ሁኔታ በደንብ ለማወቅ ሞክሪ፣ ይህም በተገቢው መልኩ መመርመር ይኖርብሻል።
@user-kf8le2re3f
18 сағат бұрын
ተመረመርኩ መዳኔትም ተሠጠኝ ምንም ለዉጥ የለ
ሁሉም ት/ት አዛል መልክዕት በጣም ምርጥ ነው።ነገር ግን አንድ እንድስተከከል የሚፈልገው ነገር ብኖ፦ቁሪንፉድን ለምን አይናት ሰው ጥቅም/ጉዳት አለው/የለውም የሚባል፡ በሰው ሰይሆን፡፦በበሽታ ቢገለፅ የተሸለ ይሆነል፦ምን አይነት በሽታ ለታመመ ሰው ይጎዳል አሊያም ይጣቅማል በሚል ከሆነ የተሸለ ይሆናል ባዬ ነው።
@Wudutenachin
Ай бұрын
እውነት ነው አመሰግናለሁ👍👍👍
መአተኛ አንተ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን