ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሁለት

Пікірлер: 30

  • @fg6555
    @fg65552 жыл бұрын

    የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃአሉን የሚመግብ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🕯💚💛❤🌾) እትዮጵያዊ ሆኖ የአድነታችን ምልክት የሚያሳየን ለአይምሮአችን ምዛን ይሆነናል የመንግሥት ምድያ ሆኖ ለሕዝባችን የእውነት ግልፂነት (ለሕይወታችን ወንጌል ለህይወታችን ህይወት እጅ )የማጥፊያ ምልክት አይደለም የሰው ልጅ ኑሮውን ለሽእ አመታታት እደማያስቆጥር ሁሉ እኛአ ሰዎች ለሰዎች ምን ያህል እደምተዛዛንና የአገሪቱን ጥፋትና የእራስን ጥቅም በስሟ የምነመገብ የምያሳየን ምልክት ይሆነናል ሕዝቡ ማለት (ልዑል እግዚአብሔር ማለት ነው ለህይወታችን ህይወት ያደለን ለመኖራችን ምጊብን የመመገቢያ ፈጥሮ የማጥለን የሰማአታት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አይለየን አደራ አሜን💒🕯💚💛❤🌾

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum46846 күн бұрын

    መምህራኖቻችን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @llhealdom265
    @llhealdom2653 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል 2000 ሰው ብቻ ነው ያየው ሙዚቃ ቢሆን ኖሮ ሚሊዮን ነበር የሚያየው

  • @ethio-tech6089

    @ethio-tech6089

    3 жыл бұрын

    አውነትነው። ቅዱስ ጳውሎስ እንድህ ብሏል :የገላትያ ሰዎች ሆይ።ይህን እንዳታስተውሉ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው?

  • @user-dn7ru2zn1y

    @user-dn7ru2zn1y

    2 жыл бұрын

    @@ethio-tech6089 እውነት ነው

  • @ng11tube56

    @ng11tube56

    8 ай бұрын

    11k Dersenal😊❤

  • @OromayOromay

    @OromayOromay

    Ай бұрын

    እኛ ማለት እንዲህ ነን ለምንፍቅና ግን አንደኛ ነን

  • @habtamuAbiy-ty8el

    @habtamuAbiy-ty8el

    19 күн бұрын

    ክፍል አንድ ብትልኩልኝ

  • @alenuti5590
    @alenuti559012 күн бұрын

    Kalehywet yasemaln abatochachn

  • @user-wq9tf5se9h
    @user-wq9tf5se9h8 ай бұрын

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤

  • @brhanie6823
    @brhanie68232 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አባቶቻችን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫

  • @azmeraberhe9050
    @azmeraberhe90502 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-bf7wl8vn1k
    @user-bf7wl8vn1k2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @bisratmulugeta4675
    @bisratmulugeta46752 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma72452 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይክፈላችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችው አሜን

  • @user-vb4tm3cj3c
    @user-vb4tm3cj3c2 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፣የእግዚአብሔር ቃል ከማርና ከስኳር ይልቅ ይጣፍጣል።

  • @abelhenok9554
    @abelhenok95545 жыл бұрын

    Amen Amen Amen. Kale Hiwot Yasemalin Le Abatochachin Bewinetu Denik Timihirt Ena Misitir New.

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie17993 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe83912 жыл бұрын

    amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemaraya9428
    @alemaraya94285 жыл бұрын

    አባቶቻችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እናተን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን እኛ የምንሰማውንም ማስተዋልና ጥበብን ሰጥቶን በቃሉ ጸንተን መንግስቱን እንድንወርስ የቅድሳን አምላክ ይርዳን አሜን

  • @user-mx6ns7wt8e
    @user-mx6ns7wt8e7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በረከታቸው አይለየን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባቶቻችን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @hahhahdhdh1446
    @hahhahdhdh1446 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Жыл бұрын

    በእውነት ለኣባቶቻችን እድሜና ፀጋውን ይጨምርላቸው

  • @asinkasigedaj1752
    @asinkasigedaj17525 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eskedreskedr8112
    @eskedreskedr81122 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️👍

  • @hennytingdahairhacker
    @hennytingdahairhacker4 ай бұрын

    Endew Merton kalehone yhn dnk mistir man lireda ychlal?!!!

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Жыл бұрын

    በረከታቹሁ ይደርብን ኣባቶች

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Жыл бұрын

    Even during orit, yisehak (Abrham's son) got Victry in sucrification in order Ayihud to stop killing humans for sucrification,,,,,,,,,, let allon GoD's cross for ethernity!!!💒💒acrari pente including govmet yet belive in killing . awukew yerasachewun sera new👌

  • @ethiotube4137
    @ethiotube41377 ай бұрын

    😅😅

Келесі