ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?

#tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido

Пікірлер: 33

  • @SamuelLegese-uh3pb
    @SamuelLegese-uh3pb7 ай бұрын

    ዘማሪያም ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @endreslachewu377
    @endreslachewu37724 күн бұрын

    ኤፍሬም ጀግናው። አንበሳ እኮ ነህ።እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል እውነትና እውቀት ሃሳውያንን መድረሻ ማሳጣት ነው።

  • @1ab12
    @1ab127 ай бұрын

    ከእናንተ ጋር መከራከር እራሱ ክርስቶስ ላይ ማፌዝ ዘማርያም ሥላሴ ይባርኩህ ለወንድሞቻችንም የእውነትን መንገድ ይግለጥላቸው

  • @embibelsiyeum1845
    @embibelsiyeum18457 ай бұрын

    ዘማርያም smart

  • @user-jp8cz7gd3p
    @user-jp8cz7gd3p7 ай бұрын

    Zemareyame tebareke

  • @kebielikeni8393
    @kebielikeni83937 ай бұрын

    ከዚህ ልጅ ጋር ማውራት የኦርቶዶክስን ክብር መቀነስ ነው ዲያቆነ ዘማሪያም ቴዲ ወይኔ ትህትናህን እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye79687 ай бұрын

    Amilak yibarkh diyako zemaryam

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye79687 ай бұрын

    Amilak yibarkh diyako zemaryam🙏🙏🙏

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f7 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ=ሥንዱ እመቤት

  • @user-hy2tz2ls4d
    @user-hy2tz2ls4dАй бұрын

    Ephrem balegize gin mindinew kota kota milew mngsu ytregaga aydlm 😢😢😢

  • @aynalem2449
    @aynalem24497 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye79687 ай бұрын

    Sew endet endi kifu yihonal wendim efrem betam new mitasazin

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u7 ай бұрын

    “ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።” - ኤፌሶን 2፥16

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u7 ай бұрын

    “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12

  • @MulugojamTenaw
    @MulugojamTenaw6 күн бұрын

    መንፈስቅዱስይማልዳል ወልድይማልዳል እግዚአብሔር ይማልዳልይላልመፅሀፍቅዱስ ስለዚህየቱነውፈራጅ አትሳቱ ተመለሱ እግዚአብሔር አምላክ ፈራጅእንጂአማላጅአይደለም።

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u7 ай бұрын

    ,“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12

  • @yayehyeradMk
    @yayehyeradMk22 күн бұрын

    EFREM MNM TEYAKE EKO ALMLSKM TEKRAKRK ENJI

  • @bayushhailemariam9042
    @bayushhailemariam90427 ай бұрын

    Berta egzabher yrdam emamalka tetabkh

  • @nametsese7511
    @nametsese75117 ай бұрын

    ጼንጤው ግን ምን ያስቆጠዋል መንፈሱ ይበሳጫል

  • @user-gw9ph7jr7u
    @user-gw9ph7jr7uАй бұрын

    ሰው ነው ምን ማለት ነው ?

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu4117 ай бұрын

    Menfse kiduse Yalbete Ergataw Erasu Yngrale Bmchoe Ymhone Yalme

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u7 ай бұрын

    “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ሉቃስ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ ³² እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ - ሮሜ 8፥34 - ኤርምያስ 7፥25

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos42392 ай бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም ኣምላክ ነው። በሰውነቱ የዘለኣለም ሊቀ ካህን ነው። በሰውና በእግዚኣብሄር ያለው መካከለኛ ነው። ስለኛ ቀድሞ የሚታይልን የሚያስታርቀን ነው። የሚጣበቅልን ነው። በኣምላክነቱ ደሞ ፈራጅ ነው።

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u7 ай бұрын

    ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰-²¹ እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን፦ ጌታ፦ አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥ ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u7 ай бұрын

    “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25ሉቃስ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ ³² እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ። ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤

  • @user-cv8tn4do2u

    @user-cv8tn4do2u

    7 ай бұрын

    i saod to this msn-“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።” - ማቴዎስ 22፥29

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos42392 ай бұрын

    ይህ ለዘማርያም ነው ቀጥሎ ያለው የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ምን ማለት ነው? 1 Corinthians 15 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ 24: በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል። 25: ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና። 26: የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤ 27: ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዝቶአልና። ነገር ግን፦ “ሁሉ ተገዝቶአል፡” ሲል፥ ሁሉን ካስገዛለት በቀር መሆኑ ግልጥ ነው። 28: ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።

  • @ayni5236
    @ayni52367 ай бұрын

    አይ ኤፍሬም የክርስቶስ መንግስት በብልጠት አይወረስም። ተህትናን ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ አልተማርክም?? ከወንድምህ ዘማርያምም ተማር። ጬህት የክርስቶስ መንፈስ አይደለም።

  • @marugirmay4610
    @marugirmay46107 ай бұрын

    ሁላችሁም ደንቆሮዎች ናችሁ ።ርኩስ መንፈስ ያደነቆራችሁ ። አስመሳዩ ኢየሱስ ክርስቶስ (ሉሲፈር ወይም ሰይጣን ዲያቢሎስ) ከናንተ በሚየስንቅ ሁኔታ ክርስቲያን መስሎ እየሰራ እንዳለ የመፅሀፍ ቅዱስን ማስጠንቀቂያ እረስታችሁታል ወይም ሆን ብላችሁ ማንሳት አትፈልጉም። ስላሴ የሀሰተኛዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ነው ።

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    7 ай бұрын

    "አስመሳዩ ኢየሱስ ክርስቶስ" 😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ምን አይነት ድፍረት ነው

  • @melatdunfa4908

    @melatdunfa4908

    7 ай бұрын

    የነጀማነሽ ሀይማኖት ተከታይ መሆን አለብክ

  • @user-hy2tz2ls4d

    @user-hy2tz2ls4d

    Ай бұрын

    Mamediyans

  • @ShawelTesfaye-lk7gc
    @ShawelTesfaye-lk7gc7 ай бұрын

    ብስማርትነት አይደለም እውነት የሚገለጠው ዘማርያምና አቶ ቢኒያምከሀዲው አንተን ማነው ዳኛ ያደረገህ በምንችሎታህ ሆዳም

Келесі