ገናዡ ሙሉ ፊልም Genažu full Ethiopian film 2021

Ойын-сауық

ገናዡ ሙሉ ፊልም Genažu full Ethiopian film 2021

Пікірлер: 310

  • @mignotbik9257
    @mignotbik92573 жыл бұрын

    ይገርማል ከፊልሙ የተረዳውት ወዳጅ መስሎ አጥፊ እና ከሌለን ይልቅ ባለን ነገር መኩራት ሰውን በሰውነቱ ማክበር ባለው ቁሳቁስ ሳይሆን ምድር ላይ ስንኖር እድሜልክ ሳይሆን ገደብ እንዳለው ማመን እና በእምነታችን እና የፅናን መሆን ወዳጅ መስሎ ከሚያጠፋን ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን በሉ

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518

    @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በጣም

  • @ummuyousuf1597

    @ummuyousuf1597

    3 жыл бұрын

    ዘምኑማ እራሱ ወዳድ መስሎ ጠላት የበዛበት ነው ይሔ ነው ሐቁ

  • @fafisirajnani5065

    @fafisirajnani5065

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-ub9pb8bp8x

    @user-ub9pb8bp8x

    3 жыл бұрын

    አሚንን

  • @solomonyilma5276

    @solomonyilma5276

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @habeshalove3486
    @habeshalove34863 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ወደር የለለው ተዋናይ ማንዴላ ብቻ ነው በትክክል የአርት ስራ የሚሰራ ምርጥ አክተር ምርጥ ተዋናይ💪🏿💪🏿

  • @rahelamen7300

    @rahelamen7300

    3 жыл бұрын

    ልታይ ልታይ የማይል እውነት ምርጥ ልጅ ነው

  • @user-bw1vj9mw2w

    @user-bw1vj9mw2w

    3 жыл бұрын

    እስማማለው ሆኖ እንጅ መስሎ አይሠራም

  • @user-ec1ny8yw2s

    @user-ec1ny8yw2s

    3 жыл бұрын

    እዉነት

  • @habeshanworkout2951

    @habeshanworkout2951

    3 жыл бұрын

    That is true

  • @samar119woowegezeabeharyeb2

    @samar119woowegezeabeharyeb2

    3 жыл бұрын

    Manedala betam yemewedeh tewanayi nhe

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr80733 жыл бұрын

    የግድቡን ጠላት እግሩን ቄጤማ አይኑን ጨለማ የምትሉ

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አረ አዎ 😢😢😢😢🙏🏿🙏🏿

  • @afewerkberhe771

    @afewerkberhe771

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @heyotchufara2455

    @heyotchufara2455

    3 жыл бұрын

    Ameeeen

  • @hiwotmesfin9969

    @hiwotmesfin9969

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @AA-kt5zj

    @AA-kt5zj

    3 жыл бұрын

    La rashe yargaw😂😂😂

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn3 жыл бұрын

    ማንዴ ና ቀጮ ስወዳቼዉ እኔ አድናቆቴ ለሁሉም አርቲስቶች ነዉ ኑሩልንንንንን

  • @meleseamha
    @meleseamha3 жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ነው! የህይወትን ሌላኛውን ጎን የሚያሳይ ፤ ሁሉም ገፀባህሪያት እራሳቸውን ችለው የቆሙ ናቸው! እሱንም ኖረውታል!!

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew71783 жыл бұрын

    ቃል የለኝም ትልቅ ትምህር አዘል ፊልም ነው ተባረኩ😘❤

  • @estefanosberanuwerkagnw6236

    @estefanosberanuwerkagnw6236

    2 жыл бұрын

    😙

  • @abitiaderajew7178

    @abitiaderajew7178

    2 жыл бұрын

    @@estefanosberanuwerkagnw6236 🙏😘

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p3 жыл бұрын

    ማነው ይን ቀጪንልጅ እሚወድው እኔ

  • @agezw6993
    @agezw69933 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ ወገኖቼ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ የብዙ አመት ህልሜ ምኘቴ ነው ስመኘው ሳስበው የኖረ ህልሜ ነው ፊልም ስራ ህልሜ ህልማችሁ አርጉና እርዱኝ ወገኖቼ አግዙኝ የብዙ አመት ምኘቴን አሳኩልኝ 🇪🇹💒👏🕌🙏🇪🇹🇪🇹እምነት ቢሄር አትዩ ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው አግዙኝ ለወገን ደራሽ ወገን ብቻ ነው ማንዴላ ማንዴ አግዘኝ ህልሜን አለማየሁ ይሀኒስ መሳይ እንዲሁም ሁላችሁም በፊልም ስራ የምትሰማሩ በሁሉ እርዱኝ

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n3 жыл бұрын

    ድሮ ድሮ እረጅም ፊልም በጣም እወድ ነበር አሁን አሁን እረጅም ፊልም ይሰለቸኛል ውይ እስቲ እንደምንም ልየው ማንዴላ ስላለበት

  • @dinatube6757

    @dinatube6757

    3 жыл бұрын

    አወ እኔም እንዳቺ ነኝ ማንዴ ካለ ግን ለምን 3 ስአት አይሆንም እሱ ካለ ይመቸኛል

  • @user-xh7je8uo5n

    @user-xh7je8uo5n

    3 жыл бұрын

    @@dinatube6757 ይመችሽ ውዴ👍👍👍

  • @raditube791

    @raditube791

    3 жыл бұрын

    እኔ ራሱ ማንዴን ስወደዉ

  • @dinatube6757

    @dinatube6757

    3 жыл бұрын

    @@user-xh7je8uo5n አብሮ ይመቸነን ማሬ 😍😍

  • @user-xh7je8uo5n

    @user-xh7je8uo5n

    3 жыл бұрын

    @@raditube791 በጣም ፊልሞቹ እራሱ የማይጠገቡ ናቸው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32862 жыл бұрын

    ለመሆኑምን አለው ሲባሉ ሽማግሌዎቹ ሙድ አለው አላሉም እውንት ንው ሙድ ያለው ንው ማንዴላዬ ስወድህ የኔ ጌታ የምትስራቸው ፊልም በሙሉ ይመቸኛል ጎበዝ ንህ እመቤቴትጠብቅህ ወልደህ ሳም 👏🏽👏🏽

  • @gogogogo742
    @gogogogo7423 жыл бұрын

    አስተማሪ ድራማ ነው ማንዴ ይመችህ ሁላቹንም እናመሰግናለን👌👌👍👍👍

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta81763 жыл бұрын

    4አሌክሰና ማዴላ ያሉበት ድራማ ደሰ ይላል

  • @hasatpice9198
    @hasatpice91982 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ትት ነው ፈጣሪ ወዳጅመስሎ ጠላት ከሚሆኑ አስመሳይ ሰወች ይጠብቀን

  • @sofiyadimple5127
    @sofiyadimple51273 жыл бұрын

    ስለ ፊልሙ የሚኮምት የለም አይቼው ተመችቶኛል እዩት አሪፍ ትምህርት አለው ለገባው ✌️

  • @aweradoro6824

    @aweradoro6824

    3 жыл бұрын

    hahaha tigermialesh

  • @afewerkberhe771

    @afewerkberhe771

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @dubabadubaba7546

    @dubabadubaba7546

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @jerylove5485

    @jerylove5485

    3 жыл бұрын

    Inem ihen sefelg nbr arif kehoneleyew beka

  • @tsgabkesete7203
    @tsgabkesete72033 жыл бұрын

    mandiye gobez actor now mtulu sewechi like argu ok one love habesha ppl one love African from eri guy.s 🇪🇷

  • @solomonyilma5276
    @solomonyilma52763 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪና ቆም ብዬ እንዳስብ ያደረገኝ ጥሩ ስራ ነው ደራሲው ተዋናዮቹ ፕሮዳክሽን ውስጥ ያላጭሁ ባጠቃላይ ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @henoknigussie5038
    @henoknigussie50383 жыл бұрын

    አንዳንዴ እኔ ማነኝ ማለት ያስፈልጋል! ምክንያቱም ሀብት ዝና መልክ እውቀት ሁሉም ቢኖረን ሁላችንም ግን አድ እሚያረግ ሞት 3ክንድ ጉድጓድ መሬት ስላለ ማሰብ ጠንቅቆ ማወቅ መረዳት ያስፈልጋል 🇪🇹 ማንዳ የእውነት ትልቅ ነህ መቼም ይህን ፊልም አይቶ እራሱን እንዳጉሊ መነጸር አርቆና አቅርቦ ያላየ የለም ! ከሁሉ በፊት ግን ደራሲውን ሲቀጥል ዳሬክተሩ ሊመሰገኑ ይገባል ምክንያቱም.......................ስላየን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም በፈጣሪ ፊት ከፍ ፍክት ብላ ለዘላለም ትኑር!!!🇪🇹🇪🇹###🇪🇹###🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yaredm5334
    @yaredm53343 жыл бұрын

    በ ስንት ጊዜ ደህና ፊልም አየው 🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    ማዴ ሰወድህ🥳🥳 አተ ካለህበት ፍልሙ ሁሉ🤣🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ነው የምጨረሰው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @madenasaid8851

    @madenasaid8851

    2 жыл бұрын

    ሳህ😂😂😂😂

  • @hayate4909
    @hayate49093 жыл бұрын

    ማንዴ እኮ ይለያል. ሁሉም ነፍስ ሞትን ትቀምሳለች በዘርኝነት አትባሉ

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
    @ethiopiaagerealiganeshiyeg75183 жыл бұрын

    ማንዴዋ እንኳን ደና መጣህ ተናፍቀሃል😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo4893 жыл бұрын

    መደህ እና አሌክስ ለቅቃ አረገት በጣም በጣም ነው የወደችት l love you so mach ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @cassiopeiawisdom517
    @cassiopeiawisdom5172 жыл бұрын

    I love it😘 Mande, you are my best actor, I wish you long live with best success more!!!!

  • @ababaratou2484
    @ababaratou24842 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ እናመሰግናለን✅👍

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y3 жыл бұрын

    ዋውው ያምራል እንዲህ ለየት ያለ ፊልም ስሰሩ ደስ ይላል

  • @alembelda8414
    @alembelda84143 жыл бұрын

    እናምሰግናለን: አሪፍ: ሙቪ: ነው: አገራችንን: ሰላም: ያድርግልን:: 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @hasatpice9198

    @hasatpice9198

    2 жыл бұрын

    አሚንንን

  • @beletenega842
    @beletenega8422 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ወደር የለለው ተዋናይ ማንዴላ ብቻ ነው በትክክል የአርት ስራ የሚሰራ ምርጥ አክተር ምርጥ ተዋናይ ለኔ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf60513 жыл бұрын

    አሥተማሪ ፊልም ነው ግን ይህ ቀጭኑ መጣጣው ልጅ መቸነው ወፍሮ የማየው ማንዴ ጅግናው

  • @cfhggg5042

    @cfhggg5042

    3 жыл бұрын

    ዘረኝነት ስጠፍ እወፍራለሁ ብሎል

  • @amytk6095

    @amytk6095

    3 жыл бұрын

    🤣🤣ማንዴላ የከሳ ጊዜ እሱ ይወፍራል😂

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    3 жыл бұрын

    @@amytk6095 ክክክ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache17112 жыл бұрын

    ገናዥ ፡-የዚች አለም ላይ ያለውን ሁሉንም ይዞል አስከፊም፣አሳዛኝም፣አስተማሪም የያዘ ነው ለምሳሌ በዋናነት የተለያዩ ጥሩም መጥፎም የሆነ ማንነት ያሳየናል

  • @tesfaneshiteshome9988
    @tesfaneshiteshome99882 жыл бұрын

    ምርጥ ድራማ ነው እናመሰግን አለን ተባርኩ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73893 жыл бұрын

    አሜን አገራችን ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o3 жыл бұрын

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር አሪፍፋልምነዉ፠ የማደላ አድናቂወች የትናችሁ

  • @user-cp6td2gk9z
    @user-cp6td2gk9z3 жыл бұрын

    ዋውያምራልማደላእምርጥሰውየሄአካባጂዶክተርፋዳምጀግና

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e3 жыл бұрын

    እሬሳ ሲፀየፉ ሚሞቱ አይመስሉም

  • @user-ub9pb8bp8x

    @user-ub9pb8bp8x

    3 жыл бұрын

    ዘሬ ቆሞዉ ስለ ምረመዱ እገርመል መንዴለም ልክ ለከቸዉን ነገረቸዉ

  • @user-pb6cf4lw7e

    @user-pb6cf4lw7e

    3 жыл бұрын

    @@user-ub9pb8bp8x ነገ አፈር መሆን ተረስቶ አይ ሰው ስንባል

  • @rohineeyadav2126

    @rohineeyadav2126

    3 жыл бұрын

    እውነት ብለሻል

  • @jds7669
    @jds76693 жыл бұрын

    ሞት አንተ በጎ ሰው እስትሆን አይጠብቅህምና በጎ ሰው ሆነህ ሞትን ጠብቀው።

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x3 жыл бұрын

    ዋው ምርጥነው ማደስላለበት አይቸዋለሁ ደስ የሚልነው

  • @abushe1364
    @abushe1364 Жыл бұрын

    Wow!! Lijituha endet abate new mitamirawu❤️

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m3 жыл бұрын

    ማዴላዋየ ስወድህ ምረጥ ተዋናይ ነክኮ በሳቅ ልገለኝ ማዴ ያለህበት ፈልም ፈልጌነው የማየው

  • @abeltegenaw2981
    @abeltegenaw29812 жыл бұрын

    ኮረና ከመጣ በኋላ ጥራት ያለው ፊልም ተሰርቶ አያቅም እኔ ከእንሳሮ ፊልም ቡኋላ የተመቸኝ ፊልም ይሄ ነው ማንዴላ ሁሌም ከልቡ የሚሰራ ተዋናይ ነው። ቺኳ ደግሞ ምንም አማተር አትመስልም በቀጣይ ከእውቅ ዳሬክተርዎች ና ደራሲዎች ጋራ የመስራት እድሉን ብታገኝ ጥሩ በሲኒማ ደረጃ የሚታይ ፊልም ትሰራለች።

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo4893 жыл бұрын

    አመሰግነዋለሁ በዘህ ቃጠሉ ወዳችሉሁ❤👍

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Жыл бұрын

    እሚገርም ፊልም ነው የተማርኩበት የዋህ መስሉ ቀርቦ ሰዎችን እሚጉዱት ነገር

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын

    ደስ ሲል ትልቅ ትምህርት አዘል ፊልም ነው 👍👍

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n3 жыл бұрын

    ማንዴ ይሄነገር ቅኔ ነው አገሬ ክፋ አይንካሽ 😁💚💛❤

  • @user-cp6td2gk9z
    @user-cp6td2gk9z3 жыл бұрын

    በተረፈያምራልአስተማሪፊልምነው

  • @estefanosberanuwerkagnw6236
    @estefanosberanuwerkagnw62362 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በዚሁ ቀጥሎበት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77263 жыл бұрын

    ያምራል እናመሰግናለን የምገርም ፊልም ነው አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳልክ ስለዚህ ሞት ትልቅ ትንሽ አብታም ደሃ አይልም ሁሉንም እኩል ያደርጋል

  • @brtukanteferabrtukantefera4986
    @brtukanteferabrtukantefera49863 жыл бұрын

    wow ምርጥ ፊልም ነው 👌👌

  • @romangoshu8510
    @romangoshu85103 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር ማንዴ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r3 жыл бұрын

    የማንዴላ ዓይን እኮ አማላይ ነው😘 ❤❤❤🌹 ውዶችዬ ምርጥ ፊልም ነው እዩት💚💛❤

  • @adonimesfin1250
    @adonimesfin12502 жыл бұрын

    ዘግናኝ ነው በዛ እጅ መታቀፍም ሆነ መጉረስ 🙈🙈😂😂ብቻ አሪፍ ነው

  • @user-qc1kh1jt1w
    @user-qc1kh1jt1w2 жыл бұрын

    ፊልማችሁ ሁሉ ልደት ማክበር ውውውውው ሀገሬ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi13 жыл бұрын

    ማድዬ የኔ ዉድ ንፍቅ ብለሄኝ ነበር

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury78953 жыл бұрын

    ደስሰለ💞💖💗💕

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x3 жыл бұрын

    ማዴላ አሌክስ ይመቹኛል 💜

  • @lijzermu1053
    @lijzermu10532 жыл бұрын

    I'm so surprised when I see the writer and director I'm so happy I appreciate you and love you Mandela keep it up like If you are lover of Actor Mandela

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j3 жыл бұрын

    በጣም ኣስተማር ነው ሞት የተፈጥሮ ስጦችን ሁኖ ሳለ እኛግን እንዘነገዋለን እሱ ግን ኣይረሳንም ሰው በማንነቱ ውደደው ፍቅር መስፈርት የለውም

  • @dinatube6757
    @dinatube67573 жыл бұрын

    አይ ማንዴ በጣም እኮ ነው ደስ የሚለኝ አላዛር የኔ ቀውቃዋ ስወደው

  • @genetyabsira886
    @genetyabsira8862 жыл бұрын

    wow it is the best of best movie in the world.😻😻😻😘😘😜😜😜😛😛😛😍😍😋😋😝😝😉😉😉😆😆😅😅😀😀😁😁😂😂😃😃😄😄😊😊☺☺☺😀😀😁😁

  • @nasman2203
    @nasman22033 жыл бұрын

    Wooooow Mande meta

  • @user-bc8tz3wg7t
    @user-bc8tz3wg7t3 жыл бұрын

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን

  • @aalamm7828
    @aalamm78283 жыл бұрын

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @rohineeyadav2126
    @rohineeyadav21263 жыл бұрын

    አላዛር የናቁት ያስረግዛል ፊልሙ ሀሪፍ ነው ያስቃል

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha66893 жыл бұрын

    አይማንዴላ ትግራዋይ አማትመስል ምርጡ የሰፈሬልጅ ከነቤተሰብህ ሰላም ተመኘውልክ የአራዳልጅ

  • @alruwili4900
    @alruwili49003 жыл бұрын

    ሀገሩ የናፈቀዉ እንደኔ

  • @sadaomersada9000
    @sadaomersada90003 жыл бұрын

    ማሻአላ ደስ ይላል

  • @fifilove575
    @fifilove575 Жыл бұрын

    ለሁሌታኛ ግዜ ሰይ ይህን ፊልም😂

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu46532 жыл бұрын

    ከኢትዮጵያ በጀት በላይ ነው ልጄን ያሳደኩት አሉ መጠርጠር ከይከፋም የነ ደብረ ጽዮን ዘመድ ሳይሆን አይቀርም 😀

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg3 жыл бұрын

    ዋው በርቱ ጎበዛች

  • @Ytigkfj
    @Ytigkfj3 ай бұрын

    ማዴላ ያለበት ድራማ ይጥመኛል😋

  • @biqiltuutub4762
    @biqiltuutub47623 жыл бұрын

    Wow 😳 betam das yilal

  • @aleneababu887
    @aleneababu8872 жыл бұрын

    ቆንጆ ፊልሞችን ትለቃለቻ ጥሩ ነው በዚው ቀጥሉ ,ነገር ግን አብዛኛውን ጊዚ የድምፅ ጥራት ችግር አለ

  • @user-nh1ro7wl4m
    @user-nh1ro7wl4m3 жыл бұрын

    ማንዴ አንደኛ🇪🇹

  • @nigeman3897
    @nigeman38973 жыл бұрын

    Mande yalevet film arif new.

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r3 жыл бұрын

    😂😂😂😂 አይ አልዓዛር ለበጎ ነው ሞትን በተደጋጋሚ የሸወድከው 😂😂😂

  • @mahimemaryamlej2295

    @mahimemaryamlej2295

    3 жыл бұрын

    😂😂😂እሱ ነው የሞተው ብዬ ነበር ብቅ ሲል ግን በሳቅ😂 ማርያምን በጣም የሚያስቅ ልጅ ነው😌

  • @user-uf8tk1dd9k
    @user-uf8tk1dd9k3 жыл бұрын

    አዲስ ፊልም ትለቋል ኑ አብረን እንሹፈው 💔 በጣም ከፍቶኛል በሰው ሐገር 6 አመት ሙሉ ያጠራቀምኩትን ገንዘብ ቤተሰቦቼ እዳበላሹት ሰማሁ ምን ላድርግ ራሴን ላጥፋ ዝም ብየ ብን ብየ ልጥፋ 😭

  • @user-io8df2lh6l

    @user-io8df2lh6l

    3 жыл бұрын

    በስመአብ ይቅርይበለሽ እህታለም እባክሽ እራስሽን አትጉጅ እርግጥ ይከብዳል ግን ውዴ ከባለፈው ትምረሽ ለወደፊት ላለመላክ ሞክሪ እራስ ማጥፋት መፍትሄ አደለም ተይ እህት አስቢበት

  • @user-eq4dm6qs3p

    @user-eq4dm6qs3p

    3 жыл бұрын

    ስሜቱ ይከብዳል ግን አይዞ ያልፋል ተረጋጊ

  • @hxhdhhgzhshs700

    @hxhdhhgzhshs700

    3 жыл бұрын

    U

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    3 жыл бұрын

    አረ ምንቦጣሽ ገዘብ ይተካል ሂወትሽ ያንችአይደለችም የፈጠራት የፈጣሪ ናት እራሽን በማጥፋትሽ ጥሩ አትባይም አይዞሽ ያልፋል

  • @user-oc9fu1zz2x

    @user-oc9fu1zz2x

    2 жыл бұрын

    አይዞሺእህቴ

  • @ambassel277
    @ambassel2773 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አበሻ ከዉነት ይልቅ ዉሸትን ያነግሳል እዉነት ይዘገያል እንጂ ቀን ጠብቆ ይወጣል

  • @finiinaa_media
    @finiinaa_media3 жыл бұрын

    wawu koottaa maatii

  • @alebotube
    @alebotube Жыл бұрын

    የሚገርም ነው ብላቹ ብላቹ ጥንቆላን በፊልም ማስተዋወቅ ጀመራቹ

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d3 жыл бұрын

    ሰላም ማነው እደኔ ማዱ የናፈቀው

  • @abserabser4394

    @abserabser4394

    3 жыл бұрын

    😄😃😀

  • @user-bc4qt9uu5i
    @user-bc4qt9uu5i3 жыл бұрын

    ማዴ አተያለህበት ድራማ በጉጉትነው የማየው ፈታታረገኛለህ አድናቂነኝ ማዴ ትችላለህ

  • @zemedkun3131
    @zemedkun31313 жыл бұрын

    ይገርማል! አንድ ደራሲ ነኝ ሚል ሰው ደብተራ ምን እንደሆነ አለማወቁ ወይ አለመጠየቁ

  • @fifilove575
    @fifilove575 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @memebakla378
    @memebakla3783 жыл бұрын

    ፈጣሪ አገራንን ሰላሙን ያብዛላት

  • @luliertrawit7301
    @luliertrawit73013 жыл бұрын

    i love mandela you are smart f 🇪🇷

  • @banchu3147
    @banchu31473 жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur49433 жыл бұрын

    Aerif new Egzabehir Ethiopia selamon yabazalan

  • @daneboy2581
    @daneboy25813 жыл бұрын

    Mandale yemtwodut est like

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w3 жыл бұрын

    ሞተው የማይገነዙ ሞተው ሬሳ የማይሆኑ አይመስሉም ሬሳ ገናዥን ሲጠየፉ ይገርማል ሠው በሠውነቱ ሊከበር ይገባል እንጅ በሚሠረራው ስራ ምክንያት ሊናቅ አይገባም *ማንዴ ትለያለክ አንተ የአርቲስቶች ንጉስ ነክኮ*

  • @hiwiasgele
    @hiwiasgele Жыл бұрын

    The best romantic funny and satisfiying movie in ethiopia

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w3 жыл бұрын

    በትክክለኛ ሰአት👊👊👊👊

  • @berekatube9134
    @berekatube91343 жыл бұрын

    እኔምለው ስልክ ደወልን ብላቹህ የስልክ እስክሬኑ መብራት እንኳን ሳይበራ አሎ የምትሉት ለምንድነው ማስመሰል ከሆነ በደብ አስመስሉ አለበለዛ ደውላ ነበር ብላቹህ በወሬ ንገሩን ሁሉም ፊልሞች በሚባል ደረጃ አንዳይነት አሎ ይላሉ ቻርጂ እራሱ ያለው አይመስለኝም የኛስልክ ስንነካካው መብራት ያበራል የናተግን

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube91483 жыл бұрын

    ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zelalemabe8147
    @zelalemabe8147 Жыл бұрын

    ለአርት የተሰራ መክሊትን ፈልጉ እሱም ይፈልጋቸዋል ማንዴ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @anu11q7
    @anu11q72 жыл бұрын

    Astemarii film nw!

  • @romangoshu8510
    @romangoshu85103 жыл бұрын

    ከረጅም ጊዜ በኋላ አሌክስ አየንህ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight56773 жыл бұрын

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!

  • @elizanegn4183

    @elizanegn4183

    3 жыл бұрын

    ጅል😂😂😂😂

  • @cristinalove5811

    @cristinalove5811

    3 жыл бұрын

    Mndnew yamteaew

  • @user-jw9qk9rg3b

    @user-jw9qk9rg3b

    3 жыл бұрын

    ጁንታ

  • @user-oc6js5ql7x

    @user-oc6js5ql7x

    3 жыл бұрын

    @@elizanegn4183 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይገልፅታም ይች ከቱ በጠላት ወላ

  • @user-oc6js5ql7x

    @user-oc6js5ql7x

    3 жыл бұрын

    ሂጂ ወደዛ ሁኝታዳ ምንይጠበስ ቁልቋላም😳😳👊

  • @yabekalandaregachew6301
    @yabekalandaregachew63013 жыл бұрын

    best movie

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Жыл бұрын

    ይገርማልከፊልሙ👍👍👍

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j3 жыл бұрын

    አስተማሪ ፊልም ነዉ

Келесі