ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021

Фильм және анимация

ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021

Пікірлер: 108

  • @ABBE88911
    @ABBE889113 жыл бұрын

    በጦርነት በህመም በረሃብ በመስቃየት ላይ ያላችሁ ይሄ ግዜ አልፎ የምትደሰቱበትን ቀን ያምታላችሁ ለሙስሊም ወንድሞቼ የፆም ወቅት ያርግላችሁ ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር

  • @user-us7uz2xw3b

    @user-us7uz2xw3b

    11 ай бұрын

    ዋው ❤❤❤

  • @user-du6cu5wl8s

    @user-du6cu5wl8s

    6 ай бұрын

    Ygb bbn o2hwiiii😅🎉❤❤❤😮😊😊😂😊🐅🐱🐩🐎🐏🐰🐰🐻🐁🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⚘🌷🕷🕷🕷🍃🍂🐯🐁🦏🦒🐫🐇🐰🐰

  • @hahasi9931
    @hahasi99317 ай бұрын

    ዘግይቼ ስለያሁት ቆጩቶኛል ማንዴላ ጎበዝ አርቴስት ነህ ከፊልሙ የተረዳሁት ደሞ ወንጀለኛ በነፃነት እንደሚኖር ትክክለኛ ሰወች እንደሚጠፍ እንደሚታሰሩ ነዉ

  • @user-du6cu5wl8s

    @user-du6cu5wl8s

    6 ай бұрын

    Powuc st i😅😅😅😅😅😅😅😊jriknnhhhjjj

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    ማዴላ ምንም አይነት ካራክተር ቢሠጥህ በብቃት እና በጥራት ትወጣዋለህ ይመችህ!!!

  • @user-hf1rv2vv1i
    @user-hf1rv2vv1i3 жыл бұрын

    አቅም ቢኖረኝ የነ ማንዴላን ተግባር ማድረግ ነበር ምፈልገው ለነ ሆዳም ሃብታሞች 😞

  • @teeeteee1010

    @teeeteee1010

    2 жыл бұрын

    Ere eyehedsh

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha3 жыл бұрын

    ፍቅር ያሸንፋል ስራን የሚያክል ነገር ያስክዳል ይሄ ነገር ግን እዴት ነው በፊልም ብቻ ነው ወይስ አለ

  • @esayias1
    @esayias13 жыл бұрын

    Enjoying It After A While--- 👈👈👈👈

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube82993 жыл бұрын

    እንደማመረ ይህን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ ሠምታቺሁአል

  • @mekeyayoutube4953

    @mekeyayoutube4953

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @fsefdssd1242
    @fsefdssd12422 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ደስየሞል ፊልም ነዉ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p3 жыл бұрын

    ማነው የረመዳን ስራ ድክም ያረገው ይለቅና አየዋለሁ እንጂ

  • @user-og8mq1dr1y

    @user-og8mq1dr1y

    3 жыл бұрын

    እር አባልም እኔ ስ አለቀብኝ

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook78783 жыл бұрын

    መንዴ በጣም እወደለው በርተ አንቴ የለበት ፊልም ምርጥ ነው

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee75913 жыл бұрын

    Adess kehon eseke leyew be allah fetta libele betam techenanekaalew

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee75913 жыл бұрын

    ብዩ ብዩ እስኪ ተመልከቱ ስንት የማስበው እያለ ደሞ በጠገበች ቻይና ሙድ ይያዝብኝ

  • @user-sv5qr3nl7i
    @user-sv5qr3nl7i3 ай бұрын

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ፍልም🥰

  • @melakuchafamo5664
    @melakuchafamo5664 Жыл бұрын

    ማንዴ ሀገረችን ከሉ አርትሲቶች የመጀመረያ ነህ አድነቅ ነኝ ይመች

  • @user-lo9gk6jd2q
    @user-lo9gk6jd2q3 жыл бұрын

    አንደኛ ፊልም

  • @habhabshi7157
    @habhabshi71573 жыл бұрын

    ያያችሁ ዝበሉው ያላየነው እንይ እዲይ ሆይ።

  • @hirutamare885

    @hirutamare885

    3 жыл бұрын

    🤣🤣

  • @user-tk4vz9ze9e
    @user-tk4vz9ze9e3 жыл бұрын

    የኢትዮጸያን ካድሬዎች እና ባልስልጣኖች በህዝብ ደም እንደፈለጋቸው ሚፈነጩትን እንዲህ አይቀጡት ቅጣት መቅታት አማራኝ ኦፍፍፍፍፍፍ

  • @user-er5bt3bo7t
    @user-er5bt3bo7t10 ай бұрын

    Wow nice movi❤😊

  • @eshetudale3315
    @eshetudale33153 жыл бұрын

    best film

  • @rahelamen7300
    @rahelamen73003 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ፖሊሶች እንኳን በፊልም በእውነቱም አለም ያስቁኛል ሁሉ ካለቀ ነው ሚገኙት የቀብር አስፈፃሚ ይመስል

  • @umueman1764

    @umueman1764

    3 жыл бұрын

    Uneet naw maare

  • @hirutamare885

    @hirutamare885

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @eritreafullmovie5568

    @eritreafullmovie5568

    2 жыл бұрын

    😄😄😄🤣

  • @user-ci7ix1nj7q
    @user-ci7ix1nj7q6 ай бұрын

    ዋወ ፍቅር ማለት እዲህ ነው ማዲ ምሪጥ ሰወ❤❤❤❤

  • @hiwilove8481
    @hiwilove84813 жыл бұрын

    Andegna negn👍👈

  • @user-fh8qx1pw3g
    @user-fh8qx1pw3g3 жыл бұрын

    1000% በጣም ወድጀዋለሁ

  • @hawiiyeshawalij5515
    @hawiiyeshawalij55153 жыл бұрын

    Mandela 😘😍😍

  • @user-pg3gr3nd8q
    @user-pg3gr3nd8qАй бұрын

    ማንዴላ ስወድህ ❤❤❤❤

  • @amyam2368
    @amyam23682 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያሳዝናል ደስ ያላል

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын

    wow ልዩ ነው

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын

    ማደ ስላለ ልሹፈው የመዳም ቅመሞች ኑ እንሹፈው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed35132 жыл бұрын

    አጨራረሱ በጣም ያስጠላል ኤፍሬም ሞሞት የለበትም ነበር መልካም ስራዎቹም ሳይታወቁ የኢትዩ ፌልም

  • @hakuna_matata

    @hakuna_matata

    2 жыл бұрын

    Filmon eko chereskew wendmia

  • @desalegnlirelambebo2910
    @desalegnlirelambebo29103 жыл бұрын

    መጨረሻው አያምርም ምክንያቱም ኤፍሬም መሞት የለበትም እሱ እኮ ሕገወጥ ሀብተሞችን እና አደንዛዥ ድረግ ነገድዎችን ነው የምየቆመው ማበረታታት ነበረበት ለማንኛውም አርፍ ፍልም ነው

  • @foosuhh6125
    @foosuhh61252 жыл бұрын

    Filmu betam deys yemel new ydegem

  • @tegestejade2671
    @tegestejade26712 жыл бұрын

    😍Alex🤗 Alex WESTYE NEWE WEDEDEDE🥰❤👍🕊💚💛❤🕊💖🕊

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha90703 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ድራማማ ❤

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 Жыл бұрын

    ዋውውፍቅርማለትእዲህነው

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j3 жыл бұрын

    woooooow jegna polsi

  • @user-tq5pv5sn2f
    @user-tq5pv5sn2f2 жыл бұрын

    ዋው ነው

  • @user-sj3zh1qu8x
    @user-sj3zh1qu8x3 жыл бұрын

    ጥያቄ ይመለስ የሴቶች አሪትስት ድምፅ ተቀይሮል?🤔

  • @jameldetamo
    @jameldetamo Жыл бұрын

    ዋዉ በጠም ደስ ይላል

  • @zd3943
    @zd39432 жыл бұрын

    እኔ የኢትዪጲያ ፊልም ዝግት የሚያደርገኝና የማያሻሽሉ አሰራር አክተሩ ይሞታል ወይ ይሸነፋል ኤጭ ሲያስጠላ

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur49433 жыл бұрын

    Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @konjittesfaye7169
    @konjittesfaye71693 жыл бұрын

    ፍቅር❤❤👌

  • @manjussegen6987
    @manjussegen69873 жыл бұрын

    ኣስማሳይወች

  • @birukayele04
    @birukayele043 жыл бұрын

    ድምፅ እና ቀረፃው ጥሩ ።።ታሪኩ ግን ቀሽም ነው።።

  • @MeazaHaylom
    @MeazaHaylom7 ай бұрын

    ❤❤❤des ymil nw

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo47233 жыл бұрын

    እውነት አስጠላችሁ ቲሽ አዲስ ከሌላችሁ አትተውትም 😏😏

  • @user-xp7zm6pt3r
    @user-xp7zm6pt3r6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤wow

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety3 жыл бұрын

    🙋‍♂️ ፎቶን ወደ እርሳስ ስዕል መቀየር እና በርካታ ቪድዮዎች ስለ ቴክኖሎጂ አስራር አጠቃቀም እንዲሁም መረጃ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @umueman1764
    @umueman17643 жыл бұрын

    Mandila kale yimachenayal

  • @user-yc5lt9ou5t
    @user-yc5lt9ou5t Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha90703 жыл бұрын

    አጨራረሱ ይደብራልል እንዴዴ ልጅ በመወለዱ ያምራልል

  • @ggccc5108
    @ggccc51083 жыл бұрын

    ዋዉ

  • @tesfayechala6373
    @tesfayechala63732 жыл бұрын

    Ayi ye ethio film hule megdel beka

  • @mamilove5383
    @mamilove53833 жыл бұрын

    አይቼዋለው እናመሠግናለን

  • @kiyakiya7088
    @kiyakiya70883 жыл бұрын

    Lela tarik !!!!!!!!!

  • @zd5125
    @zd51253 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @solomonekenaw
    @solomonekenaw Жыл бұрын

    ❤❤

  • @MeazaHaylom
    @MeazaHaylom7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @liligebiru5392
    @liligebiru53923 жыл бұрын

    Aref new

  • @amanyihe1375
    @amanyihe13753 жыл бұрын

    3gna negn

  • @amdosamga1919
    @amdosamga19192 жыл бұрын

    🥰

  • @daniteckcstube
    @daniteckcstube4 ай бұрын

    😀😀waw dha bertulin

  • @nesruhamid9809
    @nesruhamid98093 жыл бұрын

    ይሄ ፊልም ታይቷል መሰለኝ

  • @user-yb2lx9uw8k
    @user-yb2lx9uw8k3 жыл бұрын

    ፖስቴሩን እየቀየራችህ የታየ ፊልም አትብፖስቱብን ምንም ነው

  • @teeeteee1010

    @teeeteee1010

    2 жыл бұрын

    Alemayet new

  • @fanaatebh9128
    @fanaatebh91283 жыл бұрын

    ሙኑ ሸ ነው ድጋሜ አለቀቁትም😜

  • @henokhailu
    @henokhailu3 жыл бұрын

    የአርቲስቶቹ ድምፅ ተለዋውጣል

  • @dinkneshdinknesh8266

    @dinkneshdinknesh8266

    Жыл бұрын

    Gfcjch ጅ ጅቭጅብጅቭጅቭጅጅብክህጅብጅጅጅጅጅጅጅጅጅንቅ Bkklkjjki

  • @romangoshu8510
    @romangoshu85103 жыл бұрын

    Addis aydelem aydel??

  • @nassamin5308
    @nassamin53083 жыл бұрын

    Ethiopia tifras

  • @husen__77
    @husen__772 жыл бұрын

    🤙

  • @Tube-mp4pm
    @Tube-mp4pm2 жыл бұрын

    አጨራረሱ በጣም ይደብራል

  • @tarikabalcha5050
    @tarikabalcha5050 Жыл бұрын

    ❤❤❤🙄🙄🙄😁😁😁😍

  • @qonjo6613
    @qonjo66133 жыл бұрын

    የቆየ።እደአዲስ ተለቃላችሁ አዴ 😎

  • @nabylly

    @nabylly

    3 жыл бұрын

    Ha ha ha you are right

  • @redemptionprogramminghub4226
    @redemptionprogramminghub42263 жыл бұрын

    10 ሺ ብር ይዛችሁ ፊልም ለመስራት የምትሞክሩት ነገርስ

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee75913 жыл бұрын

    እስታግናን በአማረኛ ነው የምሰድባችው አይቸው አይደለ

  • @zd3943
    @zd39432 жыл бұрын

    ቆይ ለምን አይተውትም የሰው ስሜት ከመቁረጥ ወሽመጣቸው ይቆረጥጥጥ

  • @melkteyohanes5615
    @melkteyohanes5615 Жыл бұрын

    አስቀያሚ ፊልም

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye54183 жыл бұрын

    እጅግ አስደማሚ ነው።።።

  • @AnaAna-ip6ve
    @AnaAna-ip6ve2 жыл бұрын

    ኤጭ ሲደብር አጨራረሡ

  • @user-fo5pr6jc1d
    @user-fo5pr6jc1d Жыл бұрын

    ድጥራስ😅😅😅

  • @user-kn1mv8nr6g
    @user-kn1mv8nr6g3 жыл бұрын

    የቆየ ፊልም ነው ውሸት አይደብራችሁም

  • @AbejeBogie
    @AbejeBogie6 ай бұрын

    ፋኖ ይላል

  • @mammomathewos2533
    @mammomathewos25333 жыл бұрын

    2gn

  • @abiyekemal6898
    @abiyekemal68983 жыл бұрын

    ምን የሚሉት ፊልም ነው ሲያስጠላ

  • @fentahunfentahun9947

    @fentahunfentahun9947

    3 жыл бұрын

    esyyy

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer26893 жыл бұрын

    ተነቃቃን ነዉ ተንቃቃን😂😌

  • @hirutamare885

    @hirutamare885

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣 Hultum

  • @berbere4478

    @berbere4478

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @azzzzam6292
    @azzzzam62922 жыл бұрын

    ፊልም ያላተ 0+0=0 ነው ማንዴላ

  • @kirubelfaa2269
    @kirubelfaa22693 жыл бұрын

    ሀዋሳ ውበት ትጥላለህ

  • @yaming4327
    @yaming43273 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚ አሰጠላው እሺ

  • @user-bi7cm2fe4z
    @user-bi7cm2fe4z3 жыл бұрын

    አይ የፓሊሷ ስህተት ያማል

  • @hirutamare885

    @hirutamare885

    3 жыл бұрын

    Betam

  • @berbere4478
    @berbere44783 жыл бұрын

    Shahrukhan ባዚጋ ልጅ ወልዶ ሞተ ጥሩ ፊልም ነው

Келесі