Hareyet ኀረየት - New! Ethiopian Movies 2015 - Full

Ойын-сауық

Hareyet ኀረየት - New! Ethiopian Movies 2015 | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 300

  • @etsegismart9175
    @etsegismart91758 жыл бұрын

    ፊልም ስለሆነ እንጂ ባሁን ሰአት እንደዚ አይነት። ሰው የለም!ሰዎች መልካም ስትሆንላቸው እንደሞኝ እና ጅላጅል ነው የሚቆጥሩት.መልካም መሆን ጠላት መግዛት ነው !መሲ ግን ሁሌም ውድድ ነው የማረግሽ ለኔ ልዬ ነሽ እድናቂሽ ነኝ!

  • @user-ts1uv7gg9z
    @user-ts1uv7gg9z7 жыл бұрын

    ዋው ስው ሁሉ ከኔ ከራሴ ጀምሮ ምን አለበት እንደ መሲ ደግ ቢሆን ደግነት ለራስ ነው በጠም አስተማሪ እና አዝናኝ ነው

  • @kamilakaleb9885
    @kamilakaleb98858 жыл бұрын

    በጣም የሚያምር ፊልም ነው! እንዴት ያሰደሰታል የሰውን ልጅ የሚያክል ፈጣሪ ያላቀውን ፍጡር ቀን ፊቷን አዙራበት ወደ ነበረበት ትክክለኛ የሕይወት መሰመር መልሶ ሰው ሆኖ እንደማየት ምን የሚያሰደሰት ነገር አለ ....መሲ ትችያለሸ ...መልካም ሰራ ነገ የራሰ ነው !!! መልካምነት አያሰከፍልም መልሶ ፈጣሪ ይከፍልካል ...ያምራል .....

  • @aymantebbo230

    @aymantebbo230

    8 жыл бұрын

  • @betelehamgeda9133

    @betelehamgeda9133

    8 жыл бұрын

    menue

  • @madinahussain1577

    @madinahussain1577

    8 жыл бұрын

    +Ghanzan M ዋው ደስ ይላል

  • @betelehamgeda9133

    @betelehamgeda9133

    8 жыл бұрын

    +Beteleham Geda I so hulwnme I can't reply like you but I reply for real time

  • @betelehamgeda9133

    @betelehamgeda9133

    8 жыл бұрын

    +Madina Hussain this Wendy nowe

  • @user-ye1sz3vl2h
    @user-ye1sz3vl2h8 жыл бұрын

    ዋው መሲዬ ቆንጆ አስመስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ነው የምትሰሪው በመንፈሳዊ ህይወትሽም የምትሰጭው አገልግሎት በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር አምላክ ጥበብን ይጨምርልሽ እድሜንና ጤና ይስጥሽ

  • @mulukwuait3338
    @mulukwuait33388 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ምናለበት ሁሉንም ሰው እንዳንቺ ብያስብ የ አእምሮ በሽቶኛች ቀርበን ማስተካከል እንደምንችል ያስተምራል ።so ደስ ሚል ነገር ነው ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @hiyawkalnerri7814
    @hiyawkalnerri78148 жыл бұрын

    As a mental health provider, I applaud everyone, I think you guys did a good job educating people on mental illness and treatment, def a huge step in the write direction. it was well done demonstrating both medication, talk therapy and holly water treatments and showing the progress on the actor. I also think they did a good job showing the other side of domestic violence in a relationship, even though we didn't see the physical or verbal abuse we usually hear about the writer did a good job showing controlling behavior in a relationship which is a type of domestic violence. overall well done, hope the stigma and distorted belief about mental illness will start to change.

  • @missesaida9685
    @missesaida96853 жыл бұрын

    የመሲ አድናቂዎች የት ናችሁ ዋው ደስ ይላል ሀገሬ ኢትዮጲያ የደፈረሽ ይውደም ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ

  • @helenabera7214
    @helenabera72148 жыл бұрын

    This is the best Ethiopian movie I ever seen ...really somehow somewhere we all connected with the same story I can't stop crying

  • @mehretabgafre1854
    @mehretabgafre18548 жыл бұрын

    i like the idea of this movie to treat mental ill patient.really nice to talk about our weakness and our problem,how to handled those patient .

  • @feruzhassen6360
    @feruzhassen63608 жыл бұрын

    What a great movie. I can't explain how all the actors especially Girume and mesi played their characters well. I love it and thnxs diretube

  • @abrahamdemlew9180
    @abrahamdemlew91808 жыл бұрын

    A fantastic film! An amazing performance from Meseret Mebrate and a best story.Honestly,I like it!

  • @atsedenegash9374
    @atsedenegash93748 жыл бұрын

    wow ,,, this film gave me a hope for love... love for humanity ... love for ethiopian... onencess... and tears of joy:)

  • @user-hl6ni9zp2f
    @user-hl6ni9zp2f7 жыл бұрын

    ምን ብዬ ኮመንት እንደምሰጥ ኣላቅም። መሲ ዋውውውው ብያሌው ላንቺ ቃላት ያጥሬኛል!!!

  • @user-ox5lm9xs2m
    @user-ox5lm9xs2m8 жыл бұрын

    ኀረየት በጣም አሪፍ ፊልም ነው ።መሲ የምትሰሪያቸው ፊልሞች ወይም ድራማዎች መልካምነት እንዴት ለ ሰው ልጆች ማድረግ እንደምንችል በ ብዙ ድራማዎች ሽ ወይም ፊልሞችሽ እያስተማሩ ን ።በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ።ሌላው ራስ ወዳድነት በ ተለይ ለሃገራችን ወንዶች የ ራሳቸውን ስሜት ብቻ ነው የሚያዳምጡት ከ ብዙ በ ጥቁቱ ራስ ወዳድ ሰው ፍቅር አያውቅም ።ምክንያቱም እራሱን ብቻ ስለሚወድ ያለ ደሞ በ ህየወት ወይም በ ፍቅር ውስጥ ትልቁ እንቅፍት ነው

  • @dargietumayabebe2603

    @dargietumayabebe2603

    8 жыл бұрын

    ወንድ ብቻ ሳይሆን ሴቶቹም ራስ ወዳድ ናቹህ ማለት ያልብሽ ግን ራስ ወዳድ ለሆነ ሰው ከዚህ ፊልም ትምህርት ይዉሰድ መልካም መስራት ለራስ ነው ወንድ ሴት ሳንል

  • @user-ox5lm9xs2m

    @user-ox5lm9xs2m

    8 жыл бұрын

    +Dargietumay Abebe ሴቶችም ይኖራሉ ግን ራስ ወዳድነት ጎልቶ የሚታየው በ ወንዶች ላይ ነው በ ብዛት።

  • @dargietumayabebe2603

    @dargietumayabebe2603

    8 жыл бұрын

    +Almina aldina ለምን ባንቺ ስሜት ብቻ ትወስጂዋለሽ?

  • @user-ox5lm9xs2m

    @user-ox5lm9xs2m

    8 жыл бұрын

    +Dargietumay Abebe እኔ በኔ ስሜት ብቻ አልወስደውም ያ ከሆነማ ኮመንቴ ልክ አይደለም

  • @garciabailey3498

    @garciabailey3498

    8 жыл бұрын

    Dargietumay Abebe Gaza man

  • @Qagnew
    @Qagnew6 жыл бұрын

    One of the best Ethiopian Movies I have seen. Messi and Girum, thank you so much for your wonderful acting. I also like to thank the Director and everyone who has involved in this movie. Yilmedibachuh!

  • @loveconcursall5
    @loveconcursall58 жыл бұрын

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🇪🇹well done great movie to bring awareness for mental health especially in the habesha culture where there is a lot of confusion and fear due to ignorance......thank you

  • @alemais3691
    @alemais36918 жыл бұрын

    ምን ብዬ comment እንደምሰጥ በቃ ግራ ገባኝ እጅግ በጣም ሲበዛ አዝናኝና አሳዛኝ አስተማሪ ነው መልካምነትን ከመሲ ፊልም እንማር በጣም እያስደሰተኝ ያየሁት ነው በጣም እናመሰግናለን።

  • @sarayewollolij4852

    @sarayewollolij4852

    8 жыл бұрын

    waww betam asetmarena yimsazen new

  • @nardinardi1467

    @nardinardi1467

    8 жыл бұрын

    wowowow batam konjoooo

  • @addisaddis4102

    @addisaddis4102

    8 жыл бұрын

    because of your comment I watch this movie

  • @nnn201vvh4

    @nnn201vvh4

    8 жыл бұрын

    i

  • @yemanenuguse7415

    @yemanenuguse7415

    8 жыл бұрын

    Alfo Tarnacha

  • @semhardaniel1090
    @semhardaniel10908 жыл бұрын

    መሠረት መብራቴ እምትገርሚ ጣፋጭ ፍጥረት እኮነሽ 😍😘

  • @yedingillij8333

    @yedingillij8333

    5 жыл бұрын

    Enet new

  • @samirammm4145

    @samirammm4145

    4 жыл бұрын

    መሲ የኔ ቆጆ ስወድሽ እዳች አስተዋይ ያብዛልን ሁሉም እዳች ቢሆን ምን ነበር ሠላምሽን ያብዛልን የኔ ልዬ

  • @samirammm4145

    @samirammm4145

    4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪነው ቆጆ አችን የወለደች እናት የተመርቅች ናት ማትኮሪ በሙያሽ የምትተማመኒ ልዬ ሴት ነሽ

  • @habtamtesfaye6024
    @habtamtesfaye60248 жыл бұрын

    ውይይይይ በእግዚአብሔር በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው! በጭንቀት ጨረስኩት ግን እኮ አለም እንደዚህ ናት ባላሰብነው ጐዳና ትወስደናለች! ኮሜንት ላይ እደዛ እየሆነላት ያላችሁ አላችሁ ግን እኮ በጭራሽ አይመሳሰሉም ነበር ደግሞም ሀብት ቤት ዋጋ የለውም አንዲት በጥሩ ስሜት ያሳለፍናት የደስታ ቀን ግን "የዘላለም የትዝታ ስንቅ ትሆናለች" thank u guys!

  • @zerai56
    @zerai568 жыл бұрын

    Outstanding movie! The message is really touching!

  • @badhasajilo9492
    @badhasajilo94928 жыл бұрын

    WOWOW This film is absolutely perfect, it makes me sad and happy. Roman is also so incredible girl. Please, we want to see have other party, from where she met Habtish. I like this movie

  • @adonahaile5777
    @adonahaile57777 жыл бұрын

    መሲ ቆንጆ God bless you Nice movie

  • @mulumenaye9432
    @mulumenaye94328 жыл бұрын

    በጣም ቁንጆ ፊልም ነው ይገርማል እንዲህ እይነት አክተር እና እክተርስ ባሉበት ሀገር ላይ ሲጫባረቁብን ከረሙ ቁንጆ ከሚስትሬ ነው ጥሩ ሳውንድ ትራክ ቁንጆ ካሜራ ሁሉም አሪፍ ነው it's called a movie excellent

  • @habeshawitkonjo7598
    @habeshawitkonjo75988 жыл бұрын

    OMG this is the best movie ever u guys do great job well done !!

  • @alsabeatbirhan2498
    @alsabeatbirhan24988 жыл бұрын

    መልካም ነገር ለማድረግ የማንም ፋቃድ አያስፈልግም !!! ምርጥ አባባል

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash41628 жыл бұрын

    ለሰው መልካም እየሰሩ እራስን እንደማስደሰት ምን ነገር አለ ።እናመሰግናለን

  • @semiraabdurehman9200

    @semiraabdurehman9200

    8 жыл бұрын

    baxaaam inem malikami nagar sariche .......

  • @nardilove950

    @nardilove950

    7 жыл бұрын

    Tigest Shemlash

  • @gediontaye4278
    @gediontaye42788 жыл бұрын

    Wow it's amazing film I like this film!

  • @ecaptures1
    @ecaptures18 жыл бұрын

    what a movie, thanks a lot, it is very educational to our community .....and thank you DireTUbe .

  • @user-lu4if9ty5t
    @user-lu4if9ty5t7 жыл бұрын

    @Grum zenebe & mesi abet ye twena bkat asamnachehunal tebareku God bless you our bests.

  • @desitstar1022

    @desitstar1022

    5 жыл бұрын

    ሠኒ ጎደልያስ እግዚያብሔር ታላቅ ነው ፥፡ነው ደገሞ ፡ጥበብ ፋቅር ፤ሰራቹ ይባርክ፤፤፤

  • @user-vy8nv2iy8i
    @user-vy8nv2iy8i8 жыл бұрын

    omg men ምን እደምል አላውቅም እጅግ በጣም አስተማሪ ነው

  • @yeshishumi4915
    @yeshishumi49158 жыл бұрын

    wawawawa best movie . Mesi betam new mwedsh .Grum yimechih .good bless .

  • @redietfeyisa6047
    @redietfeyisa60478 жыл бұрын

    the best movie with happy endings..... perfect!!!!

  • @user-wu6qq4xu5g
    @user-wu6qq4xu5g8 жыл бұрын

    ምን አለ እድህ ያለ ሰው ቢኖር በጣም ደስ ይላል

  • @user-hj4ee2tb6x
    @user-hj4ee2tb6x8 жыл бұрын

    ዋውው በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው መሲ ቆንጆ የምትሰሪው ፊልም እና ድራማወች በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @user-bh5os8mh3n
    @user-bh5os8mh3n8 жыл бұрын

    wow betam dese yemle film new mese my best god bless u & all u r family's

  • @aderawbekiru6716
    @aderawbekiru67168 жыл бұрын

    yamral,mesi gin betam wofreshal,asibibet ,jm bate azoriri kefilimu betechemari ok, good job, tnx guys

  • @adinaa5999
    @adinaa59998 жыл бұрын

    መሲየ ዋው አንችያለሽበት ሁሉ ያምራል ግን ትንሽ አለባበስሽን አስተካክይ ማራ ፊልሙም በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት

  • @zineteshetuarga2595
    @zineteshetuarga25958 жыл бұрын

    አርቲሥት መሠረት መብራቴ ይመችሽ መልካምነት ለሁሉም ቢሠጠው ሀገራችን ባደገች ነበር ግን አላህ ለሁላችንም ደግነት አድሎና ግን ------------------

  • @user-kh1oy9vh5f
    @user-kh1oy9vh5f8 жыл бұрын

    ምን ብዬ ልጀመር በጣም በጣም አሪፍ አስደሳች አስተማሪ የሆነ ፊልም እውነት መልካምነት እንዴት ያስደስታል እሄ መልካምነት በፊልም ብቻ ባይሆን ህመም ችገር ስደት ባልነበር

  • @user-tf4hs4zs2e
    @user-tf4hs4zs2e7 жыл бұрын

    waww betam des yelale Thank you

  • @endod8708
    @endod87088 жыл бұрын

    ሁሉም ዲያስፖራ ፖለቲካ መፈልፈሉን ትቶ እንደሷ ቢሆኑ የት በደረስን ☺

  • @MrLamrof

    @MrLamrof

    8 жыл бұрын

    +hamud al habeshi እህ እንዴት ያለ ነገር ነው። ምትርኢት ወዲህ ኪነ ሥልጣን ወዲያ። እስኪ ሁለቱን ምን ኣገናኛው?

  • @user-vb5wi7in5d

    @user-vb5wi7in5d

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው እውጨያልስውነውህዝቡንእሚፋጀው

  • @abdulla6866

    @abdulla6866

    3 жыл бұрын

    👌😂😂😂😂

  • @mebrhitgebrehawya7254

    @mebrhitgebrehawya7254

    2 жыл бұрын

    ትክክል ምርጥ ኮመንት

  • @user-fc5pv6kc5r
    @user-fc5pv6kc5r7 жыл бұрын

    ጥሩ ነው አይገልጸውም ይንሰውል መሲ ምርጥ የእትዮጽያ ቆንጆ ግን ይሕን በተግባር የሚሰራው ይኖር ይሆን?

  • @mdrehabesha6420
    @mdrehabesha64208 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚልና ኣስተማሪ ነው !!

  • @tsigef9663
    @tsigef96638 жыл бұрын

    betam Arif new Thank you

  • @hamiytekleylij151
    @hamiytekleylij1518 жыл бұрын

    comment እዩት እዩት ያሠኛል ቁጭ ብዬ ማደሬ ነው በዚ ፊልም የነገውን ሥራ ማዳም ተይው ባለችኝ

  • @user-xe1sw6qf6y

    @user-xe1sw6qf6y

    8 жыл бұрын

    እነማዳምተይው

  • @doosanrakgol2822

    @doosanrakgol2822

    7 жыл бұрын

    ዋው ይሻላል ራሰ ታምኖ ይታመንልኛል ብሎ ከመጠበቅ ሳይሻል አይቀርም

  • @sakinaaliye5559
    @sakinaaliye55597 жыл бұрын

    uuuuufffffffff. bexami asitemar newu romaniye uuuummmmaaaa

  • @medinaahmed1854

    @medinaahmed1854

    7 жыл бұрын

    a

  • @betamarifyefikirzefnnewhan8637
    @betamarifyefikirzefnnewhan86377 жыл бұрын

    mesi siyamrbesh ebedetu betam arif new mar

  • @moonLight-ks9di
    @moonLight-ks9di7 жыл бұрын

    Girum Zenebe Meseret Mebrate fitsum dinq sira newe. This is one of the best Ethiopian movie I have seen so far. Well done.

  • @user-mu6ip8qx1m
    @user-mu6ip8qx1m7 жыл бұрын

    መልካምነት ለራስ ነው በጣም ደስ የሚል መሲ እብደት በጣም ያምርብሻል

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye11268 жыл бұрын

    ይገርማል ግሩም ዘነበ ድንቅ የጥበብ ሰው በቲያትር አለም ድንቅ ስራ አለህ ሁሌም በፊልሙ አለም ላይህ አመኝ ነበር ድንቅ የጥበብ ሰው! ይገርማል ዝና አንዳንዴ በእድል ነው እንጂ በዚ ዘመን በጥበብ ስራ እሚስተካከልህ የለም ቲያትሮችህን ያየ ስላንተ ይመሰክራል! በተረፈ አስተማሪ ነው! በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው የለም አንበል ካልንም እኔ ጥሩ አይደለሁም ማለት ነው ምክንያቱም ከዚ ዘመን ሰዎች መሀል እኔ! እኛ !እነሱ ! እምንባለው ሁላችንም ነን! ምክንያቱም እነሱ እሚባል ትውልድ እኛ እሚባለው ትውልድ እኔ ከሚለው ይጀምራል !

  • @user-fd4qp9md6z

    @user-fd4qp9md6z

    8 жыл бұрын

    በትክክል !!!!

  • @sewenethana3219

    @sewenethana3219

    8 жыл бұрын

    waw comontu btame des yml aglalse new

  • @Ephrem58

    @Ephrem58

    8 жыл бұрын

    Sile Girum yesetehew/shiw asteyayet ejig betam Girum new!

  • @hawaomer4703

    @hawaomer4703

    8 жыл бұрын

    yetkadas hasab

  • @seadamahammedmahammed1558

    @seadamahammedmahammed1558

    8 жыл бұрын

    ትክክል

  • @HanaHana-kd3xh
    @HanaHana-kd3xh8 жыл бұрын

    መሢ በጣም የምራል መልካምነትን ያሥተምራል ሥናየው በፊልም መልክ ቢሆንም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-cm1ko5wn9d
    @user-cm1ko5wn9d8 жыл бұрын

    i am eirteran but i love eithiopian film to much !! again this wenderful film i like so muchhhhhhh

  • @dargietumayabebe2603
    @dargietumayabebe26038 жыл бұрын

    ባሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ሰው የለም ግን ፊልም ስለሆነ ተቀብየዋለሁ

  • @buzauaelove776

    @buzauaelove776

    8 жыл бұрын

    ሰው እንዲማርበት ነው እንደፊልም እንደሚሰራውማ በፕርሰት እንኳ ሰው የለም

  • @bety7593

    @bety7593

    8 жыл бұрын

    +buza U,A,E Love ሰው መጀመሪያ ከራሱ ነው ጥሩነት የሚጀምረው፤ የለም ብለን ከደመደምን አይኖርም ግን እያንዳንዱ ሰው ምን ሰራ ሳይሆን እኔ ምን ሰራሁ ነው ማለት ያለበት እንደዚያ ሲሆን አይደለም አንድ ወይም ሁለት ሰው አለምን ራስዎን እንቀይራታለን፡፡

  • @mecechcell6896

    @mecechcell6896

    8 жыл бұрын

    +buza U,A,E Love አሉ የለም ብለን መደምደም አንችልም ለምሳሎ ሰለሞን ቦጋለን ብንወስድ እራሱዋ መሲ በውነታውም በጣም።ጥሩሰዎች ናቸው ሌሎችም ይኖራሉ

  • @dargietumayabebe2603

    @dargietumayabebe2603

    8 жыл бұрын

    +Bety የማርያም ልጅ። ቤቲ !እውነታው ለመናገር ከሆነ እንደዚህ አይነት ይኖራል ብለሽ ካሰብሽ ጥሩ ነው በተስፋ ለመኖር ይጠቅምሻል

  • @dargietumayabebe2603

    @dargietumayabebe2603

    8 жыл бұрын

    +Mecech Cell አደለም ያበደን መመለስ ይቅርና ጤኔኛውን ለማሳበድ የሚለፋ ቤቱ ይቁጠረው ታድያ በዚህ ሁኔታ እንደዚህ አነት ሰው ይኖራል ማለት ህልም ነው

  • @zinashgeza4965
    @zinashgeza49657 жыл бұрын

    ምን። አቤቴ ልሆን ነው ኢትዩ ስገባ ዩቱብ ይናፈቀኛል እኮ

  • @hayathayat5770

    @hayathayat5770

    4 жыл бұрын

    አሳቅሽኝ እኔ ይናፍቀኛል

  • @etualemu9854
    @etualemu98548 жыл бұрын

    it's just amazing

  • @user-yj1xb7uk1p
    @user-yj1xb7uk1p8 жыл бұрын

    betam betam desi yilel 100% ♥♥♥ thanks mesi & girum

  • @ageralena4309
    @ageralena43098 жыл бұрын

    waw des yemil betam des yemiyaseg newu . egziabhir yibarkachihu. mesi konjooo....

  • @hiwotkebede9178
    @hiwotkebede91788 жыл бұрын

    I really Love this movie , i have no words

  • @sadiqrashed2326
    @sadiqrashed23267 жыл бұрын

    من اجمل واروع القصص الرومانسيه الاثيوبيه ممتاز جدا جدا

  • @meremawitdemledemle4407
    @meremawitdemledemle44078 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላን አስተማሪ ነው መሲዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ዛሬ ማን አለ ዝቅ ብሎ ጎዳና እሚወጣ

  • @adanech7770
    @adanech77708 жыл бұрын

    waw endat des ilal endezi deg sew mehon waw mesey thank you

  • @Black-lioness
    @Black-lioness8 жыл бұрын

    sound track soother to the soul

  • @genetmulugeta6224
    @genetmulugeta62248 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ እና አሥተማሪ ነው በጣም ነው ደሥ ብሎኝ ያየሁት እናመሠግናለን

  • @nardosdemissie2711
    @nardosdemissie27118 жыл бұрын

    Wow betam arif new, Must Watch!

  • @eyerushone3215
    @eyerushone32158 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል ግን ይህን ያህል መሰዋስትነት የሚከፍል የለም ባሁኑ ስአት ለወንድም እንኳን እሚከፈል አይመስለኝም ሁላችሁንም አከብራችሁ አለሁ ቀጥሊበት

  • @selinamitiku350
    @selinamitiku3508 жыл бұрын

    Wowwww betam new yewdedkut Thank You

  • @bezagebremedhine9086
    @bezagebremedhine90868 жыл бұрын

    Amazing and Original

  • @bayushaschale6904
    @bayushaschale69048 жыл бұрын

    በጣም ደሥ የሚልና አሥተማሪ ፊልም ነው እናመሠግናለን

  • @selamyegetalji7082
    @selamyegetalji70828 жыл бұрын

    wow betam arif new enamesegnalen

  • @selamselam6328
    @selamselam63288 жыл бұрын

    des yemil movie Thanks

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa79074 жыл бұрын

    Wawwwwww bexaam desi yemili film newu inameseginalen😍😍😍

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster248 жыл бұрын

    Denk yetwena bekat new yastewalkubet..... Mesi u r absolutely fantastic u really amazing love u..... And I like the flow of the history too. In general it was a v.good movie.

  • @user-ec7wj7ky4s
    @user-ec7wj7ky4s8 жыл бұрын

    wow betam des yemil film new ብዙ ነገሮችን አሣይቶኛል ለኔ best of the best movies new Thanks

  • @AmanTadu
    @AmanTadu8 жыл бұрын

    God bless you mesiye melikam hulu keanchigri yhuni bizungri temrebetalew berchiii

  • @halimawendfrawhalimawendfr7869
    @halimawendfrawhalimawendfr78698 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው እናመሠግናለን

  • @mahm690
    @mahm6908 жыл бұрын

    Betam astemari film new!! I can literally watch it 10x 😂😄👏🏻👏🏻

  • @amlesettekulu2164
    @amlesettekulu21648 жыл бұрын

    so Amazing wooooooo

  • @selamamdechrkos5680
    @selamamdechrkos56807 жыл бұрын

    በጣም የሚያምረ ፊልምነው

  • @haimanotgirma7590
    @haimanotgirma75908 жыл бұрын

    wow nice film thanks

  • @betemerry1620
    @betemerry16208 жыл бұрын

    Wooooooow ayegeltsewhum betammmmmmm des yelal thank you

  • @hiwotegeberegebere9998
    @hiwotegeberegebere99988 жыл бұрын

    wow betame harife new thanks

  • @abiykuza4041
    @abiykuza40418 жыл бұрын

    Awesome movie. I think this movie can improve many people's attitudes about hallucination and delusion or mental illness.

  • @kalikali-xy1dl
    @kalikali-xy1dl8 жыл бұрын

    wow betam betam yamral mesiy sertshiwal enamesegnalen

  • @sarahjamila5700
    @sarahjamila57008 жыл бұрын

    ደስ የሚልና አስተማሪ ነው መልካም መስራት ደስ ይላል

  • @hailegebreltechanederribsa8926
    @hailegebreltechanederribsa89268 жыл бұрын

    gerume gerume no words man .great job as usual

  • @netsanetnetsanet9478
    @netsanetnetsanet94788 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፌልም ነው መሲየ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መሸለም አለባችሁ it's amazing move l like it

  • @tadios.a552
    @tadios.a5528 жыл бұрын

    wow astemari new mesi yalechebet movies yemechejal abeteshi medanu des yelal

  • @gette1291
    @gette12918 жыл бұрын

    wowwwww ilove so mach mesi God bless you

  • @youngzeharimo3441
    @youngzeharimo34418 жыл бұрын

    በጣም ሀሪፍ ነው ሁሉም ነገረ ያልፋል ፍቅር ያሸንፋል k move bezu temeralehu thanks so nice job

  • @addisalemlilay939
    @addisalemlilay9398 жыл бұрын

    OMG amazing movies 🎥

  • @liyu74
    @liyu748 жыл бұрын

    Wow best actress best sound track best movie the end makes me cry 👏🏻😰😬

  • @bekalutebabal5433
    @bekalutebabal54338 жыл бұрын

    ሰውን ውስጡን ሳንረዳ እብድ እያልነ የባሰ ከህመማቸው በላይ እኛህመም የሆነው እኛ እኛነን!! እኔኩዋን በዚች እድሜዬ ስንት ሙሁራን ለሃገር የሚጠቅሙ ሰቃይ በከፍተኛ ማእረግ የተመረቁ የዩኒበርስቲ ሙሁሮች በጭንቀት ብዛት ባለማወቅ ከህመም አቸው በላይ ህመምን ሆንባጨው ,፣አሁንአሁን when ever i see a people has mental problem please lets help each others no one came to help our people except us. may .GOD BLESS OUR PEOPLE ,HUMANITY FIRST !!!

  • @Eyob797
    @Eyob7978 жыл бұрын

    Egziabher libona ena mastewalen yisten. Betam des yemil film new. Eyaznana bizu yastemiral. Bene Mussie zemen yalehu new yemeslegn yezare zemen sew betam ras wedad ena gid yelesh new.

  • @hirutdamtew8539
    @hirutdamtew85398 жыл бұрын

    Oh betam yemiyasdeset film new Girum and meseret betam liyu chelota new thanks

  • @FatimaAhmed-we3ft
    @FatimaAhmed-we3ft8 жыл бұрын

    Batam des yemile, filim wow 😍😍😘😙

  • @addisaddis4102
    @addisaddis41028 жыл бұрын

    WOW WOW so Amazing movie

  • @yonasnegn6215
    @yonasnegn62158 жыл бұрын

    nice. mesi may God bless u

  • @bbsndbd6611
    @bbsndbd66118 жыл бұрын

    ዋው እዴትደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ethioadam6191
    @ethioadam61918 жыл бұрын

    wow it was so nice and good i like it wow .

  • @tsdaledengde7199
    @tsdaledengde71998 жыл бұрын

    wow mesi betam nw yetmchsehign arif film

Келесі