ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 19 October 2023

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 431

  • @ayalewzenebe6750
    @ayalewzenebe6750Ай бұрын

    አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ሆይ በተሰጥዎት ቃል ኪዳን በሂወታችን ያለውን ቋጠሮ ፍቱልን

  • @berktitube1339
    @berktitube13392 ай бұрын

    የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከትና ምልጃ አይለዬን!! መምህራችን ለኛ ብለው ሙሉን አንብበው ስለለቀቁልን እግዚአብሔር ይስጥልን !!!

  • @Dustypin

    @Dustypin

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu6 ай бұрын

    ቃለህወት ያስማልን ቅድስ አባታችን እስትንፍስ ክርስቶስ ፀሎትና በርከቱ ይደርብን ይዋልብን በእውነት

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    6 ай бұрын

    Amen 🙏 blnal

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    4 ай бұрын

    Ezabyer ybrtss fikr

  • @Tsion25
    @Tsion25Ай бұрын

    አቡነ ክርስቶስ አባቴ እኔና ልጆቼን ቤተሰቦቼን ከክፉ ነገር ጠብቁን የበሽታውን ስር ቀበር በቃል ኪዳኖት ንቀሉልን❤❤❤❤❤

  • @user-gv1wt9mx1k
    @user-gv1wt9mx1k2 ай бұрын

    አባታችን አቡነ እስትንፋስ በ ኦርቶኮክስን ላይ በረከቱዎ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏❤🎉😊

  • @fantuassefa507
    @fantuassefa507Ай бұрын

    እስትፋሰ ክርስቶስ ጤናዬ ተዛብቶብኛልና ድረስልኝ ልጆቼን እህቶቼን ወንድሞቼን ጤና ስጥልኝ አሜን

  • @zdethiotube
    @zdethiotube5 ай бұрын

    የአባታችን የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከት በረከታቸው ቃል ኪዳን ይድረስ አሜን አሜን አሜን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube21124 ай бұрын

    የ ❤ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ❤ ረድኤት በረከት ቃልኪዳናቸው ይደርብን ይድረሰን። አሜን አሜን አሜን .....

  • @inatbizu9051
    @inatbizu90516 ай бұрын

    የአባታችን የአቡነ እስትፋስ ክርስቶስ በረከት እረዴት ምላጃቸው በተገባላቸው ቃልክዳን ይድረስን አሜን በተገባላቻው ቃልክዳን ለኢትዮጵያም ስላምን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጽኑ ስላምን ለምኑልን ለሕዝቦቻም ምሕረትን ይለምኑልን አቡነ እስትፋስ ክርስቶስ

  • @gebremeskelwessen2536
    @gebremeskelwessen25366 ай бұрын

    የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብኝ

  • @wudassebeyene1345

    @wudassebeyene1345

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @titililiya3096
    @titililiya30967 күн бұрын

    የአባታችን አቡነ እስር ንፋስ ክርስቶስ እርድኤት በረከት ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያርጉልን❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @buzabuza6653
    @buzabuza66535 ай бұрын

    አሜን የአብነ እስትፍሰ ክርስቶስ እረድሄት በረከታቸዉ ከሁላችጋ ይሁን

  • @tadugesese-dawson3877
    @tadugesese-dawson38775 ай бұрын

    Amen❤🙏

  • @kidestkeflemaryam2072
    @kidestkeflemaryam20722 ай бұрын

    የአባታችን በረከት ይድረስን❤❤❤❤

  • @bettytasama8279
    @bettytasama82796 ай бұрын

    እሜን እሜን እሜን እሜን ❤🙏🏽🤲🏽🙏🏽🎉

  • @21MarYam
    @21MarYamАй бұрын

    የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እረዴት በረከት አየለየን ይትብቀን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mairyleb9245
    @mairyleb92456 ай бұрын

    የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በርከት ርዲኤታቸው እና ቃልኪድናቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @Adefkri

    @Adefkri

    6 ай бұрын

    Abona bekalkidanachew ydresuln ❤ Kalehiwet yasemaln

  • @tajtaj9676
    @tajtaj967615 күн бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃዲቁ በረከት ረድኤት ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያርጉልን😢💚💛❤

  • @mariaMio-bv2fi
    @mariaMio-bv2fi28 күн бұрын

    የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸይ ይደርብን በቃል ክዳናቸው ይማረን ፀጋውን ያድልልን🍃🍃🍃

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita2 ай бұрын

    አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ለኔ ለሀጣንቱ በቃል ክዳኑ ይማረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliubeyene3077
    @akliubeyene30776 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @aynalemwgeorgis4944
    @aynalemwgeorgis4944Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የአባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ቃልኪዳናቸው ይጠብቀን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-dl8li6wl9y
    @user-dl8li6wl9y7 ай бұрын

    የ አባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet6 ай бұрын

    የፃዲቁ ቅዱስ እስትንፍሰ ክርስቶስ በረከት ይጠብቀን የቅዱሳን ቃልኪዳን ሀገራችን ቤተሰቤቻችን ይጠብቅልን. መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በፀሎትዎት አስቡኝ ወለተ መስቀልን.

  • @Chereka203

    @Chereka203

    4 ай бұрын

    ጣወታም 💩🤡 አንድ አምላክ እግዚአብሔር አለን

  • @user-fp7ms3dc5k
    @user-fp7ms3dc5kАй бұрын

    አባታችን እረዴኤታቸዉና ፀሎታቸዉ ይደርብን😊አሜን አሜን😊

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai82693 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @geriegelne6324
    @geriegelne63247 ай бұрын

    Amen❤ Amen❤ Amen❤

  • @kerenmelesse256

    @kerenmelesse256

    3 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤

  • @fiorimengustu1642
    @fiorimengustu16422 ай бұрын

    ቃለሕውት የስመኣልና በረከት ረድዓት ኣብና ይሕደረና ኣሜን (((3))

  • @haregselam6045
    @haregselam60453 ай бұрын

    አሜን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከቱ ይድረሰን።

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab90204 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumatawАй бұрын

    አሜን በእውነት የአባታችን ፆሎቶዎ ምልጃዎ በረከታቸው ይደርብን ኢትዮጵያ አገራችንን ከመጣባት መአት በቃል ኪዳነው ነቅለው ይጣሉልን በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛ በስደት ላለነው ማድርስ ለማንችለው ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-tp2if5np9r
    @user-tp2if5np9rАй бұрын

    አሜን፫ የአቡነ እስትፈሰ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @user-li2fc7ug2v
    @user-li2fc7ug2v4 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏!

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82502 ай бұрын

    የአባታችን ኤሬዴት በሬኬት ይዴርብን አሜን እግዝአቤሔር ቃሌ ሕይወት ያሴማል አሜን

  • @user-sd1kh7hg5q
    @user-sd1kh7hg5q7 ай бұрын

    የአባታች የአብነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እረዴት በረከታቸው ምልጃ ቃልኪዳነቸው ይደርብን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @getemasfen237
    @getemasfen2373 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አብነ እሰትንፍሰ ከርስቶስ በረከታችው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @KokeyKokeymm
    @KokeyKokeymm6 ай бұрын

    በእዉነት አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ፀሎት ልመናቸው አይለየን🙏🙏🙏🙏 ቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን.❤❤በረከታቸው ይደርብን

  • @Dustypin
    @DustypinАй бұрын

    Ameaemamsmre

  • @user-bp4vb2fl4w
    @user-bp4vb2fl4w2 ай бұрын

    የአባታችን እስትፋሰ ክርስቶስ በረከታቸዉ ይደርብን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube7 ай бұрын

    በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን ረደኤት በረከት ይደርብን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z24 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው አይለየን

  • @AsterMengistu-gb1ys
    @AsterMengistu-gb1ysАй бұрын

    አሜን ቃለሂወትያሰማል እረጅም እድሜ ይስጥልን❤🙏

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre80616 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @aynalemgebre8061

    @aynalemgebre8061

    6 ай бұрын

    Thanks

  • @hadfffvhhfff4327
    @hadfffvhhfff43277 ай бұрын

    ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሠማልን የአባታችንአቡነ እሥጢፋኖስ እረደት በረከት ይደርባችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @kokobworku2370
    @kokobworku237026 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @rebkatageze9632
    @rebkatageze96322 ай бұрын

    አሜን🙏እሜን 🙏አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @WondimuGetachew
    @WondimuGetachew5 ай бұрын

    ያባታችን ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @bettytasama8279
    @bettytasama82795 ай бұрын

    Amen amen amen ❤🎉🎉🎉❤❤

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb4 ай бұрын

    ድንቅ ገድል :: አሜን ስለ ፃድቁ ዘርአ ብሩክ ብሎ, እኔ ምንም ስራ የሌሌኝን ይቅር ይበለኝ:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r5 ай бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቃል በእውነት የአባታችን አቡነ እሰትንፋስ ክርስቶስ እረዴት በረከት አይለይንበእውነት ከቃለ በላይ ነው❤❤❤

  • @yonasteklia2586

    @yonasteklia2586

    3 ай бұрын

    2

  • @burtikanhayilu
    @burtikanhayilu5 ай бұрын

    ያባታችን ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋርይሁን አሜን

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምህር በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale3242 ай бұрын

    ጽጋውን ብዝት ያድርግልህ ወንድሜ የጻድቁ በረከት አይለየንንንን

  • @user-fp4ud2xh1z
    @user-fp4ud2xh1z6 ай бұрын

    በእውነት. እግዚአብሔር. አምላክ. የነፍስዋጋያድርግልህ. እድሜህን. ይይባርክ. ቃለህይወት. ያሰማልን. አሜን እኛም. በሰማነው. ልቦናችንን ይክፈትልን. አሜን

  • @tigist19
    @tigist196 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏 ያባታችን እስትፋሰ ክርስቶስ በረከት እና ረድኤት ይደረብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5e2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያባታቺን በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአባታ ችን አቡነ እስትፍስ ክርስቶስ በርከታችው ይደርብን አሜን

  • @user-dp8pk4pp6v
    @user-dp8pk4pp6v6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአብነ እስትፋሰ ክርስቶስ ፆሎት ልመናው በረከቱ ከኛጋር ይሁን ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሠማልን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos15095 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ❤🎉

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat36827 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f6 ай бұрын

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ይስጥልን ወድማችን መምህራችን በረከታቸዉ ሀፍተ ፈዉሳቸዉ ይደርብን አሜን ✝️🤲

  • @yimenashyimenash1309
    @yimenashyimenash13095 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በቃልኪዳናቸው ይጎብኙን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏❤❤❤❤

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail64986 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👐👐👐👐👐👐👐👐😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @addisusisay3805
    @addisusisay38052 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን😢🙏🙏

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4iАй бұрын

    አሜን

  • @user-vf6uo7rw3g
    @user-vf6uo7rw3g6 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv99887 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-hg2ee3mp1imnv
    @user-hg2ee3mp1imnv2 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @GgvhFfhu
    @GgvhFfhu6 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቀለህወትን ያሰማል የአባታችን አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ እረዴት በረከት አይለየን በቃልኪዳናቸው ይጠብቁን መምህራችን እግዚአብሔረረ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainabsara8416
    @zainabsara8416Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tinamarta5166
    @tinamarta51665 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @asnakelakew7856
    @asnakelakew78566 ай бұрын

    አሜን:አሜን:አሜን ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን::

  • @EFTAhrestaurant
    @EFTAhrestaurant5 күн бұрын

    Kale hiwet yasemalin bereketachew yederebin amen

  • @zainahhelly329
    @zainahhelly3297 ай бұрын

    ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤️🌹🌹

  • @user-ur4rf3ss8e
    @user-ur4rf3ss8e5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከትና ረድኤታቸው አይለየን!

  • @user-vf5hh1xx1z
    @user-vf5hh1xx1z5 ай бұрын

    አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech44354 ай бұрын

    ቃለህይዎት. ያስማልን. አምላክ. ይለመነን

  • @davemuller2803
    @davemuller28037 ай бұрын

    የኔ አባት በጣም ነዉ የምወድዎት😢

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe23697 ай бұрын

    Thanks Abatachen stenfase Kirestos zemariyamen fewesulegn.❤🙏

  • @user-ew9ic4kn9n
    @user-ew9ic4kn9n5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜ በረከተወ ይደርብን አባታችን❤❤❤

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b6 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ኑርልን

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr40617 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @adenyohannes1139
    @adenyohannes11396 ай бұрын

    Kahewt yasmaln

  • @adenyohannes1139
    @adenyohannes11395 ай бұрын

    Kalehwt yasmaln

  • @maeregyilma4244
    @maeregyilma4244Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-mg3dn2es6b
    @user-mg3dn2es6b6 ай бұрын

    Amen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nz1ud6lp6z
    @user-nz1ud6lp6z5 ай бұрын

    በእውነት እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac12957 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @natsnetgato7843
    @natsnetgato78432 ай бұрын

    Amen Amen Amen bereketachew redatachew ydresln

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo77835 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @netsanettadesse3741
    @netsanettadesse37415 ай бұрын

    አሜን!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @user-cp9yf1ug9v
    @user-cp9yf1ug9vАй бұрын

    በረከቶም ይሕደረና ኣሜን

  • @user-lg4ou5du9h
    @user-lg4ou5du9h6 ай бұрын

    Amen3 🙏🙏🙏

  • @LuluMulugeta
    @LuluMulugeta3 ай бұрын

    አሜን ፫ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p3 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese2 ай бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre80613 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @samersaaa3577
    @samersaaa35776 ай бұрын

    AmenAmenAmen🙏አሜን🙏አሜን🙏

Келесі