ተአምረ ኢየሱስ Tamre Eyesus (ትረካ)

ተአምረ ኢየሱስ Tamre Eyesus (ትረካ) #wancha_tube #youtube #orthodox #tewahdo #mezmur #ethiopian #new #2015 #demera #Eotc #eotctv #timket #እንዳትረሳኝ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #መዝሙር #የቅዱስ #ሚካኤል #መዝሙር #ኢትዮጵያ #የታምረኛዋ_ስውራ_ማርያም_ክብረ_በዓል #Timket #keter #Beal #Debre_Birhan
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ
Subscribe, Like, Share በማድረግ እያበረታቱን ስለሆነ እናመሰግናለን:: Wancha Tube የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን መዝሙር፣ስብከት፣ፊልም የሚተላለፍበት ቻናል ነው፡፡

Пікірлер: 323

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t3 ай бұрын

    ቃልህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታሆይ በምህረትህ አስበን👏👏👏

  • @haderakelati1160
    @haderakelati11603 ай бұрын

    ለውድ መምህራችንና ወንድማች በእውነቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜህን ባርኮ ለምስክነትህን ላሰማኸን ታኣምረ ኢየሱስ በራማ ቅዳሴ ምላኢክት ያሰማልን!!! ኣሜን ኣሜን ወኣሜን❤❤❤።

  • @GuushMegos-xt6jk
    @GuushMegos-xt6jk Жыл бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ ስለ ስምካ ስለ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ኣብ ቤተይ እቶ ከምቲ ንቖርነልዮስ ን ንዘኪዮስን ዝባርኽካዮም ቤተይን ስድራይን ባርኽ ኣብምድሪ ንወዲሰብ ሰላም ኣውርደልና ኣብታ ትመጽእ መንግስትኻ ዘክረና ኣሜን

  • @user-ef8pl9sx2o

    @user-ef8pl9sx2o

    6 ай бұрын

    ኦ መዲህን ኣለም ኣቦይ ካብ ክፍእ ገነር ኣደሕናን ሓሊዊና ኦ ቅደሰት ማርያምን ኣደይ ካብ ክፍእ ኣደሕነና ሓሊዊና ኢኪ 😢😢😢

  • @user-ef8pl9sx2o

    @user-ef8pl9sx2o

    5 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ናይቅደስት ማርያም ፅሎተክን ብርክተኪ ኣየፍለየና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mhretyowhans550

    @mhretyowhans550

    4 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-zg5iz9yz3b

    @user-zg5iz9yz3b

    2 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮😮😮😅😅😮😅😅😮​@@user-ef8pl9sx2o

  • @sinidusolomondufera-um6jd
    @sinidusolomondufera-um6jd2 ай бұрын

    ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አሰበን፣ማረን ይቅርም በለን። አሜን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን 😢😢😢ኦ ጌታ ሆይ ይቅር በለን በመንግስትህ ጊዜ አስበን😢😢😢

  • @mariyamzxcv7982

    @mariyamzxcv7982

    3 ай бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ማረኝ😢😢😢

  • @belayyrga7352

    @belayyrga7352

    3 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ማርን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

  • @user-ed9kw8pr1t
    @user-ed9kw8pr1t3 ай бұрын

    አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😢ሀጢያቴን እጠብልኝ ጠላቴን ገስፅልኝ

  • @bizunehgebrie489
    @bizunehgebrie4893 ай бұрын

    ጌታዬ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ

  • @user-vv7ol5tt8e
    @user-vv7ol5tt8e2 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢😢

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r Жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለቸሩ መዳህኒያለም አመታዊ ባአል አደርሳቹሁ አደርሰን ቸሩ መዳህኒያለም የድንግል ማሪያም ልጂ አብሶማ ለኒ ባንተ ለመለመ መራራው ሔወቴ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጂ አንተን አምኘ ምን ሁኘ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd2 ай бұрын

    አቤቱ ጌታይ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane91503 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ከማርና ከወተትየበለጠ የጌታችን ተአምር እናመሰግናለን❤🎉❤🎉

  • @kassahuntsegaw8964
    @kassahuntsegaw8964 Жыл бұрын

    አቤቱ እግዚአብሔር በመጣህ ጊዜ አስበን። ክብር ምሥጋና ለአንተ ይሁን።

  • @MaritoEmiamro-js8zd

    @MaritoEmiamro-js8zd

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @BerhanTebeja
    @BerhanTebejaАй бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግሰትህ በመጣህ ግዜ እኔን ደካማ ልጅህ አሰበኝ

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo3303 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጌታዬ ሆይ በመንግስትህ ኣስበን ሃጥያታችንን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad3 ай бұрын

    Egzaebher hoy Maren🛐🙏🛐🙏🛐🙏🛐🙌🙌🙌🙌💖💖💖💖

  • @DesalegnBelay-yv2gp
    @DesalegnBelay-yv2gp8 ай бұрын

    ጌታ ሆይ አቤቱ እንደቸርነት ማረኝ ልቦናዬን አብራልኝ።

  • @alexkusse9717

    @alexkusse9717

    3 ай бұрын

    ጌታ ሆይ እንደ ቸሪነትህ ማረኝ ይቅር ባይ አባት ነህና ይቅር በለኝ አበቱ በመንግስ በመጣ ጊዜ አስበኝ

  • @user-mu7yf3hy4n
    @user-mu7yf3hy4n3 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ወደ አንተ እመጣ ዘንድ ልብ ስጠኝ

  • @mefhxwpgBhqpwomf-dx3if
    @mefhxwpgBhqpwomf-dx3if Жыл бұрын

    አማኑኤል የድንግል ልጅ ሆይ ማረን 😭🙏🙏

  • @Worke-sr5hz
    @Worke-sr5hz3 ай бұрын

    Kale hiyota Yasmeln Maharchin

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9hАй бұрын

    አምላኬ ሆይ በምሕረትክ አስበን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @ResteSesi
    @ResteSesi23 күн бұрын

    አቤት ጌታየ ይቅር በለን እደኛ ክፊት ሳይ ሆን ባተ ምህረት ነው እና🙏🙏🙏

  • @elissafikir6718
    @elissafikir67182 ай бұрын

    ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ev7ek8im6q
    @user-ev7ek8im6q3 ай бұрын

    ጌታዬ እናአምላኬ እየሱስ ክርስቶስ በመንግስትሕ አስበኝ አሜን❤❤❤

  • @user-rx4qt4tn5g
    @user-rx4qt4tn5g6 күн бұрын

    ,አባታችን.ሆይ.😢ኑጉሱ.ሆይ.መዲሀኒታችን.እየሱስ.ክርስቶስ.ሆይ.😢😢እደበደላችን.ብዛት.ሳይሆን.እደ.አንተ.ቸርነት.ብዛት.ይቅር.በለን.😢😢አቤቱ.ኑጎሱ.ሆይ.ፍጥሩህን.በጎችህን.ጠብቅ.አቤቱ😢😢😢አዲሱን.አሜን.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @absa7841
    @absa78417 ай бұрын

    አቤቱ አባቴ ሆይ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ 😢😢 አሜን ፫ በእውነት ቃለሂወትን ቃለ በረከትን ያድልልን አባታችን❤❤🙏🙏

  • @user-rr3pt3tz4c
    @user-rr3pt3tz4c3 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤቱ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ አስበን😢

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Жыл бұрын

    Abetu GETAYE AMLAKE hoy maren yekr belen😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-li1nr1mh1d
    @user-li1nr1mh1d3 ай бұрын

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ(3)

  • @demerekesto9693
    @demerekesto96933 ай бұрын

    ጌታ ሆይ የተሟላ ተኣምራትህን እንማር ዘንድ ማንስ ሊገልፅ ይችላል?በእመቤታችን ስደት ወቅት ወዴትና ምን ተፈጠረ?ከ12-30 ዐመት የነበሩ ተኣምራትህን እንድናውቅ ፍቀድልን ከየተደበቁበት እንዲወጡና በተሟላ እንዲፃፍ ዘንድ አንተው አነሳስተህ ፀሐፈዎችን ልከህ ከየተደበቀበት ወጥቶ ይፃፍ ዘንድ እርዳን።

  • @SegudTv
    @SegudTv2 ай бұрын

    ኣሜን፡ኣሜን፡ኣሜን፡መድሃኒ ኣለም ኣባት ቃል ሂወት የስማዓና ዝሓወይ ✝️😢😢😢

  • @user-uh7gn3ne8z
    @user-uh7gn3ne8z2 ай бұрын

    ሁሌም ስሰማሁ እንዳድስ እንደ ዛሬ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-qq9rw8tg1n
    @user-qq9rw8tg1n3 ай бұрын

    አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በዛሬው እለት ፈውስ ይሁንልኝ ተአምረኛው ኢየሱስ ከተያዝኩበት እስራት ፍታኝ አሜን።

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile3303 ай бұрын

    የአለም ቤዛ ስምህ ካጥናፍ እስከ አጥናፍ ስምህ የከበረ ይሁን በያለንበት ምህረትህ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @tigistamare1811
    @tigistamare1811 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ኢትዩጵያን ጠብቃት እኛንም አጥያኃታችን በደላችንም ሣይሆን እንደቸርነትህ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን ። እኔስ እምፅወት ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል ድምጽዎንት ከሰማይ የመጣ ይመሰላል።

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij699810 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜአስበን😢😢😢🙏

  • @user-et7hm4lp9t
    @user-et7hm4lp9t3 ай бұрын

    ቃለ ሂውት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602Ай бұрын

    Amen amen amen kal yioweten yesmalen memeher 🎉🎉🎉

  • @TadeleBelete-wf4jm
    @TadeleBelete-wf4jm6 ай бұрын

    አቤቱ በምህረት አስበን 🙏

  • @kisanethabtegebrialkisanet2415
    @kisanethabtegebrialkisanet2415 Жыл бұрын

    ኣቤቱ ጌታሆይ ይቅረ በለለይ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @fasilbaytkus8583
    @fasilbaytkus8583 Жыл бұрын

    አቤቱው እግዚአብሔር ሆይበመጣህ ጊዜየ አስበን

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd2 ай бұрын

    አሜን እኔንም ደካማ ልጅህን አስበኚ አባቴ

  • @sissaynigato7138
    @sissaynigato71383 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @MisganawFnta
    @MisganawFnta5 ай бұрын

    አቤቱ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ በደሌ እንደ ስራዬ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማርኝ ዳግመኛ በመጣህ ጊዜም በመንግስትህ አስበኝ ክፍል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Gffga-my2lg
    @Gffga-my2lg2 ай бұрын

    አባቴመድሀኒእለምአደረሳችሁ

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu79667 ай бұрын

    አቤቱ ጌታይ ዪቅር ብለን አመላኬ ጌታይ አመላኬ ንፌሴ ባንትነው "ሁሌም አመላኬ ጌታይ ፈዉስን አመላኬ ጌታይ ዪቅር በልኚ አመላኬ 🤲📚🌹🤲🌹📚🌹🤲🌹🤲🙏

  • @merontadele70
    @merontadele70 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ማርልን ።

  • @user-ef8pl9sx2o

    @user-ef8pl9sx2o

    5 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-ef8pl9sx2o

    @user-ef8pl9sx2o

    5 ай бұрын

    ኣምን ኣሜን ኣሜን ካፍእ ነገርካ ኣደሕናነ ኢካ ኦቦይ ተመስገን ካ መዲህንት ኣለም ኦቦይ

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso74903 ай бұрын

    ጎታየይ ኣምላከይን መዳሓኒተይን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ናዓይ ናሓጥያተኛ ባርያኻ ኣብታ ትመፅእ መንግስትካ ዘክረኒ😢😢

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile3303 ай бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm4 ай бұрын

    ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ እኔን ጎስቋላዋን ሃጢአተኛዋን እማራባዋን ውዳቂ ሃጢአያት ይያጎበጠኝን የጽድቅ ድሃ አስበኝ😢😢😢😢

  • @user-pj1pg8vq4f
    @user-pj1pg8vq4f3 ай бұрын

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ❤በምህረትህን አስበኝ❤

  • @utti6073
    @utti6073 Жыл бұрын

    ኣቤቱ የሰራዊት ጌታ ይቅር በለኝ

  • @Mimye-pd8je
    @Mimye-pd8je5 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yx6fr3il1q
    @user-yx6fr3il1qАй бұрын

    መድሀኒያለም አባቴ አንተ ታውቃለህ ❤❤❤❤❤በምህርት አስበኝ

  • @selammekoyet4598
    @selammekoyet45983 ай бұрын

    Amen getahoy becherneth asben❤❤❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse16564 ай бұрын

    ጌታሆይ በመግስትህ አስበን😭😭😭😭

  • @vcd5555
    @vcd5555 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቸር ጌታ ሆይ 🤲🏻😢

  • @befekadu-kh9kz8qo3t
    @befekadu-kh9kz8qo3t2 ай бұрын

    አባት ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ❤

  • @befekadu-kh9kz8qo3t

    @befekadu-kh9kz8qo3t

    2 ай бұрын

  • @user-yn6gi7nr5f
    @user-yn6gi7nr5f Жыл бұрын

    ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን😢 ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን😢 ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን😢❤

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa3 ай бұрын

    አምላኬእና ፈጣሪየ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ይፍታህ በለኝ ሁለተ ስላሴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qatarmax8227
    @qatarmax8227 Жыл бұрын

    አቤቱ ይቅር በለነ አምላኬ በቸርነትህ ከክፉ ሁሉ አድነን አገራችንን ሠላሟን መልሰልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @monavip4469

    @monavip4469

    Жыл бұрын

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏

  • @beletechendalamaw2041

    @beletechendalamaw2041

    3 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤❤

  • @user-xh7cs3yt5b

    @user-xh7cs3yt5b

    3 ай бұрын

    አቤቱይቅርበለንአምላኬበቸረነትህከክፉሀሉ

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya74704 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩመድሀኒያለም ሆይ ይቅር በለን እደኛ ሀፂያት ብዛት ሣይሆን እዳተ ቸርነት 😢❤❤❤🙏🙏

  • @user-mr1is1on9h
    @user-mr1is1on9h3 ай бұрын

    Amen Amen Amen Kale 🥬 hiwet yesmalna egzabhere ❤❤❤

  • @mhretyowhans550
    @mhretyowhans5504 ай бұрын

    Amen Amen Amen egziabiher amlak ymesgen o goytana medhanina eiyosis kirstos ab timexe mengistka tezekerena selamka mhretka habena yqire belelna nay agelgulot zebenkum ybariko fitari kibur memhrna

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh2 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ የአለም መድኒት ሆይ አድነን ጌታ ሆይ አሜን

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ፣ህይወት፣ያስማልን።መድህን፣ያለም፣እየሱስ፣ክርስቶስ፣ጎብኘን፣ዳስን፣ለመላው፣አለም፣ስላሙን፣አብዛልን።

  • @demeweztasfaee3496

    @demeweztasfaee3496

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @RedayTasfaye
    @RedayTasfaye3 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጌታዬ ሆይ በመንግስትህ ኣስበን ሃጥያታችንን ይቅር በለን

  • @dimvidpro
    @dimvidpro3 ай бұрын

    ይህን ነጭ ጣእኦት ስዕልህን አስወግድ ቃል አታርክስ።

  • @kassa4882

    @kassa4882

    3 ай бұрын

    ???👁

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion24183 ай бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @TamasgenDerejeTame
    @TamasgenDerejeTame20 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ef8pl9sx2o
    @user-ef8pl9sx2o5 ай бұрын

    ኦ ኣምላከ ኣቦይ ካብ ኩሎ ነገር ሓሊዊና እካ ተመስገን ካ መዲህን ኣለም ኦቦይ

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu6 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆ እየሱስ ክርስቶስ መድሀንያለም አባቴ ሆይ ሀፁያቴን ሳትቆጥር ለሀገሬ አብቅተህ እስከነቤተሰቦቸ ለንስሀ አብቃን በቤትህ አጥናን❤❤❤❤❤

  • @user-cp8em3nn4g
    @user-cp8em3nn4g2 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ አተ ማረን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-os7zu3ci8i
    @user-os7zu3ci8i3 ай бұрын

    Abetu geta hoy bemegeseteh bemexak gize aseben🙏

  • @haimiy.777
    @haimiy.777Ай бұрын

    😭😭😭አምላኬ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ለሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ፈጣሪ ይቅር በለን😭😭😭 በመንግስትህ አስበን😭😭😭

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh38722 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mz8ko3tu6k
    @user-mz8ko3tu6k6 ай бұрын

    አቤቱ ጌታህይ ይቅርበለን ከፈተና አዉጥን

  • @fikadubirhanu4454
    @fikadubirhanu44543 ай бұрын

    Amine Amine

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv5 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-ug3io4qd5c
    @user-ug3io4qd5c5 ай бұрын

    አቤቱ የድግል ማርያም ልጅ ማረኝ❤❤❤❤❤

  • @user-vn8ou5pm5t
    @user-vn8ou5pm5t3 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @BrhanedajaneAduge
    @BrhanedajaneAduge3 ай бұрын

    በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን❤❤❤😢😢

  • @user-zk4cy2du1d
    @user-zk4cy2du1d3 ай бұрын

    አቤቱ መላክሆይ እኔበደለኝና ሀፂያተና በሀፂያት ወድቄለውና እጠበኝ እደበደሌ ሀይሁንብኝእኔቆሻሻአእኔልጅህነኝ አቤቱ አባትሆይ በቃሽበለኝ ሰለድግል ማሪያም ብለህ ስለወላድታ ብልህ ስለ ቅድስቶብለህ በቃሽበለኝ በቃሽበለህ በቃሽበለኝአባትሆይ😢😢😢😢

  • @user-ck9sf3px5b
    @user-ck9sf3px5b Жыл бұрын

    አቤቴ አምላኬ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን አሜን 🙏🙏🙏❤

  • @alexhabitu8418
    @alexhabitu84187 ай бұрын

    Yihe memihr gin ene enija nefis ayikeregim Sisemawu lobe hulu menifesawewun alem birk newu milibet tsegawun yatirefirifilh

  • @asfaw96
    @asfaw963 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @feedelband205
    @feedelband2052 ай бұрын

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @GetawkalZewd
    @GetawkalZewd3 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ማረኝ እራራልኝ ህይወት ስጠኝ አሜን

  • @user-qy9ox6fc7h
    @user-qy9ox6fc7hАй бұрын

    አሜን ፫

  • @sarh9074
    @sarh9074 Жыл бұрын

    የሰራዊት ጌታ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ እኔን በስቃላዋን አስበኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zaidokbanderias3794
    @zaidokbanderias379428 күн бұрын

    ኣቤቱ ጌታ ይቅር በለን❤❤❤

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai82693 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @eteneshhailemariam9845
    @eteneshhailemariam9845 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @Alemwork
    @Alemwork5 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 bemengsth bemetah gize Asbeng😢

  • @user-pq1zd7uo1j
    @user-pq1zd7uo1j2 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-ln7tf5yx2i
    @user-ln7tf5yx2i Жыл бұрын

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ኣሜን😓😓🙏🙏🙏

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ቃለ በረከት ያሰማልን በውነት

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Жыл бұрын

    አሜን

Келесі