ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ - Gedle Aba Giorgis

Пікірлер: 90

  • @babyalem7607
    @babyalem76072 жыл бұрын

    መድሐኒ አለም ክርስቶስ ክብሩ ከፍ ይበል የአባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫን ታሪክ ገድል እድሰማ የፈቀደ አምላክ ሁሌ ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ስለአባ ጊዎርጊስ ሲዘምር ታሪካቸውን ለማወቅ እጓጓ ነበረ ዛሬ ስሰማ ነፍሴ ተደሰተች ደሞ የሚያነቡት አባት እንዴት አደበታቸው ይጣፍጣል አባታችን መድሐኒዓለም ክርስቶስ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሁሌም ክርስትናን አሳውቁን የቤተክርስቲያንን ሊቃውንት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጎንደር የቅኔ አገር የአይማኖት ምድር የሊቃውንት መፍለቂያ አገራችንን ኢትዮጰያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @AshenafiYergalem
    @AshenafiYergalemАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አሜን አሜን አሜን ።

  • @user-kr2zi1oy8p
    @user-kr2zi1oy8p2 ай бұрын

    Amen kale hiwot yasemalen mengeste semayatn yawrselen

  • @bemntebayu6156
    @bemntebayu6156 Жыл бұрын

    ቅዱሳን በረከት አይለየን

  • @duhdhv5260
    @duhdhv52608 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች 💐💐👏👏🙏🙏🙏

  • @kidistasemaraw4088
    @kidistasemaraw40882 жыл бұрын

    የአባታችን የአባ ጊዎርጊስ ዘ ጋስጫ በረከት ይድረሰን!!!

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina87052 жыл бұрын

    የእኚህ የድንቅ አባት በረከታቸው ቃልኪዳናቸው ይደርብን ለአባታችን ለአባ ዘጋሰጫ የተራዳች ንጽህት ድንግል ማርያም ሁንም ትድረልን

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel23532 жыл бұрын

    Amenamenamen Kalehiwot Yesmalen የአባታችን ርድኤትበርከት ይደርብን

  • @endalenegash9304
    @endalenegash93042 жыл бұрын

    የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን።

  • @Genet8983
    @Genet898310 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን መምሕር የአባታችን አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከቱ ይደርብን በተሠጠው ቃልኪዳኑ ይባርከን ይቀድሰንም

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu37033 жыл бұрын

    ኣመን ኣመን ኣብታችን ኣመን ስሙ ይመስገን በኢመ ማረያም ኢባኮቲን ጽሎት ኣርጉልኝ በስድርት ኣለም ላይ ነኝና የስደቱ ኣለም ኑሮንም ምንም ይስልተሳካልኝ ጠዋት ማታብሃዘን ኢንጉርጉሮ ይሚጋጽ የመ ህይወት መች ነው ይሚበራአ ኢንደስውስ ኢኖረው መች ኦያልኩም ቀነን ኪግዛብሃር ይምጠብቅ ስልሆነም ጽሎት ኣርጉልም የኪርድትና ስም ኢህተማረያም

  • @wede1905
    @wede190511 ай бұрын

    ቃለ ሒወትን ያሠማልን የቅዱሱ አባታችን ረድኤታቸው በረከት ፀጋቸው ይደርብን ወንድማችን ገድለ ቅድስት መሪናን አፈልጋለሑ እንዳታልፉኝ እሕት ወንድሞቼ

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Жыл бұрын

    የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን

  • @mma-iu1vk
    @mma-iu1vk8 ай бұрын

    Amen Amen amen 🙏 kale hiwet yasemaln abatachin

  • @lijalextech190
    @lijalextech190 Жыл бұрын

    አመን አመን ስሙ ይመስገን ሰለም ለእናንተ ይሁን ክብር ለእየሱስ ይሁን እደዝ አይነት ምክር ሁለ ላኩል

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew530311 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘ-ጋሽጫ በረከታቸው ይደርብን አሜን ::

  • @user-sw1ml4iz6k
    @user-sw1ml4iz6k5 ай бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከተወ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TirsitShiferaw
    @TirsitShiferaw21 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @BenjaminSibhatu-tu3mi
    @BenjaminSibhatu-tu3mi9 ай бұрын

    Kale hiwet yasemaln betam dess yemil spket bewnet 🙏♥️🙏

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n10 ай бұрын

    መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለ ህይወቱን ያሰማልን!!!❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie701011 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @haregeagun1870
    @haregeagun1870 Жыл бұрын

    የአባታች የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስዝጫ በረከታችው ይድረስን

  • @tome_21
    @tome_2110 ай бұрын

    በርቱልን ❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane24452 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን ክብር ላምላካችን ይግባው አባታችን የአባ ጊዮርጌስ ዘ ጋስጫ በረከታቸው አማላጅነታቸው ከረከታቸው እረዴታቸው ይደርብን ሀገራችንን ኢትዮጽያ በፀሎት ያስብልን የኔን የባሪያዎትን ጥበቃዎት አይለየኝ የልቦናይን መሻት በምልጆት ፈፅሙልኝ ክብር ሁሉ ለናታችን ለቅድስት መሪያም ይሁንልኝ

  • @memimime5701
    @memimime57012 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Tebarekiu Kale Hewitt Yaseman Menget Semayat Yaworesechu Tebarekiu

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta814611 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በረከትን ያድልልን የሰማነውን የቅዱሳን ገድል በልባችን ፍቅራቸውን ያሳድርብን የድግል ምልጃ አይለየን አሜን!

  • @saabcell5625
    @saabcell5625 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ለአባታችን የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከት እረዴት ይደርብን👏👏👏

  • @zt9549
    @zt9549 Жыл бұрын

    አሜን።🌻🌴🕊 🌴🌻🕊💚💛❤🕊🌻🌴

  • @khanbabu5275
    @khanbabu52753 жыл бұрын

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @kahsafitsum5258
    @kahsafitsum52583 жыл бұрын

    አሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰመናው በልቦናችን ያቆይልን እውነት በታም ደስ ሚል ትምህርትነው

  • @solomonman3147
    @solomonman3147 Жыл бұрын

    Amen.illllllllllllllllllllllllli Amen.illllllllllllllllllllllllli Amen.illllllllllllllllllllllllli

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp8 ай бұрын

    አሜን ለመምህራቺን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Жыл бұрын

    በዉነት ፀጋዉን ያብዛልን ህይወት የሆነ ትምርት ነዉ መፈስን የሚያድስ እግዚአብሔ ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርክላቺሁ በቤቱ ያፅናቺሁ እደዛሬዉ ደስ ብሎኝ አያቅም መፈሴ ታደሰቺ ትምርቱን ስሰማ በዉነት እመብርሐን ትጠብቅልን

  • @weganee
    @weganee8 ай бұрын

    ❤Amen amen amen

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 Жыл бұрын

    Amen kale hiwote yasemalen

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36072 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፉመንግስተ ሰማያት ያዋርልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን የአባቶቻችን በረከት ረድኤት ይደርብን 👏👏👏

  • @user-kv7wd1ec1m
    @user-kv7wd1ec1m6 ай бұрын

    Amen

  • @henokzerihun7979
    @henokzerihun7979 Жыл бұрын

    amen qale heyewet yasemaln ye aba giorgis zegasca redatu berecetu yederbn amen amen amne

  • @meron7563
    @meron75632 жыл бұрын

    በስመአብ ከተለቀቀ 10ወሩ ነው ኮመንት 11ነው ሲገረም ግን

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአባታችን አባጊወርጊስ ዘጋስጫ እረደት በረከት ይደርብን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-gb3si6zj3l
    @user-gb3si6zj3l2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @somposompo1836
    @somposompo18363 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kahsafitsum5258

    @kahsafitsum5258

    3 жыл бұрын

    Amien share enargew

  • @shewayegirma6068
    @shewayegirma60682 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 mamiirachen kale hiewet yasemlin ⛪️🕊🕊

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet94372 жыл бұрын

    Amen kale hiwot yasamalin 💝

  • @cutebaby2638
    @cutebaby26382 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @fatumaabera3428
    @fatumaabera3428 Жыл бұрын

    Kate hiwot yasamalin 🙏

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Жыл бұрын

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln

  • @aaamm6255
    @aaamm62552 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ቃለህውት ያስማልን

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 Жыл бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew58742 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @samrawitgetachew3144
    @samrawitgetachew3144 Жыл бұрын

    kale hiwot yasemalin,ye aba Giorgis enat weladite kal ebaksh asrathagershin asbiayat..berochish be chekagnoch tesebrol ena....ebaksh dreshilin.

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit28042 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir. ye kidusu bereket yiderbin

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Жыл бұрын

    Amen amen Amen 🙏

  • @anabak2549
    @anabak25492 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያሰማልን

  • @user-td9vp3zn6i
    @user-td9vp3zn6i3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eyobabay1800
    @eyobabay1800 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali280011 ай бұрын

    ኢየሱስ ያድናል ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው

  • @sunnyberhane6124
    @sunnyberhane61242 жыл бұрын

    Amen, God bless you 🙏🏽

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225Ай бұрын

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Жыл бұрын

    ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከትን ያሳድርብን አሜን///🤲

  • @yordatsegay104
    @yordatsegay1042 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @vghhhj7363
    @vghhhj73632 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Qal hiwot yisamalen igzeber yibarkot

  • @mihiretmihi9969
    @mihiretmihi99692 жыл бұрын

    Amennnn amen amen

  • @duhdhv5260
    @duhdhv52608 ай бұрын

    🕊❤

  • @user-cy3je4id9e
    @user-cy3je4id9e3 ай бұрын

  • @mussiematiwos4495
    @mussiematiwos44952 жыл бұрын

    Qale hiwet yasemaln

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew15732 жыл бұрын

    AMENNNN🙏🙏🙏🙏🙏

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-27222 жыл бұрын

    Kalehiyewet yasemlen edema ke tena yesetlen

  • @user-ki7ev4qe7v
    @user-ki7ev4qe7v2 жыл бұрын

    በርታ ወንድሜ

  • @abraraiar1080
    @abraraiar10803 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @loulouloulou2477

    @loulouloulou2477

    3 жыл бұрын

    Ameenameenameen

  • @saamerysaamery1890

    @saamerysaamery1890

    2 жыл бұрын

    Amemamenamen

  • @melkiekebede3624
    @melkiekebede36242 жыл бұрын

    አሜን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew15732 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew15732 жыл бұрын

    💚💛❤

  • @zt9549
    @zt9549 Жыл бұрын

    ⛰🌻🕊💚💚❤🕊🌻⛰አሜን።⛰🌻🕊💚💛❤

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew15732 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲

  • @llhealdom265
    @llhealdom2652 жыл бұрын

    ውርሃው ባአላችው መቼ መቼ ነው እባካቹ?????

  • @-kibrekidusan4416

    @-kibrekidusan4416

    2 жыл бұрын

    be 7

  • @abraraiar1080
    @abraraiar10803 жыл бұрын

    😍

  • @bortkanbobo9843

    @bortkanbobo9843

    2 жыл бұрын

    ameen ameen ameen

  • @saraalharbi2768
    @saraalharbi2768 Жыл бұрын

    የአባጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታችሁ ይድረብን

  • @ermiyesketema299
    @ermiyesketema2992 ай бұрын

    ተረተረት

  • @firewgetachew959
    @firewgetachew9596 ай бұрын

    ስ ለ መ ባ ጽ ዮ ን ገ ድ ል መ ና ፍ ቃ ን ጥ ያ ቄ የ me ነ ሳ በ ት ክ ፍ ል አ ለ ስ ለ ሱ ት ን ሽ ነ ገ ር ማ ስ ረ ዳ ት be ቻ ል

  • @elshaddaitube
    @elshaddaitube Жыл бұрын

    ብዙዎቻችን በእመቤታችን አርጋኖን ጸሎትና በረከት ከችግራችን ተላቀን ተጠቅመናል የመጽሐፉ ዋና ደራሲ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ነው። ገዳሙ እያሰራው ላለው ፕሮጀክት የምዕመናኑን ድጋፍ ይፈልጋል የዚህ በረከት ተሳታፊ እንድትሆኑ የአንድነት ገዳሙ ጥሪ ያቀርባል። አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫና አባ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም 1000079789872 EBC

  • @user-xi2sm3bo8p
    @user-xi2sm3bo8p6 ай бұрын

    Amen

  • @meseretabebe3358
    @meseretabebe33582 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі