Ethiopia | የታንጉት ምስጢር | ክፍል 4 | (እስከመጨረሻው) | yetangut mister

Ойын-сауық

ክፍል 1 👉 • Ethiopia | የታንጉት ምስጢር ...
ክፍል 2 👉 • የታንጉት ምስጢር | ክፍል 2
ክፍል 3 👉 • የታንጉት ምስጢር | ክፍል 3
#yetangutmister4#ethiopia#tsegayeaberar#birhanuzerihun
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 111

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar2 жыл бұрын

    ክፍል 1 👉 kzread.info/dash/bejne/f2GJt8GfZ72rk5s.html ክፍል 2 👉 kzread.info/dash/bejne/ZWxtlZdtZtyTiKg.html ክፍል 3 👉 kzread.info/dash/bejne/hX-kj8apeqm_ZcY.html

  • @video-uk5cv

    @video-uk5cv

    2 жыл бұрын

    ፀግሽ በስራህ ምንም እንከን አላወጣም ለኔ አንደኛዬ ነህ አንድ ነገር ብታስተካክል ግን ደስ ይለኛል ስትተርክ እስክሪኑላይ ምታሳየው ምስል ብዙም አያስደስትም ወይ ብትተወው ወይ በስነስርአት የተቀረፀ ብታረገው ይሄኮ ለትውልድ የሚተላለፍ ስራ ነው አንዳንዴ ቴሌብዥን ላይ ከፍተከው ስትሰማ ብዙም ኮንፈርት አይሰጥም አስብበት

  • @tsigetadesse6740
    @tsigetadesse67402 жыл бұрын

    እፉፉፉፉ ስለ አፄ ቴዎድሮስ እስከዛሬ ከሰማኋቸው ታሪኮች ይሄ በጣም ልብ ይነካል ባያልቅ ተመኘሁ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy59482 жыл бұрын

    ቆጥቤ ሰምቸው ዛሬ ጨረስኩት። በታንጉት ሚስጥር ተጀምሮ በአባታጠቅ ሚስጥር አለቀ። በፊልም ቢሰራ ማንበብ (ትረካ መስማት) ለማይወዱትም እንዲዳረስ ይረዳል። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቢያነበው ደስ ይላል።

  • @sewumehon453
    @sewumehon4532 жыл бұрын

    ዛሬም እንደ አጼ ቴዎድሮስ እይነት አገር ወዳድ መሪ እግዚአብሔር ይስጠን ፅግሽ እየ ከዚህ የሚቀጥል መፅሀፍ ካላ አቅርብልን የነገስታቱን ታሪክ የሚያወራ

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o2 жыл бұрын

    ሰቃይ ነው ሁሌ ትግል ስንቱን ታገሉ ለኢቶጲያ እንደዚህ ተግለው ነው ያቆዮት አባቶቻችን ያሁኑ ግን ሊሸጥ ይታገላል ይገርማል መጨረሻው ነው ፀግሽ በጣም ደስ ይላል

  • @user-qp8uc4ot9k
    @user-qp8uc4ot9k2 жыл бұрын

    Thank you bro!!! የሀበሻ ጀብዱ መጰሀፍ አንደዚህ አዘጋጅልን።

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy59482 жыл бұрын

    ምስጋናየ ሰማይ የነካ ነው ፀግየ።

  • @eimansa6287
    @eimansa62872 жыл бұрын

    ገብርየን የመሰለ ጀግና ታማኝ ልጂ እድ ወልድ አላህ እርዳኝ አገር ውድድር ለኢትዮጵያ የሚዋደቅ

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ ነው ትረካህ ተባረክልን በእዉነት

  • @user-gl5bb2qg3i
    @user-gl5bb2qg3i2 жыл бұрын

    ድንቅ መፅሀፍ ልባዊ ምስጋና ለብርሀኑ ዘሪሁን ለማራኪ አተራረክ ፀግሽ እናመሰግናለን መይሳው ካሳ ከዘመኑ የቀደመ ንጉስ ህዝቡን የሚያከብር ባህሉን የሚጠብቅ ስልጡን ሰው መይሳው ለአንድ ኢትዮጵያ እራሱን የሰጠ ንጉስ !!!

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፀጋይ በእውነት አሁን እየተደረገብን ያለውን የውስጥም የውጪም ክህደትና ደባ ነው ያሳየሀኝ በአተራረክ ዘይቤ ቁምነገርህ እውነት አሁን እቦታው እየሆነ ያለ ነው እንድምስለኝ ያደረከው በጣም ያዘንኩት ለአፄውና ለገብርየ ነው ሁት ብቻ ሆነው እንደ አሸን ከውስጥ ከውጭ ሆኖ የሚፈላውን የታላቋ አበሻን ጠላት ለመፋለም በቆራጥነት ቆመው ለማሸነፍ መልፋታቸው ጀግንነታቸውን ያመለክታል፣ኢትዬጲያን አንድ አድርገው በሀቅ በፍትህ በእኩልነት እንድትተዳደርና እንድትበለፅግ ተመኝተው ታጥቀው ታግለውነበር ግና የእድል ነገር ሆነና አልተሳካም እንደት ይሳካ ግብፅና ሰላዬቿመርዟ እስካሉ ድረስ አላህ ይበቀልሽ ግብፅ መ ከሶሪያና የመን የባሰ ፈራርሰሽ ለሀገር ለወገኔ የምትመኝውን ጥፋት በአንችውላይ አላህ መልሶት ስትወድቂ ሳንሞት ያሳየን እሳት ይዝነብብሽ በአንችና በአጋሮችሽ ለአበሻ መጥፋት ለሚጥሩ ሁሉ አላህ እራሳቸውን ያጥፋው ዘሚን ግብፅ የምንጊዜም ጠላታችን ናት በቃ ሁላችንም መረዳት አለብን ልክ እንደ ጁንታወቹ ነቀርሳ ሆና የጥንት ጠላታችን መሆኗን በደንብ ማወቅ አለብን አላህ ከእኛላይ ያውርዳቸው ይቅበራቸው የእጃቸውን ይስጣቸው።

  • @abayneshgebremariam2955
    @abayneshgebremariam2955 Жыл бұрын

    ፀግሽ እግዚአብሔር ይስጥህ አፄዎቹ ላይ በርታልን ላሁኑ ትውልድ ይጠቅመዋል በሚገርምድምፅ ለኛም በስደት ላለነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ፀግሽ በርታ💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላምና ፍቅር ለሕዝቦቿ አሜን

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji54682 жыл бұрын

    ምርጥ ድርሰት ከ ምርጥ ትረካ ጋር። የሚያሳዝነው ነገር እስከ አሁን ድረስ እንደ አፄ ቴዎድሮስ ትክክለኛ ጥያቄ የጠየቀ መሪ አፍሪካ አለማግቷ ነው። ጥበባችሁን አስተምሩን እነሱ እኛ እንምራችሁ። እኛም በውጭ ያለነው የተማርነውን ጥበብ ብናስተምር። ዝም ብሎ ፖለቲካ፣ ዘረኝነት ጽንፈኝነትን ከምናናፍስ። ልቦና ይስጠና!

  • @SalamSalam-ck6jz
    @SalamSalam-ck6jz2 жыл бұрын

    ሁሉም ምርጥ ነህ

  • @jessicay3755
    @jessicay37552 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @amenaberham3961
    @amenaberham3961 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እንደነዚህ አይነቶች ትረካዎች ብታቀርብልን እና እምታሳያቸውን ተንቀሳቃሽ ምስሎች ጭፈራዎች ብታስቀራቸው

  • @merdyamhd7561
    @merdyamhd75612 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ በሌላ ትረካ እጠብቃለሁ

  • @sami-bm9in
    @sami-bm9in2 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር አመሰግናለሁ

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o2 жыл бұрын

    የኔ ልሳነ መልካም አቤት የእ/ር ስጦታ ነው 💚💛❤️

  • @sewumehon453
    @sewumehon4532 жыл бұрын

    ዋዉ ዋዉ በጣም እረጅም ነው ደስ ሲል ስጠብቅ ነበር መጠበቅ ዋጋ አለው ይባል የለ አቦ ተባረክ ገና ላዳምጠው ነው

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t2 жыл бұрын

    ዋው እንዴት እደጓጓው ነበር እሰይ አረ እግዚአብሔር ይስጥክ ፀግሽ

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun10772 жыл бұрын

    Welcome back Brother thank what great history thank he was against man

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu46532 жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልኝ በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት የምር ጎበዝ ተራኪ ይበል ... ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለውዷ ሀገራችን

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed33832 жыл бұрын

    እዴት ደስ የሚል ትረካ ነው ፀግሽየ እናመሰግናለን ኑርልን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan87052 жыл бұрын

    Tero aregeh terkahewali amesgenalhue betame 👏👏👏👏😍😍😍

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o2 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ በጣም ደስ አለኝ ስለመጣህ

  • @rahimetshelema6604
    @rahimetshelema66042 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን

  • @medinaseid823
    @medinaseid8232 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሺ

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss2 жыл бұрын

    Begugut stebk ketef alk 😊😊😊👍👍👍👍👌👌👌

  • @johntadesse7911
    @johntadesse79112 жыл бұрын

    እግዜር ያክብርልኝ ወዳጄ 🙏

  • @zhara1212
    @zhara12122 жыл бұрын

    ያአላህ እደት ልብ ይነካል ላገራቸው ያላቸው ፍቅር ምንም አይገልፀው🇪🇹🇪🇹 ግን ስሜታዊ ነበሩ ከድርሠቱ እደተገለፁት ከሆነ ቅማት እትን ምናምን የሚባለው በዘር ማሳነስና ማቋሸሹ ግን አሁንም እዳሠቡት አልቀረም ሠራተኛ በመሆናችን ብቻ ማሽጓጠጡና ማግለሉ ዛሬም አለ ግን ሁሌ እራሴን እጠይቃለሁ አለም በሙሉ የሃዋና ያደም ወይም የሂዋንና ያአዳም ዘር ነው ብሎ እያመነ ይሄን ሁሉ መከፋፈልና ስም ማሠጠን ሠጣቸው ይገርማኛል

  • @user-bc4qt9uu5i
    @user-bc4qt9uu5i2 жыл бұрын

    እናመስግናለን ክፍል 4ገናልሰማው ነው

  • @user-nh4ld6tp8z
    @user-nh4ld6tp8z2 жыл бұрын

    የምትገርም ተራኪ ነህ ለዚህ እኮ ነው የምወድህ ስር አመቴ ነው የማዳምጥር ምናለ ሌላም ቆጆ ስራ እደዚህ ገጠር ነክ የሆነ ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ላይ ገብርየ ማን እንደሆኑ ዛሬ አወኩ

  • @user-bc4qt9uu5i
    @user-bc4qt9uu5i2 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቀውየነበረ የታጉት ታሪክ እኳንደህናመጣህ ፀግሽ አዎ ዘገየህ በጣም

  • @fekeryene213
    @fekeryene2132 жыл бұрын

    ትለያለህ እኮ ፀግሽ ❤️ሳላስበው ያንተን ትረካ እየሰማው ስራውን ፈጀውት 😁

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t2 жыл бұрын

    በእውነት ቀጣይ ቢኖረው ደስ ይለኛል ገብርዬ ሄደ ከዛስ ወይ የማይጠገብ ታሪክ ነው ስተርከው እኔ በምናቤ ሰዊቹን እየሳልኳቸው ነበር ይገርማል

  • @NaniNani-gz3hf
    @NaniNani-gz3hf2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j2 жыл бұрын

    እሰይ በመጨረሻም መጣህልን ፀግሽ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር

  • @sebilenigatu409
    @sebilenigatu4092 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁንልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን 💚💛❤️🙏 ፀግሺ አናመሰግናለን በጉጉት ስንጠብ ቅ ነበር በርታልንንን ወንድማችን 👌❤️

  • @abebabirhanu2112
    @abebabirhanu21122 жыл бұрын

    I am grateful betam thanks

  • @yayneasfaw9729
    @yayneasfaw97294 ай бұрын

    Thank you very much. It's an amazing story ❤️ . You presented it with excellence. I hope you have other historical books like this one.

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij5372 жыл бұрын

    ከተለቀቀ ጀምሮ አያቆራረጥኩኝ እሰከ አሁን እየሰማው ነው ብላቹስ 😂😂ወላሂ ፀግሽ ሰትቆይ እናደዳለው አትቆይ እሺ እባክህ 🙏

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini3092 жыл бұрын

    እናመሰግናለን 💕ፀ💕ግ💕ሽ💕

  • @dochodocho8126
    @dochodocho81262 жыл бұрын

    Thank you!.

  • @nigesttesfay2244
    @nigesttesfay22442 жыл бұрын

    Tanks Bro we appreciate you

  • @nitsuhmulugeta3900
    @nitsuhmulugeta3900 Жыл бұрын

    I first heard yetangut mister when I was a kid … it used to play on the radio in the mornings …I vividly remember listening to this beautiful story on our way to school… ughhhh nostalgia… Thank you so much 🙏

  • @Amateb
    @Amateb2 жыл бұрын

    Thanks so much 🙏 bless you 🙏

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily92942 жыл бұрын

    Wow wow so 😍 thanks 🙏

  • @F1257ech
    @F1257ech2 жыл бұрын

    ዋውውውው እናመሰግናለን ግን በጣም ቆየክብን

  • @hagereet9623
    @hagereet96232 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45862 жыл бұрын

    Esti tsegshye and lay likeklin

  • @mahabubaadem9173
    @mahabubaadem91732 жыл бұрын

    Welcome back my dear I tought you forgot us.

  • @marthaworku4498
    @marthaworku44982 жыл бұрын

    Thanks you

  • @kediali247
    @kediali2472 жыл бұрын

    ፀግቨ አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @dochodocho8126
    @dochodocho81262 жыл бұрын

    Thank you!

  • @amenopia8377
    @amenopia83772 жыл бұрын

    የዘመኑ መሪወቻችን ይሄን ታሪክ በደምብ መስማት አለባቸው

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh44092 жыл бұрын

    It's so good 👍

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe94632 жыл бұрын

    Er segeshe welcome 🙏 we miss you 😘 ❤️

  • @samri1215
    @samri12152 жыл бұрын

    Thank you Tsegsheye 🙏🙏❤❤

  • @amareyitayew8688
    @amareyitayew86882 жыл бұрын

    እናመሠግን አለን

  • @user-rg8dd5ru5h
    @user-rg8dd5ru5h2 жыл бұрын

    ፅግሽየ ድምፀ መረዋ እንዴት እኮ እንደምናፍቅ ተባረክልኝ ሁሌም ክፉ አይንካህ ወንድሜ

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo15012 жыл бұрын

    Enamesgnalen 🙏

  • @mathwoshabte2976
    @mathwoshabte297611 ай бұрын

    ,ጰግሽ እባክህን የብርሀኑ ዘሪሁንን ማእበል ሶስቱንም ብትተርክልን ጥሩ ነበረ

  • @miftahahmed3584
    @miftahahmed3584 Жыл бұрын

    ገፀ ባህሪያትን በድምፅህ ሕያዉ እያደረክ ጣዕም ያላቸውን ድርሰቶች የበለጠ ጣፍጠዉ እንድንሰማቸው ስላደረክ ከልብ የመነጨ አክብሮት እና አድናቆት ይገባሃል።

  • @bezawendwesen4374
    @bezawendwesen43742 жыл бұрын

    Enamesegnalen🙏

  • @user-gk5jt8ji8k
    @user-gk5jt8ji8k2 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ፀግሽ ምርጥ ስራ እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @tedycell8279
    @tedycell82792 жыл бұрын

    ፀግሼ እኔኮ ሠውን ውስዋስ ውስጥ ከተህ የምጠፍው ነገር ውስጤ ነው

  • @user-hi4mj4rb4t
    @user-hi4mj4rb4t2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ በጉጉት ስጠብቅህ ነበረ ደስ ብሎኛል ቅድስት ሀገሬ ላስታ ላሊበላ ከጁታው ነፆ ወጥታለች እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🙏

  • @rozitube1974
    @rozitube19742 жыл бұрын

    እየጠበኩ ነበር በጉጉት 😍❤

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i2 жыл бұрын

    ገናጨረስኩት.ፀግሽ.እናመስግናል

  • @tigistwerku7519
    @tigistwerku75192 жыл бұрын

    የምር ፀግሽዬ ተባረክልኝ ከልብ እናመሰግንካለን 💚

  • @berhanuzerihun7193
    @berhanuzerihun71932 жыл бұрын

    Thank you!!!

  • @user-ek8kl1sk6s
    @user-ek8kl1sk6s2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድሜ ኑርልን

  • @samiraseid9324
    @samiraseid93242 жыл бұрын

    Thank you so much l was waiting for this you are well appreciated

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma71482 жыл бұрын

    Thank you Tsegesh you’re the best !!

  • @haimanotmekurya2236
    @haimanotmekurya22362 жыл бұрын

    እውኔቴን ሀገሬ ስንት ጀግኖች አላት

  • @Ethiopia1975
    @Ethiopia19752 жыл бұрын

    Thank you 👍

  • @gashawgessese9688
    @gashawgessese96882 жыл бұрын

    impressing

  • @samri1215
    @samri12152 жыл бұрын

    It was beautiful thanks 🙏❤

  • @veenenzo5268
    @veenenzo52682 жыл бұрын

    I highly appreciate you Dear Tsegshe 🙏😘

  • @umrikiyatube107
    @umrikiyatube1072 жыл бұрын

    Thanks bro

  • @wasihunb6755
    @wasihunb67552 жыл бұрын

    ዋው

  • @godisgood1717
    @godisgood17172 жыл бұрын

    ፀግሽዋ ድሮ ልጅ ሆኜ ማንበብ በጣም ነበር የምወደው የዛሬን አያርግውና በተለይ ትርጉም የወንጀል መፅህፎች በ24 ሰዓት ውስጥ ላጥ ነበር የማርግው😊አሁን ትዳር ልጅ ስራው ሲበዛ እና አቅም ሲጠፋ አንተን ጣለልኝ🙏🏽😊በርታልን

  • @tsegayeaberar

    @tsegayeaberar

    2 жыл бұрын

    እናነበዋለን።ዋናው እኛ እና ሀገራችን ጤና!

  • @yoditdese4862
    @yoditdese4862 Жыл бұрын

    ቴድሮስ አጀቴን በሉኝ ከዛም ከዚህም😭😭🥰🥰💪💪💪👌💚💛❤️

  • @fujairahqidfa3055
    @fujairahqidfa30552 жыл бұрын

    Tsegeshe ere gina new Tariku part 5 pls Tedderusi yene jegena enukun Amhara huneku jegena ye jegena lije

  • @fto1119
    @fto11192 жыл бұрын

    Ya anna mesitaweshane akeribelane pels

  • @sarontsehay4637
    @sarontsehay46372 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ግን መጨረሻው ምን እንደሆነ አቅርብልን

  • @lemlemg542
    @lemlemg5422 жыл бұрын

    ውይ ሁሉንም ለቀቅከው ለዚህ እኮነው ምወድክ ።ይመችክ

  • @tghabesha3934
    @tghabesha39342 жыл бұрын

    💗💗💗

  • @derejekassaye3121
    @derejekassaye31212 жыл бұрын

    Welcome back Tsegesh. Thank you!!!

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube91122 жыл бұрын

    አለቀ ቀጣይ አለው? ውይ አጼ ቴዎድሮስ ደስ ይሉ ነበር ♥

  • @tirngoashebir6866
    @tirngoashebir68662 жыл бұрын

    Weyi Yersehawe eko meslogne meslogne meslogne meslogne.......nber......anyways thanks....

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye88692 жыл бұрын

    ❤️💞❤️

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d2 жыл бұрын

    አፄ ቲወድሮስ እንደት እንዳሳዘኑኝ ምኞተወ እንደ አሁኑ መሪያችን ነበር ነገርግን ሁሉም በዙሪያቸው ያሉት ከታንጉቲቱም ጀምሮ ለእርሳቸው ባንዳ ሆነው ለሽንፈት አጋለጧቸው አቡነ ተብየ የግብፅ መርዝ በሀይማኖት ተሸፋፍኖ ከአጠገባቸው ሴራ እየተበተበ ጉድጓድ እየቆፈረላቸው ነበረ ወይ አንች አበሻ አላህ ውብ አድርጎ በተፈጥሮ የታደልሽ ሆነሽ በገዛ ልጆችሽ እየተወጋሽ ቀና እንዳትይ እያደረገች ያለችው ከምንጭሽ ውሀ እየጠጣችና እየበላች ያደገችው በአንችው ልጆች ተጠፍጥፋ የተሰራችው ወይዘሮ ገባጢት የምትባል የጥንት ጠላትሽ ለአንች ውድቀትና ጥፋት በመዶለት ሴራን በጎንጎን ተኝታ አታድርም አንቺግን ምስኪኗ እምየ በደግ እንጂ በመጥፎ አይተሻት አታዉቂም አይይይ ስንቱን ጀግና እናቱን አፍቃሪ ከአሁኑ መሪሽ የበለጡ ልጆችሽን እየቀጠፈች እየገደለች ብቻሽን እንድትቀሪ እያደረገች እዚህ ያደረሰችሽ ግብፅ መሆኗን መቸ ይሆን እኛልጆችሽ ነቅተን ይህችን ነቀርሳሽን መንግለን የምንጥላት??? አፄው አሳዘኑኝ አንጀቴን በሉት ልክ እንደዶክተር አብይየ መስለውኝ አለቀስኩኝ ስማቸውን ነጭና የውስጥ ባንዳ በፕሮ ፓጋንዳ እንደ አብያችን አጥፍተው ህዝቡም አምኖ ከድቶወት ብቻቸውን ከሀገር ከወገን ፍቅራቸው ጋራ ተንከራተው ጥይታቸውን ጠጥተው መሞታቸው ለካ ለዚህነው ወይኔ የእኛ መሪግን አላህየ በመጨረሻው ሰአት እየደረሰልወነው አላህ ይማረወት አባት ቴወድሮስ ለካሙስሊም ክርስቲያኑ ተባብሮ ኖሯል የገደለወት ያረብዋ ጀገና መሪያችንን አንተው ጠብቅልን አሚን።

  • @zhara1212
    @zhara12122 жыл бұрын

    በቀጣይ ግን የወለተን የአፄ ምኒልክን ባለቤት የነበረትው ወለተ ካገቧት ቡሃላ ምን ትዋብ ያሏትን ታሪክ እድታቀርብልን ፀግሽየ ከቻልክ

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher6302 жыл бұрын

    ልቤ እንደተሰቀለ አለቀ ድንቅ ተራኪ ነህ💚💛❤

  • @belaytube8613
    @belaytube86132 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ፀግሽ ላዳምጥ

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y2 жыл бұрын

    እናመሰግናል የማናውቀውን ታሪክ ስላሳወቃችሁን አፄቴዎድሮስ ልጅ እንዳለው አላውቅም ነበር

  • @yoditdese4862
    @yoditdese4862 Жыл бұрын

    ፀግሺ ሳልቄ ተበሳጨሁ😊😊🙏🙏👌💚💛❤️🥰

Келесі