Ethiopia | yewedianesh | የወዲያነሽ | ክፍል 1

Ойын-сауық

ክፍል 2 👉 • የወዲያነሽ | ክፍል 2
ደራሲ ኃይለ መለኮት መዋዕል አንጋፋ ደራሲ እና አርታኢ ናቸው። መምህር መባሉን ነው የሚመርጡት፣ከእድሚያቸው አብዛኛውን በመምህርነት በማሳለፋቸው። ኃይለ መለኮት መዋዕል ይባላሉ። በአንባብያን ዘንድ ተወዳጅነትን ባተረፉት ሁለት ረዣዣም ልብወለዶቻቸው ይበልጡን ይታወቃሉ። ከአንባብያን ጋር ያስተዋወቃቸው በ1978 ዓም የታተመው «የወዲያነሽ» ረዥም ልቦለድ መጽሐፋቸው ነው።
«የወዲያነሽ» ረዥም ልቦለድ ከታታመ በኋላ ብዙም ሳይቆይ በኢትዮጵያ ራድዮ ተተርኳል። «የወዲያነሽ» ደራሲ ኃይለ መለኮት ከዚያ በፊትም ግጥም እና ተውኔቶችን ይጽፉ ነበር። የሚጽፉትም ከትውልድ አካባቢያቸው ከሰሜን ሸዋ ወደ አስመራ ከሄዱ በኋላ መናገር በጀመሩት በትግርኛ ቋንቋ ነበር።
ሰሜን ሸዋ ይፋት የተወለዱት አቶ ኃይለ መለኮት መዋዕል እስከ አራተኛ ክፍል ኮምቦልቻ ከተማሩ በኋላ ቀሪውን የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አስመራ ነው የተከታተሉት። ወደ ስነ ጽሁፍ ዓለም የተሳቡትም የመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳሉ አንስቶ ነበር። ለዚህም ባለውለታዎቻቸው የያኔዎቹ አስተማሪዎቻቸው እና አባታቸው መሆናቸውን ይናገራሉ።
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ከጨረሱ በኋላ በመምህርነት የተሰማሩት አቶ ኃይለ መለኮት እንደሚሉት ደራሲ እሆናለሁ ብለው አስበውም አያውቁም። ሆኖም በ1960ዎቹ አጋማሽ የሠራተኛ ማህበር እንቅስቃሴ ውስጥ ተሳታፊ መሆን ከጀመሩ በኋላ የሚያቀርቧቸው ጽሁፎች ተቀባይነት ሲያገኙ መጻፍ እንደምችል ተረዳሁ ይላሉ ። ከዚያም የመጀመሪያውን ረዥም ልብወለድ ድርሰታቸውን የወዲያነሽን ጻፉ። በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተውን «የወዲያነሽ»ን መጻፍ ጀመሩት ግን ረዥም ልብወለድ ይሆናል ብለው አልነበረም። ወደ ረዥም ልቦለድ ያደገው «የወዲያነሽ» ለህትመት መብቃቱ የአቶ ኃይለ መለኮት ትልቁ ደስታቸው ነበር። መፀሐፉ መታተሙ ብቻ ሳይሆን ሳያስቡት ተፈላጊ እና ተነባቢ መሆኑም ያልጠበቁት ነበር።
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 114

  • @mimitsige2783
    @mimitsige27832 жыл бұрын

    ወይኔ ፀግሽ ክብረት ይስጥልን ተማሪ እያለሁ ያነበብኩት መፅሀፍ ነበር በትዝታ ወደሁላ ስለመለስከኝ አመሰግናለሁ ተባረክ 🙏💕💞

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat42 жыл бұрын

    በዚህ መፅሐፍ ላይ ያለኝን ትውስታ ትረካው ሲያልቅ አሰፍራለሁ እጅግ በጣም የሚደነቅ ድምፅ ታድለሃል👌

  • @user-sh3np1qs2x
    @user-sh3np1qs2x2 жыл бұрын

    ፍቅር እስከመቃብር ይወድያየ ነሽ ያልታበሱ እባወች ኢርቶ ጋዳ ሰመመን የጭን ቁስል የተቆለፈበት ልብ የመለኩሲታ ሚስጥር ቆጆወቹ ሌላም አለ ጊዜዉ በዛና እርሱን እረሳሁት 2010 ክረምት ማትርኪን ወስጀ ዉጤት እየጠበኩ ያነበብካቸዉ መፀሀፍቶች ናቸዉ በቃ ማበብ ዉስጤ ነዉ አዲስ ጓደኛጋ ስተዋወቅ የመጀመርያየ ስለመፀሀፍት ያላቸዉን ክብርና ፍቅር መጠየቅ ያስደስተኛል

  • @user-feker
    @user-feker2 жыл бұрын

    ፀግሽየ ውብ የሆነ ትረካ እንውድሀለን

  • @kalkedaabebaw6614
    @kalkedaabebaw6614 Жыл бұрын

    ፀግሽየ ወንድሜ በርታልኝ ❤

  • @user-vn9gm9vp8t
    @user-vn9gm9vp8t2 жыл бұрын

    ፀግሽየ እወድሀለሁ የወዳነሽ ፍራቶ እኔ አረብ ሀገር መጥቼ የሆንኩትን ትዝ አለኝ ድህነት የሰው ፊት ከባድ ነዉ 😢

  • @kasunabalayzamanawinatyellem
    @kasunabalayzamanawinatyellem2 жыл бұрын

    በጠም ቆንጆ ነዉ ለመንኛዉም ድምፅህን አፊቃር ነኝ ❤️🇪🇹🌷👍

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l2 жыл бұрын

    ዋውው ምርጥ ትረካ ነው ፍቅር እኮ ማንንም የመንበርከክ ሀይል አለ

  • @selammoges4277
    @selammoges42772 жыл бұрын

    Wow tegescheyee serahen yebarkeleh demte merewaw wedemalem

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 жыл бұрын

    ለፀግሽ በዚህ ብቃቱ 200ሽ ሰብስክራይብ ጠብቄ ነ በር ይገርማል ከፓለቲካውም ከሀገራችን ችግርም ከየግል ሂወታችን ባዝነን ባዝነን ይህን የመሰለ ጣፍጭ ትረካ መስማት መድሀኒት እኮ ነው ታዲያ ሰው ሁሉ የት ነው ያለው ለምን ይህ ብቻ ?

  • @sosinasine5843
    @sosinasine58432 жыл бұрын

    ምርጥ ታሪክ

  • @mitu1623
    @mitu16232 жыл бұрын

    Thank you ፀጉ 💙 ጋሽ ኃይለመለኮት መዋዕልን ጉንጉን በሚለዉ መፅሀፋቸዉ በጣም ነበር የወደድኳቸዉ 😍

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia60482 жыл бұрын

    ዋው እኔ አላምንም የወዲያነሽ ትረካ ጩጬ እያለሁ አንብቤያለሁ አረ ተባረክ ደግሞ ትልቅ ሆኜ እንዳስታውስ አደረከኝ

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu84002 жыл бұрын

    ምርጥ ነው ብቃትህ!!!

  • @user-sh3np1qs2x
    @user-sh3np1qs2x2 жыл бұрын

    እዳዉ ምናባቴን ልሂንልክየኔ የልብ አዋቂ ስፈልገዉ የነበር መፀሀፍ እድሜ ላተ ልኮምኩምስኪ ተባረክልኚ ፀግሽየ

  • @tesfayhaile42
    @tesfayhaile422 жыл бұрын

    ፀግሽ በጣም ደሰ የሚል ድመፅ ደስ ከሚል አቀራረብ ቀጣዩ ለመከታተል ቸኩለናል ፀግሽ

  • @user-xs8iz4hp4q
    @user-xs8iz4hp4q2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ክፍል 2 አይዘግይ የአተራረክ ችሎታህና የድምፅህ አድናቂ ነኝ ስራ ስሰራ ያንተን ትረካዎች መስማት ያስደስተኛል ያልሰማውት አለ እስከ ማልል አድምጫለው አስታየት ግን በቁጥር ነው የምሰጠው በኤርፎን አርጌ ስለ ማደምጥ ስያልቅ በራሱ ይቀይራል አስታየት ለመስጠት እድል አይኖረኝም ብቻ ምታቀርባቸው ሁሉ ይመስጡኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @joniasefa4678
    @joniasefa46782 жыл бұрын

    በጣም ቆይቷል ካነበብኩት አሁን ግን ልክ እንደ አዲስ ነው የምሰማው አቦ ይመችህ ፀግሽ እናመሰግናለን

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye57262 жыл бұрын

    ወይ ፀግሽ ይህን መፀሃፍ ት/ቤት ሲዘጋ በክረምት ነበር ያነበብኩት በልጅኔቴ አስታወስከኝ በጣም አመስግናለሁ በርታ

  • @hashimebedru3679
    @hashimebedru3679 Жыл бұрын

    1ኛ ነህ አቤት ድምፅ

  • @medifikra4859
    @medifikra48592 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት አሪፍ አቀራረብ ነው ፀግሽ

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Жыл бұрын

    Ur description is good about ppl or areas u taking me back home most of the time thank u brother u have the talent

  • @nebiyoudaniel8294
    @nebiyoudaniel82942 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @tghabesha3934
    @tghabesha39342 жыл бұрын

    Thanks tsegeshye hulem temestegnalk good job keep going 👍👏

  • @user-ek8kl1sk6s
    @user-ek8kl1sk6s2 жыл бұрын

    ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @seblehaile7654
    @seblehaile76542 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው

  • @NaniNani-gz3hf
    @NaniNani-gz3hf2 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ

  • @martatube6861
    @martatube68612 жыл бұрын

    tsegish wellcome

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut97962 жыл бұрын

    በጣም ደስስስ የሚል ስራና አቀራረብ ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @salameskyas3437
    @salameskyas34372 жыл бұрын

    ደስ ብሎኝ ነው የሰማውት የልጅን ናፍቆት ማስታገሻ እናመሰግናለን ጸግሽ ኮመቶን ሳጠናቅቅ

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l2 жыл бұрын

    እናመስግናለን

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp68792 жыл бұрын

    ድምፅህ ፍቅር ያስዛል 😂❤

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75282 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጸግሽ

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ብዙ አትጥፋ 🙏

  • @ganatganat4354
    @ganatganat43542 жыл бұрын

    ምርጥ ትረካ ነዉ

  • @adeeadee4633
    @adeeadee46332 жыл бұрын

    ዌል ፀግሽ ልጀምር እንግዲ ዛሬ የለውም ነበር ዋው እናመሰግናለን

  • @abeban.8366
    @abeban.83662 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወንድም ፀጋይ ።

  • @danahailu9103
    @danahailu91032 жыл бұрын

    Tanx dear 👌👌👌👌👌

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte98252 жыл бұрын

    ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v2 жыл бұрын

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ፀግሽ 🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-hz5cb3ss8y
    @user-hz5cb3ss8y2 жыл бұрын

    ተሎ ና ፀግሽ አመሰግናለሁ ወድጀዋለው

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw48342 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @umrikiyatube107
    @umrikiyatube1072 жыл бұрын

    Well come bro thank you 🙏

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o2 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ጸግሽ

  • @fatumamuhamed8742
    @fatumamuhamed87422 жыл бұрын

    Bahunu saet memtatu betam des blognal hulu asteltogn nber uuufff nurln part 2

  • @user-ic5fc7wx7f
    @user-ic5fc7wx7f2 жыл бұрын

    ደሰ ይላል

  • @Yaredkebede
    @Yaredkebede2 жыл бұрын

    U make my day happy teru tarik

  • @mimimussie561
    @mimimussie5612 жыл бұрын

    You’re such good man I really appreciate you Hopefully one day we will meet That will be nice

  • @user-pj3ry1qk1h
    @user-pj3ry1qk1h2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን ፀግሽ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @hji2569
    @hji25692 жыл бұрын

    የኔ ድምፀ መረዋ ስወድህ እኮ

  • @user-il5ct3hu2x
    @user-il5ct3hu2x2 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ግን እባክህ ፀግሽዬ እባክህ እባክህ ክላሲካሉን ቀይርልን የነበረውን አድርግልን

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste54902 жыл бұрын

    ጸግሺ ትረካህን በጣም እወዳለሁ እባክህ አንዳንዶቻችን በኮምፒተር ለምከታተል ስንፈልግ የአማርኛ ኪቦርድ ስለሌለን አርእስቱን በእንግሊዝኛ ጽሁፍ ብትጽፍልን አመስግናለሁ

  • @tsegayeaberar

    @tsegayeaberar

    2 жыл бұрын

    እሺ ወዳጄ

  • @user-zv5yk2ku6t
    @user-zv5yk2ku6t2 жыл бұрын

    እንመሰግናል ፀግሽየ ስወድህ

  • @bzubabey7690
    @bzubabey76902 жыл бұрын

    ድምቀታችን ፀግሽዬ

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun10772 жыл бұрын

    Thank you 🙏 for everything kept the good job 👍

  • @tizumk
    @tizumk2 жыл бұрын

    Yewdyansh belgent 7 kfle huge new yanbebkut Agote bet lekermt hge betam des yelal Thank you Tsgesh😊🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84822 жыл бұрын

    ፀግሽ ድምፀ መረዋው መፅሀፋን እንብቤው አለሁ አልቅሼአለሁ የድሮ ታሬካችን ማስታወሻ መፅሀፍ ነው ግን ባንተ ድምፅ ሲቀርብ እንደ አዲስ እየተከታተልኩት ነው በርታ

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje83282 жыл бұрын

    ፀግሽ አኪሜ እኮነክ ብቸኝነቴን ለሰሀት ቢሆን የምታስረሳኝ እረጅም በሆነ ብዬ እመኛለው ማላቀው ስሜት ውስጥ ነው የምገባው

  • @godisgood1717
    @godisgood17172 жыл бұрын

    አይ ፀግሽ እንደው ሙዚቃው 👍🏽 ካተራረክ ችሎታ ጋር👍🏽👍🏽😌

  • @user-ro3iq6tt3i
    @user-ro3iq6tt3i2 жыл бұрын

    ተጀምሯል ....😊

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg71212 жыл бұрын

    ድምፅህ አማላይ ነው በስማም ታድለሀል 🥰🥰🥰😘😘😘

  • @chiroadem1311
    @chiroadem13112 жыл бұрын

    Yes yes finally u came up with my favourite book all time stegish thanks bro🥰💕💓🥳💜😍 yay 😀 yihaw 🥳

  • @ferdosabeba3324
    @ferdosabeba33242 жыл бұрын

    Wowow 🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌷🌻🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n2 жыл бұрын

    ሀይ..ጸግሽ..ሰላም..ነዉ..

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N.2 жыл бұрын

    Thanks Tsegaye! This is one of my all-time favorite books. Wow, thanks for narrating it. It is like watching a great movie.

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 жыл бұрын

    እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @millygt7293
    @millygt72932 жыл бұрын

    You are great bro keep up

  • @millygt7293

    @millygt7293

    2 жыл бұрын

    I can't wait for part two

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay14232 жыл бұрын

    Welcome tighesh.

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe94632 жыл бұрын

    Selam segeshe

  • @user-yd6bd5jn1e
    @user-yd6bd5jn1e2 жыл бұрын

    Welcome tsegish

  • @gelilanorton9013
    @gelilanorton90132 жыл бұрын

    Happy New year 🎉✨💛

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    ዋዉ

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome26332 жыл бұрын

    Berta wendime !

  • @fekeryene213
    @fekeryene2132 жыл бұрын

    ፀግሽዬ

  • @hiwot2352
    @hiwot23522 жыл бұрын

    Would have been really nice if you have used Ethiopian instrument music in the back ground.... 👌

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi2 ай бұрын

    ❤ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @roziamarerozina5028
    @roziamarerozina50282 жыл бұрын

    ፀግሽ ድምፅ ህኮ🥰

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv2 жыл бұрын

    ♥♥

  • @addishode1541
    @addishode15412 жыл бұрын

    What a beautiful book ❤️thank you

  • @bettymarkos152
    @bettymarkos1522 жыл бұрын

    ፀግሽዬ አመሠግናለሁ ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l2 жыл бұрын

    ወዲያነሸ 😘

  • @seblet6088
    @seblet60882 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏❤❤💐

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma98592 жыл бұрын

    የወዲያነሽ ሚስኪን የስው ልጅ ብዙ ችግር ያሳልፋል ግን ማጣትን የመስለ ክፉ የለም ስጋ ባዳ ነው ይመጣል ይሄዳል ይገርማል መጨረሻው ምን ይሁን

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed45902 жыл бұрын

    Welcome Tsegsh

  • @fatihahussein4605
    @fatihahussein46052 жыл бұрын

    ሰላም

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye10512 жыл бұрын

    Happy new year ፣

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76682 жыл бұрын

    👑💎❤🙏💯

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    Tgesh wndmachn enkwan dhna mxah🥰

  • @abdu2488
    @abdu24882 жыл бұрын

    ፀግሽ ተከታይ ታሪክ ናፍቶኝ ነበር

  • @user-vk5ep1mh2q
    @user-vk5ep1mh2q2 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በጣም ወደሃላ መለስከኝ 7ክፍል ተማሪ እያለሁ አንብቤዋለሁ ይመችህ ተመቸክኝ በተለይ ለአሁኑ ትውልድ ያስትምራል ማለት ማንበብ ይማሩበታል አመሰግናለሁ ቆንጆዋ ሃሳብ ነው

  • @arondessalegn6386
    @arondessalegn6386 Жыл бұрын

    ይሄንንም ጀምረናል

  • @fatumamuhamed8742
    @fatumamuhamed87422 жыл бұрын

    Segsh lila swu yemilewun meshef terkln

  • @HeroHero-kr3uz
    @HeroHero-kr3uz2 жыл бұрын

    ዲምፅክ ወይኔሢያምር አንዲቀን እንዲታዋራኚ እፈልጋለሁ

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene89532 жыл бұрын

    ፀግሽዬ የልቤ ምት

  • @ephermtesfaye9248
    @ephermtesfaye92482 жыл бұрын

    ወድሜ ዲኤን ኤ የሚለውን ተርክልን ፕሊሥ አ ሪፍ መፅሀፍ ነው ደራሲ ጃክ ዳን እዉነተኛ ታሪክ ነው

  • @martamengesha2491
    @martamengesha24912 жыл бұрын

    I'm in

  • @AkeMar-xn5kd
    @AkeMar-xn5kd Жыл бұрын

    ሰራተኛ ማማገጥን ሀይማኖትን ባህልን መናቅ መጥላትን ያየንበት የባንዳ መጽሀፍ ነው ቤተሰባዊ ጥላቻንና ንቀት የሚያሳይ ፖለቲካነው ።

  • @tibaahmad8918

    @tibaahmad8918

    9 ай бұрын

    ትረካውን እስከመጨረሻ ካዳመጣችሁ ቡሀላ ብትኮምቱ

  • @kulaniikykulanii1589
    @kulaniikykulanii15892 жыл бұрын

    betem desilal segish

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo15012 жыл бұрын

    Unkan baselam metak tsagish

Келесі