Ethiopia - የግርማዊነታቸውን ቤተሰብ ለመግደል እንግሊዝ ሀገር ድረስ ሰው ልከው ነበር DRONA ZENDRO Leul Ermias PART 2

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 212

  • @abebealebachew2820
    @abebealebachew2820 Жыл бұрын

    ልዑልነታቸው ውጭ በማደጋቸው ይሁን በተፈጥሮአቸው እጅግ ቅንና ቀጥተኛ ሰው ናቸው ። ጋዜጠኛይቱም በደንብ አንብባ ተዘጋጅታ ነው የቀረበችውና ምስጋናዬ የላቀ ነው።

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ቃል ምልልስ ነው ልኡልነታቸው በጣም ምሁርና አስተዋይ ናቸው

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው። በጣም ሰላማዊ ጊዜ በንጉሱ ዘመን አሳልፈናል።

  • @user-xq5po5vb8s
    @user-xq5po5vb8s Жыл бұрын

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ፣ግን የኢትዮጵያ ነገር በጣም የሚያሳዝነኝ ከነበረ ወይም ከተደረሰ ከመቀጠል ይልቅ በመቶ ኣመታት የተገነባ የኣገር ህንጸት በማፍረስ ከዜሮ መጀመር የፈጠረው ጣጣ እስከኣሁን ጫና እያሳደረ እያየን ነው ።እኔ ንጉሱ ሲወርዱ የ4ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ።በለውጥ ሽፋን የመጡ ሰዎች የኢትዮጵያን ሰው በላና ገዳዮች ፣የኣገሪቱን ሁኔታ ምስቅልቅልዋን ያወጡ እብዶችና ታሪክ ይቅር ሊላቸው የማይችል የኣራዊት ስብስብ መሆናቸው ማወቅ ይገባል ።

  • @imebetlene7603

    @imebetlene7603

    Жыл бұрын

    @ትጽቢት ኩሉ በጣም ትክክል:: ወደሁላ ተገፍተን ሄደን ሄደን ማቆም አቅቶን ግራ ተጋብተናል::

  • @birukseleshi7618

    @birukseleshi7618

    Жыл бұрын

    Yiknawot...tarik litefa aychilem Ethiopia lezelalem tinur

  • @kebededemisse171

    @kebededemisse171

    Жыл бұрын

    በጣም ትክክል

  • @milkilion696

    @milkilion696

    Жыл бұрын

    Ethiopia ena Eritrea gen lamin 2 Hagar honu ande ayenat hezeb nachaw?

  • @eritreanhiwot4667

    @eritreanhiwot4667

    Жыл бұрын

    @@milkilion696 ኣዎ። ኤርትራና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ህዝብ ያላቸው ሃገራት ናቸው። ይህ ሲባል ግን ተመሳሳይነት የግድ ኣንድ ኣገር ኣያቆምም። ለምሳሌ፡ በተመሳሳይነት ኣገር ይቁም ቢባል ኢትዮጵያ የደቡባዊ ግዛቶችዋን ለኬንያና ሶማልያ ታስረክባለች። የኤርትራ ሰሜናዊ ኣካል ወደ ሱዳን ይሄዳል። ኣፋርም የራሱ ግዛት ያቆማል።

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወዳቸው ጃንሆይ ንጉሳችን በመሆኑ የላቀ ኩራት ይሰማኛል ልዑል ኤርሚያስ አስተዋ ነዎት በጣም እረጅም ዕድሜ ይስጥልን🙏 ያንን ዘመን ይመልስልን🙏 መድሀኒአለም🙏❤

  • @shottellfit
    @shottellfit Жыл бұрын

    ልኡልነታቸው ትሁት የበሰለና አመዛዛኝ ነው።እድሜና ጤና ይስጥልን።ምርጥ በሳልና የማትጠገቢ ጋዜጠኛ ነሽ።በርችልን።

  • @romanzena3435
    @romanzena3435 Жыл бұрын

    ባለቤቴ ዊንጌት ትምህርት ቤት ሲማር ከጃንሆይ ሽልማት ሲቀብል ፎተግራፉ አለኝ ይሕ የሚያሳየው በጊዜው ለተማሪዎች ይህችው ክብር ነው

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Жыл бұрын

    አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ሰጥቶህ የኢትዮጵያን ትንሳዔ ያሳይህ ህልምህ ይሳካል

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 Жыл бұрын

    Prince Ermias Thank you for trying to put the records right. It took me back to the days when life took a sudden turn. May God bless you and your family.

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ምን ቀራት ያልጠየቀችው ጥያቄ የላትም💕

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Жыл бұрын

    የጠፋችዋን ኢትዬጵያ መልሶ ያበራ፥ ከጣሊያን የታደገን፥ በትምህርት ያነፀንን ዘውድ ያላከበርን ማንን ልናከብር ነው? ጽዋዬን ለዐፄው!!!

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Жыл бұрын

    I miss the old and the peaceful time Ethiopia has.

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 Жыл бұрын

    His Imperial Majesty (HIM) was a great Emperor & visionary leader. I still feel quite nostalgic when I recall HIM's speeches to all of us as young students throughout the country. "The reason why We built schools, hired teachers and send you abroad is so you can have the best education, amass knowledge and wisdom so you can come back and further uplift your country. Your country needs you! Please do not disappear on her!" May God bless Ababa Janhoy's soul in heaven!

  • @AW-bh6dy

    @AW-bh6dy

    Жыл бұрын

    I totally agree with you he was a great King. I used to say Ethiopia will never be the same and I was rigjt.

  • @getachewwole5122

    @getachewwole5122

    Жыл бұрын

    ፤፣፣፤፤፤?፧፨በሚልውጪ ዎውውዎ

  • @assefajudah8559

    @assefajudah8559

    Жыл бұрын

    But, many the so called doctores betrayed him.

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 Жыл бұрын

    አቦ ኢትዮጵያዬ ስላምሽን መቼ ይሆን እምንየው!!

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia97555 күн бұрын

    ልዑልነትዎ በጣም አሰተዋይ ትሁት ልበ ሙሉ ሰው ፣ የሰው ጥግ መጫረሻ ኖት የአእርሷን ዘር ማጣታችን በአእውነቱ በጣም እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ነብሳቸውን አገረ ገነተ መንግሰተ ሰማያትን ያውረሰልን ። ልዑልነትዎ ለአእርሷ ከነቤተሰብዎ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እነመኝሎታለን ለዘላለም ትውልዶቻችሁ ለአኢትዮዺያ ታሪክ ያፈልጉናል ኑሩልን ። እግዚአብሔር በፀጋው ያቆያችሁ በአእውነት ደሰ የሚል ውይይት ነበር ጋዜጠኛችንም በቁ ትህትና የተሞላብሸ ጥሩ አድማጭ ነሸ ከልብ እናመሰግናለን ። ❤❤❤🎉🎉🎉 ሌሎችም የንጉሰ ሐይለሰላሴ ቤተሰቦች በህይወት ያሉትን ብታቀርቢሊን በጉጉት እንጠብቃለን መቼም ሊረሱ የሚገቡ ብዙ ትምህርትን ፍቅርን ፣ ትህትናን ተምረንባቻውል ልጆቻችንም ያለፈውን ሰራአታቸውን ማወቅ ይኖርባቸዋል ብዬ እገመታለሁ ። ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @solomonfaris
    @solomonfaris Жыл бұрын

    wonderful interview I am glad to hear this interview

  • @Israelxox
    @Israelxox Жыл бұрын

    Thank you so much. This is Amazing interview! ❤️❤️❤️

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 Жыл бұрын

    አሸናፊው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ስራውን በሰው አድሮ ለኢትዮጲያ አማኞች እውነተኛውን ታሪኳን ተመልሶ፤ ከትውልድ ወደ ትውልድ የተላለፈውን መልካምነት የሆነውን ሁሉ መልሶ፤ ደሀውም እንደ ድህነቱ በሰላም ሥራውን እየሰራ እንዲኖር የሚያስችለውን ዘመን ያምጣልን። ኢትዮጲያውያን በአሁኑ ሰአት ያልገባቸው፣ በወሬና በሚዲያ ሃገሪቱ ከጦርነት አባዜ እንዳትወጣ የሚታገሉ፣ በሚዲያ የሚናገሩትን የማያውቁ ብዙዎች አሉ። ይህ አለማወቅ ሁላችንንም የሚይጠፋ በመሆኑ፤ ኢትዮጲያውያን ሁሉ ቆም ብለው ሊያስቡበት ይገባል። የኢትዮጲያ እውነተኛ ልጆች በጥበብ አባቶቻችን የመከሩበትን፣ አዲሱ ትውልድ ባለማወቅ በእልህና በተንኮለኞች ወሬ እየተመራ ነውና፣ እውነተኛ ታሪኳን ለልጆች ማስተማር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Жыл бұрын

    እሳት፡🙏ልኡልነቶ፡ጠቅላይ፡ምንስተሩ፡ሰሚ፡ናቸው፡ከይት፡ከማን፡አገር፡እደተሰጣቸው፡መክናዎቹ፡ብረዳቸው፡በደስታ፡ብየ፡ስጦታው፡ፍት፡ያስቀምጡታል፡ለሚጎበኘው፡ትሩስት፡አምናለሁ፡እረጅም፡እድሜ፡ይስጦት፡🙏

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Жыл бұрын

    እንካን ልዑልነታቸው ይቅርና እኔ ተራዋ መጥፎ ትዝታ ነው ያለኝ በመንግስቱ ጌዜ በልጅነቴ ት/ቤት ስሄድ ሪሳ በየመንገዱ ወድቆ ለቅሶ በየቦታው ይሄን ለመናገር ያበቃኝ ተመስገን💚💛❤️🙏

  • @user-mh2qh1nk6s
    @user-mh2qh1nk6s Жыл бұрын

    በአብዮት ስም የሐገርን ባህል መደምሰስ!!! የጅል ስራ ነው የተሰራው!!!

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    2 ай бұрын

    በቅን፥አሳቢ፥የአገር፥አውራዎች፥ላይ፥የተጀመረው፥ኢሰብአዊ፥የጅምላ፥ግድያ፥እነሆ፥ላለፉት፥፶ዓመታት፥እንደቀጠለ፥ኢትዮጵያ፥የሰው፥እርድ፥የሚፈፀምባት፥ቄራና፥እልቂትን፥ለዜጎችዋ፥በቋሚነት፥የምታከፋፍል፥ሀገር፥በመሆን፥ቀጥላለች።

  • @wdesta6894
    @wdesta6894 Жыл бұрын

    Thank you keep moving

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Жыл бұрын

    The poll, by destructive change we will not achieve any for ethiopia. The Ethiopian people, would love to preserve, their history.. God help Ethiopia and us.

  • @zekariahzee5504
    @zekariahzee5504 Жыл бұрын

    It would be great if the Ethiopian Crown 👑 be restored!

  • @Cookies-mg4jw
    @Cookies-mg4jw Жыл бұрын

    thank you so much ❤❤❤

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Жыл бұрын

    እጅግ ውብ ቃለ ምልልስ አሳት 1ኛ

  • @huluyesema1214
    @huluyesema1214 Жыл бұрын

    በጥም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው ❤ የሆላው ከሌለ የፊቱ የለም ! ወደድንም ጠላንም

  • @al-aminderir5581
    @al-aminderir5581 Жыл бұрын

    I am an Eritrean by origin but i have earned my undergraduate education from Haile S University in Addis A and received my credentials from the great Emperor . Ethiopia has changed now but the loss of the binding cord has been the prime cause for the disarray prevalent today ; this leads us to believe that the return of Constitutional Monarchy to Ethiopia will bring about stability and affluence to Ethiopia just like the Constitutional monarchies of Europe ..thought for Ethiopian and African intellectuals .. with best wishes

  • @sahounj470

    @sahounj470

    Жыл бұрын

    Al Amin

  • @sahounj470

    @sahounj470

    Жыл бұрын

    Bring back the Monarchy to your contry.

  • @workyeskitchen8370
    @workyeskitchen8370 Жыл бұрын

    ልዕል ኤርሚያስ እናመሠግናለን💚💛❤

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 Жыл бұрын

    Thank you I will say your my king 👑 🤴

  • @aklile7691
    @aklile7691 Жыл бұрын

    ወይ ሻይ ወይ የታሸገ ውኃ ከብርጭቆ ጋር ሊቀርብላቸው ይገባ ነበር ለልዑል ኤርሚያስ። የአፍ መጥረጊያም (napkin) ጭምር ። በሁለት ጊዜ የቀረበ ዝግጅት ቢሆንም፣ በአንድ ቀን የተቀረፀ ቃለ ምልልስ ረጅም ደቂቃዎች የወሰደ ስለሆነ፣ እንዲህ በደረቁ መሆኑ፣ ልክ አይመስለኝም። ባህላዊም አይደለም፣ ለወደፊት ቢታሰብበት እላለሁ።

  • @workyeskitchen8370
    @workyeskitchen8370 Жыл бұрын

    ትክክል አንድ ቦታ በአባባ ጃንሆይ ሥም መሠየም አለበት።💚💛❤💚💛❤

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Жыл бұрын

    💚💛♥️ CROWN IS ETHIOPIA'S PRIDE! LET'S have CROWN BACK. 💚💛♥️

  • @safiyasahle8478

    @safiyasahle8478

    Жыл бұрын

    Hell no is your proud not all Ethiopia

  • @tangobogale3690

    @tangobogale3690

    Жыл бұрын

    No more

  • @mussiegezmu6749

    @mussiegezmu6749

    Жыл бұрын

    @@safiyasahle8478 Hi!How much u understand your country's. Whether u like or not u are part of it.

  • @sahounj470

    @sahounj470

    Жыл бұрын

    @@mussiegezmu6749 It is amhara pride muslim coloniser

  • @elei417
    @elei417 Жыл бұрын

    Thank you for presenting ethiopian history

  • @birukseleshi7618
    @birukseleshi7618 Жыл бұрын

    Yiknawot...tarik litefa aychilem Ethiopia lezelalem tinur

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын

    ብታምኑም ባታምኑም አልማዛዊው ስርአት እንደገና ወደ ኢትዮ ካልመጣ እመኑኝ እንዲህ ነጠላ ጨብራራ ሆና አያልፍላትም እግዚአብሄርም ቃልኪዳኑ ከንግስና ጋር ነው እስቲ የእግዚአብሄርን ቃል መለስ ብላችሁ ተመልከቱ ጌታም በትንቢት በብዙ ሰዎች ወደ አልማዛዊው ስርአት ትመለሳለች ይላሉ እኔም ከቃሉ አንፃር ስፈትሽ ይመስለኛል

  • @bizuayehugebru3244

    @bizuayehugebru3244

    Жыл бұрын

    Enam yemselgnl🙏❤️😊

  • @sintayehutsehay4989
    @sintayehutsehay4989 Жыл бұрын

    ንጉሡን አይባልም! እሱን እንደማለት ነዉ!! እሳቸዉን/ ግርማዊነታቸዉን ቀዳማዊ/ ቀሀስ , መባል አለበት ያለማወቅ ያሳዝናል!!!

  • @kassu3995
    @kassu3995 Жыл бұрын

    Thank you for the insight you have given us about our history and our monarchy. We are always proud of our heritage. Huge respect to the grand son of HIM Emperor Haile Selassie.

  • @tadeth
    @tadeth26 күн бұрын

    ይገርማል:: ከንጉሳዊ ቤተሰብ ይህን መስማት ትልቅ ነገር ነው:: ልዑሉ እንዳሉት ከሁሉ የማይገባኝ ጭካኔው ነው::

  • @user-mh2qh1nk6s
    @user-mh2qh1nk6s Жыл бұрын

    ትውልዱ ስግብግብ ነው!!!ሐገር እየተዘረፈች ልታድግ አትችልም!!!

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Жыл бұрын

    እኔ ባላውቀውም ደጉ ጊዜ የጥጋብ ዘመን ይምጣልን

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Жыл бұрын

    nice info! 💪

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 Жыл бұрын

    Only achamyelehe tamiru knows the truth

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын

    አስታውሳለሁ አያቴ እንዲህ አለ ይሄንን ስአት ምንድነው ስሙ ብሎ ሲጠይቅ ኮሚኒዝም አሉት ህም ውነትም ዝም አለ😂😂😂😂

  • @debirituhayle6571
    @debirituhayle657111 күн бұрын

    I Am ❤

  • @getanehcherente5716
    @getanehcherente5716 Жыл бұрын

    For instance AA is now developed almost 50 times than that time and darnot express the good part of this time any way I appreciate your discussion

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын

    ውነት ለመናገር አብይ በጣም ጥሩ ነው ለሃገሩም ለቅርሳችንም ያስባል ሃገሩን ይወዳል ችግሮች አሉ ግን ሁሉንም ችግር አብይ እላመጣውም ሁሉንም ችግር ካላገዝነው ብቻውን አይፈታም ሰው እኮ ነው የተበላሸው ረጂጂጂጂም አመት ነው ለማንኛውም እግዚአብሄር ሃገራችንን ወደ ድሮ ክብራ ይመልሳል እንፀልይ

  • @birebeye4107

    @birebeye4107

    Жыл бұрын

    For God's sake, pls stop preaching that Nazi abiy loves Ethiopia, will you?

  • @user-Pe8hf2bp5q

    @user-Pe8hf2bp5q

    Жыл бұрын

    አወይ ያልተነካ ግልግል ሲያቅበት የጉድ ነው

  • @tsinat982

    @tsinat982

    Жыл бұрын

    ሀ የአእምሮ ቅንጭርነት ለ የሆድ አደርነት ሐ ባለጊዜያዊነት ወይንስ መ አንገታን አሸዋ ውስጥ የቀበረች ሰጎንነት

  • @teje7405
    @teje7405 Жыл бұрын

    The day our emperor was murdered by the barbaric Mengistu was the day Ethiopia's tragedy was launched.

  • @betterethiopia7638
    @betterethiopia7638 Жыл бұрын

    ስለ ልጅ እያሱ ለምን ጥያቄ አልቀረበላቸውም ?

  • @nebyeelda5862

    @nebyeelda5862

    Жыл бұрын

    Lij eyasu eyale yesu abat inkuan alteweledem.

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Жыл бұрын

    I am A fan of Emperor Haileselasie and I m obliged to be fan of the heir of the crown.He has educated himself from his plight as refugee abroad and the modern time.

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Жыл бұрын

    Des yemil interview xx leulnetwo akebrotalhu xx tebarku

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын

    ልዑል ኤርሚያስ ልጅ እንዳልካቸው የ 6 ወር ግዜ ስጡን ብለው ተስጥቷቸው ሲያበቃ በሕገ መንግስቱ ላይ ምንም ለውጥ ሳያደርጉ አቀረቡት :: ይሄ ህዝቡን አስቆጣው የማይመለስ ሆነ ያንን አጋጣሚ ተጠቅመው ቢያንዝ የእንግሊዝ አይነት አስተዳደር በህገ መንግስት ቢረቀቅ ኖሮ ይሄ ሁሉ ትርምስ ባልተፈጠረ ነበር:: ልኡል ኤርሚያስ እርስዎ ታዳጊ ወጣት ስለነበሩ በጣም አዝናለሁ ለእርስዎ ትልቅ የህይወት ፈተና ነበር ::ግን ይኸው የንጉሱ እርግማን እርስ በእርስ እያባላን ነው:: እግዚአብሄር ይቅር ይበለን ::

  • @meridabebe765
    @meridabebe765 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ አንድ ያልተረዳሽዉ ጉዳይ ነበር ይኸዉም እነ አክሊሉ እና ልጅ እንዳልካቸዉ መሀከል ትልቅ ልዩነትና ሽኩቻ ነበር ተስማምተዉ አይሰሩም ነበር።

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Жыл бұрын

    ትክክል እውነት ተናገሩ ወያኔ ከደርግ የባሱ ነበር ብቻ ኮሚኒዝም ይሄው እስከአሁን እየገደለ እያስገደለ ነው በተለይ አልባንያ ኮሚኒስትን ተከታዬች

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl Жыл бұрын

    Edme Ena Tena yestelgne .

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነው

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 Жыл бұрын

    Temlso Bemta🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Жыл бұрын

    እንደው ንግስናው ቀርቶ በሰላም ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር በቻሉ ዘውድስ በፍፁም አንፈልግም አማራ ነሽ መሰለኝ ንጉስ እግዚአብሔር እና ጌታኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 Жыл бұрын

    very nice program

  • @aben266
    @aben266 Жыл бұрын

    እኔ ወጣት ነኝ ጃንሆይን በታሪክ ነው ያማውቃቸው እና በሀገሬ ታሪክ እኳራለሁ ለዚያም የጃንሆይ ፎቶ በሚያምር ክብር ባለው መልኩ ቤቴ ይገኛል !

  • @abe9600
    @abe9600 Жыл бұрын

    I think the journalist for 1973 film about Ethiopia was Jonathan Dimbleby not his brother David Dimbleby

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️👏🏻👏🏻

  • @memrutesfaye6828
    @memrutesfaye68282 ай бұрын

    ተራ ጠያቂ

  • @user-um8nc4km5k
    @user-um8nc4km5k Жыл бұрын

    የናንተ፡ለብዙ፡ዓመታት፡ይሰራችሁት፡ግፍ፡በደል፡ግድያ፡ይብሳል፡ይሕን፡ጉዳይ፡ተክድኖ፡ይብሰል፡እድል፡ከተሰጣቸው፡ብዙ፡ነገር፡ይቃወማሉ፡ሥለዚህ፡እነዚህ፡ሰዎች፡ብዙ፡ባይሉ

  • @danielamare8280
    @danielamare82802 ай бұрын

    Prince Ermias Sahele Silassie Hilesilassie thank you for your service to your country as Yezewd Miker Bet president. Great interview for the host. GHU JW

  • @mohameduso9952
    @mohameduso9952 Жыл бұрын

    Crown council should include the whole subordinate families and closer members gradually. Official web site should be introduced to Country lovers and beyond. It will be in the future to oversee the affairs of the country by representing Ethiopia in the monarchy countries. There are a lot of the mission works that should have continuity Internationally. Sincerely! Uso Mohamed Mousa.

  • @romanzena3435
    @romanzena3435 Жыл бұрын

    ለደራርቱ መንገድ ተስይሟል ለምን ለዣንሆይ አይስየይም

  • @emuyeyilma7752

    @emuyeyilma7752

    Жыл бұрын

    ሆይ ግን አብይ አያሳዝንሽም ?

  • @semegnabebe1586

    @semegnabebe1586

    Жыл бұрын

    Hahahaha you’re so funny Lol….😂

  • @TD-iq1ew

    @TD-iq1ew

    Жыл бұрын

    Lehulum Ethiopia wust menged alachihu ❤❤❤

  • @shamaddistube6902

    @shamaddistube6902

    4 ай бұрын

    You are sick minded

  • @shamaddistube6902

    @shamaddistube6902

    4 ай бұрын

    @@semegnabebe1586😂

  • @alemubiruk4972
    @alemubiruk4972 Жыл бұрын

    Hi እሳቶች

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Жыл бұрын

    The good thing about monarchy is the fact that it can be made more inclusive through the bonds of marriage with time. But from where things stand today an attempt to restore it in any format would not be so easy though through a comprehensive approach nothing is impossible.

  • @zufanlemma2142

    @zufanlemma2142

    Жыл бұрын

    I agree! Nothing is ever impossible!! Unfortunately some of our own with no vision, are destroying our Magnificent Ethiopia & Her People by denying & obliterating the facts & 0ur true history, which is equally their own as well. what is disheartening, is their inability to look back and learn from past mistakes made by others, and make the future better for all our people & our nation. God's Will will Prevail, & Ethiopia will Rise and Shine through out the country like never before. Amen!!

  • @al-aminderir5581

    @al-aminderir5581

    Жыл бұрын

    I wish Ethiopian intellectuals work towards the restoration/institution of Constititional Monarchy

  • @hoppyhope9751
    @hoppyhope9751 Жыл бұрын

    Enante berhan nachu

  • @abategebeyhu8361
    @abategebeyhu8361Ай бұрын

    ጠያቂያቸዉን ፡ አንቱ ፡ ብላ ፡ መጠየቋ ፡ አኩርታኛለች ፡ አንተ ፡ ብላ ፡ ቃለ ፡ መጠይቅ ፡ የጠየቀች ፡ መኖሯን ፡ አይቻለሁ ፡ አባታቸዉን ፡ ጠንቅቄ ፡ አውቃቸዋለሁ ፡ ፡ እኔ ፡ ግርማዊት ፡ ፡ ዕቴጌ ፡ ጌቴሴማኒ ፡ ማርያም ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ በድቁና ፡ አገልጋይ ፡ ነበርኩ። ተጠያቂዉንም ፡ ጠያቂዋንም ፡ ዕድሜ ፡ ፡ ይስጥልን።

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 Жыл бұрын

    ስለ በላይ ዘለቀ፣ስለ ልጅ እያሱ በየገበያውና በየአደባባዩ ስለተቀሉ ከመሬቱ ገበሬውን ስነቁሉ ስሰደዱ በወሎ በትግራይ የነበረውን ሁሉ የሳቸውን ክብር ብቻ ከማውራት ክፋት ጨካኝነት ትንሽ ብያወሩ ደስ ይለኝ ነበር

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Жыл бұрын

    እኔ ግን በዘዉ ዘመን ጥሩ ታርክ የለኝም ምክንያቱም የአንድ ቤሄር የበላይነት ነበር:: ንጉሰዊ ተብለዉ የአማራ ብቻ ነዉ :ሆነም ቀራ አሁንም የዉ ነዉ ሁሌም በለጌዜ ነወ ዳርግ ይሻላሊ

  • @isaakiyasu205
    @isaakiyasu205 Жыл бұрын

    Tarikun semchew ltegbew alchalkum betam des ylal letederegew yederg sewoch aremenewoch nachew yasaznal min yemeselech ager hala askerwat

  • @woldehaymanotfesehaye3907

    @woldehaymanotfesehaye3907

    Жыл бұрын

    ልጅ እርምያስ ምነው ልጅ ነበርኩኝ አበዛህ፣ይህም ከሃላፍነት ለመሸሽ ነው ብየነው የምገምተው ለምን በትለኝ፣ የወሎ ራብ ሰው ልጅ እንደቀጠል ሲረግፍ ሲሞት ያ እልቂት ተሰማ ነበር፣ አያትህ ንጉሡ ሰምቶ እንዳልሰማ ለዎሎ እንደራሴ ደጀዝመች ህዝባችን ሲ ራብ ለምን አልነገርከንም አላስወቅ ከንም ብሎ ሲጠይቁት፣ከአገር ወ ጥቶ እሰከ በፊልም ተቀርፆ ወሬው ድፍን አለም ሰምቶት ፣ ንጉሱ እንዳ ተሰማ ምን ያህል አሻፊና የኢትዮጵ ያ ህዝብ ቢራብ በሞት ቢያልቅ ለከ መኑ ከጉደይ አልቆጠረውሞ። በእውነት ያየሁት ጉድ እግዚአብሔ ር ምሰክሬ ነው፣በዛን በወሎ ራብ ንጉሱ ቀዳሜና እሁድ አረፍት ለማ ሳለፍ ቤተ ሰሌሆም መደረ አጠገ ብ ያለው ለማሳለፍ ሰለ ሄዱ፣አንድ ማህበር የታክሲ ፈቃድ ለማግኘት የተቋቋመ ፈቃድ ስለተከለከለ፣ ፈ ቃድ ለማግኘት ለንጉሱ አቤትለማ ማለት አበው በረኻ ንጉሡ ሲወጣ ተሰልፈን ስንጠባበቅ፣ከኛም አህያ ዎች በጎች ፍየሎች ከብቶች ገመ ሎች ተሰለፉ እባካቹ ዘወረደ አሩጉ ልን ብንላቸው ዘወረደ አናርግም. ንጉሡ ዳቦ ይሰጣቸዋል ነው ያሉን እውነትም ዳቦ ይቀርብለትና እየወ ረወረ ይሰጠቸወል ፣ግመል በረጅ ም አንገትዋ ከእጁ ነበር የምትቀበ ለው ለነሱ ሰጥቶ ሲያበቃ ሳያናጋ ግረን ሄደ አዘን፣ እሩቅ አቁሞ ያ ሊቀመንበራችንን አንዲያነጋግረው ጠራውና ተነጋግሮ የታክሲው ፈቃ ድ እንደተፈቀደልን ተነገረን፣ ለማግ ስቱ ሰኞ የወሎ Told. በፓርላማና በታላቁ ቤተመንግስ የለው ሜዳ ንጉሡን አቤት ለማለት መልተው

  • @zztop8154
    @zztop8154 Жыл бұрын

    I just want to ask his royal highness that the story of all monarch at that time in Africa and Arab & Asia were toppled, what is that His majesty did not pass the crown in due time to his. Crown prince, I wonder why.

  • @melesegezehagn2790
    @melesegezehagn2790 Жыл бұрын

    Des yilal.

  • @betterethiopia7638
    @betterethiopia7638 Жыл бұрын

    ኢንቨስት ማድረግ ከፈለጉ ምን ችግር አለ። ንብረቶች ይመለሱ ከተባለ በመላው አገሪቱ ውስጥ በተለይ በገጠር በደረግ ጊዜ የተዘረፉ የመሬት ይዞታዎች ከ10 ሄክታር በታች ከሆኑ መመለስ ነበረባቸው። የከተማ ተመልሶ የገጠሩ ለምን እንደተዘረፈ ይቅር?

  • @lay625
    @lay625 Жыл бұрын

    Do you have good son like you? I want him for my daughter.

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 Жыл бұрын

    Thanks this is any budy young or old every one get lern by this inrervew .

  • @aboneshwoldegeorges7390
    @aboneshwoldegeorges7390 Жыл бұрын

    He may not against the derg because he was not successful after he tried to be on power as he had lied on himself and of the crown that he doesn't want to explain.

  • @derejegutahuluka8766
    @derejegutahuluka8766 Жыл бұрын

    የይሁዳ ነገድ አገዛዝ ለኢትዮጵያውያን ምናችን ነው። እነዚህ አድሀርያን ተስፋ አለመቁረጣቸው ራሱ ይገርማል። ዘውዳቸው በአፍ ጢሙ ተደፍቶና ተረስቶ በምን መንገድ ሊያቀኑት እንደፈለጉ አይገባኝሞ ። በከርሰ መቃብራቸው ላይ የተመሠረተውን ኀብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝም ገርሰሰው አንድ...,.....,...., አሐዳዊ መንግሥት ለመመለስ ማለማቸው ራሱ እጅግ ይገርማል። ግርማዊነትዎ አይቅለሉ ቶሎ ሽል ይበሉ። በመልካም ጊዜ በበሰበሰ እንቁላል ያባረርነውን ኋላ ቀርና አድኃሪ የሞናርኪ ሥርዓት መልሰህ ልትመሠርትብን ራስህን ታመኛለህ ሞኞ ንጉሥ!!!።

  • @user-um8nc4km5k
    @user-um8nc4km5k Жыл бұрын

    ኢሳት፡ከናንተ፡ይህን፡አይጠበቅም፡ብዙ፡ድምፅ

  • @kedist1978

    @kedist1978

    Жыл бұрын

    ??????

  • @shihamtasfaw894
    @shihamtasfaw894 Жыл бұрын

    ይህ ሰው ታሪክ የለውም ::ወደፊት ብናይ ይሻላል ::

  • @kedist1978

    @kedist1978

    Жыл бұрын

    የቱ ሰው?

  • @woldehaymanotfesehaye3907
    @woldehaymanotfesehaye3907 Жыл бұрын

    ልጅ እርምያስ ንጉሡ አያትህ ጀብደኛ ሁሉ በእጄ በደጄ ንጉሥ ብቻ ሳይሆ ፓትሪርክም ነበረ፣። ኮለኔል ነጋ ተገኝ ባለቤቱ ጋናዊት ነበረት አራት ልጆች ወልዶ በጥሩ ኑሮ እየኖሩ፣ በኢትዮጵያ ህዝብ ላ ይ ይደርስ የነበረው ጭቆና ግፍ ብዝበዛ ከመሰሎቹ ለኢትዮጵያ. ህዝብ ለውጥ ዘውዱ ማስወገድ መገርሰስ እንደለበት ብዙኅ ሚና ይጫወት ነበረና፣ንጉሱ ሰለደረሰበ ት፣ነጋ ተገኝ ጠርቶ ሚስትሀ ፍታት የልጅ ልጃችን ልእልት እንድርህ አለ ን ሲለው፣ እንዴት አርጌ ጃንሆይ የሕግ ባለቤቴ የአራት ልጆች እመት ልፍታት ሲል፣ እንግዲህ ነገርን ዘለው ፈራና የሚያርገው ጠፋበት ተጨነቀ፣የንጉሡ ትእዛዝ ሰለሆነበ ት ሳይፈልግ ግደ ሆነበትና ሚስቱ ፈታት መፍታቱም ለንጉሡ ነገረ። ንጉሡ ለፓትሪያርክ አቡነ ቴፍሎስ ጠርተው ኮሎኔል ነጋ ተገኝ የልጅ. ልጃችን ልእልት በተክሊል ያገባልና በቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስትያን. ዝግጅት እንድታርግ ሲል ትእዛዝ. አዘዘ ፣ ፓትሪያርኩ እንዴት ኮሎኔል ነጋ ተገኝ መስተ አግብቶ የአራት. ልጆች አባት ነው አይሆንም አይቻ ልም፣አርግ ነው የምንልሀ ሚስቱ፣ ፈትዋል፣ ቢሆንም የኛ የኦርተደስክ ተዋህዶ ሃይማኖት በሁለተኛ ቃል. ኪዳን ማግባት አይፈቅድምና አላ. ርግ አይደረግም ሲል፣ንጉሡ በቊ ጣ አርግ ነውየምንልህ አንተምንታ. ቃለህ እኛነወ የምናቀው አርግ ነው የምንልህ ብለው በሃይለ ቃልና ትእ ዛዝም ጭምር ስለሆነ፣እንደታዘዘ ዝግጅት ተደረገ ነጋ ተገኝ ልእልቷ በተክሊል ተጋቡ፣ያቺ ልእልት ጀነራ ል መንግሥቱ ነዋይ ወዶት ወዳው ሊጋቡ ተስማምተው ሽማግለ እን ዲጠኑ በንጉሡ ታዘው ሽማግለ ለጥናቱ አመት ፈጀ በመጨረሻ ለጋ ብቻ አትመጥነንም አይሆን ተባለ፣ ከሁለት አመ ታት አብሮ ይኖሩ ነበር ቢወልዱ ኖሮ እንደት መልካም ነበ ር ፣አበበ ረታ በስደት እንግሊዝ አገ ር ሳሉ ከልእልት ተናኝ ወርቅ እንደ. ወለዱ ይሆን ነበረ ማለት ነው። ከሰርጉ በሃላ ወድያ የካቶሊክ ፓት ሪያርክ ከባቲካን በታይም መጋዝን ወቀሳ የክርስትያን ደሴት ተብላ የምትጠራ ኢትዮጵያ የኦረተደስክ ተዋህዶ ክርስትያን በነጉሡ ትአዛ ዝ ከዚህ በፊትተደርጎ እማይታወቅ ንጉሡን ፓትሪያርኩን በግድ በሁለ ተኛ ቃል ኪደን ኮሎኔል ነጋ ተገኝ ከአንዲት ልእልት የንጉሡ የልጅ ልጅ በቅድስት ሥላሴ ትሪኒቲ በተ ክሊል ቃል ኪዳን ተጋቡ ብለወ. በሰፊው እንታወቅ የአለም አብያተ ክርስትያናት በታይም መጋዝን አሳ ትመው አሳወቁ። ፓትያርኩ አቡነ. ተፍሌዎስ መፅሄቱን ይዞ ለንጉሡ ለመሳየት ቤተ መንግሦት ሄዱና. ንጉሡ እንደዚ በጠዋት እንዴት. መጣህ ሲል ፣ፓትሪያርኩ ይሄውና ስለ ሠርጉ የባቲካን ፓትሪያርኩ በዚህ በታይም መፅሔት ወቅሶናል እኔ እንደማይቻል ነግሮት ነበረ፣እ ሱ ካንተ በፊት አይቶንዋል ይህ ሁሉ ያንተ ስህተት ነው፣ አይሆንም አላረግም አይደረግም ብለህ ብት ፀናና ባታርገው ኖሮ እንዲህ ያለ ወ ቀሳ አይደርስብን ነበረ ያንተ ስህተ ት ነው ለዚህ ያበቃን።ይህምንትሉ ት አላቹ ንጉሡ ከፓትሪያርክ በላይ አዛጅ ሆኖ አብ ስያበቃ. አረ ጉድ ነው ምንስ ምን ይባላል. ሁሉም. ፍርዱ ለአምላክ ለእግዚአብሔር ፍርዱ መስጠት ነው

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe36372 ай бұрын

    በቅን፥አሳቢ፥የአገር፥አውራዎች፥ላይ፥የተጀመረው፥ኢሰብአዊ፥የጅምላ፥ግድያ፥እነሆ፥ላለፉት፥፶ዓመታት፥እንደቀጠለ፥ኢትዮጵያ፥የሰው፥እርድ፥የሚፈፀምባት፥ቄራና፥እልቂትን፥ለዜጎችዋ፥በቋሚነት፥የምታከፋፍል፥ሀገር፥በመሆን፥ቀጥላለች።

  • @user-mh2qh1nk6s
    @user-mh2qh1nk6s Жыл бұрын

    ስንት ለሐገር የሚጠቅሙትን ምሁራን መንግስቱ ፈጅቷቸዋል!!!

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    @hiwetendewazayasaznal1295

    Жыл бұрын

    ይሄ ኮንፕሌክሳም

  • @tesjij8484

    @tesjij8484

    Жыл бұрын

    መንግስቱም አብዩቱ ወይም ሶሻሊዝም አድርግ የሚለውንነው ያደረጉት ምክንያቱም ጠላት እየፈጠረ አጥፋ ነው የሚለው ኢህአፓ ም በቃ መጠፋፋት እነ ስታሊን ማኦ ሌኒን አደረጉ እያሉ ነው መገዳደል ይሄውወያኔ ያ ጭንቅላቱ ይዞ ነው ይሄ ሁሉ ውድመትና ውሽት ውሽት በተለይ ጠላታቸውን ትልቁ የማጥፊያ መሳሪያ ነው ይሄው ወያኔ ልክ 1960 ውስጥ ነው ያለው

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын

    እንዴ ጁንታ ይሄው አየን እኮ ውሸት እንዴት እንደሚፈበርኩ መለስ ዘንዶአዊ ልጂ እያለ በ ትቤት እየዞረ በተለይ ሴቶች የሚበዙበት እየሄደ የንጉሱን ፎቶ እያሳየ አያችሁት ይሄንን ኢትዮን ደሃ ያደረገ ስገዱልኝ እያለ የሚመራ እንዲወርድ ተባበሩን እያለ በራሪ ወረቀት ያድል እንደነበር የ ትቤት ጋኞቹ ሲናገሩ ባይናችን አይተናል ከዛም ቅጥረኞች ጊዜ ተሰቶአቸው ሲመጡ ይሄው የቀበሩት ቦንብ እስካሁን እየፈነዳ ነው

  • @user-um8nc4km5k
    @user-um8nc4km5k Жыл бұрын

    በዘውድ፡እና፡በንጉስ፡በጣም፡ስለተጎዳን፡በተለይ፡ኢስላም፡ኦሮሞ፡ደቡብ፡ሌሎችም፡ጭቁን፡ህዝቦች፡መስማትም፡ማየትም፡አንሻም የንጉሱ፡ሥርዓት፡እጅግ፡ግፍና፡በደለኛ፡ነውና፡አታስቡት፡አታንሱት፡

  • @TD-iq1ew

    @TD-iq1ew

    Жыл бұрын

    Allah yibidah wushetam minim yelem ante lemastelat new yalkewu new shermuta

  • @woseneg.s.1564
    @woseneg.s.1564 Жыл бұрын

    Ethiopia and Ethiopian have been deteriorating from time to time since the unfair throw of the King.

  • @user-gt6pz8ru2i
    @user-gt6pz8ru2i Жыл бұрын

    የሌባ ዘር

  • @temareleje5986
    @temareleje5986 Жыл бұрын

    british monarch like ethiopia solomon zere benorachew yeblete alem visit baregachew neber beye kenu ye king chareles menoreya palace visit yemeyaregew alem hulu new yehe ke turisum zerfe bezu advantage alew ! Ethiopia majesty benoru africa aydelem western hone arebu latin visit baregen neber yehe eko neguse bageru aykeberem yebalale enje semachen gezufe neber . America erasuan yechalech hager nat gen be british monarch kelde yelem yehen yakel yekorubachewal!

  • @user-mh2qh1nk6s
    @user-mh2qh1nk6s Жыл бұрын

    ብዙዎቹ የቤተመንግስት የዱሮ መኪኖች ከንግሊዝ መንግስት ስጦታ የተበረከቱ ናቸው:: በተለይ የጣሊያን ወረራ ሲያበቃ ከስደት መልስ እንግሊዞችም ሲገቡ ያመጧቸ ናቸው::

  • @eritreanhiwot4667

    @eritreanhiwot4667

    Жыл бұрын

    ቢገዙስ ምን ችግር ነበረበት?

  • @user-mh2qh1nk6s

    @user-mh2qh1nk6s

    Жыл бұрын

    @@eritreanhiwot4667 ሐገሪቷ የውጭ ምዛሪ ስለሌላት የቅንጦት ነገር በስጦታ ከተገኘ እንጂ እንደሚወራው ብክነት አልነበረም በአፄው ዘመን! አባካኝ አድርገው ወታደሮቹ ለወንጀላችው መሸፈኛ ይጠቀሙበት ነበር:: ንፁሀንን ለመሰረቱት እና ፍትህን ለሕዝባቸው ሲሰጡበት ለነበረው የፍትህ አካል እንኳን እንዳይበቁ አድርጎ ፈጅቶ! የውጭ ኃይልን እኩይ ምክር ሐገር ላይ ተግብረው ወንጀላቸውን ለመሸፈን እና ለማፀየፍ እነመንግስቱ ከካድሬዎቻቸው ጋር ብዙ ያወሩ ነበር::

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Жыл бұрын

    Awo Eneras emeruna ene Aklilu Habetwold laloch telalek sewochin chemrew negusu ga gebtew wotatu tewold lewot lewot yemil semat eyametana lewoten eyeflge selhone yeha hunata wodelala kemhadu befit yesltan lewot yadergu seltanwon lelgewo yestu belew betdegagamiteikewachew endneberna negusum fekadegna endalhonu bekuchit bezan woket gebtew kengrwachew sew tarikun ensma nebere

  • @woldehaymanotfesehaye3907
    @woldehaymanotfesehaye3907 Жыл бұрын

    ልጅ እርምያስ በግልፅ ልንገርህ ከንግዲህ ወዲህ በመላው አለም ዘውድ አየተገረሰሰ ከስር ነቅሎ የ ጣሉት የተኛ አገር ነው ዘውድ ተገር ስሶ ድራሽ አባቱ ጠፍቶ ተመልሶ ያ ቆጠቆጠ የመጣ የትአገር አለና ነው ፣ አስከዚህ በሃይለ ሥላሴ ሥም በጎ ድርጅት አቊመህ ከውጭ አገር በልመና እርዳታ በኢ ትዮጵያና በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ እየለመንክ የምትለምነው፣ሰማ ጆሮህ ክፈተው በደምብ ይግባህ ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ጠብቅ።የኢትዮጵያ ህዝብ ለማኝ አይደለም ሃብታም አገር አለው ድሃ አይደለም፣ በድህነት በልመና ፍፁም ከንግዲህ ወዲህ አትጠራ ም፣ለ24 ተማሪዎች ትራንሰቦር ውጪ ሰኳላር ሽብ ወጫቸው አውጥተን ምንትስ የምትለው ከለን ለወማለት ነው፣የለመንከው ገንዘብ ላንተ ትጠቀምበት አንደሆነ እንጂበዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ አታ ታልል።ዘውድ ተመልሰ እንዲመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ ይስጥበ ት አፍህ ከፍተህ ስትናገር፣ አትልፋ ዘውዱን ተፍተነዋል አንደላህ ርግ. ጠኛ ነኝ።ታያለህ በቅርብ ግዜ ያን ዱን አገር ዘውድ ሲገረሰስ ታያለህ እድሜ ብቻ ይስጥህ።ለምንድነው እንደሰው ሰርታቹ አትበሉም እኛ ናቅልህ ከለን አንተ ሥራ ሠርተህ አርሰህ ጋግረህ አብላን ኲጭብለን እነብላ ብልጣብልጦች ሁሉ ነቅተ ዋል ተምረዋል መኙ መሃይም የለ ም ያለፈ ይበቃል ።

  • @kedist1978

    @kedist1978

    Жыл бұрын

    አይ የሰው ልክ አለማወቅ ምቀኝነት እና የበታችነት እየተጫወተብህ ነው እስቲ ፀበል ሞክር እግዚአብሔር ይማርህ።

  • @workitua1733
    @workitua1733 Жыл бұрын

    በዉሸት ፡ በሐሰት ፡ የነጮች ፡ ሲራ ፡ ታላቁን ፡ የአፍረካ ፡ አባት ፡ዉለታቢስ ፡ በሆነ ፡ በገነቡት ፡ ወታደር ፡ ምሁር ፡ ተብዬዎች ፡ የማይሆነ ፡ ሆነ። ይኸዉ ፡ እስከዛሬ ፡ እርግማን ፡ አልወረድ ፡ ብሎ ፡ እየበፈልን ፡ አለን። ታላቁ ፡ መሪያችን ፡ ግርማዊነትዎ ፡ ይማሩን።

  • @oromay02
    @oromay02 Жыл бұрын

    Dream on ! Who wants king ?

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 Жыл бұрын

    ጭራሽ እንደገና ወደኋላ ሄዳችሁ ዘውድ የሚባል የግፍ አገዛዝ ለማምጣት ትመኛላችሁ? እንዳታስቡት። የዛሬው ሁሉ የእርስ በእርስ ጦርነትና እልቂት ያ የበሰበሰ የፊውዳል ፣የዘውድ አገዛዝ የተከለው መርዝ ነው። ህዝብን በማንነቱ ከፋፍሎ በድህነት ያማቀቀ አገዛዝ ነው የዘውድ አገዛዝ። ምናልባት የመጨረሻውን ቅጣት የምታገኙበት ጊዜ እየቀረበ ሳይሆን አይቀርም።

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 Жыл бұрын

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @ermiyesketema299
    @ermiyesketema2996 ай бұрын

    ለብቻችሁ ነበር

  • @shahzadazulfiqar1
    @shahzadazulfiqar1 Жыл бұрын

    AdisAbaba G.H.Q Of Hamians. African Union A.U InterHamians Intelligence I.H.I Jiy Najashi (R.A) Ka Mulk. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Келесі