Ethiopia: ለፖለቲካ ትርፍ ሲባል ታሪክ የደበቃቸው የቀዳማዊ ኃ/ስላሴ ወላጅ እናት ማን ናቸው ? The Real Mother Of Haile Selassie

Ойын-сауық

Пікірлер: 472

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Жыл бұрын

    በአሁን የገማ የዘር አስተሳሰብ የድሮውን ደግ ዘመን ለመለካት ማሰብ ስህተት ነው:: አሁን እየጦዘ ላለው የዘር አስተሳሰብ ለአባቶቻችን ቦታ አልነበረውም::::::

  • @seblegessesse915
    @seblegessesse915 Жыл бұрын

    አሁን ምን ያስፈልጋል ዘር መቁጠር አማራም ኦሮሞም ትግሬም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነን ሲቀጥል የሰው ዘር ሁሉ የአዳም ዘር ነን አከተመ

  • @user-hu4oc5vk4g
    @user-hu4oc5vk4g Жыл бұрын

    ዘራቸው ምንም ይሁን ጃንሆይ በሥራቸው ትልቅ ነበሩ መቼም አይረሱም እወዳቸዋለሁ!!!

  • @makedamulugeta8136
    @makedamulugeta81364 жыл бұрын

    በጣም አስተዋይነትነው። ይህንን የመሰለ ትልቅ ስፍራ የሚስጠውን ጉዳይ እንደአልባሌ መረሳቱ መዋጡ ይገርማል አስተዋሽ ማጣት !! አዘጋጁን በጣም አደንቃለሁ ምንም ይሁን ምን ታሪክ ታሪክ ነው። መዘከር አለበት ሊያስተምርም ወይም ለትውስታ። ተገቢ ነው። እላለሁ።

  • @zerihunwoldeyes2980
    @zerihunwoldeyes29805 жыл бұрын

    (ትንቢተ ኤርምያስ 9 ) ------------ 23 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ 24 ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር። GOD Bless Ethiopia!!!!!

  • @ruhamanegne4143

    @ruhamanegne4143

    Жыл бұрын

    Amen

  • @sikosilo9203
    @sikosilo9203 Жыл бұрын

    ጃንሆይ የእናቱን ዘር መጥቀስ እና ማሳወቅ የማይፈልጉት ነገደ የሁዳነኝ ብለው ዋሽተዋል ሰለዚህ የኢስላም ቤተሰብ ተወላጅ ነኝማለት ትልቅ ውርደት ነው

  • @Yielma
    @Yielma6 жыл бұрын

    የታሪክ፥አስተማሪዉ፥በቦታዉ፥ተገኝቶ፥ከዘመዶቻቸዉ፥ያጣራዉን፥ታሪክ፥ እንደነገረን፥ልዕልት፥የሺእመቤት፥በአባታቸዉም፥በእናታቸዉም፥አማራ፥ናቸዉ፥፥ እናታቸዉ፥ወይዘሮ፥ወለተጊዎርጊስ፥ሲሆኑ፥አባታቸዉ፥ሙስሊሙ፥አሊ፥ጋምጮ፥ ናቸዉ፥፥ሁለቱም፥ግን፥አማሮች፥ናቸዉ፥፥ ቆንጆዋ፥ልዕልት፥አማርኛ፥ተናጋሪ፥ክርስቲያን፥እመቤት፥እንደነበሩ፥በመዉለድ፥ምጥ፥ላይ፥እያሉ፥”…ስለ፥መድሃኔዓለም፥ዉሃ፥አጠጡኝ” እያሉ፥ሲማፀኑ፥እንደነበር፥ በታሪክ፥ተፅፎአል፥፥ ቁምነገሩ፥ግን፥አማራና፥ኦሮሞ፥ከአንድ፥ አባት፥የመጡ፥ህዝቦች፥መሆናቸዉ፥ስለታዎቀ፥ከአሁን፥በኋላ፥ልዩነት፥መፍጠር፥ትርጉም፥የለዉም፥፥

  • @user-iv9qx5mn3d

    @user-iv9qx5mn3d

    4 ай бұрын

    ገምጮ ብሎ አማራ የለም

  • @peaceandlove8535
    @peaceandlove85356 жыл бұрын

    ታሪካቸውና ማንነታቸው የተደበቁ ብዙ ነገስታትና ንግስቶች አሉ ተፈልፍሎ መውጣት አለበት። የዚህ ጽሁፍ አቅራቢን እናመሰግናለን።

  • @lw440

    @lw440

    6 жыл бұрын

    Peace and Love there is nothing hidden these are all found in history books written before and during Haileselassies period. The books were published and read by all who wanted to read it. In the royal family and their nobles there were many muslims and this facts were open knowledge and in history books. However as Ethiopia is known as a christian country it was not favourable for a head of state (king) to convert to muslim or have more than necessary association with Islam. An Islamic state was not favoured More over ethnicity was not a major issue. All the ethnic groups Tigre, Amhara, Oromo, Gurage etc intermarried the issue then was class. Ethnicity is a western creation to divide and rule especialy introduced by the Italians to divide the country to make Ethiopia weaker.

  • @muke614

    @muke614

    Жыл бұрын

    ዘራቸው ምንም ይሁን ምንም? ሃሃሃ አይይይይ አሳዘንሽኝ በጨለመ አእምሮ ውስጥ ነሽ

  • @33cakediva
    @33cakediva6 жыл бұрын

    Wow this is very interesting. Thank you for sharing.

  • @igo1071
    @igo10715 жыл бұрын

    (ወሬ ወሬ ዉሬ በጆሮ የሚገባ ብትን በርበሬ) አለ ታማኝ እውነትም ታማኝ ጅግናው እክቲቪስቱ ታማኝ በእንድ ወቅት የተናገረው እንደጆክ ክብር ለጃንሆይ ጃንሆይን እንወዳለን ክብር ለሳቸው💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷

  • @yirasftikasfaw9712
    @yirasftikasfaw97126 жыл бұрын

    የጃንሆይ አያት ወ/ሮ ወለተጊዮርግስ ከራስ ዳርጌም ልጆች ወልደዋል። የልዑል ራስ ካሳ ሃይሉ እናት አንድዋ ናቸው!ወለተጊዮርግስ ወደ ጎንደር ወደ ራስ ዳርጌ (የዓፄ ቴዎድሮስ እስረኛ)ሲጋዙ አሊ ገምጮ ጠልፎ አስቀርቶ በማግባት የጃንሆይ እናት የሺ እመቤት ተወለዱ። ጃንሆይ ልጅ እያሱን በእስልምና ሃይማኖት ስለወነጀሉዋቸው የአያታቸውን ስም አሊ ገምጮ እንዳይነሳ የእናታቸውን ታሪክ እንዲረሳ አደረጉ። እናት ግን ምን ጊዜም እናት ናት!

  • @amourgagnetoujours

    @amourgagnetoujours

    6 жыл бұрын

    Yirgaw Tikuye ልጅ እያሱን በመወንጀላቸው? እስቲ ምን አገናኘው ለመሆኑ እቴጌ መነንስ ማን ነበሩ?

  • @marietedla9997

    @marietedla9997

    6 жыл бұрын

    Yirgaw Tikuye Don't talk what you don't know

  • @kidsthager413

    @kidsthager413

    6 жыл бұрын

    Inatachew muslim ayselum gin welo wst ye cirstyanum ye muslim metrya andi new Ali muslim ale crstan ale

  • @ykwkfk

    @ykwkfk

    5 жыл бұрын

    Dr, 3 M c zee 88ml x7 Kvnnj . . Vu xbnbxfu5z70

  • @ykwkfk

    @ykwkfk

    5 жыл бұрын

    Uu

  • @Kwii828
    @Kwii828 Жыл бұрын

    ጥሩ ነውሁሉም ታሪክ ማወቅ አይከፋም የናታቸው ታሪክ ያልተፃፈው በልጂነታቸው ስላጧቸው ካባት ቤተስብ ጋር ስላደጉ ይሆናል ያባታቸው ቤተስባች ደግሞ ንግስናውን ይዘው የመጡ ስለሆነ ታሪኩ የቀጠለ ስለሆነ ነው ልክ ነው እናት ብዙ ችግር አይተዋል ሂወት እስከ ማጣት ደረስ አባትየውም ቢሆን የማይረሱት ትዝታ ነበራቸው ይባላል ሳያገቡ ነው የኖሩት ይባላል 🙏💚💛❤️

  • @user-il4qn1kc5s
    @user-il4qn1kc5s6 жыл бұрын

    አፄዎቹ ውስጤ ናቸው ጀግኖች የአፍሪካ ኩራቶች

  • @solomonhagos3050

    @solomonhagos3050

    6 жыл бұрын

    ሀበሻዊት ነኝ EWENT

  • @user-ks8ys4xe2e

    @user-ks8ys4xe2e

    6 жыл бұрын

    ሀበሻዊት ነኝ በጣም

  • @yerowako8507

    @yerowako8507

    5 жыл бұрын

    Fuck them

  • @Samee-ie4ge

    @Samee-ie4ge

    5 жыл бұрын

    በትክክል እኔም አፄዎች እዎደቸዋለሁ

  • @myilovemyilove9172

    @myilovemyilove9172

    5 жыл бұрын

    Yessss♥

  • @senaitseyoum2781
    @senaitseyoum27816 жыл бұрын

    I never think about his mother. Thank you for this valuable information.

  • @user-fg2jr5nw4r

    @user-fg2jr5nw4r

    Жыл бұрын

    በል ቅደ ድ ቀዳ ዳ

  • @metakonjo2900
    @metakonjo29006 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Жыл бұрын

    ትሻልን ሰድጄ ፣ትብስን አመጣሁ፣አለ ያገሬ ሰው።ውቧን ፣የጥንታዊ ስልጣኔ ምንጭ የሆነችውን ኢትዮጵያን የንጉሳን ቤተሰብን፣አድሀሪ ብሎ በመፈረጅ የንጉሳውያንን ስርዐቱን ት በማጥፋት በምትኩ ፣ተማርነን፣አወቅን የሚሉ ስግብግብ ሙሰኞችን ወደ ስልጣን በማምጣት "ጎጠኞች"በዘር አስተሳሰብ ኢትዮጵያን "አትረከረኩት".

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa35864 ай бұрын

    እናመሰግናለን ጡሩ ምልከታነዉ

  • @bethlehemsetew7395
    @bethlehemsetew73956 жыл бұрын

    Wow betame arefe new egezabehar abezetow yebarekhe yewente ewent tarek mesratow lekeber yegeble

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian46576 жыл бұрын

    Ethiopian hiro 👍We're proud of you &a great example for all African countries Rip 💚💛❤

  • @yeabiser1848
    @yeabiser18486 жыл бұрын

    Merci እማናቀውን ስላስተማርከን

  • @igo1071
    @igo10715 жыл бұрын

    ማን እንደጃንሆይ ይቅርታ የሳቸውን ዘመን ብዙም አላውቀውም ግን ለምን እንደሆን ባላውቅም ስው ሆኖ የማይሳሳት የለም ግን በታሪክም እሳቸውና ዶ/ር አብይን እንግዲህ ወደፊት የሚታይ ቢሆንም ግን ዶ/ር አብይ በውጭ አገር ይሉትን ኢትዬጵያውያን እንደአባት ስለስበስበ እንወደዋለን ስውን ለማወቅና ለፍርድ አመታት ቢወስዱም ይታያል ስለዚህ ክብር ለጃንሆይ💚💛❤️🙏🏼

  • @dagnachewsulamo9069
    @dagnachewsulamo90696 жыл бұрын

    የልእልቲቱን ማንነት ለመግለጥ ያደረግከው ጥረት የሚበረታታ ነው። ሆኖም ርእስህን የሚመጥን ዝርዝር ማብራሪያ አልሰጠህም። ፍቅሬ ቶሎሳ ያገኝውን ማስረጃ መሰረት አድርጎ ዝርዝርና ጠለቅ ያለ የማንነት ማብራሪያና ድምዳሜ ሰጥቷል። አንተ የእሱን መረጃ ትክክል አይደለም ብለሀል። የንጉሱን እናት ማንነት ለመግለጥ የሚያስችል ዝርዝር መረጃ እንዳለክ፣ የአካባቢው ተወላጅ እና የታሪክ መምህር እንደሆንክ ገልጸሀል። ከዚህ አንጻር ያንተ የታሪክ ማብራሪያ ስለ ልእልቲቱ ማንነት ዝርዝር፣ ሰፊና ጥልቅ መሆን ነበረበት። ወይም ልትነግረን ያልፈለግከው ታሪክ አለ ይሆን? ካልሆነ የርእስህን ጭብጥ መሰረት አድርገህ ማዳበርና ተጨማሪ ዝርዝርና አሳማኝ የታሪክ ማብራሪያና ድምዳሜ መስጠት እንዳለብህ ይሰማኛል።

  • @seidahmed5616
    @seidahmed56165 жыл бұрын

    እናቱን ከማይወድ እርጉም ልጅ ይጠብቃችሁ

  • @tsehayarega848

    @tsehayarega848

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @jemalgemtamohamed9614
    @jemalgemtamohamed96146 жыл бұрын

    This is very touchy story.The great mum died of bleeding,still a common cause of death of mothers in the third world country.Our mother,our godeses take a great risk to bring us down to the world.We should love them,care them and hold them in high esteem. As to hiding our history,it is the single most common cause of all the problems the country is suffering from.We were brought up feeding serious mistakes.Some of our people pointed to this serious problem and labelled unpatriotic by a group who believe in hiding where and how we came where we are now.We should be who we say we are and faking history presents no good and it is and was a sickness.Some of us wished that our ancestors are from some distant perceived superior race looking down up on our real identity and created confusion and elements of lack of self confidence among our people.We are indigenious people of Horn of Afrika.The chronicles of the kings is the source of all this problem.They wanted to recreate Ras Tefery Mekonen as the descendant of the conquering Lion of Judah.The king wss part oromo part Amhara,no Jewish blood in him.We were in self denial and it is was a sickness.We are great people by our own right,we are amazing,talented lions of Afrika. Last but not least the new Ethiopia of our time is to go down the genuine line of what we are and how we came.I salute with my hats off to the presenter of story.You are a great patriot and honest person.We heal the wound among our people by telling the truth and being honest to our country and our selves.

  • @abbelnichola3792

    @abbelnichola3792

    6 жыл бұрын

    Jemal Gemta Mohamed .... You have Arabic agenda, that's all to it. An Ethiopian, with Jewish blood line; currently residing in State of Israel. Stop your pathetic propaganda. P.S. the video stories is not new development, only your new empty airhead Oromo supremacist deny their history. There was to much positive feelings in glorious Orthodox Ethiopia and it breed resentment.

  • @dianarier8746

    @dianarier8746

    Жыл бұрын

    @Jemal

  • @aklilmesele9384

    @aklilmesele9384

    Жыл бұрын

    Yeshimebet Ali is his mother. 🙏🙏🙏🙏🙏 H. Selassie has Oromo line in his birth family.... Stop insulting one ethnic group.... SICK

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte15916 жыл бұрын

    Merci. o

  • @martikebede7144
    @martikebede71446 жыл бұрын

    Ftr yistilin thank u

  • @djjdndnsnbsbsbsbbsbs9636
    @djjdndnsnbsbsbsbbsbs96366 жыл бұрын

    አረ..ምንድነው..የሚሻለው....በቃ...ዝም.ብሉ...መስዳደብ...ብቻ......እኔ....የሚገርመኝ....ህዝቡ...ምነው...ትግሪን...እንደዚ...የጠላው...ለምንድን...ነው....ቆይ....እነሱስ...ቢሆኑ...አገራቸው..አይደል...እንዴ....ለምን...ስው...ሁላ....እነሱን...ይስድባል....እኔ....የዛሪ....4...አመት...ማታ...ልንዝናና...ወጣ..ብለን....መብራት...ጠፍ...እንስ...ሆቴል...ውስጥ...ያለው...ስው...በምላ....ጠረቤዛ...እየመታ....ትግሪ...ይውደም...ትግሪ...ይውደም...እያሉ...ይጫሀሉ...ልክ...መብራት...ሲመጣ...ዝም...ሁሉም....እንደዚ..አይነትም...ነገር...አይቻለው...አዲስ.አበባ.ውስጥ..ግን...ያሳዝናሉ...ዝም...ብለንም...መሳደብ.ጥሩ..አይደለም...ነውር...ነው....ባጠቃላይ...መስዳደብ..አያስፍልግም....እነሱም..አኢትዩፕያዊ...አይደሉም...እንዴ.....ለምን...ህዝብ...ዝም...ብሉ...ይስድባቸል...ካመንት...አይቼ...ነው...።ታረቁ...ይቅርታ....ይበልጣል

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso82446 жыл бұрын

    የማላውቀውን የ አጼ ሃይለሥላሴን የ ወላጅ እናታቸውን ታራክ በማቅረብህ አመሰግናለሁ።

  • @debracambridge9527

    @debracambridge9527

    3 жыл бұрын

    Blessed love

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p6 жыл бұрын

    this story makes me to go back to where i born (still where my family lives in)and start geting more infirmation since as a kid most of the older family said someting about Tenta (nigus micheal)werehimeno shehi hussen jibiril ( yeshiembet )also ali bet :abey beti )

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn74516 жыл бұрын

    በጣም ተአሞር ታሪክ እኛ ታሪኽ ወዳዶዶች እንፈልጋለን እግዚአብሔ ይርዳኸ.

  • @user-tw2ch7qr1v
    @user-tw2ch7qr1v24 күн бұрын

    👑 king Selassie Jah rastafari zion forever

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen16 жыл бұрын

    Emperor Haileselassie my favourate king..!..happy to know about the king's mother princess Yeshimebet, which I never knew brfore.

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 Жыл бұрын

    የተስፋየ ገብርኣብ ኩቡር ጻሃፊ መጽሓፍ ኣንብበህ እንደሆንክ ተስፋኣረጋሎህ።

  • @selomunhagos2142
    @selomunhagos21426 жыл бұрын

    ስለ ሀገራችን ታሪክ ሲጠየቁ " ኢትዮጵያ ታሪክም የመቶ ዓመት እንኳን በትክክል አልተፃፈም ::" ጠ. ሚ መለስ ዜናዊ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Жыл бұрын

    በጣምያሳዝነል በአገራቺንብዙሐቅተደብቀዋል ለዝህነዉመሰልዛሬአንዲህበዝህዘመንየምንከራተተዉ

  • @henokteklemaryam3995
    @henokteklemaryam39955 жыл бұрын

    Learn more This article needs additional citations for verification. Woizero Yeshimebet Ali, daughter of Woizero (later Immabet-Hoy) Wolete Giyorgis and Dejazmatch Ali Abba Jiffar, who was a Muslim chief of the Warra Illu clan of the Wollo Oromo tribe,[1] and a former trader from Gondar.[2][3] Yeshimebet was the wife of Ras Makonnen and mother of Emperor Haile Selassie of Ethiopia. She died during the Emperor's infancy. Her mother and her sister Woizero Mammit helped care for her young son as he grew to adulthood. She had eight miscarriages before giving birth to Haile Selassie.[4]

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube6 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ በዛ ዘመን የነበረው ፖለቲካ እንዳንተ ዘመን ዘረኛ ክፋተኛ ቆሻሻ የብሄር ፖለቲካ አልነበረም

  • @husssa.1169

    @husssa.1169

    Жыл бұрын

    ነበር እንጂ!! ለዛ 'ኮ ነው የደበቁት!!

  • @timechange7478
    @timechange74786 жыл бұрын

    God bless you brother; I love history I always wonder about Janhoy's mom. How I wish you put it as a book and we can buy copies Why was this precise and kind women a secret?

  • @mgtmgt6285
    @mgtmgt62856 жыл бұрын

    Please, note that there is/was a school in Harar named after Princess Yeshiemebet.

  • @zemeneisraelarage76
    @zemeneisraelarage766 жыл бұрын

    ALL THE HISTORY WHAT I HEARD IN THIS YOU TUBE ABOUT PRINCESS YESHIMEBET ALI, IS TOTALLY TRUE. BECAUSE I MYSELF AS A HISTORIAN HAVE GOT A CHANCE TO SEE THE AREA FROM WHERE THE PRINCESS WAS BORN IN MIDER AMHARA /WARRE ILU AWRAJA OF WOLLO. THANKS FOR ALL. ISRAEL ARAGE ZEMENE.

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer20476 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ስጦታ። ነው

  • @igo1071
    @igo10715 жыл бұрын

    እናንተወሬ ብተው ምናለየ27 አመት ድግሪያችሁ በወሬ ነው ጃንሆይኮ የልጅ ልጆቻቸው በህይወት አሉ

  • @igo1071
    @igo10715 жыл бұрын

    ንጉስ ሀይልስላሴ በጣም በጣም እንወዶታለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️

  • @lulsegeddemissie9806
    @lulsegeddemissie98066 жыл бұрын

    That's really sad story someone they know the story they should have step up and write some books I hope we seen soon rest in peace for his mother

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta47275 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @bege5104
    @bege51045 жыл бұрын

    Please read( jemilas mother ) book he explained very well about the haileselassie mother and her story

  • @Abrar5280

    @Abrar5280

    Жыл бұрын

    is it on amazon?

  • @lyasdall7069
    @lyasdall70696 жыл бұрын

    እትዮጵያውስጥ ትክክለኛ ታርክ አልታፃፌም እናም ሙሁራን ሚናቹን ተወጡ እትዮጽያን አድሱ ከናንቴ የምጣባቆው ይህብቻነው።

  • @addisrichcom3477
    @addisrichcom3477 Жыл бұрын

    ደስ ሲል ድብልቅልቅ የሆንን ምርጥ ኢትዮጵያ ውያን

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 Жыл бұрын

    🙏🌿

  • @yoftahewondrad7394
    @yoftahewondrad7394 Жыл бұрын

    👏👏👏👍

  • @user-iv9qx5mn3d
    @user-iv9qx5mn3d4 ай бұрын

    ትክክል

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa17992 жыл бұрын

    🙏

  • @TINATO73
    @TINATO736 жыл бұрын

    በእናታቸው የሰባት ቤት ጉራጌ እነሞር ተወላጅ ናቸው ይባላል ይህንን ዛሬ ነው ምንሰማው ።

  • @maryhaile7317

    @maryhaile7317

    5 жыл бұрын

    ጭላሞ በረገድ that's what we know, it's a new history

  • @adenrolando7171
    @adenrolando71715 жыл бұрын

    ንግስት ኣባትዋ ኣምናረጋዊ እናትዋም የንጉሱ ዘር ነች ኣብረን መላቤተሰብን እናያለን

  • @solomonbelehu600
    @solomonbelehu6002 жыл бұрын

    Great msn

  • @efremwolde2493
    @efremwolde24935 жыл бұрын

    Eng.Epherem W I impressed with him

  • @yosiefasgedom7029
    @yosiefasgedom7029 Жыл бұрын

    This history has been already written by late Geda Tesfaye Gebreab in detail in the book called " Yejemila Enat".

  • @lensawame6930

    @lensawame6930

    Жыл бұрын

    Tesfsye wrote that politicaly motivated rubbish for it can help falsifying the true history of Ethiopia and to disintegrate the unity of Oromo and Amhara people.

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew35475 жыл бұрын

    አባታቸውን ማወቅ አያስፈልገንም እናተ አሁንም እንደ ፈረስ ጭራ ወደ ኻላ መሄድ ምትፈልጉት የዘረኝነት በሽታ እና የበታችነት ስሜት ስለሚያጠቃቹ ነው ዘር ዘር የምትሉት ሁሉም ዘር የ አዳም ዘር ነው ስለዚ ማውራት ያለብን ጅቦችን ካሉበት ፈልጎ ወደ ጎሬያቸው ማስገባትና አገር ይመራሉ ብለን የምናምናቸውን በእውቀትና በጥሩ ምግባር ያደጉትን ፈልጎ ቦታ ቦታቸውን ማስረከብ ነው ሌላውን ወሬያችሁን አቁሙ ወሬኞች !!

  • @henokteklemaryam3995
    @henokteklemaryam39955 жыл бұрын

    Menelik II GGCB, GCMG was Emperor of Ethiopia from 1889 to his death in 1913 .... Menelik II had Oromo ancestry himself on his mother's side, and his late father King Haile Melekot's ...

  • @tilahungeleta2607

    @tilahungeleta2607

    Жыл бұрын

    የንጉስ ዘሮች ከአማራ እና ከክርስቲያን ውጪ እንዲሆን ስለማይፈለግ ነው።ሆኖም ከተገኘም ወደ አማራ ማጠጋጋት ካልተቻለም መደበቅ ነው።በተለይ የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ስልጣን ላይ የነበረው አማራ ነው የበደለንም እሱ ለማለት ለፍጆታቸው ይጠቀሙበታል።አክራሪውም አማራ የበላይ እና ስልጣን የእኛ ነው ኢትዮጵያን የሰራ እና የመራ አማራ ነው ብሎ ለመኩራራት ይጠቀምበታል።የሆነ ሆኖ የኢትዮጵያ ታሪክ ተብሎ የተጻፈልን ታሪክ የተዛባ እና ወደ አንድ ወገን ያደላ ነው።

  • @lensawame6930

    @lensawame6930

    Жыл бұрын

    @@tilahungeleta2607 አይደለም አማራ ቅን እና ጀግና ሰው ሁሉ ዘመዱ ፣ ወንድሙ የማድረግ ቀና ህዝብ ነው። በኦሮሞ ጀግኖች አልጠፉም ነገር ግን በራሱ ሊህቃን ስማቸው ይጠፋል፣ ይዋረዳል ፣ ነፍጠኛ ተብሎ ታርጋ ይወጣለታል። እንዲሸማቀቅ ይደረጋል ችግሩ ይሄ ነው። ሁሉም የሸዋ ኦሮሞ አርበኞች ከኢትዮጵያ አልፎ መላው ዓለም ጥቁር ህዝብ ኩራቶች ናቸው። ኦነጋውያን የዚህ ትውልድ ወጣቶች እና ሊህቃን ግን በዚህ ያፍራሉ።

  • @amsalubizuneh5446

    @amsalubizuneh5446

    Жыл бұрын

    It is really amazing! We all need to appreciate the HISTORIAN. We all are be one Oromo or Amhara or of any race are Ethiopians. We need to avoid “The bad attitude inherited “ and do every best to to protect this our beautiful land.

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 Жыл бұрын

    ግርማውይነትወ በታሪካቸው ከኢትዩጲያ አልፎ ለአፍሪካ ያኮራል እንወደውታለን እድሜ ለኢሀፓ እድሜ ለደረግ እብዶች እነሱ በሰሩት ስህተት የኢትዩጲያህዝብ መከራውን ይበላል

  • @naimanaimabiss571
    @naimanaimabiss5716 жыл бұрын

    እዳው ወራማብዛቱ ምንም አይጠቅመንም የቶጵያ መንግስቶች ሁሉም ከሙስሊም ቤተስብ የተቀላቀሉነቸው።

  • @peacewant1710
    @peacewant17106 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ታሪኽ ሓቅ ያለው ታሪኽ ኣይደለም። እንደገና ብጥናት መታየት ኣለበት።የኢትዮጵያ ታሪኽ ለመሪውች የመጥቅም ታሪኽ ሆኖ ነው የተጻፈ።

  • @user-qh8jm2cg4o
    @user-qh8jm2cg4o6 жыл бұрын

    መገን ወሎ እናመሰገናለን

  • @melakuwoldeselassie2586
    @melakuwoldeselassie25866 жыл бұрын

    ከዚህ ከምትዘረዝረው ዘረኛ እንቶ ፈንቶ በላይ ያለ ቁም ነገር አለ:: መሪዎች አሁን ባንተ ዘመን እንዳለው እኔ ከዚህ ወርቃማ ብሄረሰብ ወጣሁ እያሉ ደንቁረው ህዝብ አያደናቁሩም::ፀብና ጥላቻን አይዘሩም:: ሀፄ ሀይለስላሴ ከዚህ ብሄረሰብ ነኝ አይሉም ምክንያቱም ያ የጎሳ ችግር ያመጣል:: ስለዚህ የሁሉንም ተቀባይነት የሚያስገኘውን ለዘመናት በሀገሪችን ውጤታማ ሆኖ የሰራውን የሰለሞናዊነት አይዲዮሎጂ ይጠቀማሉ:: ይህንን ተረድተህ ታሩኩን ብትተርክ አንተና ያንተ ዘመን ፖለቲካ ምን ያህል ቆሻሻ እንደሆነ አውቀህ እሪስህን ዝቅ ታደርግ ነበር::ይህን ማነታቸውን ደበቁ ብለህ ወደክስ አትሄድም ነበር:: እስቲ ንጉሱ እኔ አማራ ወይም ኦሮሞ ነኝ ያሉበትን አንድ ማስረጃ አቅርብ:::ወይስ ብሉይ ኪዳን ልይ ያለው ንጉስ ሰለሞን ካየቱ የኢትዮጲያ ብሄረሰብ ተመደበ:: አይ ዘረኞች !ትንቅንቅህ ሀፄውን ጠባብ የጎሳ መንደር ውስጥ ከተህ ለማሳነስ ነው::ለምን የብአዴን ወይም የብአዴን እባል አልሆኑም? መልእክትህ መንደርተኛና ጎጠኛ ነው::

  • @russomtee5460

    @russomtee5460

    6 жыл бұрын

    Ethio Debates do you know the the King 's mother ? do you have a better history about the king , that includes mother? if you don't, stop complaining about some one's work.

  • @user-br7vl7xl1v

    @user-br7vl7xl1v

    6 жыл бұрын

    Ethio Debates , you know what you are the most stupid person . haileslasie may be for you was a good man but to most ethiopian eritrean was not . so , you mean to tell us just bc you enjoyed during haile salsie that doesn't mean he was a good man .

  • @russomtee5460

    @russomtee5460

    6 жыл бұрын

    Ethio Debates you don't seem to care about the truth or the facts of history. you are satisfied with what you heard on the street, that's not history.

  • @muhammadhussien228

    @muhammadhussien228

    Жыл бұрын

    እናታቸውን ይክዳሉ ግን አይደል

  • @betty_ss
    @betty_ss7 ай бұрын

    ይህን ደግሜ መስማት አለብኝ

  • @bekriibrahim4713
    @bekriibrahim47135 жыл бұрын

    The Emperor Haile Selassie has good part for Ethiopian development as bad administration( among his administration) .

  • @user-tw2ch7qr1v
    @user-tw2ch7qr1v24 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-fy5ql8gy9v
    @user-fy5ql8gy9v Жыл бұрын

    ዋው

  • @zelekaworkwoldemariam6090
    @zelekaworkwoldemariam60906 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ የአፄዎቸ እናትቀርቶ የተራዎችም እናት አይነገርም የማ ልጅ ነህ ተብሎ ሲጠየቀ የናቱ ን ስም ከጠራ " እንደ አህያ የናቱን ስም ይጠራል ይባል ስለነበረ ወይም አህያ የናት ማንነት ሲጠየቅ ኣባቴ ፈርሰ ነው ይላል ይባላል ስላዚህ አያስደ ንቅም የሁሉም ኣፄዎች እናት የተፃፈ ታሪክ የለም:: አሁን አንተ ወይም አንቺ ኦሮሞ ስለሆኑ ነው ለማለት ፈልገህ ነው የአፄ ሚኒልክ እናትም የደቡብ ተወላጅ እእንደነበሩ ጳውሎስ ኞኞ ፅፏል ለምን ወደሌላ ነገር ትርጉም ትወስዳላችሁ??

  • @muhammadhussien228

    @muhammadhussien228

    Жыл бұрын

    እና መፅሀፋን ሲፅፍ የእናቱ አባት ስም ጠፍቶት ነው

  • @liyazewedu9911
    @liyazewedu9911 Жыл бұрын

    True story

  • @zuriyashassen4847
    @zuriyashassen4847 Жыл бұрын

    Our origin is shewa Amhara

  • @Agent-qd9oz
    @Agent-qd9oz6 жыл бұрын

    Are you talking about the Lion mother?

  • @fenatwu1050
    @fenatwu10506 жыл бұрын

    Selatemrekubet betima destegn negn worelu 😍😚😚😚

  • @4mood
    @4mood6 жыл бұрын

    Touching! God bless you for trying to disclsoe the hiden facts. I grew up thinking the same thing i.e. the mystery back hiding the maternity of the king & his ethnicity. Two main fackts about the king have been hiden with intention: 1) the fact that the king was oromo 2) the fact that the king had a muslim back ground. The reason for hiding these facts was also two: 1) coz the king had to claime for being from solomon dyansty which is pure sematic and for that purpose he had to deny (hide) his true oromo identity which is cushatic. 2) inorder to claime solomon dyansty, he had to appear as "pure" christian and hence his muslim background had to be denied (hiden). All this was just for the sake of power and to appear as the "right" person for the politics of the time. We still see the same mentality in our time i.e. self denial for political/power. Look at the members of the current regime. Most of them do not belong to the ethnic group they represent but made by the party to appear so.

  • @tigistabebe8831

    @tigistabebe8831

    6 жыл бұрын

    Bonhomie ከምንም ይፈጠሩ በጣም እምወዳቸው ሰው

  • @amourgagnetoujours

    @amourgagnetoujours

    6 жыл бұрын

    Bonhomie the fact that he was half Oromo was never hidden moron his father Ras Mekonen Gudissa was well known. And his statute doesn't hide his name either .His Mother was from Wello. His wife was from wello and had a muslim background it is written. He himself answered to the Italians fascist wicked accusation in order to divide and dismantle Ethiopia his answer to the UN was "i am a Galla myself how can I do bad against my own people"

  • @4mood

    @4mood

    6 жыл бұрын

    Love All 1. He is not half oromo but 100% oromo coz wollo is oromo by ethnicity(wollo means it self one of the clan of oromo) i.e. the king's mother was oromo. Since she was from muslim family, the false history writers of the time tried to lable her as gurage coz being amhara was linked with being christian (which was the politics of the time and that's why even the king him self pretended as being amhara). There is no ethnic group called wollo! That they speak amharic today does not make them amhara, with the exception of those amharas who were settled there through time. So if you claim u know historical facts, you should not hide that very fact too. 2. There never been oromo case at the UN meeting wereby he was to answer/defend. Do you have any source? You should also put your stupid word in an appropriate way coz that very word was fabricated by the old time of abysinian elites to psychologically undermine the then strong & powerfull nation, oromo. Your using of the word shows how you are still backward and arrogant.

  • @weleshmahary3403

    @weleshmahary3403

    6 жыл бұрын

    Bonhomie You Te ignorant, weather he had Muslim background or not he was devoted Christian in his own right. You Re just recist Tsinfegna DIASPORA. Name one from current regime who doesn't represent his ethnicity. You want 3 generations of Amhara borne in Oromo to be Amhara, no I don't think so they should be Oromo. The same for others, idiots like you don't except that. Ethiopia is Ethiopia we all one get lost.

  • @mitikumekura8338

    @mitikumekura8338

    6 жыл бұрын

    Bohomie and Love all: I don't think u guys should arguing on this issue b/c neither of u bring the satisfying point for the public except presenting ur hisorical view as many historians did before. Let us believe as we want about the king's (HaileSelasse's) tribal identity or his family tree. However, let us come together as Ethiopian to tackle the current problem that our beloved couuntry is faced. I have no doubt that most of us agree....our country has been suffered from woyane's tribal based politics for the last 27 years. In which, tenth of thousands of Ethiopian if not millions have been killed, thousands have been prisoned, and many have left the county. Woyane has been and will be facilitated how we are going to destroy ourselves in the coming days, weeks, or months. The best thing to do for us....let's set aside our reginol identity, in which, all of us have been loser and of course will be dying unless we say WE ARE ETHIOPIAN!!!

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24242 жыл бұрын

    ያሳዝናሉ... ፎቶ እንኳን የላቸውም።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou6 жыл бұрын

    hayle tenkuway meri nber

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama75556 жыл бұрын

    w/o Yeshe Emebete Temehert bet Elementary School Harar besemachew Ale..

  • @yafetmelaku4061
    @yafetmelaku4061 Жыл бұрын

    lielt Yeshi Ali Gamchu!!!

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou6 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናሉ ልዕልት የሺ እመቤት። ለነገሩ የአጼ ሚኒሊክ የልጅ ልጆች እንደ ከንቱ ነገር ተጥለው የለ?

  • @aboahmad9710

    @aboahmad9710

    6 жыл бұрын

    Wshet new yih tarik heburka aynet tarik new esu new yeterekew

  • @taketimeforyou

    @taketimeforyou

    6 жыл бұрын

    Abo Ahmad እሺ

  • @user-ng2bq2xc5f

    @user-ng2bq2xc5f

    6 жыл бұрын

    Abo Ahmad እረ ተረት ተረት ነው!!! ሰላም ለመፍጠር አንዱን ብሄር ለአንዱ መገባባት በነበረበት ዘመን አሁን ይች ምን የሚሏት የፖለቲካ ቁማር ናት!!!!! እኛ አሁን በሰላም ተስማምተን የምኖርበትን አዲስ ምዕራፍ መክፈት እንጅ የተጠማነው ሃይማኖትን ከሃይማኖት ዘርን ከዘር የሚያጋጭ ያልሆነ አሉባልታ ቫይረስ አይደለም!!!!

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh97766 жыл бұрын

    Bamharah betam tikenalachew galochi tigrewochim

  • @lalisarose6444

    @lalisarose6444

    Жыл бұрын

    Aihudbihon ayshalshm ahya adigi arraaa kemihonlsh. .

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv46335 жыл бұрын

    This is tplf KZread chanal

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum55214 жыл бұрын

    መቼ: ተደበቀ?? አልፈለግከው: ነበር: እንጂ: ስለማያሳፍር: ወንጀልም: ስላልሆነ: አልተደበቀም::

  • @KA-yj1ec
    @KA-yj1ec6 жыл бұрын

    የኔ ሀበሻ ጃንሆይ

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh75895 жыл бұрын

    ነበሩ ለአገራችን አኩሬ ላአንድነት ጣሬ ታዴያ አሁን ማን አለ እንደነሱ

  • @amenenku6052
    @amenenku60525 жыл бұрын

    ምን አዲስ ነበር አለው ኢትዮጵያ ውስጥ እኔ የዚህ ዘር ነኝ ማለት ውሸት ነው ሁሉም ድብልቅ ነው ደስ የሚለው መጨረሻው ኢትዮጵያዊ ነን ያነው ምርጡ

  • @yabi.g7056

    @yabi.g7056

    Жыл бұрын

    Ferfect

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 Жыл бұрын

    የባለቤታቸውን ሃውልት ፣ የራስ መኮንን ሃውልትን በመረራ እና በበቀለ ገርባ የእውቀት ያልሆነ የስሜት ፖለቲካ የመረቀኑ ፣ የዋህ የሃረር ቆቱ ወጣቶች የደቦ ፍርድ አማካይነት እንዲፈርስ ተደርጓል። ይህ ለአገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ጉዳት ነው፣ ሃውልቱ መፍረስ አልነበረበትም፣ እንደ ብሔረሰብ የዚህ ሃውልት መፍረስ ፣ የሃረር ቆቱዎች ለሸዋ ኦሮሞ ያላቸውን ንቀት ያሳዩበት ነው። ይህ አካባቢ ራስ መኮንን እና ቀጣይ ትውልዶቻቸው (የምንግዜም የኢትዮጵያ ጀግናው ክቡር የኢህዲሪ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም) ጭምር እየዘመተ ከጠላት ባይታደገው ኖሮ ዛሬ የዚያድባሬ ሱማልያ አካል ሆኖ በቀረ ነበር። ሸዋ ሐረርጌ ወርዶ እየዘመተ የውጭ ወራሪን(ግብፅ፣ጣልያን፣ እንግሊዝን፣ ፈረንሳይ) እና የውስጥ ባንዳዎችን ተከላክሎ አደብ እያስገዛ ባያቆየው፣ የሃረር ቆቱም ሆነ ሃረሬ ዛሬ የሶማልያ ግዛት ውስጥ የጎረቤት አገሮች ብሔሮች በሆኑ ነበር።

  • @respectplease2767
    @respectplease2767 Жыл бұрын

    አደንቅህ አለሁኝ ።

  • @mebtes
    @mebtes6 жыл бұрын

    harar yeshimebet andeja dereja tmhrt biet eske 1966 E C menorun astawsalehuj, bederg gize yikeyer aykeyer gin alawkim.

  • @hiyabzekarias9043
    @hiyabzekarias90436 жыл бұрын

    ህህህህህህህህህህህ

  • @bestline1620
    @bestline16206 жыл бұрын

    betame ymgerm tarek new

  • @yerowako8507
    @yerowako85075 жыл бұрын

    Who can tell me his full name...TEFERI MEKONEN...what? Ethiopia nen telalachu ye ayatun sem minegregn

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n6 жыл бұрын

    አና ምን ይጠበስ አኛ የሳአቸዉንጀግንነትየአፈካ አባት መሆናአቸወን አልተካደ የንጉስዘር በአባት እጅ በሴት አይጠራ ምን ታካብደለህ ዘደሮ መቸም የሀገራአችንን የሚለያይጅ የሚአቀራአርብ ነገር የሚቀርብ ጠፍቷአል

  • @nadewumekonnenteklearegawi2540
    @nadewumekonnenteklearegawi25405 жыл бұрын

    የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲባል ወይዘሮ የሺ እመቤትን ታሪክ እንደ ደበቃቸው አርእስቱ ቢያወሳም ትረካው እንዴት እንደ ደበቃቸው እንዳችም ፍንጭ አይሰጥም።አጼ ኃይለ ስላሴ ስለ እናታቸው ታሪክ ደብቀው የሚያገኙት የፖለቲካ ትርፍ ምን እንደ ሆነ ለእኔ አይገባኝም።አጼ ኃይለ ስላሴ የግድ የእናታቸውን ታሪክ ጽፈው ለንባብ ማቅረብ አለባቸው?ይሄ ስራ የታሪክ ጸኃፍትና የነገስታት ታሪክ ጸሃፍት ስራ ነው ብዬ የማምነው።ሌላው በመጽሃፍ ቅዲስ ታሪክ ስናይ ሰው በአባቱ ነው የሚጠራው። አባቱ በተወለደበት ስፍራ ስም የዚህ አካባቢ ሰውም ነው ተብሎ ይጠቀሳል።ይሄ ታድያ የትውልድ ስፍራውን ለመጥቀስ እንጂ እኛ ዛሬ የተሳሳተ ትርጉም ሰጥተን ብሔር ብሔረሰን ብለን ተለያይተን በምንፋጅበት መንገድ አይደለም።ወደ ተነሳሁበት ልመለስ።የኢትዮጵያ ነገስታቶች ስም ሲጠራ በተለይ በንግስና ስማቸው ሲጠሩ እንኳን የወላጅ እናቶቻቸው ስም የአባቶቻቸው ስም አይጠራም።ለምስሌ አጼ ቴዎዶሮስ(በእኛ እባባል ቴዎድሮስ)፣አጼ ዮሃንስ፣አጼ ምንሊክ፣አጼ ኃይለ ስላሴ ወዘተ ተብለው ያለ አባት ስም ነበር የሚጠሩት። አጴ ኃይለስላሴም ከመንገሳቸው በፊት ደጃዝማችና ራስ የሚለውን ማእረግ ባገኙ ጊዜ እንደ ማንኛውም ሰው መኮንን በሚለው የአባታቸው ስም ደጅ አዝማች ወይም ራስ ተፈሪ መኮንን ተብለው ተጠርተዋል።መቼም የዘመኑ የጎሳ ፖለቲከኞች ዛሬ ይህን የማይረባ ምክንያት እናታቸውን ደበቁ ብለው የፖለቲካ መከራከርያ ያደርጉታል ሲሉ ባልተለመደ ሁኔታ አባት እንደ ሌለው ዲቃላ ራስ መኮንንን የመሰለ አባት እያላቸው ራስ ተፈሪ የሺ እመቤት ተብለው ለመጠራት መወሰን እንደ ሌለባቸው ለሁላችንም ግልጽ ነው።አጼ ኃይለስላሴም በኦፊሴልም ሆነ ኢን ኦፊሰል ስለ እናታቸው ታሪክ እንዳይጻፍ የሰጡት ትእዛዝ የለም።እንደውም አጼውን እናታቸውን የሚጠሉ ክፉ አድርጎ በማቅረብ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አሁንም ድረስ የሚራወጡት በዘር ፖለቲካ ያበዱና ኮሚዩኒስቶች ናቸው።በቅርቡ ጠቅላይ ምንስትር አብይ አህመድ Inauguration ንግግር ለፖርላማ ሲያቀርቡ እናታቸውን ስላደነቁ እንደ ልማዳቸው የጎጥ ፖለቲካ ያሳበዳቸው ጎጠኞችና አክቲቪስት ነን ባዮች አባቱን አይወድም፣ኦሮሞን ይጠላል፣አህመድ በሚል የአባት ስም እየተጠሩ ሙስሊሞች ተጠንቀቁ አብይ አህመድ የእስልምና ጠላት ነው ብለው ከፋፋይና ደም አፋሳሽ መርዛቸውን ሲረጩ ሰምተናል።እባካችሁ ጎበዝ የምናስበውን በሙሉ አንናገር።የሚያስበውን በሙሉ ትክክልም ይሁን አይሁን የሚናገር ወፈፌ ብቻ ነው።

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l4 ай бұрын

    Who was better for Ethiopia more than this great person for ETHIOPIA??? THE EMPEROR CONTRIBUTED GREAT THINGS TO MODERNIZE ETHIOPIA. WHO DENYS THIS????

  • @lovelyrose1696
    @lovelyrose16966 жыл бұрын

    እናታቸው ከጉራጌና ከኦሮሞ የተወለዱ እንደነበሩ ነበር የተነገረን አሁን ንፁህ አማራነታቸውን ለማስረዳት ነገር ይመስላል ዘገባው።

  • @hidayaabdellah5372

    @hidayaabdellah5372

    6 жыл бұрын

    ኤልዱ ኤርሚ የሽ እመቤት ከኦሮሞ አባትና ከወሎየ እናት የተወለዱ ናቸው አለ እኮ

  • @genetabate45
    @genetabate4511 күн бұрын

    የጨዋ የስነስርአት ግዜ ምን አለ ተመልሷ ቢመጣ. 🥲

  • @HB-ig3hv
    @HB-ig3hv Жыл бұрын

    በነካ እጅህ ስለ እውነተኛው የንጉሡ አባት ንገረን

  • @liasol8518
    @liasol85186 жыл бұрын

    Betam enameseginalen wendime, yemanawkewun tarik newu yasaweken. Yetedebekewun newu yawetahew. Wollo ye konjowoch ena yenegestat hager! !!!

  • @gemirum2608
    @gemirum26086 жыл бұрын

    ዘረኞች የድሮዎች ኢትዮጲያን ብለው ደማቸውን አፈሰሱ ፣አጥንታቸውን ከሰከሱ ፣የዛሬ ዘረኞች ደግሞ የእኔ ቡድን ፣የእኔ ዘር ብቻ ይያሉ አእምሯቸው ላዝኖል ፣ጥላቻው ነግሷል ፣ምነው ድሮ ዘረኝነት ባልሰፈነበት ብወለድ ኖሮ።

  • @tennakebede2226
    @tennakebede22262 жыл бұрын

    Please don't' address Haileselasie's mother as princess. That title never existed in her time. The title prince and princess is of recent introduction in the country's history. It all began after Emperor Haile Selasie returned from exile in London. On his return to Ethiopia, he copied that title from the titles of the royal family of England and introduced it to his royal family of Ethiopia.

Келесі