ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Ethiopian Satellite Television and Radio is the first publicly funded satellite television station broadcasting 24 hours of news, analysis, and entertainment programs to wider Ethiopian audience across the glob. Ethiopia, a country with a population of close to 110 million people,
ESAT will continue its relentless efforts to produce and broadcast quality programs covering a wide range of issues to its listeners in Ethiopia and glob.

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 09 2024

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 09 2024

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 08 2024

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 08 2024

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 06 2024

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 06 2024

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 05 2024

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 05 2024

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 04 2024

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 04 2024

Пікірлер

  • @user-ov7yb9gd1q
    @user-ov7yb9gd1q4 сағат бұрын

    thank you east tv

  • @user-lb7mw7nr7b
    @user-lb7mw7nr7b5 сағат бұрын

    ምን አይነት የተረገመ እርጉም ምን አለ አደባባይ ባይወጣ ባሌጌ አሬመኔ

  • @LimenYaye
    @LimenYaye7 сағат бұрын

    ሠዎእዬሞተየአገርምከርአለሌቦች

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia88448 сағат бұрын

    ወሬ እዉቀት ቢሆን በዚህ በተማረ መሀይም ሰላምም ይኖር ነበር ኑሮም ይቀል ነበር ለሁሉም ለህጋዋ ሌቦች ብቻ ከሆነ ተቀባይነት የለዉም።

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia12659 сағат бұрын

    Hod Negabi Ezema men le hon😂

  • @antuka5260
    @antuka526010 сағат бұрын

    በጣም ሚያሳፍር የመሀይም ጥያቄ ነው ምትጠይቀው ታማኝ ።

  • @user-ib1ep3gx3i
    @user-ib1ep3gx3i13 сағат бұрын

    ልጅ ዳንኤል መሥፍን ጆቴ የሶማሊያን ሠራዊት ያኮታኮተውን ሠራዊት እንዴት ወደ ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር አድደራጁ እዳልሞከሩ ለቀድሞው ሠራዊት ሃሳባቸውን አዳጋሩን አግባባልን

  • @user-ib1ep3gx3i
    @user-ib1ep3gx3i13 сағат бұрын

    እሥኪ የሞርስ አዘጋጅና ተወዳጁ ወድማችን በ1983 ግንቦት 16 ቀን ጧት 2 ሠዓት ላይ ከሁለተኛው አቢዎታዊ ሠራዊት ጠቅላይ መምሪያ በተሠጠ መግለጪያ አማካኝነት ብቻ ከኤርትራ መውጣታችንን ለዚህ ትውልድ አሠማልንማ

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa13 сағат бұрын

    ስሙ ልቡና ስራው ነው ከባድ ።አገላለጽ ይልሀል እንዲህ ነው።

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa13 сағат бұрын

    ሚስትዎት ታምራለች ።

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r22 сағат бұрын

    ኦነግ ማለት የአውሬ የእንስሳ የአረመኔ ደም ጠጥቶ የማያጠግብ የእርኩሳን ስብስብ ማለት ነው ስለተባለ ሳይሆን በተግባር እስከዛሬም እያየናቸውም ነው የኢትዮጲያ ሕዝብም የሚያውቃቹ በጭካኔ በዘራፊነት በክፋ ተግባራቹ ነው የዚህ ሕዝብ አምላክ እንዲህ የቌመጣችሁለትን ስልጣን አያሳያችሁ በጠባብ ኀይምሮ በሌላቸው ላይ አምላካችን አይጥለንም ደግሞ ትፀልያላቹ ለዋቃ ጉራቻ መሆን አለበት ደም አፍሳሽ ግፈኛ ሆኖ ወደ ሴጣን እንጂ ወደ ፈጣሪ መፀለይ አይቻልም የንጹሐን ደም ይፋረዳቹ

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele500723 сағат бұрын

    ኢሳቶች ! በገርበጉራቻና በጎሐጽዮን መካከል 30 ከ.ሜ. ርቀት አለ ጎሽ ! ዜናችሁ ጥራት ያንሰዋል። የ ኢትዮጽያ የ ኢኮኖሚ መመሪያ የነፃ ገበያ ስርዓት ሆኖ ሳለ መንግስት የዋጋ ቁጥጥር ያድርግ ብሎ ጥያቄ ምን የሚሉት ነው? መንግስት ተገቢውን ሁሉ ማድረግ የሚችለው ከሕዝብ ህግ ማክበር ወይም አለማክበር ሁኔታ ላይ ተተመሰረተ ነው። ሁሉም በሚባል ሁኔታ ግብር መክፈል አይፈልግ፤ አሻጥረኞች ሁሉም ነው ማለት ይቻላል። ህግና ስረዓት ማክበር የሚባል ነገር ለሁሉም ከቋጥኝ የከበደ ነው። በዚህ ሁኔታ ታዲያ ኑሮ ለምን አይወደድ ???

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bz23 сағат бұрын

    It's a blessing that this guy has joined Fano. He speaks like a leader and a commander. Fano forces need to use him not waste him

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974Күн бұрын

    አድራሻውን ላኩልን

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974Күн бұрын

    ከአማራ ስለተፈጠረ እነአብይ ይህን እውቀት በሉት

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5teКүн бұрын

    ፍትህ፡ለዜጎች!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ቤት፡አጣን፡መሬት፡አጣን፡ቤት፡ፈረሰብን፡ኑሮ፡ቀወሰ፡ሰላም፡ደፈረሰ፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡ለምን፡ይሁሉ፡ስቃይ፡ዜጎች፡ለምን፡????/?/?

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5teКүн бұрын

    ዜጎችን፡ያለአግባብ፡እያሰርከ፡አታሰቃያቸው፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡ፍትህ፡ለህዝቡ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5teКүн бұрын

    ቤት፡መሬት፡ለዜጎች፡ስጥ፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡ቤታችንን፡አፍርሰህ፡አሰቃየሀን፡ኡኡኡ፡ፍትህ፡ለቤት፡ለኑሮ፡ለሰላም፡አተፈናቅሉን፡ቤት፡ለፈረሰበት፡ካሳ፡ስጥ፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡አተሰቃየን፡በቃህ፡ዉሸት፡በቃህ/!!!!!!!!!!!!!!!!"!!!""!!!!!!!!!!!!!

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5teКүн бұрын

    አብይ፡አህመድ፡ለምን፡ቤት፡ያፈርሳል፡ኑሮ፡ውድነት፡ጦርነት፡ለምን፡አብይ፡ለምን፡!""""!!!!"!ዜጎች፡ቤት፡አልባ፡ተፈናቅሎ፡ኑሮ፡ቀውስ፡ለምን፡አብይ፡ለምን፡ዜጎችን፡ታሰቃያለህ!!!!!!!!!!!!!!!""!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ኡኡኡኡኡ፡ፍትህ፡ለዜጎች!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!"!!!!

  • @user-ov7yb9gd1q
    @user-ov7yb9gd1qКүн бұрын

    thank you esat

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125Күн бұрын

    አገታውን ፈጥኖ ለምን በሄሊኮፕተር መድረስ አይቻልም ። ተደጋጋሚ እገታዎች በኦሮሚያ ክልል ለምን ይፈፀማል?? ፍልቅልቅ :ግዋ ጺወን ገብረ ጉራቻ ፍቼ .....እስከ አአ ድረስ የተሠማራው የኦሮሚያ ልዩ ኃይልና ፖሊስ እንዴት አያውቅም ለምንስ ፈጥኖ አይደርስም? ድግግሞሹ ለምን ?

  • @user-ks7fc4le2r
    @user-ks7fc4le2rКүн бұрын

    በኮንዶሚንዬም እና በህብረት ስራ ማህበር የቤት ፕሮግራም እየተጸመ ያለውን ተንኮል እና ደባ ዘግባችሁ ታውቃላችሁ ወይ ??????? የ' EBC' ድጋፍ ሰጪ ሚዲያ

  • @user-cb4wt4ym4v
    @user-cb4wt4ym4vКүн бұрын

    Voice of weyane

  • @tedlashoabejeh2362
    @tedlashoabejeh2362Күн бұрын

    ከአገር ውስጥ ውጭ አገር ለሚኖሩ ሰዎች የሚላኩ የምግብ ሸቀጦችን የተጋገረ እንጀራ ጨምሮ ጥራጥሬና ሌሎችንም ግብአቶች ከአገር እንዳይወጡ ቢደረግ ለአገር ውስጥ ፍጆታ ይውላል።

  • @Dandyo884
    @Dandyo884Күн бұрын

    ነዋሪ ኢንተርቪ የሚደረገው ዞር ዞር እየተባለ ነው እናተ ያዘጋጃቸውን ሰዋች አምጥታችው ነዋሪ ትሉናላችው ባግራውንድ የሚባል ነገር አለ ጏበዝ አልተሳካም

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974Күн бұрын

    እነሱ ተደራጅተው እየሰረቁ እየፈኑ ሚሊዮነር ሆነዋል ይበላሉ ይጠጣሉ ሕዝቡን እየስሐቀሱ ይጨፍራሉ በኑሮ ውድነት የሚሰቃየው ሕዝብ ላይ ኳስ እየተጫወቱ ሚሊዮኖች አውጥተው እየተዝናኑ ኳስ እየተጫወቱ በተራበው ሕዝብ ላይ ይቀልዳሉ። ማብሸቅ መቀለድ ማስለቀስ ማፈናቀል የየእለቱ መዝናኛቸው ሆኖአል።

  • @LisaneworkEndashaw
    @LisaneworkEndashawКүн бұрын

    እበልጥ ለሰራዊት በተሻለ ሁነታ መንግስት ግንዛበ ውስጥ

  • @Mankush995
    @Mankush995Күн бұрын

    አብይ ልበ እቡይ ያጎረሰውን የሚነክስ ውሻ ነው .

  • @user-ub4co6cd1g
    @user-ub4co6cd1gКүн бұрын

    😢😢😢

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3hКүн бұрын

    መልካም ባህልና ሀብት መውረስ አለብን አንጅ መገዳደልና ቅምበቀል መውረሰ የብንም !!!

  • @yetbarek63
    @yetbarek632 күн бұрын

    ዘብዛባ ነገሩን የረሳው ይመስላል፣እነ ፍቅረስላሴ አብራርተው ፅፈውታል።

  • @KENTWHALiises
    @KENTWHALiises2 күн бұрын

    ❤ Thanks again.

  • @KENTWHALiises
    @KENTWHALiises2 күн бұрын

    Thanks Prince you're in parliament.

  • @mduzzol9917
    @mduzzol99172 күн бұрын

    ደርግ የሌኒን የማርክስን ሐውልት ሶሻልስት ሐገገራትን ለመሳብ ብለዋል ኦሮሙማው ለካ ባፎሚቷን ሐውልት የተከለው ምዕራባውያኑን ለመሳብ ነው🤔 🤔 የመጣ የሄደ ሁሉ በእራሱ ፍላጎት እንጂ ለሕዝብ ብሎ የሚሰራው ነገር የለም 😡😡😡⁉⁉⁉🙉🙆

  • @wosenyelehwolde1041
    @wosenyelehwolde10412 күн бұрын

    ሩጫም ሆነ ቡጥጫ ሰላም አያመጣም። ይልቅ ሃሳብ ስለሰጡ፣ አካሄዳችን ትክክል አይደለም ብለው ለሞገቱ ፣ ሃሳብ ያቀረቡ ወገኖችን ከሰላም ሚንስር ዲታና የምክር ቤት አባላትን ፣ ጋዜጠኖችን ፣ የማህበረሰብ አንቂዎችን በጅምላ በማንነታቸው እስር ቤት አጉረህ የይስሙላ ዲስኩር ሰላምን አያመጣም። እውነትን ተጋፍጦ የሕሊና እስረኞችን ፈትቶ እውነተኛ ምክክርና ውይይት የሚያደርግ ደፋር አመራር ያስፈልጋል ። ከተራ ካድሬነትና ከአስመሳይነት እንውጣ ።

  • @wosenyelehwolde1041
    @wosenyelehwolde10412 күн бұрын

    አብይን አስታርቁት ካልተቻለ "አርቁት" ========== አብይ የተጣላው መች ከሌላ ሆኖ ሽማግሌ የሚላክ ጦርነት ኮንኖ መፍትሔ ለመሻት ችግሩን ማወቅ ነው አብይ ከማን ጋር ነው ከቶ የተጣላው ?? ይህ ነው አንኳር ነገር ጥንቃቂ የሚሻ ምርመራ ሳያረጉ ሕመም መፈወሻ እየተባለ ነው በሕመም ላይ ሕመም መርዝ እየቀመሙ በሽተኛን የማከም አብይ የተጣሉት ከራሳቸው ጋር ነው ትናንት ካወሩት ጋር ተጣልተው ተባልተው ከጎረቤቶቻቸው ሁሉ ተቀያይመው ቃል የገቡትን ሁሉ ቆረጣጥመው ውጠው ከድጋፍ በስተቀር ሌላን አጣጥለው በእኔ ብቻ አውቃለሁ በራስ ፍቅር ወድቀው ..... አብይን አስታርቁት ካልተቻለ " አርቁት " የሚለው ነው ሃቁ እውነቱን ተረዱት ። አንድም አስተካክሉት አሊያም አንድ በሉት ሃገር አትመራም በምናብ በቅዠት አብይ የተጣላው ከዕውነት ነውና ከኩሸት ካልራቀ ብሶበታልና 3 ጠበል ውሰዱት ዕጣ ተጣጥለው ተአረብ ኢመሬት ነገ ከሚፈልቀው ለለዘገ ጊዜ ቢጠመቅ ጥሩ ነው ጡረታም ቢወጣ እዛ ነው የሚሻለው .. አብይን አስታርቁት ካልተቻለ " አርቁት "።

  • @user-gh9cw5vd3z
    @user-gh9cw5vd3z2 күн бұрын

    Bizu astemariyoch ena gibirina balemuyawoch ena yeteleyayu mengisti serategn be wolayita akebabi 20% sewochi motewsli 100%አእርግጠኛ መረጃ

  • @abdurahmankedir9214
    @abdurahmankedir92142 күн бұрын

    Hi asayesh...

  • @abdurahmankedir9214
    @abdurahmankedir92142 күн бұрын

    Lencho bati, amin jundi....hi hi

  • @abdurahmankedir9214
    @abdurahmankedir92142 күн бұрын

    Hi asayesh

  • @abdurahmankedir9214
    @abdurahmankedir92142 күн бұрын

    Hi neamin ,madebo,zegeyesh...

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw2 күн бұрын

    አላህ ጤና ይሰጠህ እደሜህን ያረዘሠው አባተቸን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez2 күн бұрын

    መቸም አማራ ስለሆኔ አደሰራዉን ለአማራ ነዉ የሚሰጠዉ አማራ እንኳን ሌላ ልጁን ይክዳል በተፈጥሮአቸዉ ከጂ ምቀኛ መተተኛ ጠንቋይ አሉባልተኛ ሀሜተኛ የዉሸት ጀግና መሆን መለያ ባህራቸዉ ነዉ

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez2 күн бұрын

    😅

  • @zebibaedris8672
    @zebibaedris86722 күн бұрын

    ትክክክክክክል

  • @EthioDailyNews-2024
    @EthioDailyNews-20242 күн бұрын

    Ewnetem ekekam

  • @yayaassalabasha4011
    @yayaassalabasha40112 күн бұрын

    ጭባ ! ጌጠኛ

  • @user-ov7yb9gd1q
    @user-ov7yb9gd1q3 күн бұрын

    thank you east tv

  • @user-qf3ws6qo9f
    @user-qf3ws6qo9f3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @JoroTebi133
    @JoroTebi1333 күн бұрын

    ይሄንን ተምብኔል የጻፈው ባለሙያ 40 ጅራፍ መገረፍ አለበት። East Special ብሎ መጻፍ እንዴት ይከብደዋል?

  • @DesalegnShiferawu-ec3sf
    @DesalegnShiferawu-ec3sf3 күн бұрын

    ጋዜጠኛ አማኑኤል ክብር ይገባሃል ጄ/ል ተፈራ ዕድሜ እና ጤና ይስጥል ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለብዙ ሰዎች ያስተምራል ። ጀግንነት ዕውቀት ደግነት እንዴ ጀነራል ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር ፀጋ ያደለው ሰው ያለ አይመስለኝም ።