Ethiopia -Esat Amharic News July 4 2024

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 16

  • @bekelebale912
    @bekelebale91221 күн бұрын

    የኛም ያው ነው የምናወርሰው

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe181520 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዓብይ ይምራ. 🎉❤❤

  • @user-dk5vd3js2b
    @user-dk5vd3js2b21 күн бұрын

    አሁን ላይ ለስልጣን ሲል የሚዋጋው ብልፅግና እንጂ ሌላው የተጋረጠባቸውንና የታወጀባቸውን የዘር ማጥፋት ወንጄል ለመከላከል እየተዋጋ ያለው።

  • @user-jj3mx6gn5m
    @user-jj3mx6gn5m20 күн бұрын

    መጀመሪያ ቤቱ የፈረሰበትን ሰብስቡት

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo20 күн бұрын

    ስራ አጥ እየፈጠራቹ እንዴት ነው ጎበዝ ስለ ሌላ ሀገር ነው እንዴ ምታወሩት።

  • @johntsegayetsegaye
    @johntsegayetsegaye20 күн бұрын

    kedtu wdematu yageritan chigr sayifetu selam watomegbat yaltechlebet ager gud eko new dehaw dabo eyenafeq beyegizew warden mayet tesann arebakachu ledehaw hbertesb enasb sew eyeterabe eyetenfenaqel edget ale eyalachu dehawn tasrbalachu egzabherghn fru

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef426021 күн бұрын

    የትኛውም አመራር ሊማርበት የሚገባ ተሞክሮዎች ያሉት መሪ ነው! መምራት ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ የአመራርነትን ርቀት አሳይቷል።የአመራርነት ትምህርት ቤት ከእሱ ልምድ በላይ ሊያስተምር አይችልም። ብቻውን ብዙ ትምህርት ቤት ነው። አላማ እና ራዕይ ያለው ሰው ብቻ ነው መሪነት ከልብ ሊሳካለት የሚችለው። አለበለዚያ ትርጉም አልባ ነው የሚሆነው። እሱ የሚያልፋቸውን ፈተናዎችና እንዴት በቀላሉ እንደሚያልፍ በትክክል የተመለከተ የአላማና የራዕይን ሃይል እንዲሁም የቁርጠኝነትን ልክ ሁሉም ይረዳል። ዐብቹ ለብዙዎች ምሳሌ ሊሆን የሚችል፣ አመራርነት ማለት ምን ማለት እንደሆ በተግባር ያሳየ ስለሆነ ማንኛውም አመራር ሊማርቀት የሚገባ ሰው ነው።

  • @tidwuhamarkeshaw3732

    @tidwuhamarkeshaw3732

    19 күн бұрын

    በሆድህ ሳይሆን፣ በአእምሮህና ህሌናህ አስብ። ስለከሃዲ ደላላ፣ ህዝብ የከዳ፣ ሀገር ያስወረረ፣ አዋቂ መሳይ፣ ብቻውን የሚጓዝ፣ የራሱን ሃሳብ የማያገናዝብ፣ ሞራል አልባ፣ ድህነትን ብልጽግና የሚል፣ እብሪተኛ እብድ መሪ አለን ስትል ፍርፋሪ ማግኘትህን ያስመሰክራል።

  • @kubabetubeyousef4260

    @kubabetubeyousef4260

    19 күн бұрын

    @@tidwuhamarkeshaw3732 😅😂 ለምን በተሰበረ ብዕር አትጽፍም? መልስ 👉 ምክንያቱም ትርጉም የለሽ ነው።

  • @kubabetubeyousef4260

    @kubabetubeyousef4260

    19 күн бұрын

    @@tidwuhamarkeshaw3732 መስራት ትልቅነት ነው፤ ማድነቅ ስልጡንነት ነው! ጥበብን ከእውቀት ጋር፤ ትጋትን ከውጤት ጋር፤ አቆራኝቶ የኢትዮጵያን ከፍታ በሚመጥን ልክ ሀገራችንን ያስዋበልንን መሪ አለማመስገን ንፉግነት ነው።

  • @kubabetubeyousef4260

    @kubabetubeyousef4260

    19 күн бұрын

    @@tidwuhamarkeshaw3732 ስማ Mr'ፍርፋሪ አንተ ዘረኛ ,ምቀኛ، ወሬኛ ሰው ነህ, እንደዚህ KZread ላይ እየጮኽክ keyboard ጀርባ ለይ ተደግፈህ ቸለጥፈህ እድሜ ህን ትጨርሳለህ እንጂ ምንም ማድረግ (አትችሉም)

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo20 күн бұрын

    ለመሆኑ በኮሪደሩ የፈረሰባቸው ሰዋች ቢያንስ 30 ደቂቃ ስጥታቹህ አስባቹት ነው ያረጋቹት እኔ ሳልኖር ልጄ መኖሩ እንዴት ነው።

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o9 күн бұрын

    አብይ የራስህ ድክመትና ጠባብነት ያመጣው ችግርነው ወደብሄርህ ተሸሽገህ ኦሮሞ ጠሎች ናችሁ ብለህ ጭራሽ ኦሮሞ ነፃ ወጥቷል ብለህ ከማን ነው ኦሮሞ ነፃ የሚወጣው ማነው የገዛው ይሄ ሁሉ የራስህን ደካማነት በህዝባችን ላይ ትደፈድፋለህ አማራውን ጅልና ጅላጅል ትላለህ እራስህ ጅል ነህ ሃገርን መምራት ያልቻልክ ደካማ በውይይት አምናለሁ በውይይት እንፍታ የምትለው ውሸትና አስመሳይ የምትናገረውን ቃል በሌላ ቃል ታፈርሳለህ

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo20 күн бұрын

    ለመሆኑ ከ85 ት/ቤት ስራ የተሰናበቱ መምህራን እዛ ውስጥ የነበሩ የተለያዬ ሰራተኞች ትንሽ አስባቹሀል ለስሙ ከዚው ህዝብ ነው የወጣቹት የሀገራችንን ኑሮ ረስታቹ ሰውን እንደ ቁንጫ እንኳን አልቆጠራቹም ያሳዝናል ድሮም ኖረናል አሁንም እንኖራለን የሁሉም ዳኛ ፈጣሪ ስለሆነ ።

  • @teka1528
    @teka152820 күн бұрын

    User-dk wusha, zerafe, zeregna! 30MILLION, neftegna, 3 klash yezo 4KILO yenafekewal! Duriye hula! ANTE fesam! ENSESA!

Келесі