Ethiopia 🔴የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን

Музыка

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። እንዲሁም በሱፐር ታንክስ ይደግፉን

Пікірлер: 25

  • @SolomonVA
    @SolomonVA11 күн бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @user-ik8io8ze8e
    @user-ik8io8ze8e7 күн бұрын

    ዝመሬ መላእክት ያሰማልን !! የመስቀሉ ፍቅር ያገበቸው እቤታችን አለች ገጎነቻው !!! ❤ እመብርሃን ሁሌ ከእኛ ጋር ሁኝ !!🙏!💖😍

  • @user-ht9of5zr3c
    @user-ht9of5zr3c11 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል❤❤❤

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow11 күн бұрын

    Amen🙏

  • @user-tk6yz8di3j
    @user-tk6yz8di3jСағат бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow11 күн бұрын

    Amen zemare maliketen yasmalen ❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta814611 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአመበታች ድግል ወላዲት አምላክ ፍቅር አይለየን አሜን!!

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu412310 күн бұрын

    " የመስቀሉ ነገር ሲገባን እመቤታችንን እንወዳታለን እናያታለን " ሊቀ መዘምራን የመስቀል ስር ስጦታችን እናታችን ለየትኛውም ፍጥረት ያልተሰጠች ከጌታችን እኩል እኛም እናቴ እያልን እንድንጠራት ፈጣሪ ስለፈቀደልን ለመድኃኔዓለም ክብር ይግባው መስቀል ላይ ያለውን ልጇን የፈለገ ሁሉ ከመስቀሉ አጠገብ እናቱ እንዳለች ማስተዋል ይገባዋል ስለ ቃለ እግዚአብሔሩና ስለ ዝማሬው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ።

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit288 күн бұрын

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰

  • @fitsetube2112
    @fitsetube211211 күн бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ከልጅገቴ ጀምሮ በጣም የምወደው መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9gКүн бұрын

    አሜን

  • @sebleguyo8072
    @sebleguyo807211 күн бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    11 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha565711 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv8 күн бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @mahariti2721
    @mahariti272111 күн бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ይባርክልን ❤❤❤አሜን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba11 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg135911 күн бұрын

    ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏

  • @MelakuTesfaye-x4y
    @MelakuTesfaye-x4y11 күн бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር የአገልግሎት ዘመን ይባርክል

  • @user-xu5li4op5u
    @user-xu5li4op5u11 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SisGos
    @SisGos11 күн бұрын

    Amen

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis8211 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @meselemesele9777
    @meselemesele977711 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p11 күн бұрын

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln 💕🥰🙏🏾🥹😇😍✝️✝️✝️

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu35436 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі