እኛ በኃጢያት እንድንወድቅ አይፈልግም |እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው

Музыка

ይኽህ መንፈሳዊ ቻናል ነው
ይሄን ቻናል 🟡subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ ጥዑመ ቃል ወንጌልን፤ ውዳሴ አምላክን ፤ምስጋና መላእክትን ፤ ውዳሴ ነቢያትን ፣ ውዳሴ ፃድቃንን እና ውዳሴ ሊቃውንትን የሚያገኙበት ናብሊስ ዜማን የሚሰሙበት ቻናል ነው ።
እናመሰግናለን ናብሊስ ሚድያ 0915456511 ሚዲያውን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000184649342
#shortvideo #ሕማማት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aksum #ወረብ #award #ethiopia #eotc #nz #ትንሳኤ

Пікірлер: 10

  • @user-ov5mp5rd3t
    @user-ov5mp5rd3tАй бұрын

    Amen❤❤❤❤❤ kalhewetion yasemaln❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለቅዱሰ አማኑኤል ክብረ በሀል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር የጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የልቦናችንን መሻት ይፈፀምልን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt7vi2xg3e
    @user-lt7vi2xg3eАй бұрын

    አባታችን በጸሎት አሰብን ወለተ ሚካኤል እሰኪ ቤተሰብቹ 🤲🙏❤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c26 күн бұрын

    አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @shewayeteka8124
    @shewayeteka8124Ай бұрын

    ቃለ ሕይወትያሰማልን

  • @BirukZewdu-ou1hj
    @BirukZewdu-ou1hjАй бұрын

  • @user-lw9vf9gc2x
    @user-lw9vf9gc2xАй бұрын

    ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @user-jl8ex7vg8y
    @user-jl8ex7vg8y29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባቴችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @aber5403
    @aber54034 күн бұрын

    ቃሎ ሕይወት ያሰማልን እባታችን

  • @HaylamaryamAlemneh
    @HaylamaryamAlemnehАй бұрын

    ቦታው የት ነው

Келесі