Ethiopia - ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየጠሉት የሚከተላቸው ጦርነት!

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 106

  • @Utopican
    @Utopican3 ай бұрын

    እየጠሉት????

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy93493 ай бұрын

    አንተ የብልፅግና ካድሬ እየጠሉ ጦርነት የሚከተላቸው ትላለህ ቦርኮ

  • @melkamubogale4713

    @melkamubogale4713

    3 ай бұрын

    እራሳችሁ እርስ በርስ አትስማሙም እንደ ይሄ አምባቢኮ የፋኖ ደጋፊ ነው አብይ ጠል አምባቢ ነው 😂 አትጠናኑም እንደ? ቦርኮ አላለም

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes83493 ай бұрын

    እየጠሉት ነዉ ያልከዉ ? በፍቅር ነዉ የሚፈልገዉ የሰዉ ደም ሲፈስ ማየት ፍላጎቱ ነዉ ይሄ ሰይጣን !!!!!

  • @vhgu1589
    @vhgu15893 ай бұрын

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ፋኖነት ይለምልም❤❤❤ብልፅግና ይውከም

  • @fitsumf9837
    @fitsumf98373 ай бұрын

    ጦርነትን በፍቅር የወደደ እንደዚህ ጭቃ የለም! አስመሳይነቱ ነው መጀመሪያ ላይ ሲቅለሰለስ የነበረው! የሰው ሞት ምንም የማይመስለው መሆኑን በአንደበቱ ሲነግረን ዳጋግመን አድምጠናል!! የወያኔ ጦረኝነት እና የሀገሪቱ ጠላትነት የአብይ መጥፎነት አይሸፍነውም! የኦነጋውያንም እንዲሁ!

  • @user-mu4or2jj8x
    @user-mu4or2jj8x3 ай бұрын

    አሁንም የሰላም አባሣደር ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ።በነገራችን ላይ የሁሉም መሪዎች የጦርነቱ ጠማቂዎች ሰሜኖች ናቸው ለምን አትገነጠሉም

  • @super__star6823

    @super__star6823

    3 ай бұрын

    Well after they have their land back from Oromo invader , they live for 3000 years before Oromo migration. They can have their own country

  • @user-dc6pf2fz1u
    @user-dc6pf2fz1u3 ай бұрын

    በርታፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah893 ай бұрын

    ጠቅላዩ ጦርነት ጠቅላዩ ጦርነት ወዳድ እንጂ የሚጠሉ አይደሉም

  • @sarakhan1061
    @sarakhan10613 ай бұрын

    ዕየጠሉት ነው ያልክ ዕራሳቸዉ ሀገሪቱን መምራት ዐለመቻላቸዉና በትቪት ተዉጥሮ ዕኒ ብቻ ዐዉቃለሁ ብሎ ሙሕሮችን ሁሉ ሰቡስቡ በስድቡ ዕየዉረፈ ዐልስማ ቡሎ ነው ዕንጅ ሥልጣኑንም ሀገሪቱንም ዕያነደዳት ያለ ነጮች ዕሚዊጡት መስሎት የንሱን ሀይማኖት ዕየተከተል ቅድስት ሀገር ዔትዮጵያ ጠላችሁ ዘመኑ ሁሉ ዕሳት ሆነበት

  • @user-os6xk7yu3u
    @user-os6xk7yu3u3 ай бұрын

    ጉድ ነዉ በጠላማ ባላጨፋጨፈን ይሄ ሠይጣን

  • @user-bm3dk4jy8s
    @user-bm3dk4jy8s3 ай бұрын

    ፈታ ምርጥ የምልህ ዘጋቢነበርክ ዛሬ እየጠሉትስትል ዘጋኸኝ ሰውየው በእርግጥ የሚጠላውን ህዝብ እየመራ የሚወደውን ጭፍጨፋና ጦርነት እያካሄደነው ያለው በውሉ ዘግብ

  • @KingFano2016
    @KingFano20163 ай бұрын

    ሰውየው እኮ እየጠላዉ የሚመራው ህዝበ እንጂ ጦርነት ኖሮ አያውቅም

  • @abuselahadinabdellah8120
    @abuselahadinabdellah81203 ай бұрын

    በረታ

  • @sim9777
    @sim97773 ай бұрын

    እየጠሉት ስትል?

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga15003 ай бұрын

    1200 000 በላይ ወጣት በዝች አጭር ግዜ ውስጥ አስጨፍጭፎ አልበቃ ብሎት ሌላ ጦርነት ውስጥ እያለ እያየኽው ምንድንነው የምታወራው?

  • @user-ct3ob7ir3l

    @user-ct3ob7ir3l

    3 ай бұрын

    ከተከፋይ ካድሬ ምንም አጠብቁ

  • @chickennugget4854
    @chickennugget48543 ай бұрын

    ምንድር ነው የምትለው ራሱ አይደል እንዴ ጦርነት እየጠነሰሰ አማራን ለማጥፋት ቀንና ሌሊት የምንከራተተው

  • @asedzeneb3541
    @asedzeneb35413 ай бұрын

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️ውድመት ለብልፅግና መንግስት

  • @super-star3
    @super-star33 ай бұрын

    Abiy doesnt hate war, he love war, . Abiy was solider, if doesnt like war, he wouldn't be soldier, he would be doctor.

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes60913 ай бұрын

    💯%✅

  • @vhgu1589
    @vhgu15893 ай бұрын

    ድል ለፋብሪካው

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t3 ай бұрын

    Many Warlord's Designed War, many rebels militants gathered and fighting Government, All wishes take Control Gov.power,This Bad exercise very Dangerous for the country, for that matter Government have the legitimate right to take the necessary series measure,

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert67573 ай бұрын

    መንግስቱ. ሀ/ማርያም. ቢሆን. የስልጣን. ዘመናቸዉ. በጦርነት. ቢያልፍም. በኢትዮጵያነት. በአንድ. ባንድራ. በአረንጓዴ. ቢጫ. ቀይ. ያልተደራደሩ. መሪ. ነበሩ. !

  • @workualeme5852
    @workualeme58523 ай бұрын

    True

  • @workualeme5852
    @workualeme58523 ай бұрын

    Why

  • @SleepyDesk-bx5jx
    @SleepyDesk-bx5jx3 ай бұрын

    🎉

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c3 ай бұрын

    ሀቅ ስለ ይናገር ነው መንግስት እውነት ካለው የምር ፈጣሪም ያግዘዋል 😊

  • @FhuHkd

    @FhuHkd

    3 ай бұрын

    ተከከለ

  • @yosefebirhane3620
    @yosefebirhane36203 ай бұрын

    ፈታ ዴይሊ ልዝብ የመንግስት ሚድያ ነው ። ብዙ ጊዜ ስለታዘብኩት ነው።

  • @AnowerHossen-hr1jf
    @AnowerHossen-hr1jf3 ай бұрын

    👍👍👍💪💪

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh3 ай бұрын

    ይሔ ጦርነት በየትኛውም መመዘኛ የአብይ ችግር ብቻ አርጎ ማሰብ ትክክል ሊሆን አይችልም፤ጭፍንነት ነው። የዝህ ችግር ምንጮቹ እኛው እራሳችን ነን። አንዱ ሌላውን ብሔረሰብ ያናንቃል፤ አንዱ ሌላውን ይጠላል፤ እኩልነት የሚባል የለም። ሰው ስልጣን ላይ ለመውጣት ከየትኛው ዘር ከየት አካባቢ ነው ተብሎ ነው። ይህ የደነቆረ እና ጨለምተኛ አስተሳሰብ እስካለን ድረስ እርስ በርሳችን መጨፋጨፍ፣ መገዳደል እና ጉስቁልና መቼም አይቆሙም።

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga15003 ай бұрын

    እርሱ ጦርነት ይጠምቃል እንኳን ሊጠላ :

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara3 ай бұрын

    5ዓመት ሙሉ ጦርነት ኧረ ፋኖ ታው ፍጠን ብዙ ሚሊዮን ህዝቡ እየጠበቀህ ነው ፋኖ ያሸንፋል 🥰💚💛❤

  • @abrahamtsega655

    @abrahamtsega655

    3 ай бұрын

    ቡና አፍልተሽ ጠብቂው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet3 ай бұрын

    በማር የተለወሰ መርዝ

  • @leulgebre7488
    @leulgebre74883 ай бұрын

    እየጠሉት??? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Senait-Senait

    @Senait-Senait

    3 ай бұрын

    This media is ETV number two

  • @workualeme5852
    @workualeme58523 ай бұрын

    Abiey Ahmad please you have a problem because you been at war do you know ptsd since you have these sickeness just give up your power to others so there will be successful peace in the country thanks for understanding

  • @addisleta6643
    @addisleta66433 ай бұрын

    Haileselassei in long war read history

  • @ZedomuReyan
    @ZedomuReyan3 ай бұрын

    ያረብ ረህመትህ በረመዳን ቀን እኳ ኢማናችንን እየተፈታተኑን ነው ትላት መርሳ ጦር ነበር እሚያሳዝን ነው

  • @AhmedAhmed-nt8hy
    @AhmedAhmed-nt8hy3 ай бұрын

    ሰላም ለሀገራቺን😅

  • @Elias44475
    @Elias444753 ай бұрын

    አብይ ነው ጦርነት ሚጠላ??? ኤጭ

  • @sarakhan1061
    @sarakhan10613 ай бұрын

    ገና ምን ዐይቶ የዒትዮ ዐምላክ ዕስከዘሮቹ ድረስ ዔትዮጵያን ዕየናፈቃት የሚኖረበት ጊዜዉ ዕሩቅ ዐይሆንም ወያኒም የዉደቀች በዚሕ ስተቷ ነው የሶ ደሞ የባሰነው የሚሆነዉ ይጠቡቅ ብቻ

  • @GhGh-xc8cu
    @GhGh-xc8cu3 ай бұрын

    አረ አታሥቀኝ አትግደለን ሢሉት ካልገደልኩ እሚል መግሥት እየጠላ አላለም ደቆሮ አይደለንም አያል ቀን ተታለልን😂😂😂😂

  • @Meseretangesa-lh3mm
    @Meseretangesa-lh3mm3 ай бұрын

    አደፍራሽ እያለ የጠሩዉን ማን ይጠጣል? አደፍራሾችን በድፍረት ሀመጥቀስ ሳታድበሰብስ ለመጥራት ወኔ ቢኖቅህ!

  • @workualeme5852
    @workualeme58523 ай бұрын

    Abiey is crazy he have ptsd if you know what i mean

  • @super-star3
    @super-star33 ай бұрын

    Did Feta daily got new hired cadre by Abiy?

  • @user-mu4or2jj8x
    @user-mu4or2jj8x3 ай бұрын

    እኔ በጣም ሚገርመኝ ድል ለፋኖ የሚሉ ፋኖን እንዴት እንደጠፋ አልተረዱም ገና ተኝተዋል

  • @masetewal6914

    @masetewal6914

    3 ай бұрын

    እስኪ ጁላ ይሙት በል ከምርህ ነው 🤣

  • @user-fr4bw4kd7c
    @user-fr4bw4kd7c3 ай бұрын

    የሀይማኖት አባቶችና እናቶች ጦርነት እንዳይነሳ ብሎ መቀሌ አልተኬደም ነበር ደብረ ፅዮን እኛጋሰላም ነው ህዱ ዞርበሎ ብሎ ያበረረው አብይ ነበር ማለት ነው??? ወዴት ወዴት እናንተ ሚዲያዎች ለብር ብላችህ ሀገርና ህዝብን በስጋት ትጥላላችህ አለህ ከሸራችህ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ ባንዳዎችን ይጨርስልን።

  • @user-fz9om6hd5c
    @user-fz9om6hd5c3 ай бұрын

    እየጠሉት ስትል ??? እነዚህን ሁሉ የፈጠረው ማን ሆነና ???? ???

  • @Mohammedhabashi-io6dq
    @Mohammedhabashi-io6dq3 ай бұрын

    አተ ደቆሮ እየጠሉት ስትል ማን አስገድዶት ነው

  • @Mohammedhabashi-io6dq
    @Mohammedhabashi-io6dq3 ай бұрын

    ሲጀመር ዜናህ እጅ እጅ እያለ መቷል

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku54243 ай бұрын

    ዘረኝነት ጎሠኝነት አደገኛ የሙጥኝ ያሉት ሁሉ ራሳተውን መስዋት ካላደረጉ አይምራቸውም።

  • @gm3419
    @gm34193 ай бұрын

    ታዲያ እንውጋህ ብለው እሱ ደጅ የሄዱት በሞርታርና በድሮን በየለቱ የሚያነዳቸው ንጹሃን ናቸው ?! ነው ወይስ ዘመን ባነገሳቸው ሰው መሳይ አውሬዎች ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እያጋደሙ ያረዱዋቸው ንጹሃን ናቸው ኢሄን የሰው መጣጭ አውሬ እንውጋህ ያሉት?!

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe45343 ай бұрын

    ይሄ ፈታ ነው ፋና ሚድያ

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal57703 ай бұрын

    እረ ምማለት ፈልግክ ነው ጦር ጠማቂ አይደለ አንተ ሳይከፈል አልቀረም

  • @tinkshu4002
    @tinkshu40023 ай бұрын

    እንደ አብይ ገዳይ የለም

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert67573 ай бұрын

    ወንድም. እምዬ. ሚኒሊክ. ከዉጭ. ወራሪ. ተዋግተዉ. ድል. አድርገዉ. ሕዝባቸዉና. አገራቸው. ከወራሪ. የታደጉ. ጀግና. እንጂ. ! የራሳቸዉን. ሕዝብ. ለባርነት. አጭተዉ. እንደ. ሰዉበላዉ. አብይ. አሕመድ. ሕዝባቸዉን. በእሳት. የማገዱ. ባንዳ. ተከፋይ አልነበሩም. !

  • @iamfano7866
    @iamfano78663 ай бұрын

    እየጠሉት የሚከተላቸው ጦርነት አላለም ! ፈታ አንዳንዴ አይቀልድ ከቀለደ ያስቀናል 😂😂😂

  • @dagnachew8998

    @dagnachew8998

    3 ай бұрын

    ይህ ሰውዬ በሀይማኖት ወይም በዘር እየተምቧቸ ያለ ነው።

  • @iamfano7866

    @iamfano7866

    3 ай бұрын

    @@dagnachew8998 ትክክል አማራ በሚባል ነገድ እና ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ላይ ያነጣጠረ ሰው ነው። በፈታዎች አንቱታ ሲቸረውና ጦርነት እንደሚሸሽ ተደርጎ ሲዘገብ ገረመኝ!!!

  • @user-hd4zg2mu2w
    @user-hd4zg2mu2w3 ай бұрын

    ፈታ አልታወቅም ብለህ አትዘባርቅ አብይ የሰይጣን አባት ነው ጦርነት የሚወድ መሪ እንደሆነ አለም ያቃል እንኳን ኢትዮጵያዊ

  • @Senait-Senait

    @Senait-Senait

    3 ай бұрын

    This media is just advocating for the criminal abiy ahemed ali

  • @dagnachew8998
    @dagnachew89983 ай бұрын

    ዘም ብለህ አታሸርግድ ጠሚሩ ጦርነት ያፈቅራል።

  • @user-vz4ez5yu4f
    @user-vz4ez5yu4f3 ай бұрын

    አንተ እበት እየጠሉት ነው ያልከው?

  • @Yggggg-xk2dv
    @Yggggg-xk2dv3 ай бұрын

    ቅቤ ጠባሽ

  • @super-star3
    @super-star33 ай бұрын

    a man who went to Amhara region based on disarming Fano that has old guns for 100 years, purposely find reason to go to war with Amhara. why are you hiding his evilness.

  • @user-do7px9ry2q
    @user-do7px9ry2q3 ай бұрын

    ፈታ ደይሊዎች ትክክለኛ መረጃ ያደርሰናል ብሎ የተከተላችሁን ህዝብ በምን እንዳጠመቋችሁ ባናውቅም በአንዴ የመንግስት ካድሬ ሆናችሁ ሿሿ መስራታችሁ እጅግ ያሳዝናል።በርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ታማኝ መረጃ የሚዘግብ የህዝብ ሚዲያ እንደሌለ ቢታወቅም በናንተ ትንሽ ተስፋ ነበረን ሆኖም ያሳዝናል የእናንተ ባሰ እኔ unsubscribe በማድረግ እናንተን ላለመስማት ስወስን ኢትዮጵያውያን ወገኖች እንደሚከተሉኝ አምናለው።አዲሶቹ የአብይ ገረዶች ብያቹሀለው።

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene50393 ай бұрын

    የትንታኔው ርዕስ?🤔🤔🤔ጦርነት የሚጠላው አብይ ነው? ፈታዎች ምን እያላችሁ ነው?

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun25563 ай бұрын

    በሾርኒ መናገርህ ነው በጦርነት የሚያፈቅሩ አለጦርነት ውለው ማደር የማይችሉ ጦርነት ጠማቂ ማለትህ ነው ። ጠ/ሚ በባንዲራ ኢትያ ኢትይጵያ ተጀቡደው ተጠቅልለው ታሪክ ቅርስ ደምስሰው አገር ለማዋለድ የመጡ በታሪክ የተለዩ ጠ/ሚ ናቸው።

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l3 ай бұрын

    እያፈቀሩት ብትል አይቀልሕም አንተ ካድሬ

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t3 ай бұрын

    አብይ ይወገዳል

  • @user-gf4tb3sl2s
    @user-gf4tb3sl2s3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir94153 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ic3ce1vs9y
    @user-ic3ce1vs9y3 ай бұрын

    Banda deneze

  • @mulukennegash7092
    @mulukennegash70923 ай бұрын

    አቅምና የብስለት ችግር አገራችን ጦርነት ውስጥ ገብታለች። 85 ፐርሰንት የአብይ አህመደ ደካማ በመሆኑ ነው።

  • @keff1634
    @keff16343 ай бұрын

    ይህ ቱሪናፋ ጋዜጠኛ ምን ያህል ለነአቢይ በሾርኔ ሰው ለማደንዘዝ እንደሚሞከር ሳየው ይገርመኛል። ወገን ይህ ሰው እነዳያጨበረብራችሁ ጠንቀቅ ነው።

  • @user-mg3bm3wt2f
    @user-mg3bm3wt2f3 ай бұрын

    Kadra ashkabaጭ ነህ

  • @user-sg8ws8xr3b
    @user-sg8ws8xr3b3 ай бұрын

    አድር ባይ አትሁን : ሁሉንም እርድ የሚመራው አብይ ነው ::

  • @BekaAman605
    @BekaAman6053 ай бұрын

    አብይ ምንም አላደረገም ጥጋበኞች ናቸው እንጂ ያስቸገሩን

  • @alemituali6406
    @alemituali64063 ай бұрын

    ጦርነት ደፍዳፊ ጠንሳሽ ሞትናመከራ ርሀብና እንግልትለኢትዮ ያለ መንግስትነው።አታሽቃብጥ ፈታ

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene50393 ай бұрын

    አስመሳይ ስንቱን እንደ ውሃ ሙላት በቂቤ ምላሱ ወስዷል😡😡😡😡የሰላም ታጋዩን ብዕረኛውን ጠርነት ያዘመተው አብይ ዘንዶው መስሎን?😡😡😡😡

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom7773 ай бұрын

    ከአብይ አይብስም ባክህ

  • @ConfusedAirplane-fs8fk
    @ConfusedAirplane-fs8fk3 ай бұрын

    What you talk?stuiped.fano and amhra what they misitke?soon.they win and all Ethiopian rest.

  • @Qasim-Tube127
    @Qasim-Tube1273 ай бұрын

    ዘረኛ ኦሮሙማ ብልጽግና ኢትዮጵያን በአንድ ብሄር የበላይነት የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሠቦችን ረግጦ ለማሥገበር የማይሣካ የቀን ከሌት ሥራው ሥለሆነ ብቻና ብቻ ነው !!

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i3 ай бұрын

    ምናለ ባነሰው እናተ አቡይ አይ አተ አስመሳይ ጭራቅ ፈጣር ይርዳን እና አብይን ያሳልን

  • @sanetamsgan3655
    @sanetamsgan36553 ай бұрын

    ተሳስተሀል: ይሄ: የሴይጣን: ዲቃላ: እብይ: እህመድ: ጦርነትና: የስውን: ልጅ: ደም: ማፍስስ: የሚደስበት: መዝናኛው: ነው: የሱም: ደም: እስከሚፋስ: ድረስ:

  • @user-cj8lh5wz4w
    @user-cj8lh5wz4w3 ай бұрын

    ያብይ ቂጥ ላሽ ነክ ፈታ

  • @user-mu4or2jj8x
    @user-mu4or2jj8x3 ай бұрын

    አማራ ሚኒሊክ ካልመጣ ከጫካ አይወጣም ክላሽ ሊያንጣጣ ነው።

Келесі