Ethiopia - ‹‹ይቅር በሉን›› ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‹‹እንዳስቀየምናችሁ እናውቃለን››

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 247

  • @tadeleyohannes7634
    @tadeleyohannes76343 ай бұрын

    ይቅርታ ማለት ምክንያቱም በመጥቀስ እና በመካስም ከልሆና ስላቅ ነው ። ይልቁን ተባዳዩን ይጎዳል።

  • @abuka6424
    @abuka64243 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚለው ዱባዮች ነባራዊ ከተማቸውን ሳያጠፉ በትይዩ ሌላ ከተማ ገንብተዋል የኛ ግን ድሃዉን የማጥፋት እና የራሱን ታሪክ ለመመስረት ግን ስለዜጎቹ ቅንጣት ሃዘኔታ የሌለው መሆኑን ነው እያየን ያለነው :: ይሄ አሰራርና ስርአቱ የሚወግነው ለሃብታሞች ብቻ ነውና እንቃወማለን :: ፍትህ ለተፈናቀሉ የከተማችን ነዋሪዎች 💚💛❤️

  • @anwartube5996

    @anwartube5996

    3 ай бұрын

    ከገዳም ውጭ ምን ታቃለህ ደሞ ደንቆሮ ደሞ ስለዱባይ ታወራለህ ከአረቄ መጠጫ ሰፈር ሳትወጣ ፋጋ

  • @gravitymobile7558

    @gravitymobile7558

    3 ай бұрын

    ​@@anwartube5996ምንአለ ስድቡ ቢቀር

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    3 ай бұрын

    ድባይ ያለ ነባር ከተማ እና የዶሮማነቂያ የዝሙት ውታፍ መንደር ምናገናኝው መፍረስ ነበረበት

  • @yonas9945

    @yonas9945

    3 ай бұрын

    @@anwartube5996ባለጌ ተሳዳቢ ጋላ

  • @user-ni7ky4tn8w

    @user-ni7ky4tn8w

    3 ай бұрын

    @@anwartube5996empty mind KEBT Racist

  • @ethiopianjamber2155
    @ethiopianjamber21553 ай бұрын

    Good luck to you, Abay ahmed People they don't need building they need food. Do you understand? Abbey?

  • @goodnews2392
    @goodnews23923 ай бұрын

    የከተማ ልማትና ለውጥ ለሁላችንም በጣም አስፈላጊ ነገር ነው፣ ሁላችንም መደገፍ ይገባናል። ፒያሳ ተወልደን አድገናል ፣ ብዙ ትዝታዎቻችን ቢጠፉም ፒያሳ በአዲስ መልክ አምራ ማየቴ በግሌ ደስተኛ ነኝ። ቤቶች ፈርሰው ሲሰሩ ደግሞ የመንገድ ስራውም ተጠናክሮ ቢሰራ ለትራፊክ ፍሰት መልካም ይሆናልና ይህንንም መንግሥት ቢያክልበት ተገቢ ነው ባይ ነኝ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ።

  • @elisa3493
    @elisa34933 ай бұрын

    እኛ የሰራናት ፊንፊኔ ለማለትነው ታሪክ ለማጥፋት የሚያፈርሱት፡ሌላምንም፡የለውም።

  • @genetabate45

    @genetabate45

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    3 ай бұрын

    ቢልቢልሳ፡ትፈርሳለች፡የኦሮሞናት፡ግማታሞችያገማችሁትን፡እናነፃታለን፡የኦሮሚያዋናከተማናት

  • @gravitymobile7558

    @gravitymobile7558

    3 ай бұрын

    ​@@user-qn3jr9zd4u አንተ ደግሞ ወሬ አታብዛ

  • @TemesgenAbaye-jq6vd

    @TemesgenAbaye-jq6vd

    3 ай бұрын

    ለውጥን የሚጠላ ድሪቶ መንፈስ አንስማማም።

  • @ethiopia6721
    @ethiopia67213 ай бұрын

    ታሪክን ማፍረስ አራስን ማፍረስ ነው::

  • @genetabate45

    @genetabate45

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    3 ай бұрын

    ​@genetaፊንፊኔbate45

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    3 ай бұрын

    ​@@genetabate45ፊንፊኔ

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia42423 ай бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ❤❤

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v3 ай бұрын

    እድሜ ለመለስ በመለስ ግዜነው ሰላምን ያየነው በእድሚያቸን አዲስ አበባም አበባ የመሰው አብይ ግን የሰውንም ታሬክአፍርሶ የራሱን የደም ሀውልት እየገነባነው ይገንባ ግን ዜጋን በረሀብ እየገደለ እያፈናቀለ እያስለቀሰ ነው እንዴ

  • @Semira759

    @Semira759

    3 ай бұрын

    I dont like Abey but Meles planted this evil idea

  • @DawitEthiopia4391

    @DawitEthiopia4391

    3 ай бұрын

    ስራ ማይሰራ ቁጭ ብሎ ፖርላማ እየጠበቀ ቀልድ የሚነግር ከፈለክ መቃብሩን ጎብኝ አራዳ ህንፃን አድሶ ያስቀረው ቅርስ ስሆነ መሰለኝ የሰዎች ትውስታ ብሎ ከተማው በሽንት በቆሻሻ የሞላው ቢፈርስ ትዝታችው የሚነካ ከሆነ ማንም አይሰማህም ለመሆኑ 9ሚሊየን ተማሪ መንግስት የሚቀልብበት ከተማ ላይ ቁጭ ብለህ አስራበን ትላለህ የጨከነብህ ነጋዴ ያንተው ወገን ነው እየገደለ ከምትል አትግጠሙት በላቸው ማንም የዘር ሽፍታ አያሸንፈውም ወጣቱን አስጨርሶ ይቀመጣል

  • @DawitEthiopia4391

    @DawitEthiopia4391

    3 ай бұрын

    @user-vs4pm4hw6b መለስ ህልሙ ታላቁዋ ትግራይ ነበረች ከኤርትራ እስከ ቤንሻንጉል አባይ ግድብ ይሄ ተራ ወሬ አይደለም በመፅሀፍ ጭምር ያዘጋጁት ነው እና አብይ ሚያስቀጥለው ህልም ይሄን ነው ከሸኔ የሚዋጋው ምክንያት ግልፅ እኮ ነው ኦነግሸኔ ኦሮሚያን መገንጠል እንደሚፈልግ ደብቆ አያውቅም አብይ ወንድሜ ገደለኝ የሚል የአኖሌ ሀውልት አላቆመም እንደ ወያኔ የራሱን ወገን ለተዋጋበት የሰማዕታት ሀውልት አላቆመም አንድትማር ላይብረሪ እንድትዝናና ፓርክ ዝቅ ብሎ አስተባብሮ የምገባ ማዕከል ነው ያቆመው ታሪክ እንድታውቅ ሙዚየም ነው የሰራው ምን አገናኛቸው አዜብ መስፍን በዘረፈችው ገንዘብ የጁስ ፋብሪካ በሌላ ሀገር ትገነባለት ዝናሽ ደግሞ በመፅሀፍ ሽያጭ በየገጠሩ ትምህርት ቤት ትገነባለች ይሄ ነው ልዩነታቸው መንጌን በስልጣኑ አትሳፈጠው እንጂ በሀገሩማ እንደማይደራደር በካራማራ አስመስክሮዋል ጭራሽ መንጌ ለጠላት ሊታዘዝ ቀርቶ ማንን አይሰማም ታሪክና ስም በድንቁርና ማጥፋት ስራችው ነው ምን ይደረግ

  • @erminadew7087
    @erminadew70873 ай бұрын

    የኋላዉ ከሌለ የለም የፊቱ

  • @melkamukidane6823

    @melkamukidane6823

    3 ай бұрын

    ያልፈለጉት የኃላ የምትለዉን ታሪክ መስሎኝ::

  • @benana2574

    @benana2574

    3 ай бұрын

    የኋላ ታሪኳ የተበላሸ ነው

  • @melkamukidane6823

    @melkamukidane6823

    3 ай бұрын

    @@benana2574 ሰዉ ታሪክ የለኝም ብሎ ካሰበ የሌላዉን ታሪክ ማጥፋት የጤና አይደለም

  • @DawitEthiopia4391

    @DawitEthiopia4391

    3 ай бұрын

    @@melkamukidane6823 አሁን ሊሰራ የታሰበው ኮሪደር መንገድና ዶሮ ማነቂያን ማልማት ነው ምኑነው ቆይ ቅርስ የተነካው የድሮ ተራ የሰዎች ቤት ቅርስ ሆነ እንዴ ቆይ የፖለቲካ ፍላጎታችው ሁሉንም ማርከስ ይወዳል እንጂ ውስጣችው ያውቀዋል አሳምሮ የምትጮሁት የየዚህ መንግስት አሻራው እንዳይቀመጥ እንጂ መልማቱ አስጠልቾዋችው አይደለም ታሪክማ አለልህ አዳሜ አይተህዋል አንድነት ፓርክ ገብተህ ታችኛውም ከቻልክ ጎብኝ ከሽንት ቤትነት ነው ቤተመንግስቱን የታደገው ምን ታሪክ ታውቁና ነው የምትተቹት ምድረ ጡሩንባ ስራ ላይ ወፍ የለም እኮ

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    3 ай бұрын

    የኃላታሪካአህዳዊያዊንነው፡ተቀብራችኃል

  • @IbsaaWaaqoo-gm6gl
    @IbsaaWaaqoo-gm6gl3 ай бұрын

    ለዚህ ልማት የሀገሪቱ ባለቤት ሀገሪቱ ነች የፊንፊኔ ልማት አሁንም ቀጥሏል ምክንያቱም ከዚህ በፊት የነበሩት ሁሉ ባንዳዎችና ግብአቶች ናቸው።

  • @user-ru3mn1is6c
    @user-ru3mn1is6c3 ай бұрын

    Good job modernized Ethiopia coming soon thanks abhu

  • @ConfusedAirplane-fs8fk
    @ConfusedAirplane-fs8fk3 ай бұрын

    Abey and his party damge soon god do this vary soon.victey to truth sham.all.lairs.

  • @GtachewTirago-ns1dg
    @GtachewTirago-ns1dg3 ай бұрын

    ታላቁ አርቲሥት ጥለሁን ገሠሠ የልብን ሠርቶ ይቅር በሉኝ ምንሥ አጠፋሁ ምን በደልኩኝ አጉል ነው ከንቱ መበሻሽቅ ያለውን የሚያሥታውሥ ንግግር ነው ።

  • @melkamukidane6823
    @melkamukidane68233 ай бұрын

    በሞላ ወጣት የአፍራሾቹን አለቃ የሚያፈርስ አንድ ፋኖ ጠፍቶ ህዝቡን ሁላ እንደ ብቅል ጎዳና አሰጡት

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    3 ай бұрын

    ህጋዊ ይዝታ ያላችው ምትክ ተሰትችውል የአረቄ መጠጫ ትውልድ ማጥፌያ ለምን ፈረሰ የምትሉ ደንበኝቾ

  • @robertaalt
    @robertaalt3 ай бұрын

    አህ.ሞቱማ አይቀሪ ነው, ግን ይህሰው ከመጠንበላይ.ተንዛዛ.

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun13183 ай бұрын

    በይቅርታ ብቻ የሚታለፍ አይመስለኝም። ከተማ መገንባት ከተፈለገ አዲስ ከተማ መገንባት ነው። ህዝብ ስቃይ ውስጥ ሆኖ የኑሮ ውድነት ስራ አጥነት የሰላም መደፍረስ ኖሮ ፓርክ ላይ እንደ መንግስት መረባረቡ የመንግስት ጤነኝነት ያሳስበኛል።

  • @user-ni7ky4tn8w

    @user-ni7ky4tn8w

    3 ай бұрын

    Think before you speak and make a decision which is right

  • @user-sm1on9xq6v
    @user-sm1on9xq6v3 ай бұрын

    አፍራሽ አስፈራሾች ሆይ ሐዘን በቤታቹይግባ፤ የእናቶች፣የአባቶች የደሃዉ የደካማዉ እንባ ይፋረዳቹ፤የሀዘን ድንኳን ከቤታቹ አይነቀል፤እንቅልፍም ሰላምም እጡ እንዳበደም ዉሻ እስከለተ ሞታቹ ተንከራተቱ።

  • @Gobena645

    @Gobena645

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ni7ky4tn8w

    @user-ni7ky4tn8w

    3 ай бұрын

    Omg YETEREGEME Abye and his dogs

  • @hajitibe2640
    @hajitibe26403 ай бұрын

    This is demography changing stuff!! በእኔ ፍርስራሽ ላይ የምትገነባ ከተማ ማን ሊኖርባት?

  • @kumeraartmex688
    @kumeraartmex6883 ай бұрын

    ይህ ጥሩ ስራ ይበረታታል ያልከው ነገር ግን አለ?

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde83313 ай бұрын

    የንፁሀን እንባ አናታችሁን ያፍርሳችሁ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @DawitEthiopia4391

    @DawitEthiopia4391

    3 ай бұрын

    ንፁሀን አላለም ጦርነት እኮ አይደለም ልማት ነው ሰው ምትክ ቤት ከተሰጠው ቢነሳ ችግሩ ምንድነው ወይስ ሀገር በለማ ቁጥር ቲፎዞ ታጣላችው መሰለኝ አብሮአችው ገደል የሚገባ የዘር ኮተታም ይሄን ይረዳል ብለን አንጠብቅም የሚቆም ልማት የለም

  • @user-sd5ur5sz8r

    @user-sd5ur5sz8r

    3 ай бұрын

    ​@@DawitEthiopia4391የምን ምትክ ይሰጣል እያፍረሠ ሜዳ እየጣለ

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    3 ай бұрын

    የተግማማ ከተማ እንደስሙ ያልሆነ ዝሙት የሚሰራበት ዶሮ ማነቂያ እንክን ፈረሰ

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    3 ай бұрын

    ​@@user-sd5ur5sz8rተሰቶል ህጋዊ ለሆኑ ለተከራይ እንዲሰጥ ፈለክ

  • @DawitEthiopia4391

    @DawitEthiopia4391

    3 ай бұрын

    @@user-sd5ur5sz8r በዶሮ ማነቂያ ተነሽዎች ጉዳይ የሸገር ሲቲ ጉዳይ የምታምታቱት የትኛው ሰው ነው መሬት ላይ የወደቀው ቤታቸውን ለመስራት መሰረት ሲቀመጥ ሳታዩ በቲክቶክ ወሬ ምትደናበሩት የሰፈሩ ነዋሪ ቦታ መቀየር ሊደብረው ይችላል በዚህ ቦታ ካሳ ሳይሰጥ እራሱ ላይ የፖለቲካ ኪሳራ የሚያደርስ ሞኝ የለም ይሄ የክልል ጉዳይ አይደለም የሚደባበስ የፌደራል ስር የሚታይስራ ነው እንደ ክልል የተድበሰበሰ አይደለም ብዙ አትሰቃዩ ወቅታዊ ግጭት ነው በረባ ባረባ የሚያነጫንጫችው

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq3 ай бұрын

    ሀገር መልማቱ ኸይር ነገር ነበር ግን ህዝብን ማማከር ማንን ገደለ መቸም አብይ ይዞት አይቀበር

  • @lamlamrouasom3990
    @lamlamrouasom39903 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile81303 ай бұрын

    ታሪክን እያጠፉ ብልፅግና የለም ደግሞም ኢትዮጵያ በጣም ትልቅ ሃገር ናት ሌላውስ ከተማ

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    3 ай бұрын

    የዶሮማነቂያ የሴተኝ አዳሪ ሰፈር ምንታሪክ አለው

  • @ZauduNegatu
    @ZauduNegatu3 ай бұрын

    🎉

  • @user-sm8jb5gm1e
    @user-sm8jb5gm1e3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph81323 ай бұрын

    ሁሉንም ነቅፈን እንቺለዋለን እስኪ አንዳንዴ እናመስግን አሁን የጠረሃችው ሰፈሮች እንግድነት ስትሄድ ፖፖ ላይ እንደምትፀዳዳና ሲመሽ መንገድ እንደሚደፋ ታቃለህ 👹 እንደዚህ አይነት ሰፈር ለማደስ የምትወቅሰው መንግስተ በጀት አለው?????ሁላችንም ያደግንበት ሰፈር ትዝታው ፍቅሩ አይረሳም 🙏👍👍በይሆን ግዜው አይደለም የሀገር ሰላም እና ሂወት ይበልጣል እስኪ መፍትሄ ወደምመጣበት ጠንክራችሁ ስሩ ሰላም ናፈቀን አሉባልታ ተውን እውነት እውነት ለማለት በቅን መንገድ ይሁን 👍

  • @malinakebede3275

    @malinakebede3275

    3 ай бұрын

    አርህን ስትደፋ ያደከዉ አንተ ነህ ሀሁሉም እንደ አንተ ይመስልሀል

  • @yosephyoseph8132

    @yosephyoseph8132

    3 ай бұрын

    እኔማ አለ ከተብለ ሰፍር መጥቼ ነው ጉድህን ያየሁት አራም!!!💩💩💩 ዘላልምህን እየገማህ ኑር ታስታውቃልህ

  • @EthiopianNews75
    @EthiopianNews753 ай бұрын

    ሰፊ መሬት ያላት ሃገር፣ ቤት እያፈረሱ መስራት ምን ይሉታል? ለምን ከንፁህ ቦታ ላይ ከተማ አይገነቡም። የሚያፈርሱትን ቤት በበረንዳ አዳሪነት ለሚሰቃዩ ሰዎች ቢታሰብ ለሃገሪቱ ስንት ጥቅም አለዉ

  • @abdulahiseid3297

    @abdulahiseid3297

    3 ай бұрын

    በአዲስ አበባ ንጹህ ቦታ የት ነው ወጣ ብሉ ቢገነባ ጫጫታ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs47243 ай бұрын

    ያሳዝናል😢

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    3 ай бұрын

    ፊንፊኔ

  • @user-ni7ky4tn8w

    @user-ni7ky4tn8w

    3 ай бұрын

    @@user-qn3jr9zd4uAddis Ababa ye Fano Ager

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku87343 ай бұрын

    ውሬ አቁሙና ከፋኖ ጎን ቁሙ??? ኦሮሞማ በዚህ አይመለስም። ኢትዮጵያ፣ ባንዴራ፣ ሃይማኖት የሚለውን ማዘናግያ ተውና በያለንበት ተራርጠን እንቅበረው ይህን ሙትቻ????

  • @MesiMesi-jy2rt

    @MesiMesi-jy2rt

    3 ай бұрын

    ፍኖም ፅንፈኝ ሆነ ማንን እንደግፍ ብሄር ብሄረሰብን ያገለለ ፍኖ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs47243 ай бұрын

    ወይ ዱባይ 😢

  • @tayachewmulu
    @tayachewmulu3 ай бұрын

    Enesun fetari yafrsachew

  • @fasiledessiferaw
    @fasiledessiferaw3 ай бұрын

    Advise mereja amita lezihima Etv mn alen

  • @workuabate1512
    @workuabate15123 ай бұрын

    አዲስ አበባ የተመሠረተችው በ1879 ዓ ም ነው።

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion3 ай бұрын

    Who let the "Kebero" out?

  • @Michael-nd7wf
    @Michael-nd7wf3 ай бұрын

    Sometimes people don’t deserve good things in life, at-least it seems like that

  • @abdukkk2708
    @abdukkk27083 ай бұрын

    Keshemut yekerta zem malet be shi tamu yeshalal

  • @user-qs5oh6gy3l
    @user-qs5oh6gy3l3 ай бұрын

    ሌላውን ትተን ግንባታ ዉ ካየነዉ የሚበረታታ ነው ።

  • @yitbarek350
    @yitbarek3503 ай бұрын

    አፍርሶ መስራቱ ባልከፋ! ነገር ግን ነባሩን ህዝብ አባሮ በአዲስ ሰፋሪ 'ኦሮማውያን ' መተካቱ ነው እንጂ 👌( stop demographic change!!!)

  • @samaddengineering798

    @samaddengineering798

    3 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    3 ай бұрын

    ​@@samaddengineering798ፊንፊኔ፡ኦሮሞንካከበርክማንምአይነካኽ፡ካለዛናናሞክረኝ፡አተማነህኦሮሞ

  • @esaid9829
    @esaid98293 ай бұрын

    We are used to admiring foreign cities and countries. Let us see our city get to that standard.. Those who have to move should be compensated . More power to the city administration A🇪🇹A

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel29453 ай бұрын

    ሲሰራ ፈረሰ ዝም ሲባላ አልተፈራም የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እንደሚፈልግ አይታወቅም አብይ አህመድ ጽናቱን ይስጠን

  • @melkamukidane6823
    @melkamukidane68233 ай бұрын

    ያዲሳባ ልጅ ሀገሩን አይደለም እርስቱን መኖሪያ ጎዶዉን የሚጠብቅበት ወኔ የለዉም ምክንያቱም አባት ስለማያዉቅ ያለዉ ማ ነበር?

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    3 ай бұрын

    ፊንፊኔየኦሮሞናት

  • @user-ni7ky4tn8w

    @user-ni7ky4tn8w

    3 ай бұрын

    @@user-qn3jr9zd4u Addis Abeba is Ethiopia 🇪🇹 FANO will unite Ethiopians and create a peaceful future with the neighbors

  • @danbole1233
    @danbole12333 ай бұрын

    እንዳስቀየምናችሁ?😂😂😂አጠፋኸን እንጂ። ጥፋ እንጂ።

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c3 ай бұрын

    😊😊😊 በእውነት ከሆነ ታሪክን ከማፍረስ ሌላ አዲስ አበባን መመስረት ሲቻል እንዴት የሴጣን ስራ ይስራል ሌሎች አገሮች ታሪካዊ ነገሮችን ሳያፈርሱ ነው ሌላ የመሰረቱት የእኛ መሪ ግን ግንባታ ሳይሆን የያዘው የኢትዮጵያን አገር የምትባለውን ታሪክ ማውደም ነው የያዘው መቼም ቢሆን ልቦና ይስጠው ከማለት ሌላ ምን እንላለን 😊😊😊😊

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    3 ай бұрын

    ፊንፊኔየኦሮሞናት፡ያግማማችሁትን፡ትፀዳለች፡ኦሮሚያወደፊት💪💪💪💪💪💪💪

  • @siraleser
    @siraleser3 ай бұрын

    ቤትህ ይፍረስ!!! የልጅ ልጅ አትይ! እህል ውሃህን የስኒ ውሃ ያድርግህ!

  • @GenetAbate-ed7gh

    @GenetAbate-ed7gh

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @efsasse7559
    @efsasse75593 ай бұрын

    ሰምተናል ከእሱ ምን ዳግም ትነግረናለህ ።መረጃ ካለህ መስሎን ነው

  • @cocacolaethio8800
    @cocacolaethio88003 ай бұрын

    አብይ አህመድና ጀሌዎቹ ሰፈሬን አንዳፈረስክ እግዚአብሔር አንተን መንግስትን ያፍርስ

  • @melkamukidane6823

    @melkamukidane6823

    3 ай бұрын

    ጅላጅል ወኔ ካለህ የዚህ ማስተር ማይንድ የሆኑትን አንድ ሁለቱን አታፈርስም?

  • @mastewalize

    @mastewalize

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አንተን እና ቤትህን ያፍርስ!

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u3 ай бұрын

    የኦሮሞልጅነኝ፡የዛሳተና፡ናናሞክረኝ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @tezi7282
    @tezi72823 ай бұрын

    የኢትዮጵያ እና የህዝብዋ ጠላት ፈጣሪ ዘመንህን ያሳጥርልን ህዝባችንን አባልተህ ጨፍጭፈህ ጨረስክ ክፍ ሴጣን😢😢😢

  • @genetabate45

    @genetabate45

    3 ай бұрын

    አሜን እድሜዉ ይጠር.

  • @user-ni7ky4tn8w

    @user-ni7ky4tn8w

    3 ай бұрын

    🙏🏿

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf3 ай бұрын

    እውነት?

  • @remedanamino
    @remedanamino3 ай бұрын

    ካሳ ከተሰጣቸው ነዋሪዎቹ ልማቱ የራሳችን ፒያሳ ዶሮ ማነቂያ ሚባል ቦታ በጣም ያስጠላ ነበር

  • @abebemelse4906
    @abebemelse49063 ай бұрын

    ስርአቱ የተነሳበት አላማ ታሪክን ማጥፋት ነው ከልብ ከታሰበበት ከማፍረስ ለታሪክ ሙዝየም መሆን ይቻላል መሪው አላማው ያለፈን ታሪክ አጥፍቶ የራሱን ዝና ማስቀመጥ ስራዬ ብሎ ተያይዞታ ታሪክ ይፋረድህ ነው የምለው

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene60403 ай бұрын

    😂😂😂 Ahun Betam newo Yamarewo. Arada hentsa tegmamto shent shent neber shemishetewo. Egziabhare piyasan gobegnat enanm ken yawutalgne Egziabhare

  • @user-uw2rr7qh3v
    @user-uw2rr7qh3v3 ай бұрын

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @TofikBadboy

    @TofikBadboy

    3 ай бұрын

    ከዛስ😮😮😮

  • @Yfdbkg

    @Yfdbkg

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @emmazero3023

    @emmazero3023

    3 ай бұрын

    ወሬኛ😂አማራክልልብቻጦርነትእዛብቻያልካልአዲስአበባአይቻልም😂😂

  • @MenberAbebawTiruneh

    @MenberAbebawTiruneh

    3 ай бұрын

    ​@@TofikBadboyአንተን ጨምሮ መሪህን ሰቅለን ደማችንን እንመልሳለን ሙትቻው።

  • @be-liever

    @be-liever

    3 ай бұрын

    ​@@MenberAbebawTiruneh🤭ቡ🤭ቡ ሃሃሃሃሃ😂😂

  • @alganeshmedhanie3060
    @alganeshmedhanie30603 ай бұрын

    Hager eyeferese yeandi ketemowan megembat min yifyidal

  • @user-pd4tn1hs9o
    @user-pd4tn1hs9o3 ай бұрын

    የአዲሳባ ህዝብ ምን እንዳረጋቸዉ አይገባኝም ቦብ ቢወረወርባቸዉ ሞታቸዉን ሞቱ አርጎ ሌላዉ ቆስሎ አሳያቸዉ በተቃራኒዉ በየጥጋጥጉ ወረወሩን ያሳዝናል ዳር እያሉ ዳር አወጡን ፈጣሪም ዝም አለን ግፍ በዛብን ለራሳቸዉ እንደሚመች አረጉት አዲስ ከተማ ሲሰራ አሮጌ ይሄ ነበር ብሎ ማሳየት አይቻል ነበር አድዋ ብለዉ አድዋን የሚያቅን ስላደዋ የሚቆረቆረዉ የሚኮራዉን ከከተማዉ አስራቁት ወደዳር ወረወሩት

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede8933 ай бұрын

    አዲስ በሚሰራው ህንፃ ለነባሮቹ ቅድሚያ ቢሰጣቸው ጥሩ ነው። ለምሳሌ ደሀብ ሆቴል ራስ መኮንን ባር ኮስሞቲክስ ሱቆቹ ተመልሰው ለትውስታ በአዲስ በሚሰራው ህንፃ ላይ ቢመለሱ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52403 ай бұрын

    ስላም ያውርድው ፍጣሬ

  • @user-jk6xf8rc3c
    @user-jk6xf8rc3c3 ай бұрын

    AYI SEGEX HIZB.MINM LEWUX ATFELGUMA EZAW SITAKU MENOR NEW MITFELGUT.MINM ARIQO YEMAYASIB BE ZEREGNNET BESHITA YEMISEQAY QOSHE ASTESASEBACHUN TEWUT ESTI.

  • @user-gw3ey9jc7h
    @user-gw3ey9jc7h3 ай бұрын

    Wshetamoch yemitauqu nager binoor qinaatinna hamet bichaa new imanuny gin yezowge sir'at tamaliso aymexam

  • @bedredinhassen2589
    @bedredinhassen25893 ай бұрын

    Layer media

  • @abdulahiseid3297
    @abdulahiseid32973 ай бұрын

    ሳይፈርስ የሚገነባ ነገር የለም እናልማም ትችት ሰውየው ተግባር ላይ ነው ተውት ይስራበት ላለማመስግን የሚደርግ ነገር ቢቆም የናንተም ወሬ በርታ ማለት ይቅደም ፈታየ አድማጫቹሁ

  • @BizuneshAssefa
    @BizuneshAssefa3 ай бұрын

    እውነት😂😂😂😂😂😂

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate81333 ай бұрын

    በጌታ በየሱስ ስም ሴራችሁ ይፍርስ ጌታ ኑሯችሁን ያፍርሰው

  • @omaridris3167
    @omaridris31673 ай бұрын

    ታሪካዊ ቦታ ካለ ፎቶ አንስቶ አንድ ክፍል ቦታ ላይ የአዲስባ ታሪክ ብሎ ሙዝየም መክፈት የሞተ ሰው ቀብርንኳ ፈርሶ ይቀበርበታል በቃ ወደፊት በተለይ የሽንትና ገመፀደጃ ውስጥ ለውስጥ ለመስራት መፍረስ አለበት

  • @user-sl9mf1qw7v

    @user-sl9mf1qw7v

    3 ай бұрын

    አናትህ ይፍረስ አያትህ ቅድመ አያትህ ባይዋለድ ኖሮ አባትህን እናትህን ታቀወቅ ነበር የታሬክ አተላ በልቶአደር ታሬክ አልባ ዜጋ አትሻብኝ

  • @omaridris3167

    @omaridris3167

    2 ай бұрын

    @@user-sl9mf1qw7v አፈርስሻለሁ ገና መጠጥ ቤት ቢፈርስ ምን ሊቀርብኝ ሸሌ

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus9283 ай бұрын

    ke new flower goes to oromomaze🤭🤔🤔

  • @feedelband205
    @feedelband2053 ай бұрын

    ጨቅላ ሚኒስቴር ቴረሪስት አብይ አህመድ የንፁሀንን ደም መጠጣት በጣም ስላሰከረህ ምነው ትንሽ እረፍት ብትወስድ በእብይ ፇም እንኳን

  • @negestiledaga4572
    @negestiledaga45723 ай бұрын

    Dehe menoriy kelile tesfa aynorewom

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa78193 ай бұрын

    Ere wada hola karoche abchuyeee ata yesurasaw baretalegon yemekayehute koshasha yemewadu nachaw Egon malwate alabeni baka

  • @user-qj1po8ev9z
    @user-qj1po8ev9z3 ай бұрын

    Esu siwerid esu yeserachewin bemulu bebegochi demm new yeminikebaw.demmachinin endiyastawisen.

  • @yonifirst9243
    @yonifirst92433 ай бұрын

    እውነት ነው ? ሀገር ፍቅር ትያትር ፈረሰ ?

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d3 ай бұрын

    መቼ ቅርስ ያውቃሉ?

  • @IbsaaWaaqoo-gm6gl
    @IbsaaWaaqoo-gm6gl3 ай бұрын

    biyyaa abbumaa biyyaattu misoomsa tanaf misoomni finfinnee itti fufe hijatamaa jiraa warrii kana duraa hundii baandaa fi galtee waan tahanif finfinneen tan oromoo kan misoomus oromoo waan tahef isin wanni iyyaa oltanif waan nyaatan waan dhabdanif yaa hatoota maalif hin callifnee

  • @tgyegna5636
    @tgyegna56363 ай бұрын

    😂😂 KELDU AYTEGEBM YHE SEW BELA MENGST ERESAHH ESKIGOTET ANARFMM ANTE WSHA MENGSTE TEBK

  • @husenmohammed3431
    @husenmohammed34313 ай бұрын

    This capital city what store my friend are you ok don.t be fool😂

  • @mariemuller9904
    @mariemuller99043 ай бұрын

    Feta inde Dubai ye duru Ketemochin yaferrese yellem , Dubayoch mecherresha lay new sihtet mehohonun nektew yannin sihtet lemarrem Yemokkrut , leeloch ye Imirat hagerochim ke Dubai temirew sile duro kirsochachew masseb inna mettenkek yejemmerut .

  • @edenmulu4725
    @edenmulu47253 ай бұрын

    ልላ አዲስ አበባን ልላ ቦታዎችን ላይ በፈጠረ ይቻላል

  • @user-kh4gq2pt3d
    @user-kh4gq2pt3d3 ай бұрын

    ዱዱካምያልከውሰውየእተእራስሕሌባነሕ

  • @achamyeleshmeretu9789
    @achamyeleshmeretu97893 ай бұрын

    ታሳዝናላችሁ መሪ የሌለው ባቡርራችሁ እናንተን ይዞ ገደል ይግባ። የእሰርገማን ናዳ የናንተና የናንተ ለሆነው ዘራችሁ ሁሉ መታሰቢያ ይሁንላችሁ።

  • @eliasasefa1990
    @eliasasefa19903 ай бұрын

    የናንተ ማሽቃበጥ ማበጣበጥ ለግዜው ነው ሰላም ይመጣል ፈታላው ዴይሊ ግና ያንተ አይነቶቹ ዥልጥ ዘረኛ አነብናቢዎች ታፍራላቹ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f3 ай бұрын

    Verry semoll

  • @goldyalem6279
    @goldyalem62793 ай бұрын

    ተወልደው ላደጉበት ብቻ ነው እንዴ የታሪካዊ ሠፈሮች መፍረስ ቅር የሚለው???

  • @teklebirhangebremichael3128
    @teklebirhangebremichael31283 ай бұрын

    "Excuse us ?! " Who the hell are you in the plural ? First ,say"excuse me" you for what? For committing genocide ? Genocide is punishable by death !

  • @hanaasefa251
    @hanaasefa2513 ай бұрын

    Ehe sewye gn ayferem

  • @super__star6823
    @super__star68233 ай бұрын

    The most hated man in Ethiopia

  • @temkinfetu9774
    @temkinfetu97743 ай бұрын

    D.r abiy ambesa jegna new

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka79743 ай бұрын

    Eyafersu ykirta zemen metal ken😢😢

  • @AdmiringJetSki-hf3bf
    @AdmiringJetSki-hf3bf3 ай бұрын

    ኢተርኔት ይለቀቅልን ባቲ ላይ

  • @YirgalamMakonin-ym4cb
    @YirgalamMakonin-ym4cb3 ай бұрын

    አዳሜ.ቁጭ.ብለሕ.እይ.

  • @LiyaZewede
    @LiyaZewede3 ай бұрын

    እናቱ ይፍረስና ቀኑን ይጠብቅ! ታሪክ እያጠፉ ይቅርታ የለም ። ኗሪውን አሳዶ ! እርስ በእርሱ እንዲራራቅ እያደረጉ ነውና ይሄ የኦሮሞ መንግስት ።

  • @negestqueen
    @negestqueen3 ай бұрын

    ይሄን ዲያቢሎስ አብይ አህመድነ ! እንደ ሳዳም ሁሴን በአደባባይ ላይ መሰቀል አለበት!

  • @arseyab7453
    @arseyab74533 ай бұрын

    Anatih yifires.... Dehawin eyagulalu tarikin eyatefu limat yelem. Mejemeriya dehan erida, atagulala. Hulum des yemilew hager ena hizib selam ena selam sihon bicha new. Anitema min taderig, betesebihin either wichi hager or vila bet eyanorrik be miskinu hiwot tichawetalachu. Endew ye miskinu eniba gorif hono terarigo yiwisedachu

  • @chicago9458
    @chicago94583 ай бұрын

    የገማ ስንት ወጣት በሱስና በሽርሙጥና የጠፉበትን ዶሮ ማነቂያ መውደሙ እንደውም ዘገየ:: ዥም ብሎ ለመቃወም እዬዬዬዬዬ ነው ነገሩ

  • @user-gc2ng4nm9s
    @user-gc2ng4nm9s3 ай бұрын

    የሰው አዘን ገደል ነው እም ትገቡት

  • @birhanufedha8077
    @birhanufedha80773 ай бұрын

    Bartu

  • @salahadinabdi1157
    @salahadinabdi11573 ай бұрын

    Waree😂😂😂

  • @tube1617
    @tube16173 ай бұрын

    አማራ የሰራውን ጋላ አፈረሰው ከዝብ ማር አይጠበቅም😂😂

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    3 ай бұрын

    ቆማጣሌባሰፋሪመጤቆምጫለማኝ፡ፊንፊኔየኦሮሞናት፡ዘባተሎ

  • @user-ni7ky4tn8w

    @user-ni7ky4tn8w

    3 ай бұрын

    Destruction and Oromama

  • @user-qj1po8ev9z
    @user-qj1po8ev9z3 ай бұрын

    Esu siwerid eko hulumim yeminastawisew be kifatu new

  • @ethiod09
    @ethiod093 ай бұрын

    የማይተባበር የማይነሳ የፒያሳ ህዝብ ቤቱ ሲፈርስ ዝም ብሎ የሚያይ አራድነት ባፍንጫ ይውጣ።😢

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu81543 ай бұрын

    ምነው ይህን እስስት አንድ ያራዳልጅ መድፍት አቃታችሁ ከላይ እስከታች አብይየተባለ እስስት መጨፉጨፉ አቃታችሁ ታሪክ ለምንአትሰሩም

  • @gravitymobile7558

    @gravitymobile7558

    3 ай бұрын

    እስቲ ሞክር ትደፋና ይደፋኃል

  • @antenehfeleke4339
    @antenehfeleke43393 ай бұрын

    ለምን የሽመልስ አብዲሳን ፊንፊኔ እዛው አያግዘውም

Келесі