Ethiopia - አርሶ አደሩ ታሰረ! ዘር ማጥፋት የተፈጸመበት ዘር!

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 37

  • @maruabiye2521
    @maruabiye25219 күн бұрын

    ተመስገን!! ስለ እህል ዘር ማውራት ተጀመረ፡ በሉ በርቱ ያገር በቀል እህሎች እንዳይጠፉብን።

  • @ErmiasAlula4

    @ErmiasAlula4

    9 күн бұрын

    ትክክለኛ የሰው ልጅ አስተያየት !!

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy58879 күн бұрын

    አይ ኢትዮጵያየ

  • @HabtuMekuriaw
    @HabtuMekuriaw8 күн бұрын

    እዉነት ነዉ በምእራባውያን ያልተቀየረ ምን አለ

  • @anduamlak3
    @anduamlak39 күн бұрын

    The way you present the issue, your voice is really amusing. Thanks.

  • @EeEe-ln4cx
    @EeEe-ln4cx2 күн бұрын

    ይከደነዝ ሰውየ

  • @user-mu9ir6sb2s
    @user-mu9ir6sb2s9 күн бұрын

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ ለመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ነዉ ልባል የሚያሥፈልገዉ

  • @DhhdjduDhhdhdu
    @DhhdjduDhhdhdu9 күн бұрын

    ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ላይ ቦይዶ የሚባል ስንዴ ነበረ አሁን በቅርቡ ቦይዶ ስንዴ ስጠይቅ ከኢትዬጵያ አንዘራውም የቢራ ስንዴ ከመጣ በኃላ አይተነዉ አናቅም ተባልኩኝ

  • @user-sf8tt4qm9e
    @user-sf8tt4qm9e9 күн бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር ባለቤት አለው ወደ ጌታ መመለስ ነው

  • @DhhdjduDhhdhdu
    @DhhdjduDhhdhdu9 күн бұрын

    እውነት ነዉ ሳላነበው አቀዋለው

  • @shibefente5682
    @shibefente56829 күн бұрын

    አንተ ሚዲያ በተለይ አንተ ስትዘግብ ህዝብ በደንብ ያዳምጣል። የአማራን ጉዳይ ትተህአል።

  • @surefiel
    @surefiel9 күн бұрын

    ሰላም ለውዷ ሀገራችን።❤❤❤

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi39069 күн бұрын

    እድሜ ለወየኔ

  • @adenelamma4676
    @adenelamma46769 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @yakobyishak6262
    @yakobyishak62629 күн бұрын

    100% beza lay aferunem migedel zer naw milekulen

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete81789 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @hamudseid4461
    @hamudseid44619 күн бұрын

    አብይን እኮ እደዚህ አይነቱን ይፈልገዋል የሀገሪቱ ህዝብ በርሀብም በጦርነትም በተለያዩ ነገሮች ቢደቁ ለኔ የስልጣኔ መቆያ ይሆናል ብሎ ያስባል ሲዳከሙልኝ በድህነት እና በርሀብ በጦርነት ሲጨናነቅ ዝም ብሎ እኔን እያመለከ ይኖራል የሚል የጅል እሳቤ አለዉ አዳድ ሆዳሞች ስልጣን ወዳዶች ሚስቶቻቸዉን ሴት ልጁን አሳልፎ ይሰጣል ለሆዱ ለስልጣኑ ሲል ባላረግ ስልጣኔንና ጥቅሜን ሆዴን በምን እሞላለሁ ሲል ህልዉናዉን ይሸጣል አብይም ህዝቡ እደዛ ሲሆን ያመልኩኛል ይላል ይህ ግም ጭራቅ

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d9 күн бұрын

    Mendocino county children

  • @AbramFire
    @AbramFire9 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @tsegaye7548
    @tsegaye75489 күн бұрын

    ስለዚህ መፍትሔው ምን ይሆን???

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x9 күн бұрын

    ጎጃሜ ከሚባለው ስንዴ ዘር ምርጥ ነበር

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew89829 күн бұрын

    Betame yemiasazene gudaye

  • @MasgabuGashaw
    @MasgabuGashaw9 күн бұрын

    Ante betam hushama nek qooshasha nh

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye26779 күн бұрын

    3:10 3:10

  • @user-tn2db9cq8q
    @user-tn2db9cq8q9 күн бұрын

    ይሀን እሚያረገው እራሱ መንግስት አደለሞይ

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye26779 күн бұрын

    ABiy ..higmakeber..gidetaw new...fanoo minim tirgum alba maninimsaybedel..saygedel(Fabio erasu eyegedelu)menesha denbecha medresha d.elias hono..bedishka drone mashenef ayichale

  • @user-lm7kr7yv4o
    @user-lm7kr7yv4o9 күн бұрын

    እዲሜ ለወያኔ ደጋሌት ማሽላ የጤፈ እጀራ ይመስል ነበረ ጠፋቶል ጃምዩ ማሽላ ጠፋቶል ጁጉርቴ ማሽላ ሊጠፋ ነው በጣም ገጠር ካልሄዱ ጂጉርቴ አይገኝም ስቱ ዘር ጠፋ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha31729 күн бұрын

    እና አሁንስ በአማራ ላይ የዘር ማጥፉት እየተፈፀመበት አይደለም?

  • @user-uf5ut5du8x
    @user-uf5ut5du8x8 күн бұрын

    😢😢😢😢😅😭😭😭😭

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye26779 күн бұрын

    Ye amharan gebere madaberiya...ye amhara geday fanoo..fanoo ketpplf sayimar 2tegna tifat abiy maninim yemegudat alana yelewu.

  • @EyuelYegebawal
    @EyuelYegebawal9 күн бұрын

    የአይሁድ አጥፊ ሂትለር ጠፋ አልክ እስላሞች አሉ ብለክ አጥፊዎቻቸውን ግን አልተናገርክም አየክ! እስላም አጥፊ እንጂ አጥፊ የለውም😅😅😅

  • @tafere224
    @tafere2249 күн бұрын

    ዜናህን ይህን ከይሲ አቢይን ለማጣፈጫ ከልጨርክ ዜና የሰራህ አይመስልህም አይደል የዶማ ዶማ አምላኪ

  • @mergatamiru1468

    @mergatamiru1468

    9 күн бұрын

    Really person

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp9 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @jejekafood9107
    @jejekafood91079 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

Келесі