ETHIOPIA - ታምራት ላይኔ ከ12 ዓመት የወህኒ ቆይታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከመለስ ዜናዊ ጋር ሲገናኙ - NAHOO TV

ታምራት ላይኔ ከ12 ዓመት የወህኒ ቆይታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከመለስ ዜናዊ ጋር ሲገናኙ

Пікірлер: 356

  • @solomongirum5521
    @solomongirum55212 ай бұрын

    የታምራት ላይኔ አይነት ብዙ በድን የብአዴን ሰወች አሉ።

  • @meserethabte7293
    @meserethabte7293 Жыл бұрын

    ታምራት ላይኔ በኢትዮጵያ ላይ የሰራዉ ግፍ ለፈጣሪ እንተወዉ አሁንም አርፎ እንደ መቀመጥ እንጣጥ እንጣጥ ያደርገዋል

  • @halawatfitsum523

    @halawatfitsum523

    10 ай бұрын

    Mn mn argwal ???

  • @user-jo3hp9ds9k

    @user-jo3hp9ds9k

    4 ай бұрын

    F😊​@@halawatfitsum523

  • @birbyzemgyohans7410

    @birbyzemgyohans7410

    Ай бұрын

    Q

  • @getagethon3033
    @getagethon30334 жыл бұрын

    ሀረርጌ ያስፈጃካቼውን አማሮች ከልብህ ባይሆን ለምን ለአፍህ ይቅርታ አትይቅም አይ አማራ አሁን ይህን እራጂ ካባ ያልብስ?

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz Жыл бұрын

    ስኳሬ

  • @selamsamueltube5490

    @selamsamueltube5490

    Жыл бұрын

    ባለጌ

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 Жыл бұрын

    ሕዝብ ለሕዝብ እንዲጫረስ በተለይ የአማራ ሕዝብ ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በሠላም አብሮ እንዳይኖር ያደረገ አረመኔ ሰው ቢኖር ታምራ ላይኔ ነው።በሥጋ ሕዝብን ያሰቃየው ሳይበቃው ነፍሳችንን ለማሳጣት በመናፍቅ ኀይማኖት ድብቅ ዓላማውን እያስፋፋ ይገኛል።ቀድሞም የኢትዮጵያን ሕዝብ አያቅም አሁንም ኢትዮጵያን አያቅም።የሰራውን አረመኔ ሥራ ለመሸፈን የኢየሱስን ሥም ቢጠራ ታሪክ አይረሳም ሆዳም ሰው ሥለስጋው ሲያስብ ነው የሚኖረው።የሱ ዓይነት ብዙ አረመኔዎች አሉ ከፍርድ ግን አያመልጡም።የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ናቸው።አንድላይ ትሰምጣላቹሁ።ለጥፋት ዘላለም ሥትሮጥ ትኖራለህ።

  • @BelayAsfaw-mo2fi

    @BelayAsfaw-mo2fi

    Ай бұрын

    በሐይማኖት በሽታ የታመሙ ሰዎች አስተያየት ነው። በክርስቶስ ያመነ የበቀል በሽታ ከውስጡ ወጥቶ በምትኩ ፍቅርን ይሞላል።

  • @kebromattae623
    @kebromattae623 Жыл бұрын

    አቶ ታምራት ይዋሻል ለምን እስከአሁን ድረስ አይናገርም ነበር መለስ ከመሞቱ በፊት አንድም ነገር አላወራም ያለ ሰው አሁን እንዴት ሊያወራ ቻለ

  • @fatimaalfatima9163

    @fatimaalfatima9163

    10 ай бұрын

    chikonashihu.newa.lyawera.yalshalew.enate.gena.meshi.yexerashihutn.gf.tekebelashihu wede fit tkebelalashihu

  • @maruyerdaw5515

    @maruyerdaw5515

    5 ай бұрын

    He is layer

  • @demsejiru5267
    @demsejiru5267 Жыл бұрын

    ምንም ታሪክ ስለሌለው መታሰሩ ብቻ ነው ታሪኩ

  • @bogalealemu2259
    @bogalealemu2259 Жыл бұрын

    ተንበርካኪ! የህውሃት አሽከር!

  • @azzammohamme7387
    @azzammohamme7387 Жыл бұрын

    I have never trusted this guy.

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq Жыл бұрын

    ታምራት የወያኔ ተላላኪ ባዳ ነዉ

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 Жыл бұрын

    ምን ያደርጋል እሁን አምላክህ አምላኩ የሆነውን እያስደድክ መሆኑ ግን ያስደነግጣል እግዚኦ ምህርት ያደርግልህ

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma59164 жыл бұрын

    gedayun gelo yimut yetebalewun lekibru yakoyew geta simu yibarek

  • @mekonnenadinew5207
    @mekonnenadinew5207 Жыл бұрын

    Y sew werada I never seen like you . Really sorry for your family how they raised you.

  • @nahoomnahoom5294
    @nahoomnahoom52944 ай бұрын

    Tamrat, u are great brother. Ethiopia never appreciate people done nice to her. Life goes on !!!

  • @user-ey4ed9tv6g
    @user-ey4ed9tv6g7 ай бұрын

    ታምራት ትልቅ ሰውነህ ሺ አመት ኑር አንተንና ድርጅትህ ብአዴን ስናጣ ነው አማራ በነ በለው በለው እየነደድን ያለነው

  • @fikremariamh3912
    @fikremariamh39125 ай бұрын

    የክርስቶስ ፍቅር ሲገባህ የምህረት ሰው ትሆናአለህ ታሜ ጌታ ይባርክህ።

  • @yitayewbaylie6017
    @yitayewbaylie6017 Жыл бұрын

    ይኸ ካሀዲ ምናለ ያኔ ባስወገዱት የሀገር በሽታ

  • @tayemekoyaalex12
    @tayemekoyaalex12 Жыл бұрын

    ታምራት መቼም ቢሆን መለስ ሞቶ ዛሬም የሱ ታማኝ ባሪያ ነው።ለራሱ ህሊና ፈጣሪ ለቸረው መቼም ሊኖር የማይችል ሰው ነው።

  • @hayderyasssin42

    @hayderyasssin42

    Жыл бұрын

    1

  • @solobrand100
    @solobrand100 Жыл бұрын

    ደንዛዛ

  • @shimelisamsal
    @shimelisamsal22 күн бұрын

    Egziabihern Satawuk New Pm Yeneberk.

  • @hayatali4353
    @hayatali4353 Жыл бұрын

    አተአማራሳትሆን,ኢትዮጵያዊ, ሳትሆን,አተባዳነህ,የህወሃት, ተላላኪ

  • @kinfukibret368
    @kinfukibret368 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ

  • @abebemussie2778
    @abebemussie2778 Жыл бұрын

    ጀግና ነው ታምርት። ለደጋፊዎቹ እና ለተደጋፊዎች ግን እንጃእ ለሾርት ሚሞሪ

  • @MichaelGetachew-jk5ol
    @MichaelGetachew-jk5olАй бұрын

    ቶሎ ለመሳደብና ለመተቸት የሚፈጥን ሰው ውስጡ ፍርUትና አለማስተዋል እንዳለ ያስብቃል! ከዚህ ችግር ለመውጣት ትልቁ መፍትሄው ማንበብ ነው! ይሲሆን በሚያምንበት መረዳት ላይ ቆሞ ሀሳብ ይሰጣል፣ ይሞግታል፣ ያስተምራል እንጂ ምላሱን ስድብ ፈጥኖ አያጨቀየውም!

  • @alexg5424
    @alexg5424 Жыл бұрын

    ታምራት ወመኔ

  • @eyobeeyayuemelkamo4093
    @eyobeeyayuemelkamo4093 Жыл бұрын

    የጠቢብ ልብ በስተ ቀኙ ነው፥ የሰነፍ ልብ ግን በስተ ግራው ነው ትዕግሥት ታላቁን ኃጢአት ጸጥ ያደርጋልና የገዢ ቍጣ የተነሣብህ እንደ ሆነ ስፍራህን አትልቀቅ የጠቢብ ሰው የአፉ ቃል ሞገስ ናት፤ የሰነፍ ከንፈሮች ግን ራሱን ይውጡታል እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነት ይሽራል። ቀስትን ይሰብራል፥ ጦርንም ይቈርጣል በእሳትም ጋሻን ያቃጥላል እግዚአብሔር ሥራን ሁሉ የተሰወረውንም ነገር ሁሉ፥ መልካምም ቢሆን ክፉም ቢሆን፥ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያን ሕዝቦቿን ይጠብቅ

  • @agerreta659
    @agerreta659 Жыл бұрын

    Mr Getachew Layne is that write?

  • @alazar7432
    @alazar7432 Жыл бұрын

    መልሶ እየሱስ የሚጠላውን ስራ ከወያኔ ጋር ተሰልፎ ህዝብ ለማስጨረስ ባደረገው ስራ ....

  • @debeloakofeda2904
    @debeloakofeda2904 Жыл бұрын

    አትለውም ዞሮዞሮ ሰባኪነኝ ለማለት ነው የዘረፍከውን መጀመሪያ መልስ የድሃውን ገንዘብ

  • @joehatu7130
    @joehatu71304 жыл бұрын

    This is just about corruption, why do you have to be super nice unless you are hiding something and plus why did they put you through a lot while they can remove you from your post .. it’s really confusing..

  • @dawitabyew2463
    @dawitabyew2463 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ጌታን ❤❤❤❤❤በመቀበልህ ታሚ መልካም ሰው ደብተራዎች ቢሆኑ እንደዚህ አያደርጉም ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @birukbelayneh5759

    @birukbelayneh5759

    Жыл бұрын

    Yenante geta be were bicha new yasazinal 😢

  • @melakuw8511

    @melakuw8511

    7 ай бұрын

  • @aminhussien4559

    @aminhussien4559

    7 ай бұрын

    ​@@birukbelayneh575902

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    7 ай бұрын

    Afer bila..yehe leba kizenam getan kade enji min yekebelal ? Pente eko ye leboch dirjit new..Pente gay new 666 new..

  • @user-oy4nk1ek7v

    @user-oy4nk1ek7v

    2 ай бұрын

    ገረድ ! ከናንተ የበለጠ ደብተራ አለ እንዴ ዛፍ ቂቤ አየቀባህ ወንዝ ዳር የምትውል አህያ !😢

  • @Tuafiemt
    @Tuafiemt Жыл бұрын

    Wushetam

  • @JMichaelSmith
    @JMichaelSmith Жыл бұрын

    Where is he today in 2022 ?

  • @amen240
    @amen240 Жыл бұрын

    Meles Chewa sew Tiliq sew Ethiopia missed you a lot❤❤🍁🍁🍁❤❤❤🍁🍁🍁

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer20474 жыл бұрын

    አሁንም የኢትዬጵያ ህዝብ ትሳደባላችሁ እግዚአብሔርን እንፍራ

  • @asamrewhussien9508
    @asamrewhussien9508 Жыл бұрын

    አይናት

  • @mohammedahmed9142
    @mohammedahmed91424 жыл бұрын

    ዝበል ውሽት ከአፍህ ያስታውቃል

  • @user-cn9xx7fg4f
    @user-cn9xx7fg4f Жыл бұрын

    ጥሩሰውበሒወትአለሌባመለስአፈርበልቶአልየወልቃይሴራ

  • @biniyammengiste7413
    @biniyammengiste7413 Жыл бұрын

    Tultula

  • @nebiyumekonnen6362
    @nebiyumekonnen6362 Жыл бұрын

    አይ ታምራት!😭

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe72577 ай бұрын

    ጀግና ማለት እንዳተነዉ። ይቅረ በመለትህ ተበደለህ እያለህ።❤

  • @user-bb6vc1ww1u
    @user-bb6vc1ww1u3 ай бұрын

    የት save

  • @belaytessema3004
    @belaytessema30047 ай бұрын

    This is how Tegere agame oromo gallla leaders treat other so-called banda Amhara leaders

  • @brookb.7183

    @brookb.7183

    6 ай бұрын

    ተበዳ እሺ

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede50393 ай бұрын

    በሕይወት እያሉ ነበር መናገር የነበረብህ አሁን ያለወንጀሌ ነው የታሰርኩት ለማለት የደረስካት ድርሰት ነው

  • @belchan6579
    @belchan6579 Жыл бұрын

    This person was the horse of Meles and he is a sugar teife .

  • @amen240
    @amen240 Жыл бұрын

    Ato Tamrat ante betam ewnetegnana Haqegna sew mehonihin eskahun eyayen new! Zemenih yebarek ! Betesebochih yebareku! Ye Ewnet amlak wagahin yekeflihal!

  • @user-vb6qk7qf9f
    @user-vb6qk7qf9f2 ай бұрын

    በዚህ አይነት እንከፍ አሁንም የልበሰለ የአማራ ህዝብ መመራቱ በጣም ያሳዝናል።

  • @adeyalways1750
    @adeyalways17502 ай бұрын

    Yeserkewww gezebse

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Жыл бұрын

    Tama aye anchi. Aysosh.

  • @aklilubashe
    @aklilubashe3 жыл бұрын

    እሳቸው የሚለው በእድሜ ተመሳሳይ አይደለም እንዴ ።

  • @marigoldan1

    @marigoldan1

    2 ай бұрын

    አለቃው አይደል 😂

  • @Ye2068
    @Ye20685 ай бұрын

    ኣይ እማማ ኢጥዮጵያ😢!!! እንዲህ ናት በቃ! ያን የመሰሉ ሰዎች ሲታመርት ትኖራለች?

  • @ahmedsaleh9369
    @ahmedsaleh9369 Жыл бұрын

    ስግብግብ ታምራት ለአሁኑ ገንዘብ ነው ያቀፍካቼው

  • @darikmulatu3802
    @darikmulatu3802 Жыл бұрын

    Welaway

  • @eshetuwondimu721
    @eshetuwondimu721 Жыл бұрын

    ባለቤቴ ጸለየችላቸውና ሞቱ

  • @BirhanDerbe
    @BirhanDerbe Жыл бұрын

    ታምራት የጀመረው ነው ይኸ ሁሉ እልቂት በአማራው ላይ

  • @yaredhm
    @yaredhm6 ай бұрын

    After watching a video five years later, I couldn't help but think about the Stockholm syndrome. My comment is not accusations but an academic observation. Tamerat, a rebel leader and former prime minister, no doubt had killed thousands of people during the combat, political purge and later after he became a prime minister. Despite that fact he didn't apologize, pray or ask for forgiveness. But he went to the most powerful man in his life who called him a thief, demonized on national TV to throw him into a prison. The impact of such humiliation can lead to attachment and love to the abuser. People fell in love with a person who dominated their life.. This is a classic example of Stockholm syndrome. I saw no humility or Christian values in Tamerat's actions. As a Christian, it is important to seek forgiveness and reconciliation with those you have wronged, whether intentionally or unintentionally. ንስሀ እኮ አንድ ሰው ስለሰራው ስህተት እንጂ ሌሎች በሱ ላይ ለሰሩት አይደለም። Did Tamerat did that as the second powerful person in the country?

  • @hhmam7192
    @hhmam7192 Жыл бұрын

    ይህ ሠው አእምሮው ጤነኛ አይደለም ።

  • @tamratgebreselassie8934
    @tamratgebreselassie8934 Жыл бұрын

    ይህ አቋም የለሽ በመሸበት አዳሪ እድሜ ልክ ከርቸሌ መኖር ነበረበት።

  • @habtamuherpo5162
    @habtamuherpo5162 Жыл бұрын

    አይ ፍራው ከከካክ ባሀላ ለሱ ፀሎት በደንብ እዲገዛ

  • @samirasamiraa9152
    @samirasamiraa91524 жыл бұрын

    E/ R gahanem weset iketetek

  • @asnakechmulat6505
    @asnakechmulat65052 жыл бұрын

    Males more Ethiopia goverment

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 Жыл бұрын

    ከባጣሪ አሁን ደግም አማራ ይቅበረኝ ይላል በሰው የተመሰለ ሰይጣን እዛ የሄደከው ትርፍራፊ ስልጣ ፍለጋ ነው

  • @samirasamiraa9152
    @samirasamiraa91524 жыл бұрын

    ante bushti tenekuway

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t Жыл бұрын

    መለስን ትወደዋለህ ታደንቀዋለህ። ማንነቱን በደንብ ታውቀዋለህ እውነተኛ ሀይማኖተኛ ከሆንክ እውነቱን ተናገር ወይም አትዋሽ ዝም በል።ሀይማኖትን ለሽፋን አትጠቀም። ጥፋትህን ለመሸፋፈን ብለህ አትዋሽ። አገዜርን ፍራ

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Жыл бұрын

    Tama mene argesh new. Skwar kamsh aye anchi. Ager shetesh neber. Kiteshen sheguroleshal messel.

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis22910 ай бұрын

    Wereja leba wodam sentun amhara asaredk😢😢😢

  • @jibomamo3596
    @jibomamo35965 ай бұрын

    Dr Abiy zenashe demo Uganda tehadalche belgna..Dr abiy shebya sefeba Ye africa balseltane mechersha sedet weye mote newe ..senorume ende gugute be segate new ..hullya bemsarya tajbewe Kezhese kebet eyetbku be netanet menore yeshalale

  • @aklilubashe
    @aklilubashe4 жыл бұрын

    Donald yamamato ጃፓናዊ አሜሪካዊ ሲሆኑ ረዘም ያለ ጊዜ ስደተኛ ሆነን በኖርንበት ጂቡቲ አምባሳደር ነበሩ ።አሜሪካ ከየት መጣህ ማነህ የማይባልበት አገር በመሆኗ ነው ትውልደ ጃፓን አምባሳደር ምን እንማር ይሆን እኛ ።???

  • @BariyaGabir-dt7fu
    @BariyaGabir-dt7fu4 ай бұрын

    አዬ ታምራት ተራራ ስትመስለኝ የነበር ይህንን ንግግርህ ስሰማህ ግን የደረቀች የጤፍ ፍሬ ታክል ሆነህ ታየሄኝ።

  • @meloserobel7210
    @meloserobel7210 Жыл бұрын

    Seleserkew guday lemn ateteyekwum

  • @user-zo6mo1yb9j
    @user-zo6mo1yb9j7 ай бұрын

    yh bushit ekua asgbaki banda

  • @getahunhailu9936
    @getahunhailu9936 Жыл бұрын

    Aaar

  • @tesfayeaddis4636
    @tesfayeaddis4636 Жыл бұрын

    Tamirat Layine dagim yee Aganint amilaki hono Ligezan Asbo kehone Ageritu ye dingil mariam Lij ye eyesus kirstos Lij yee asrat ageru asbo Lenatu barko yesexat ager silhonech Tamirat derty chewatahin keyir::

  • @jemalaliabdullah3158
    @jemalaliabdullah3158 Жыл бұрын

    የአስተሳሰብ ህመምተኛ ይሉሀል እንደዚህ አይነቱ ነው

  • @DenkineshiYehans
    @DenkineshiYehansАй бұрын

    ስከሬ

  • @peace4all584
    @peace4all584 Жыл бұрын

    ይዬ ሰዉዬ ልክ እንደ ልደቱ አይሌዉ አሁንም ለወይኔ ነዉ የሚሰራዉ የአማራ ህዝቡ ኤሊት እይለ የአማራን ህዝቡን ሲጨፈጭፉ ነበረ አሁን በቅርቡ አይሌዉ ጋር በተቀናጀ ሁኔታ በሚመስል ደረጃ ከአማራ ህዝቡ ጫንቃ ላይ አልወረደም

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 Жыл бұрын

    ገልቱ አማራ ነህ ግን አማራ አትባልም

  • @jonathanmesfin6629
    @jonathanmesfin6629 Жыл бұрын

    ይሄንን ሠው በለህ ለኢንተርቪው ያቀረብከው ነህ የሞትከው።

  • @user-rp5nh6tt2y
    @user-rp5nh6tt2y5 ай бұрын

    ይህ አህ ያ አሰብን አሳልፍ ይሰጠ

  • @user-vs2nt4fz6o

    @user-vs2nt4fz6o

    2 ай бұрын

    አሰብ ትላለህ😂😂😂ጂል ከአዲስ አበባ ወተህ ወደ ክፍለ አገር በመኪና መሄድ የማትችልበት ነገር ሰሀት አሰብ ትላለህ አንተ የኦህዲድ ኮንዶም

  • @putin5933
    @putin59335 ай бұрын

    Metaser siyansh new werada.ager shach hizb shach leba

  • @Sarbet888
    @Sarbet8886 ай бұрын

    What happen to both of them is karma; Melese died, Tamrat spent 12 years in prison.

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Жыл бұрын

    Wushetame

  • @ananiyamesfin8978
    @ananiyamesfin8978 Жыл бұрын

    ለማኝ

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Жыл бұрын

    አቶ ታምራት ወንድሙን የማይወድ ነፍሰ ገዳይ ነዉ የሚለዉን በአቶ መለስ ጊዜ ቃሉን ካወቁ አሁን ምን እየሰሩ እንደሆን አዉቀዉታል ?

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Жыл бұрын

    ዝባዝኬያም የማትረባ

  • @ezunajr1046
    @ezunajr10463 жыл бұрын

  • @yohannesyebabe7923
    @yohannesyebabe7923 Жыл бұрын

    ከሰውዬው ኢንተርቪው የምረዳው ነገር መለስ ዜናዊን ካገኘው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊነግረው ይችላል። ይቅር ብዬሀለሁ ብሎ ግን በፍፁም አይለውም።

  • @aratkilo1808
    @aratkilo18083 жыл бұрын

    ቀዳዳ፡ባለጌ፡ከምን፡አይነት፡ወላጆች፡ነው፡የተፈጠርከው፡

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Жыл бұрын

    ታሜ ስኮር አላስክም ማለት ነው እኔ የሰማሁት ብረትን አሸንፍ ግን ስኮር አሸነፍው መባሉን ነው

  • @user-cn9xx7fg4f
    @user-cn9xx7fg4f Жыл бұрын

    ታምራትጥሩሰው

  • @balewnigussie3973
    @balewnigussie39737 ай бұрын

    እነዛ ያስገደላቸው ንፁሀንስ?

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 Жыл бұрын

    Christos yante malagecha ayedalem.

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 Жыл бұрын

    Akkatari leba

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 Жыл бұрын

    የፈጣሪ እስር ይበልጣል::

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Жыл бұрын

    ይህሌባ መለስ አጥፉቶዋል ቢገለው ጥሩነበር

  • @rubenboss655
    @rubenboss6554 жыл бұрын

    ታምራት ኤሊባቡሬ ነው ወይንስ አደለም

  • @kesetegeresus3020

    @kesetegeresus3020

    4 жыл бұрын

    aw

  • @anteneh41

    @anteneh41

    Жыл бұрын

    አዲሳባ እስራኤል ገራዥ አካባቢ ነው ተወልዶ ያደገው ከ18/ ቀበሌ 35 የ18 አመት ወጣት እያለ ነው ወደበረሀ የገባው

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 Жыл бұрын

    ባሪያ ጌታው ሲገርፍ ሲያላጋው ቢኖር ከፊቱ ኩርፊያ ከአይኑ እምባ ጨርሶ አይታይም። ምክንያቱም ባሪያ ባሪያ ስለሆነ።

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 Жыл бұрын

    Ante werada antem Belo tekelaye Minister

  • @user-yq1yu6ko9m
    @user-yq1yu6ko9m3 ай бұрын

    እድሜ ልክህን እንደዋሸህ ጉድጓድ መግባትህ ነው ቀፋፊ ፍጡር

  • @user-hz1dh9mr8u
    @user-hz1dh9mr8u6 ай бұрын

    Benegerachn lay ye shermuta lij neh be kum yemotk

Келесі