Ethiopia: ከ300 ሚ ብር በላይ በሞጣ ወደመ ተባለ || Radio Negashi || bilal Tube || Harun tube

➤ ውዶቻችን ለተጨማሪ ኢስላማዊ ቪዲዎች
➤➤ ummah network ን ሰብስክራይብ ያድርጉ
➤ የ ፊዳክ ቲዩብ ቤተሰብ ይህኑ
➤ ስራዎቻችን ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰቦነትዎን ያጠናክሩ ጀዛከላህ ኼይረን
Telegram ☞ t.me/joinchat/AAAAAEOkrXGGhbR...
Facebook ☞ fidaktube
Website ☞ www.fidaktube.com
.
.
.
. #Ethiodaawa #Ethiopia #AmharicDawa #Africatv
.
.
.
.
.
..
.
bilal media | Africa Tv | Zawya Tv | minber tube
#Mereja #Dawa zehabesha #fidak #bilal_media ፍቅር #ጋብቻ #ኒካህ #ነጃህ #ነጃህ_ሚዲያ #ሙስሊሞች #የጎዳና_ህይወት #ተዳዳሪ #ገንዘብ #ሚንበር #ቢላል #ebs #AfricaTv #ZawyaTv #Zawya #ወሎ አፕ #ወሎ #ቢላል_መረጃ #ናሆ #እሁድ #ሰይፉ #ጋራ ቲዩብ #gara_tube #Somi #Esat #zehabezha #Arada #brex_Habeshawi #brexHabeshawi #brex #Habeshawi #Seada & Ali #SEADA & ALI TUBE #Ademina_media #Azharul_habeshah
.
.
WARNING !!! The unauthorized download and repost on others Youtue channels, Reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal
©ummah_Network - 2019

Пікірлер: 90

  • @bennowymiwdh1416
    @bennowymiwdh14164 жыл бұрын

    መንግሥት መሥጅዳችንን ሠረቶ ያሥረክብ

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed37074 жыл бұрын

    መስጌዶቻችን ሰረቶ ያስረብክ እኛ ሙስሊሞች አንደራደርም የአላህ ቤት ተቃጥሎ የአላህ ቃል ተቃጥሎ ዝም ተብሎ መንግስት መስግዶቻችን ሠረቶ ያስረክበን

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b4 жыл бұрын

    መንግስት ቢኖር መቸ እደዚህ ይሆን ነበር

  • @Tube-wc5on
    @Tube-wc5on4 жыл бұрын

    ደግሞ በኒቃብ መጡ ። ጉድ ነው በኒቃቤ ምንም ድርድር የለም ሸሂድ እስክሆን ድረስ ውዷ ኒቃቤ አትለየኝም ኢንሻ አላህ ህፃኖቹ የሚሰረቁት በካፊር ነው ሙስሊሙን ለማጥቃት ፈልገው ነው ። ወላሂ ይኔን ሰሞን ልቤ ቆሰለ

  • @sherifali3676

    @sherifali3676

    4 жыл бұрын

    ቁርአንና ሀዲስ ላይ ኒቃብ ልበሱ የሚለዎን እስቲ አቅሪብልኝ ሂጃብ ብቻ ነው ይሄ ኒቃብ የምትይው ውሀ ብያ ያመጣው የውሸት ልብስ ኒቃብ ለብሰው ዚና የሚሰሩትን ባይኔ አይቻለሁ

  • @user-mz9qr8qe6q

    @user-mz9qr8qe6q

    4 жыл бұрын

    @@sherifali3676 አፈረ ብይ

  • @user-on2lw6fe3s

    @user-on2lw6fe3s

    4 жыл бұрын

    @@sherifali3676 ዉሀቡያማለት ምድነዉ ከተት እደናተአይኖቱቹናቸዉ ስማችሁ ሙስሊም ላኪን ስለቁረኡንና ስለ ሀዲስ አታውቁም አትረዱም. ደደም እህ በቃ ካላወቅሽ ዝምበይ ስለኒቃብ ስለሂጃብ አታዉሪ ማስረጃ አምጭ ከማለት አችካወቅሽ አቡቢዉ ከዛ ትረጃለሽ

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa35164 жыл бұрын

    አረ መግስት የለም እሄ እርኩስ ጠግቧል እሱ ሳይኖርበት ቀርቶ ነው ህ ብጦች አይደለንም ብላጣብጦች ግን አይጠፉብንም እሄ ምላሳም አሳማ በሊታ ከርከሮ መግስት ቆይ ጠብቅ ሙስሊሙ ኡማ መሰለኝ ክብር የሰጠህ አተ ክብረቢስ ከሀዲ

  • @tube-kv2dg
    @tube-kv2dg4 жыл бұрын

    አብሽሩ

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t4 жыл бұрын

    ራድዮ ነጃሺ ጀዛከላሀይር አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን

  • @Fafi.user-hv7yw7sb4n
    @Fafi.user-hv7yw7sb4n4 жыл бұрын

    የአላህ አተኸይር ሻልን ያረብ አተእነዚህን አዛወች አሣልን የአላህ ያረብ አትነሥሩን ቅርብ አርግልን ያረብ ያእረህምረሂሚ

  • @hayat1124
    @hayat11244 жыл бұрын

    በትክክል😧👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👍👌

  • @user-kz4fu5tl8b
    @user-kz4fu5tl8b4 жыл бұрын

    ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቹሁ ነጃ ራዲኦ

  • @ffa9434
    @ffa94344 жыл бұрын

    የአላህ አተው ድረስልን ፉትህ ለመስጂዶቻችን

  • @rabiara9019
    @rabiara90194 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ

  • @Ht-mg9cd
    @Ht-mg9cd4 жыл бұрын

    አላሕ ምንአማጣብን ያረብ አተውድረሥልንያረብ

  • @user-qy3jf9gn4p
    @user-qy3jf9gn4p4 жыл бұрын

    አሁንስ እምለውም ጠፋብኝ ያአላህ የዝነትህን እንሻለን

  • @user-iw8qo1yq9l
    @user-iw8qo1yq9l4 жыл бұрын

    ቆይ ግንማንግሰት አሌ ልበል ዬለም ልበል ያረብ አቴ ርደን አቴ ድረስልን አቴ ደረሽ አዘኝ ነሀ የረብ

  • @user-wq5pj7wl9v
    @user-wq5pj7wl9v4 жыл бұрын

    ያአላህአንተኸይርነገርእሻልን

  • @user-qq7np4sb3s
    @user-qq7np4sb3s4 жыл бұрын

    ፍትህ ለኢትዬ ሙስሊሞች

  • @user-oq5uz7cc5l
    @user-oq5uz7cc5l4 жыл бұрын

    አስብሀለህ ወኒማልወከል☝😭😭😭

  • @socialstady7014
    @socialstady70144 жыл бұрын

    انا لله وانا اليه راجعون اللهم الحفظنا و يحمينا من هاالاء خبيثين لعنة الله عليهم يا ربي انصرنا من القوم الكافرين

  • @user-ww1dm3nh2d
    @user-ww1dm3nh2d4 жыл бұрын

    አላህ ፍትህ ያውርድ ያረብ

  • @user-dv7jq3pv4z

    @user-dv7jq3pv4z

    4 жыл бұрын

    ወላሂ ምግስትአለመኖሩን አውቀው ነው የማጠቁን አላህ የስራቸውንይስጣቸው እኔስአረረኩ😢😢😢😢

  • @hfudufhfjfhggfhd9084
    @hfudufhfjfhggfhd90844 жыл бұрын

    ፍትህ ፍህትህ ለሙሥሊሙ እማ ምግሥት ምን እየስራነው ዝምታውአልበዛም

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t4 жыл бұрын

    አከከሽና በኒቃቤ አልደራደርም አሁን ደግሞ በሱ መጡ የሚሰርቀውን አጣርተው ይያዙ ምን ስራ አላቸው

  • @zanabaman4276
    @zanabaman42764 жыл бұрын

    ሀስቡን አለህ ወኒመል ወኪል የሰማይና የምድር ባለቤት የሆነው አላህ ሱብሀነሁ ታኣላፍትሁን ቅርብ ያድርግልን ያረብ

  • @endris2501
    @endris25014 жыл бұрын

    አሏህ ያብጀው

  • @gfgscf6218
    @gfgscf62184 жыл бұрын

    እረ የአላህ አንተው ድርስልንንን እህህህ ያረብ

  • @user-ll8ex2ys3b

    @user-ll8ex2ys3b

    4 жыл бұрын

    አሳዛኝ።በሞጣ።ላይ።ፀረ።ኢሥላም።እኩይ።ተግባር።አፀያፊ።ያሳዝናል

  • @user-dt1ip3he5u
    @user-dt1ip3he5u4 жыл бұрын

    ወሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁአላህይራህማቼው

  • @zainabaman4295
    @zainabaman42954 жыл бұрын

    አላሁመ እንሥርል ኢሥላመ ወልሙሥሊሚን አላሁመ እንሥርና አለልቀዉሚል ካፊሪን

  • @raham6021
    @raham60214 жыл бұрын

    ሰላማዊ ሰልፈ ሰላማዊ ሠልፈ ብቻ ነዉ እሚያዉቀዉ ሙስሌሙ እር እኔ ጠቃጠልኩ

  • @user-sl4zd6ec9h
    @user-sl4zd6ec9h4 жыл бұрын

    በአረበኛ ይዘገብ ለመላው አለም ሙስሊሞች አሁንማ አበዙት ደሞ በኒቃብ መጡ

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu42494 жыл бұрын

    አላህ የስራቸው ይስጥቸው

  • @mohammedali3247
    @mohammedali32474 жыл бұрын

    መንግስት አገሩ አይሰራም እንዲይ ሌላ አገር ቢሆን ያጨበጭብ ነበር አሽቃባጭ የሆን መንግስ

  • @lerxxm6918

    @lerxxm6918

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ አሽቃባጭ

  • @jdggxggh864
    @jdggxggh8644 жыл бұрын

    Shukern Jezakumullahu Keyern Wude Yeiselam Lejoche

  • @weledmoha9966
    @weledmoha99664 жыл бұрын

    Bertulin negash radio

  • @rehanaaaa4418
    @rehanaaaa44184 жыл бұрын

    ማሻላ አላ ይጫምርላቹ

  • @user-rf4bi6rf1o
    @user-rf4bi6rf1o4 жыл бұрын

    ያረብ ያብይን ድርጊት አንድ ያሳየን እሱ ነው እንደዚህ እንድንሆን ሰበብ የሂነው ሙስሊሞች ተብድለዋል እየሳቀ ነበር የደለላቸው ግን በቅርብ ቀን የስራውን እንደሚሰጠው አትጠራጠሩ

  • @Tube-cr4vz
    @Tube-cr4vz4 жыл бұрын

    ካሳ ሳንከፈል ወደዃላ የለም

  • @user-sc4ju6tm9p
    @user-sc4ju6tm9p4 жыл бұрын

    አለሁ አክበር

  • @seaditube57
    @seaditube574 жыл бұрын

    እኛ አሁን ከክልሉም ሆነ ከመንግስት የወደሞትን ንብርቱችን በአስቸኳይ እንጠብቃለን መሳጂዶችን ገንብተው በአፋጣኝ ያስረክቡን

  • @user-qs9ze6ru2g
    @user-qs9ze6ru2g4 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-kk1dj3oy3k
    @user-kk1dj3oy3k4 жыл бұрын

    😭😭

  • @ahamadmohammad6801
    @ahamadmohammad68014 жыл бұрын

    ምንኢናሊላሂ ወኢናኢልሂራጂኡን እንቃ

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat44024 жыл бұрын

    Hasibunallah wonemili wokili

  • @user-qq7np4sb3s
    @user-qq7np4sb3s4 жыл бұрын

    ሀቂቃ እውነት ለመናገር በሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚደረግ ግፍ እናጭቆና እንዴዘንድሮ ታይቶም ተሰምቶም አያውቅም!!!!እኛ ዋናው አላማችን የኢትዬ ሙስሊሞች ልክ እንዴ ኢትዬጺያዊነታችን እኩል ነፃነት መኖር አለብን ማረጋገጥም አለብን።ይህ ካልሆነ ፍፁም ሀገር ሰላም አትሆንም መንግስትም ሊመራ አይችልም ከመንግስት የበለጡ ወይም የተሻሉ አሉን ትግላችንን እንቀጥላለን። በሀገር ውስጥም ሆነ በሀገር ውጭ ያለን በሙሉ ትኩረት ልናደርግበት ይገባል!!!! በውጭ ብንኖር ነፍሳችን ለምንሰማው አስቃቂ መርዶ ልባችን ደምቷል አማናል አወ ዴክመናል መራቃችንን አትዬ ገና እንድህ በቀላል አንተውም ፍፁም ትግላችን ይቀጥላል!!የሙስሊም አንድነት ፍፁም አይቋረጥም ፍፁም ባለንበት ቦታ ሆነን ለእምነታችን ነፍሳችንን እናስቀድማለን!!!!!!¡!!!!!!! ድምፃችንንንንንን ይሰማማማማ ፍትህ ለኢትዬጺያ ሙስሊሞች!!!!!!!!!!!!!!!!ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!! ለተቃጠለብን መስጂዶቻችን !!!! ፍትህ ለቁርዓን !!!! ፍትህ ለታገቱ የዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪወች !!!!! ፍትህ ለአንድነታችን በሙሉ !!!! ትግላችን እስከ ድል ይቀጥላል!!!!! ለጥያቄያችን በቂ መልስ ይሰጠን ዘንድ ሳይወዱ በግዳቸው እናሳስባለን!!!!!!

  • @halemahalema2441
    @halemahalema24414 жыл бұрын

    ያአረብ አላህ ነስሩንቅርብአርድርግልን

  • @user-ez9ok5wy2h
    @user-ez9ok5wy2h4 жыл бұрын

    ምንግስት ምንውልአለው በጥርሱ እየሳቀ ህዝብን ጨረሰው ግንለምን እስላምንብቻ ጥቃት ይደርስበታል ለምን ሙስሊም ሆኑብለው ነው እደ የስራቸውን አላህ ይስጣቸው ያረብ

  • @fatmayosif7720
    @fatmayosif77204 жыл бұрын

    ኢትዮጵያመግስት እምታገኛው መቸነው ያረብ

  • @semiramohammed3466
    @semiramohammed34664 жыл бұрын

    Hasebun allah wniml wkil

  • @naimamohammad7552
    @naimamohammad75524 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sadayoutube2655
    @sadayoutube26554 жыл бұрын

    አላህሰላሙንያምጣልንመንግስትየሌላትአገር

  • @forthebetter4890
    @forthebetter48904 жыл бұрын

    ቶሎ መሢዳቸንን ነዉ ክብራችንን ሁሉንም መሢጅድ ይሠራልን እሻህላ

  • @user-ty2vy6yl4o
    @user-ty2vy6yl4o4 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ደግሞ በኒቃብ መጡብን

  • @hananmukhtar4142
    @hananmukhtar41424 жыл бұрын

    SubahaNalah ya ALLAH kafire yanesachwo ya Muslim Xalate

  • @user-qj7go3ps6q
    @user-qj7go3ps6q4 жыл бұрын

    ያማራ መግስ መውረድ አለበት አላህ ከሴረኞች አገራችን አላህ ይጠብቅልን

  • @fatimah6837
    @fatimah68374 жыл бұрын

    የህዝበ ሙስሊሙን ካስ ይክፈል መጀመሪይ የከስረባቸውን ሱቆች ና መስጂዱንም ስርቶ ያስርከብ እኩልነትና ነፃነት የሆነ መብት መኖር አለበት በተወለድንበት ሀገር እንግዳ ለጂብ ሺጦ ጨረስን

  • @neimaallilahifatu1094
    @neimaallilahifatu10944 жыл бұрын

    Mlesew ygnbu kasam lhezbu ykfelu

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube4 жыл бұрын

    ሰርተው ያስረክቡን

  • @user-td7rx4qp1f
    @user-td7rx4qp1f4 жыл бұрын

    ምንግስት. መሳጅዶቻችንን. እና. የወደመውን. የሙስሊሙንንብረት. መንግስትመመለስ ብአለበትዝምታው. ምንይበሉኚብሎነውብ

  • @ayshaaysha1902
    @ayshaaysha19024 жыл бұрын

    እናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን እረ ተው ዶክተር አብይ እንዳትጠፋ ተው ወላሂግፍና በደል በዛ ተው ለፈጠረህ ብለህፍትህን አስፍን ካልቻልክ ውረድ የሙስሊሙ ኡማ እባና ዱአ አይበጅህም አይ እረ አላህዋ ሳይርቅ በቅርቡ ነስርህን እንሻለን ያረብ አቃተን በቃችሁበለን ያረህማን የሻህን የምታደርገው አንተብቻነህ ይህንን ሁሉ በላአ በቅርቡ በኸይር ቀይርልን አሚን አሁንስ ኢ/ያዊነኝ ማለት ያሳፍራል እስኪ ይህንን የምታነቡ ሁሉ ዱአአድርጉ ውዶቸ

  • @fgduhdgftgh7915
    @fgduhdgftgh79154 жыл бұрын

    ያ አላህ እስከ መቼ የሙስሊሙ በደል ያረብ ነስሩን ከአንተ አምጣልን ያአላህ ያአላህ እርቅህን ከሪሙ

  • @user-dt1ip3he5u
    @user-dt1ip3he5u4 жыл бұрын

    ይህመግስትምንምአልገባንምዝምታውመግስትነቱንእራሱእረሳውመሰለኝአላላገራቺንየማይበጄውንይገልግልንያረብ

  • @abduab9924
    @abduab99244 жыл бұрын

    የተማራቹህ፣ስትባሉ፣በአለም፣አቀፍ፣መዝገብ፣አይረሳውም፣አላህ፣ይፋረዳቹህ

  • @imannaser7225
    @imannaser72254 жыл бұрын

    yamara kelel mestedader mesgidochen maseratna lehezbe muslimu ykerta metyk alebet

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x4 жыл бұрын

    አብይ አህመድ ንቀቱ ያናደዳችሁ አላህ የሰጠውን ስልጣን አዋርዶ ያውርደው ዳንኤል ክብረትንም አላህ ያዋርደው ብርቱ አያያዙን ይያዘው እኔ አብይ አህመድ ያሳየው ንቀት ከምንም በላይ አናዶኛል

  • @user-it1vw7gr5b

    @user-it1vw7gr5b

    4 жыл бұрын

    አብይ አይቀረም መጣሉ

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya1724 жыл бұрын

    ኧረ መንግሥት የለም ምድረ ወሮ በላ ቤተ መንግሥት ተሠብሥቦ ሀገራችንን እያጫረሡትነው ኤሔ ሁሉ በደል እቤታቸው ይግባ ምድረ ደፕተራ ተሠብሥቦ ሀገር ይመራል ማለት ዘበት ነው የልቁንሥ በሥቸኳይ ለቀው ይውጡ

  • @fatmayosif7720
    @fatmayosif77204 жыл бұрын

    የመንግስት ያለህህህህህህህህህህውይይይይይይይይይ

  • @zahrazahraaa2692
    @zahrazahraaa26924 жыл бұрын

    Yemawera yesewuyewu dimt Aysemam

  • @ibrahimmohammed-tb6qr

    @ibrahimmohammed-tb6qr

    4 жыл бұрын

    ድምፃችን ይሰማ አላሁ አክበረ

  • @user-li3wy4rp4e

    @user-li3wy4rp4e

    4 жыл бұрын

    Yarebb mn Alebachewu y akatlutt meGstt lemasabedd new yhe hulu yareGu Andegniya danall dyakonn meGstu Alawekewumm Esu sayekk lyishetewu new AGerr lyilewett new syiball Enezyi yaGerr mekess nachewu

  • @madinaalali8725

    @madinaalali8725

    4 жыл бұрын

    አሰለሙ አለኩም የሬድዮ ነጃሺኢ አዘጋጅ በሙሉአለህ ይጠብቃቹ

  • @abduab9924
    @abduab99244 жыл бұрын

    የአማራ፣ክልል፣መሪ፣ይታነቅ፣መስሊም፣የሀገር፣ልማት፣ነበር፣ወደጥፋት፣እያመሩትነው

  • @tamimaatamima6384
    @tamimaatamima63844 жыл бұрын

    oboleyi kee hidhamte manati galta ? dadhab waajin hindutu dubarti qobaati gate akkm galta muslima tate

  • @user-ep7ne9jw6l
    @user-ep7ne9jw6l4 жыл бұрын

    አረ ምንድነው መንግስት ዬለም

  • @hfudufhfjfhggfhd9084
    @hfudufhfjfhggfhd90844 жыл бұрын

    አብየተብየውሥ ምን ዝምአሥታለው አገር ላገር ተሚዞር አገሪን አያረጋጋም

  • @abduab9924
    @abduab99244 жыл бұрын

    ሙስሊም፣አላህ፣አለው፣፣ግን፣አማራክልል፣ከልማት፣አወጣችሁት፣ታሪካችሁን፣በአለምአቀፍ፣አቆሸሻችሁት፣

  • @khadijakhadija9765
    @khadijakhadija97654 жыл бұрын

    ወረኛ መንግስት ነው ያለ እየዞረ ወሪ ሚጠር ቅ አስመሳይ ነው አትዘናጉ ወንዶች በተራ መስግዱንም ኦማውን ጠብቁ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke25604 жыл бұрын

    😭😭

  • @hcgbghh342
    @hcgbghh3424 жыл бұрын

    ሀስቤአላሁ ወኔመልውኪል

  • @hadyaahmed4879

    @hadyaahmed4879

    4 жыл бұрын

    Fthenfelgalen uuuuuuuuu

Келесі