Ethiopia /ህያው ፍቅር ክፍል 20/ ትረካ/amaregna tereka/ደረጄ በቀለ/Ethioemma tube November 2021/Anteneh asres#

Ойын-сауық

Пікірлер: 4

  • @Neba-b
    @Neba-b2 жыл бұрын

    Keep it up 👍 bro !

  • @ambaw1004
    @ambaw10042 жыл бұрын

    ለሁለት ሰአሊዎች ቀለምና ሸራ አቅርበህ አንዲት ሴት እንዲስሉ ማድረግ ትችላለህ። በሁለቱ መሐል የመጨረሻው ውጤት ግን ፍፁም የተለያየ ነው። ምክንያቱም የሳሉት ሴትየዋን እራሷን ሳይሆን የራሳቸውን ምልከታ ነው፤ ሴትየዋ የፈጠረችባቸውን ስሜት ነው። እይታ(perspective) የሚባል ነገር በጥበብ ውስጥ አለ። የትኛዎቹም ሁለት ጥበበኞች አንድ ነገርን በአንድ አይነት መንገድ አይመለከቱም። እንኳን ሁለት ጠቢቦች ይቅርና፣ አንድ ጠቢብ ብቻውን ራሱን በተለያየ የእድሜ፣ የብስለት ደረጃ፣ አንድን ጉዳይ በተመሳሳይ መንገድ አይመለከተውም። ትለያላችሁ መጽሐፉን ወደ ትያትሪክል አርት ወ ፊልም ቀይራችሁታል

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አምብሽ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    @@ethioemmatube ኸረ እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ! እንደቦርዴ የወፈረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ

Келесі