Ethiopia - Diro ena Zendro ድሮ እና ዘንድሮ Leul Ermias Part 2 promotion

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 5

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Жыл бұрын

    የህወሃት የሲዖል ጉዞ ተጀመረ። የደሃ ትግራዊያንን ልጆች እየማገደና እየጨረሰ ሲያጭበረብር የኖረው ህወሃት፣ አሁን የሞደስ ወጭ በዝቶበታል። 31 ዓመት በደም የሰከረው፣ ከሃዲ ህወሃት፤ የተመኘው ሲዖል፣ ጉዞው ሠመረለት፤ ጥምር ጦሩ በርታ፣ ለህወሃት ሽኝት፤ ለህዝብህ ነጻነት፣ ለኢትዮጵያ አንድነት።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Жыл бұрын

    ልክ፡ኖት፡እኔካ፡ልጅ፡ነበርኩ፡አባቴ፡ስምል፡አይለስላሴ፡ይሙት፡ይል፡ነበር፡ደጋአጋ፡ይሙት፡አይልም፡ነበር፡ነፍሱን፡ይማር፡አድ፡ግዜ፡ሁልት፡ግዜ፡ውጭ፡እብራቸው፡ሄዳል፡እሮፕ፡ስመለስ፡አይለስላሴ፡ስተኙ፡እኔ፡ብራቸውን፡እየጠበኩ፡ተኛሁ፡ብሎ፡በደስታ፡ሳወራ፡እውቃለሁ፡አባቴ፡ለትናል፡ኮነሬል፡ስይፉ፡ደጋአጋ፡ይባላል፡እኔም፡ትልቅ፡አክብሮት፡አለኝ፡መናራቹ፡ያስደስተኛል፡ጠቅላይ፡ምንስተር፡አብይ፡እግዘር፡ይስጣቸው፡ባክብሮት፡ሁሉን፡ታርካችን፡ስሩልን፡እሶም፡ታርካችን፡ኖት፡

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Жыл бұрын

    ዶ/ር አብይ አህመድ ለጀ/ል ታደሰ ወረደ ገንዘብ ከፍሎ ማስታውቂያ ስላሠራው፣ ለጸረ ሙስና ኮሚሽን ይቅረብ።

  • @woldehaymanotfesehaye3907
    @woldehaymanotfesehaye3907 Жыл бұрын

    ልጅ እርምያሰ እርምያስ ጥያቀ ሰቀርብልህ ለማታውቀው ልጅ ስለነበርክ አላቅም ብቻ ነው ማ ማለት ያለብህ እንጂ፣ ዝምብለህ በማታውቀው ዘላበድክ አያትህ ሰደብክ አይህ ንጉሡ ሠርቀዋል ተብሎ ስትል ትንሽ አይቀፍህም እንደሱ አይባልም ነውር ነው። ንጉሠ ነገሥቱ. ለኢትዮጰጵያ ህዝብ ና ለአገሪትዋ ደህንነት ህዝቡ በሠ ላም እንዲኖር ሃገሪትዋ እንድትለማ አንድ ትበለፅግ ስለሚፈልግ ገንዘ ብ ሰለሚየሰፈልገው ገንዘብ ዋስት ና ወደለበት የአገሪትዋን የህዝቡ ገንዘብ ስዊስ ባንክ ነው ያሰቀመ ጨው እንጂ አልሰረቀም፣ ጃጀ ሳያስበው በድንገት ደርግ ከሥል ጣን አወረደው ልቡ ጠፋበት ተንቀ ጠቀጠ የጅብ ችኩል ቀንድን ይነክ ሳል እንደሚባለው ፣በዜዴ አለንል ህ እያሉ አሰር ሳይሆን በጥሩ አያያ ዝ አባባ ጃንሆይ የኢትዮጵያ ፀሐይ ብርሃን አባታችን ተለማምጦ አባብ ሎ ገንዘቡ ቀስ ብሎ ማግኘትሲቺ ሉ በጭካኔ በእልህ በኲልበት፣ በአልህ ሥራ አይሰራም፣ አክስትህ ተናኝ ወርቅ ክፉ መከሪት ደርግ ከመያዝ በፊት ቤትዋ አንድ ሳምሰ ናይት ሻንጫ ሙሉ ዶላር በሳሎና እሳት ማሞቅያ አሽከሮቻ እያዩ ነው እሳት ያቀጠለችው አረ ተሰ ለኛእንኳ ትንሽ ሰጡን እያለሉ ነው የቀጠለችው፣ ሽፈርዋ ሃይለ በርሄ ዘመደ ነው ታስራ ስንቅ ከቤቱ በውጪው በራሱ ገንዘብ ያቀርብላ ት ነበር። ሰለ ራሰ ካሳ ልጅ ሰርጉ ኬክ ከእንግሊዝ አገር አልመጣም ያልከው እማታቀው ምክንያት ሰብ ሰለዛ እራስ ካሳ አጠገብ ዳገቱ ስ ትወጣ በስተቀኝ የነበሩ ደሳሳ ጎጆ አድምተኞች መጥፎ ደሳሳ ሳርቤቶ ች ቆሻሻ ማየት አያሰፈልግም ብ ሎ በአንዴ ነዋሪዎች ተነሱ ሳይባሉ ግሬደር አምጥቶ ያፈረሰው የሀሉ ኡኡታና ዋይዋይ ልቅሶና አንተእግ ዚአብሀሔር ፍረድ ህዝቡ እግዚአ ብሔር ፍርድህን ሰጥ ብሎ ድፍን የአካባቢው ፈረንሳይ ለጋስዮን ብቻ ሳይሆን ወሬው የሰማ ከሰርጉ በሃላ የአዲስ አበባ ህዝበ እነዴተ ተነሱ ሳይባሉ በላየቸው ግሬደር አርጎ መንገዱ መስፋት አለበት ብሎ ድሃ ይበድላል ግፈኛ እሉ ይራገሙ ነበረ አልቆየም አስራተ ካሳናጨመሰለቹ ደርግ መጣና ጉ ዳቸው ፈላ ሰለዚህ ምን ምክንያት ትሰጣለህ እባክህ ስለ ፈጠረህ ጌታ አንውስለ እግዚአብሔር ብለሀ ተው እማታውቀው ነገር ገብተህ፣ የኢትዮጵያን ህዝብ እውነቱን እንደ ዚህ ነው ብለህ ለማሰረዳት አትሞ ክር አንተ የነበርከው ስደት በቊን ጦት ህዝቡ በአካል እዛው ግፍና. መከራ ጭቆና እየቀመሰ ባአገሩ የሚኖር ሁሉ የሚደረገው እያየ አንተ የት ለነ ኖረህ ነው አረባክህ ተው፣ለቀባሪ ለማሰረዳት አይ እው ነቶም ልጅ ነበርኩ ልጅ ነበርኩኝ. ልጅ ነበርኩኝ ሁሉ በመልስህ ልጆ ነበርኩኝ ስትል አሁንም አነጋገርህ የልጅ አነጋገር ነው ። አይህ አይኔ ያየው በአካል ተገኝቸ ያየሁ የእድ ሜ ባለፀጋ ሆኜ እግዚአብሔር. ፍቃዱ ሆኖ እድሜ ሰጥቶኝ ሁሉ ለመየት አብቅቶኝ ሰለ አስከፊ ሥርአት የሃይለ ሥላሴ ነብሰ, በላ ጨቋኝ ግፈኛ በዝባዥና።የደርግ እግዚአብሔርን ፈጣሪ አምላክን የካደ በቀይ. ሽብር ወጣቶቹን የፈጀ፣ መሬት ለአራሹ ብሎ ሲያበ ቃ ከገበሬው ምርቱ እየነጠቀ እወ ሻ ሰብል የሚባል ድርጅት ከገቤሬ ነጥቆ የሚሰበስብ። ገቤሬው አርሶ ምንም ሳይጠቀም በመህበር አደራጅቶ እሸትእንኳ እንዳይበለ ልጆቻቸው አይናቸው እያዩ አንዳይ እንዳይበሉ ብረት ጥበቃ ተጠብቆ የሀሉ አልፎ። የባሰ ወያነ ነበስና አገር በላ አስከፊ ሥርአት ለራሱ ለትግራይ ህዝብ የማያስብ ጨቋኝ ጅርጅት ፓአቲ ህዝቡን ጠር ነት ወስጥ አግብቶ ስንትና ዘንተ እልቂት አልቆ ለአይንና ማየት ሚቀ ፍ አካለስንኩላነ አእምሮህ የሚያ ናውጥ በራብና እርዛት ህዝብ ትግ ራይ ዘለዓለም አለዉ ተጨቊኖ አሁን ደሞ የባሰ በአብይ መንግሥ ት የባሰ የኢትዮጵያ ህዝብ አርስበ ርሱ እየተባላ አሰከፊ ጦርነት አለ ምን ያሰገረመ ጉድ ያሰኘ የህዝቡን እልቂት አሳዛኝ፣። አንተ ልጅ እርም ያስ የኢትዮጵያ ህዝብ አያቅህ ውጭ በቅነጦት ያደክህ ኢትዮጵያ አታቅሀ አታቃት አማርኛህ አንደ ውጭ ሃገረ ተወለደ አማርኛ ተናጋ ሪ ቅላትህ ፈረንጂ ነው የምትመስ ለከ ፣ አንተ እንዳልከው አባትህም ኢትዮጵያውን የገዛ ዘሩን ትቶ ፈረኘ ጆች ነበሩ ጓደኞቹ፣ አንተም አዚ አመሪካ ዲሲ ብዙኅ ግዜ የምትዞ ረው ከፈረንጆች ነበር ዋሽንተን ዲሲ የማይ የነበርኩ።አያናችንን አታሳወረን በዚህ እድሜ የለዉንፅ ር አያየሁነኝ የስንቱን መንግስቲ አየ ን አንዱከአንዱ የማይሻል፣አንተ ደሞ ምን ለመሆን ነው የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ያ ዘውድ. አለእንዴ ይገርማል ጉድ ነው ያሴ ዝናል ።

Келесі