Ethiopia | 8 የሞሪንጋ ተክል ጥቅሞች (Moringa)

Ғылым және технология

የሞሪንጋ ዛፍ (ሽፈራው) (Moringa oleifera) የተለያዩ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉትና የዛፍ አይነት ነው።
ይህ ተክል በአሚኖ አሲድ፣ ቫይታሚን ኤ፣ ቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3፣ ቢ6 እና ቫይታሚን ሲ የበለፀገ ነው።
ከዚህ ባለፈም በካልሺየም፣ ፖታሺየም፣ አይረን፣ ማግኒዢየም፣ ፎስፈረስ እና ዚንክ ማዕድናትን ጨምሮ
ለሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት 20 ፕሮቲኖች መካከል 18ቱን የያዘም ነው።
#ሞሪንጋ #የሞሪንጋጥቅሞች #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ ‪@premiumeth‬

Пікірлер: 142

  • @premiumeth
    @premiumeth Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ። ጥያቄ መጠየቅ፣ አስተያየት መስጠት አንዲሁም thank you ማለት ይችላሉ። ሌሎች ትምህርቶችንም መከታተል ይችላሉ።

  • @user-ez8uz5vi6w

    @user-ez8uz5vi6w

    2 ай бұрын

    Goiter lalebet sw yihonal

  • @user-tt2zp7wj1h
    @user-tt2zp7wj1h Жыл бұрын

    This is helpful. Thanks.

  • @user-uh6gb3fn5c
    @user-uh6gb3fn5c Жыл бұрын

    Thank you doctor.

  • @ZsHome
    @ZsHomeАй бұрын

    Thankyu.docotri

  • @AbdiwaliHussein-sl6ft
    @AbdiwaliHussein-sl6ft Жыл бұрын

    Amazing.

  • @user-mk5bz5uw6e
    @user-mk5bz5uw6e6 ай бұрын

    ስለሞሪጋ የሰጠኸን ግንዛቤ በጣም እናመሰግናለን ❤❤

  • @husabe5441
    @husabe5441Күн бұрын

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤እስኪእጠቀመዋለሁ❤❤❤❤❤

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse15518 ай бұрын

    እሚጋገርመው ነገር አያቶቻችንና ቅድመ እያቶቻችን ሥር ማሽ ቅጠል በጣሽ እያልን የስድብ እይነት ስናወርድባቸው ዛሬ ላይ ፈረንጅ ከኛ ወስዶ እስተማረን ይሁን በርቱ መቃወሜ እደለም ።

  • @hanannnn
    @hanannnnАй бұрын

    tnx brother 🙏

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa3328 ай бұрын

    ❤❤

  • @haregmulugeta3475
    @haregmulugeta34755 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Fozi-qr1qm
    @Fozi-qr1qm7 ай бұрын

    Selam doctor le nerve case bemn melku yewesedal malete kurtemat,yewest egirn makatel, yewegeb himem ena megetatemeya akebabi himemn meftehe kehone

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @alamudindawed3943
    @alamudindawed39437 ай бұрын

    10Q Dr ...baya qanuu minixaqamaw maxanun ina gudatun abraralin❤❤❤

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g7 ай бұрын

    ❤❤❤👍🙏

  • @belenmekonnen2984
    @belenmekonnen2984Ай бұрын

    Lemitateba enat yihonal for weight loose

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp Жыл бұрын

    Thank you doctor ❤

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Жыл бұрын

    So nice of you ❤

  • @hanataddse804
    @hanataddse8047 ай бұрын

    Lemtateba Set Yehonali?

  • @user-ob4cx5qr2r
    @user-ob4cx5qr2r4 ай бұрын

    Ye suquar medhanit eyetwesed metekem ychalal?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    ችግር የለውም ይቻላል።

  • @stevemoha3829
    @stevemoha38297 ай бұрын

    D'r le fat endate enetaqem ateqaqemun serallen 🙏 please doktar

  • @premiumeth

    @premiumeth

    7 ай бұрын

    ሞሪንጋ በውስጡ ብዙ ንጥረ ነገሮች አሉት። ነገር ግን ውፍረት ለመቀነስ ወሳኙ ነገር calorie deficit መሆን ነው። የሚበሉትን ምግብ በመቀንስ የጉልበት ማውጣት መጨመር አለቦት። ለበለጠ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇 kzread.info/dash/bejne/eYKFp7uKppfIZdo.html

  • @user-xn7st6qf9y
    @user-xn7st6qf9y4 ай бұрын

    Plz ene atebalew moringa mewsde echelalee

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    አዎ ይቻላል።

  • @solomongetaneh3616
    @solomongetaneh36164 ай бұрын

    ስለ ሞርንጋ የተስጠን ገለጳ አመስግናለው!!!

  • @premiumeth
    @premiumeth5 ай бұрын

    ከቅጠሉ extract እስከ 500mg ድረስ በቀን መጠቀም ይቻላል። በዱቄት መልክ ከሆነ ደግሞ እስከ 10 ሻይ ማንኪያ መጠም ይቻላል። 1. ዱቄቱን በሻይ መልክ ወይም ከፕሮቲን ሼክ ወይም ጁሶች ጋር በመቀላቀል መጠቀም ይችላሉ። 2. ቅጠሉን እንደ ጎመን ሰርተው መመገብ ይችላሉ።

  • @Steven.24

    @Steven.24

    3 ай бұрын

    10 የሻይ ማንኪያ ግን አልበዛም🙏

  • @aliahamad2319

    @aliahamad2319

    2 күн бұрын

    ያልተፈጨው የሞሪጋቅጠልእደትነውእምጠቀመው እባክህመልስልኝዶክተር ያልተፈጨው

  • @MuluneshZeleke
    @MuluneshZeleke11 күн бұрын

    የት ነው መገኘው

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x4 ай бұрын

    Jesus loves you ❤️ Amhara great again 🌹🌹🌹🌹

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @dn2091
    @dn20913 ай бұрын

    Hi

  • @premiumeth

    @premiumeth

    3 ай бұрын

    Welcome.

  • @DanielGebru
    @DanielGebruАй бұрын

    የት እንደምትኖር ከነገርከኝ በሹቄ ስለሚገኝ እንዴት መውሰድ እንደምትችል እንድነግርህ በውስድጥ መስመር ጻፍልኝ።

  • @fe4743
    @fe474311 күн бұрын

    ዶክተር እሰኪነገረኝ እናቴጉኑንያማታልሀኪቤትሂዳ ዋሀጠጨ ቡሉታል እናም እሷበትጠቀም ችገርያመጣልዴ

  • @lemlemkidanemariam353
    @lemlemkidanemariam3536 ай бұрын

    Bebada hod new mitetaw

  • @premiumeth

    @premiumeth

    6 ай бұрын

    በባዶ ሆድም ሆነ ከምግብ ጋር መወሰድ ይቻላል።

  • @user-tr6nz1lg8h
    @user-tr6nz1lg8h4 ай бұрын

    Lemetatba enat yehonal?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    ችግር የለውም።

  • @user-xj8zw8fe2o
    @user-xj8zw8fe2o9 ай бұрын

    እባክህን ዶክተር የተቸገርኩበት ነገር ሁለት የእጅ ጣቶቼን የውስጥ እግር ህመም ያሰቃየኛል በተለይ እጄ አቃ ስይዝ እጄ ይንቀጠቀጣል እባክህን ከእግዚአብሔር በታች ሁነህ መፍትሔ ካለህ መልሰ ስጠኝ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    9 ай бұрын

    እድሜዎት ስንት ነው?

  • @mehemmedketemw6417
    @mehemmedketemw64172 ай бұрын

    ለኩላሊት ጠጠር አሪፍ ነው

  • @premiumeth

    @premiumeth

    2 ай бұрын

    t.me/premiumethio

  • @TamuTamu-fb7ub
    @TamuTamu-fb7ub5 ай бұрын

    Qixelu bichaa nw Yale ene ga gideta duqetuu bichaa nw yemiti xexaa

  • @premiumeth

    @premiumeth

    5 ай бұрын

    ከቅጠሉ extract እስከ 500mg ድረስ በቀን መጠቀም ይቻላል። በዱቄት መልክ ከሆነ ደግሞ እስከ 10 ሻይ ማንኪያ መጠም ይቻላል። 1. ዱቄቱን በሻይ መልክ ወይም ከፕሮቲን ሼክ ወይም ጁሶች ጋር በመቀላቀል መጠቀም ይችላሉ። 2. ቅጠሉን እንደ ጎመን ሰርተው መመገብ ይችላሉ።

  • @user-br2hp4wh8e
    @user-br2hp4wh8e Жыл бұрын

    10q

  • @ramiayoub6210
    @ramiayoub6210 Жыл бұрын

    Be.mariyam.sile.xirir.nigeren..😢mini.ayinet.madanit.bixeqemi.adis.xifir.liwota.yichilali.plc

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Жыл бұрын

    ጥፍርን ሊጎዱ የሚችሉ ብዙ ነገሮች አሉ። ከነሱም መካከል የፈንገስ ኢንፌክሽን, Psoriasis, የቫይታሚን እና የማዕድን እጥረት, አደጋ (Trauma) እና ሌሎች ብዙ ምክንያቶች። እነሱን በማወቅ እና በማከም ለውጥ ሊመጣ ይችላል።

  • @ramiayoub6210

    @ramiayoub6210

    Жыл бұрын

    @@premiumeth ishii.all.tnx.my.bor❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Жыл бұрын

    ችግር የለውም። ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ። 👍

  • @ramiayoub6210

    @ramiayoub6210

    Жыл бұрын

    @@premiumeth ishiii.yen.wud.ke.libi.new.misikanaye

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak19114 ай бұрын

    ውድ ወንድሜ ስለ ሞሪንጋ የሰጠኸን ምክር ተቀብያለሁ በጣም እያመሰገንኩህ የኔ ጥያቄ ለህፃናት ለምሳሌ ከ6አመት ጀምሮ መጠጣት ይቻላል ወይ?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    በመጠኑ በሻይ መልክ በቀን 1 ጊዜ ቢጠጡ ችግር የለውም።

  • @fatma6629
    @fatma6629Ай бұрын

    አጠቃቀሙስ የትም እዴሚገኝ አላቅ በስም ሸፍራው መባሉን አቃለሁ

  • @user-qg6ct8xt4x
    @user-qg6ct8xt4x8 ай бұрын

    በትክክል ሞሪንጋ ሺፈራው ለኔ በጣም ጠቀመኝ በየወሮ በየሳምንቱ ጉንፋን ይዘኝ ነበር ሞሪንጋ መውሰድ ከጀመርኩ በቃ ጉንፋን ለቀቀኝ በጣም ጠቃሚ ቅጠል ነው ❤

  • @hilarybalewgiza5698

    @hilarybalewgiza5698

    7 ай бұрын

    የት ነው ትክክለኛው የሚገኘው

  • @user-qg6ct8xt4x

    @user-qg6ct8xt4x

    7 ай бұрын

    @@hilarybalewgiza5698 ሽሮ ሜዳ 🤣

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @user-mo7hv4tw1r

    @user-mo7hv4tw1r

    Ай бұрын

    እኔ ጋ አለ ሳውዲ ከሆነሽ​@@hilarybalewgiza5698

  • @melkamusonko

    @melkamusonko

    29 күн бұрын

    ​@@hilarybalewgiza5698በወላይታ በየጉዋሮ አይጠፋም

  • @MeronDany
    @MeronDany8 ай бұрын

    መልሥልኝ በፈጣሪ በኪኒን መልክ መዉሠድ ይቻላል ከተቻለሥ በቀን ሥንት መወሠድ አለበት

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @kirbontsegaye
    @kirbontsegaye7 ай бұрын

    yet new yeminagegnew

  • @premiumeth

    @premiumeth

    7 ай бұрын

    Supermarket ውስጥ ማግኘት ይቻላል።

  • @nooreat9595
    @nooreat95957 ай бұрын

    ሰላም ድክቶር እኔ ከ3ወር በፊት በሰርጀሪ ወልጄነበር እና እሄንን ብጠቀም ጉዳት ይኖረዋል?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    7 ай бұрын

    አይኖረውም።

  • @nooreat9595

    @nooreat9595

    7 ай бұрын

    @@premiumeth እሺ ኣመሰግናለሁ

  • @NegaTekeste-gw4zu
    @NegaTekeste-gw4zu3 ай бұрын

    የደም ግፊት መደሀኒት እየተወሰደ መጠቀም ይቻላል ወይ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    3 ай бұрын

    ችግር የለውም ይቻላል።

  • @mengistulu7685
    @mengistulu76852 ай бұрын

    Xiyaqi

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @user-ou1pz1ow9v
    @user-ou1pz1ow9v9 ай бұрын

    Ye dem gift medant eyewesdku new nifdepin 10 ml moriga aber bewesd cheger alew dokiter

  • @premiumeth

    @premiumeth

    9 ай бұрын

    ምንም ችግር የለውም።

  • @user-cs7kx8bj7p
    @user-cs7kx8bj7p7 ай бұрын

    እባኮ ዶክትር ይተባበሩኝ በግልመስመር ስልክቁጥረ ይላኩልኝ የትፋሽ ማጠር እና ደማነስ እያስቸገርኝነወ መፍትሔዉም እድትነግሩኝ እጠይቃላ እባኮን ይተባበሩኝ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    7 ай бұрын

    ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ። 👇 kzread.info/dash/bejne/e5ekzpJmepuxfrg.html

  • @samrawitbelay3281
    @samrawitbelay32816 ай бұрын

    ስኳር ያለበት ሰው መጠቀም ይችላል እንዴ መልስልኝ ዶ/ር

  • @premiumeth

    @premiumeth

    6 ай бұрын

    አዎ። ምንም የሚከለክል ነገር የለውም። በሻይ መልክ ያለስኳር መጠቀም ይችላሉ።

  • @tube2883
    @tube28833 ай бұрын

    እባክህ የኔወንድም ለአውድቅ በሽታ መዳኔት ንገርኜ ልጅታማብኜነው እዳታልፈኜመልስልኜ

  • @user-fx3kh6nk2b

    @user-fx3kh6nk2b

    2 ай бұрын

    ፀበል ብቻ❤

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @kadicabaderu3760
    @kadicabaderu37605 ай бұрын

    እር የጡት. እጢ አለብኝ እስኪ ሚያጥፍው መዳኒት ካለ ሹክ በሉኝ እዴ ኦፖራሱዬን አርጌለው ተመልሶ በባታው ውጣብኝ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    5 ай бұрын

    በጠቅላላ ቀዶ ሃኪም እና በኦንኮሎጂስት ብትታዩ መልካም ነው።

  • @TadeleAlemu-fo2lk
    @TadeleAlemu-fo2lk10 ай бұрын

    አጠቃቀሙ እንዴት ነው በምግብነት ነው ወይስ በመጠጥ ነው ወይስ ውጫዊ ቆዳን በመቀባት ?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    10 ай бұрын

    በምግብ መልክ እና በሻይ መልክ መጠቀም ይቻላል።

  • @yemaryamlij7261

    @yemaryamlij7261

    5 ай бұрын

    በባዶ ሆድ ነው የሚወሰደው?

  • @wubitbezwuneh7397
    @wubitbezwuneh73976 ай бұрын

    ስለሞሬንጋ ሴላሳወከን በጣም አመሰግናለሁ ግን አወሳሰዱን ብትነግከን

  • @premiumeth

    @premiumeth

    5 ай бұрын

    ከቅጠሉ extract እስከ 500mg ድረስ በቀን መጠቀም ይቻላል። በዱቄት መልክ ከሆነ ደግሞ እስከ 10 ሻይ ማንኪያ መጠም ይቻላል። 1. ዱቄቱን በሻይ መልክ ወይም ከፕሮቲን ሼክ ወይም ጁሶች ጋር በመቀላቀል መጠቀም ይችላሉ። 2. ቅጠሉን እንደ ጎመን ሰርተው መመገብ ይችላሉ።

  • @user-vf8zc1lu7r
    @user-vf8zc1lu7r7 ай бұрын

    እኔ የአይረና እና የዚክ እጥረት አለብኝ ግን የት ነው ማገኘው የምታውቁ ጠቁሙኝ 🙏🙏🙏

  • @lidyaestifanos5286

    @lidyaestifanos5286

    7 ай бұрын

    Supermarket ale

  • @ethiopialove1435

    @ethiopialove1435

    4 ай бұрын

    እኔ እስራ ቦታ ዛፋ አገኘሁ እንዳሻይ አፍልቸ ልጠጣው ነው😮😮😮

  • @user-ez2qo8xf8r
    @user-ez2qo8xf8r3 ай бұрын

    አጠቃቀሙን ቢነግረን መልካም ነዉ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @hilarybalewgiza5698
    @hilarybalewgiza56987 ай бұрын

    ዶ/ር የት ነው ትክክለኛውን የሞሪንጋ ዱቄት የማገኘው?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    7 ай бұрын

    Supermarket ውስጥ ሊያገኙት ይችላሉ።

  • @user-ei2lo2qs8p

    @user-ei2lo2qs8p

    4 ай бұрын

    ​@@premiumeth እንዴት ማግኘት ይቻላል በአረበኛ ቋንቋ ምን ይባላል??

  • @leyikunbirhanu9502
    @leyikunbirhanu95022 ай бұрын

    ስለአጠቃቀሙ ገለፃ ቢሰጥ ሲቀጥል የሞሪንጋ መገኛ ቦታ ?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    t.me/premiumethio

  • @AbenezerHailay
    @AbenezerHailay7 ай бұрын

    ለወንዶች ይሆናል

  • @premiumeth

    @premiumeth

    7 ай бұрын

    አዎ።

  • @salamkhalil2823
    @salamkhalil2823 Жыл бұрын

    ሰላም ዶክተር እባክህ አይተ እንዳታልፈኝ 🙏🙏እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ እመሙ ከጀመረኝ ማመታት አስቆጠርኩ አውን ከድሮ የባሰ ህመም ነው ሚሰማኝ ብዙ ምግብ መመገብ አልቻልኩም አውን ዱባይ ነኝ ያለሁት እዚህ ማውጣት ስለማልችል አገር ልገባ ነው የጠጠሩ መጠን ደሞ 4.9 እና 3.8ነው በሁለቱም በኩል ነው ኩላሊቴን ኢፌክሽን ተብያለው ኩላሊቴን ማመም ሲጀምር አይኔ አካባቢ እበጥት አለ ቀኝ እግሬን በጣም ያመኛል እስቲ ማስታገሻ ምን ልውሰድ ምን አይነት እክምና አድርግ አለብኝ እስከምመጣ ድረስ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Жыл бұрын

    ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇 kzread.info/dash/bejne/dI5rl62xnM-5etY.html

  • @you5754

    @you5754

    10 ай бұрын

    ስላም ዶክተር ለአሞጠጠር ይሆነል እዴ መልስልኝ ባውድሩስ ይሆነል ወይ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    10 ай бұрын

    ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇 kzread.info/dash/bejne/i3WZ29KYXc_IaNo.html

  • @you5754

    @you5754

    10 ай бұрын

    @@premiumeth እሺ አመስግነለው

  • @premiumeth

    @premiumeth

    9 ай бұрын

    እኔም አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ like እና share ያድርጉ።

  • @user-ly5ty2sm8q
    @user-ly5ty2sm8q3 ай бұрын

    ቴስቴስትሮን ይጨምራል?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @AronAmansaMoke-db1sr
    @AronAmansaMoke-db1sr6 ай бұрын

    D/R እንዴት ከሽፈራ ፍሮትን ማግኘት እንችላለን አሰራር ይንገሩን?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    5 ай бұрын

    ከቅጠሉ extract እስከ 500mg ድረስ በቀን መጠቀም ይቻላል። በዱቄት መልክ ከሆነ ደግሞ እስከ 10 ሻይ ማንኪያ መጠም ይቻላል። 1. ዱቄቱን በሻይ መልክ ወይም ከፕሮቲን ሼክ ወይም ጁሶች ጋር በመቀላቀል መጠቀም ይችላሉ። 2. ቅጠሉን እንደ ጎመን ሰርተው መመገብ ይችላሉ።

  • @mesigonderiwa
    @mesigonderiwa6 ай бұрын

    ለፊንጢጣ ኪንታሮት ይከላከላል ደኩተር ፕሊስ መልስልኝ በፈጠረህ😢

  • @premiumeth

    @premiumeth

    6 ай бұрын

    ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/e5qi2rd7pKXgm6Q.html

  • @mesigonderiwa

    @mesigonderiwa

    5 ай бұрын

    @@premiumeth ክብር ይስጥልኝ ደኩተር ምናልባች ሀገር ስገባ ባገኛችሁ ድስ ይለኛል ከፊንጢጣ በሩ ላይ ነው ትንሽየ ቁብ ያለ ያለው ውሃ ባልተጠቀምኩ ጊዜ ይጨምራል ይቀንሳል ክሬም ሁለት የተለያዩ ተጠቅሚለሁ ለውጡ ያን ያክል አይደለም ህመሙ ሚስማኝ ከግራ ጎኔ እግሬ ላይ ነው ድዝዝም ይላል ህክምና አልደረስኩም ገና በግምት ሆድ ድርቀት ስለነበረብኝ ያው እሱ ነው ብየ ነው

  • @whdhfds3116
    @whdhfds311610 күн бұрын

    ለጨጓራ መፍትሄ ንገረኝ 😢

  • @premiumeth

    @premiumeth

    9 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/fYabyJuYhbu3pZc.html

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1pАй бұрын

    ያጀመአ ለደምግፊት ጥሩ ነዉደ ?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @user-vl3by5ns1p

    @user-vl3by5ns1p

    Ай бұрын

    @@premiumeth ወደቴሌግራም አያስገባም ሊንኩ

  • @user-ly5ty2sm8q
    @user-ly5ty2sm8q3 ай бұрын

    Testosteron ይጨምራል??

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @premiumeth
    @premiumeth11 ай бұрын

    ማንኛውም ጤና ነክ ጥያቄ ካሎት በነፃነት ይጠይቁኝ።

  • @user-fx6nt8cl7k

    @user-fx6nt8cl7k

    10 ай бұрын

    የስኳር መጠን መቀነስ ምክንያት ምንድነው መፍትሔው ምንድነው

  • @ffffd3054

    @ffffd3054

    7 ай бұрын

    የኽንታሮትመድሀኒትባንገረን

  • @user-pg8fj5xk4p

    @user-pg8fj5xk4p

    6 ай бұрын

    ዶክቶር እኔ ፕረዴ አልማጣ ብሎኝያል ሚን እሻልኝያል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/e5qi2rd7pKXgm6Q.html

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    የወር አበባ መዛባት የጤናማ የወር አበባ ሁኔታ መገለጫዎች 👉 ወቅቱን ጠብቆ የሚመጣ (21-35 ቀናት) 👉 መጠኑ በየወቅቱ የማይለዋወጥ (20-80 ሚሊ ሊትር የሚሆን) 👉 ከ2-7 ቀን የሚፈስ 👉 የማይረጋ ደም አይነቶች እና ምክንያቶች 1. የፍሰት መጠን መብዛት (Menorrhage) 👉 ከዚህ በፊት ይፈስ ከነበረው የወር አበባ መጠን በላይ ሲበዛ፣ ከ7 ቀናት በላይ ሲፈስ፣ ብዙ የንጽሕና መጠበቂያ ለመጠቀም ሲያስገድድ፣ ደሙ ሲፈስ የሚረጋ ከሆነ፣ የድካም ስሜት ካለ፣ የማዞር ስሜት ካለ እና ራስን እስከ መርሳት ሊያደርስ ይችላል። 👉 መንስኤዎች፡- ማህፀን እጢዎች፣ የሆርሞን መዛባት፣ ጭንቀት፣ መድሀኒቶች፣ የደም መርጋት ችግር ሊሆን ይችላል። 2. የፍሰት መጠን ማነስ (Oligomenorrhia) 👉 ከ35 ቀናት በላይ እየቆየ የሚመጣ ከሆነ 👉 ከሁለት ቀናት ባነሰ ጊዜ ብቻ በመጠኑ በትንሹ የሚፈስ ከሆነ 👉 መንስኤዎች፡ Polycystic ovarian disease 3. የወር አበባ መቅረት (Amenorrhea) 👉 ለ3 ተከታታይ ዑደት ወይም ለ6 ወራት የወር አበባ መቅረት 👉 መንስኤዎች: እርግዝና፣ የማኅጸን ጠባሳ፣ የማኅጸን ኢንፌክሽን፣ የሆርሞን መዛባት፣ ጭንቀት ወይም ከባድ የሆነ የስፖርት እንቅስቃሴ ሊሆኑ ይችላሉ። 4. ቶሎ ቶሎ የሚመጣ (Polymenorrhia) 👉 ከ21 ቀናት በታች ተደጋግሞ የሚመጣ 👉 መንስኤዎች፡ ማህፀን እጢዎች፣ የሆርሞን መዛባት፣ ጭንቀት እና የወሊድ መከላከያ መድሀኒቶች ሊሆኑ ይችላሉ። መፍትሔዎች 👉 እንደ መንስኤዎች ዓይነት ይለያያል። 👉 ችግር ከገጠምዎት የተሻለ መፍትሄ ለማግኘት ወደ ህክምና ተቋም ሄዶ ምርመራ ማድረግና ተገቢውን ህክምና ማግኘት ያስፈልጋል።

  • @caredit2024
    @caredit2024Ай бұрын

    ዶ/ር ዱቄቱን በቀዝቃዛ ውሃበባዶ ሆዳችን ብንጠጣው ጉዳት ያመጣል

  • @premiumeth

    @premiumeth

    Ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @Aseya-zf2vg8hn1j
    @Aseya-zf2vg8hn1j4 ай бұрын

    አጠቃቀሙ ለምን አታስረዱንም ?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    ከቅጠሉ extract እስከ 500mg ድረስ በቀን መጠቀም ይቻላል። በዱቄት መልክ ከሆነ ደግሞ እስከ 10 ሻይ ማንኪያ መጠም ይቻላል። 1. ዱቄቱን በሻይ መልክ ወይም ከፕሮቲን ሼክ ወይም ጁሶች ጋር በመቀላቀል መጠቀም ይችላሉ። 2. ቅጠሉን እንደ ጎመን ሰርተው መመገብ ይችላሉ።

  • @Aseya-zf2vg8hn1j

    @Aseya-zf2vg8hn1j

    4 ай бұрын

    @premiumeth OK thanks 👍

  • @user-jg6km3by9x

    @user-jg6km3by9x

    8 күн бұрын

    ጤና ሚድያ ላይ ገብተሺ እይ በደንብ ተብራርቶልሻል

  • @kokobegebasa6129
    @kokobegebasa61294 ай бұрын

    በባዶ ሆድ ነዉ ሚወሰደዉ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    በተፈለገ ሰዓት መውሰድ ይቻላል።

  • @yichalaleabebe4079
    @yichalaleabebe4079 Жыл бұрын

    Thank you doctor.

Келесі