ሞሪንጋ( Moringa ) ለጤና ለውበት-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Пікірлер: 175

  • @pinag7343
    @pinag73433 жыл бұрын

    መአዛ በጣም ነው የማደንቀሽ በዚሁ ቀጥየ እግዚአብሔር የባርከሽ

  • @almazhaile3480
    @almazhaile34803 жыл бұрын

    ስላም ባሂ በጣም እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው

  • @sarchotube7773
    @sarchotube77733 жыл бұрын

    maziya shiferaw new yemibale leke nesh betam tekame new helpful information

  • @alemyakassahun9027
    @alemyakassahun90273 жыл бұрын

    ሠላም ለዚ ቤት ❤ ሠላምሽ ይብዛ🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21483 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን መዓዝዬ ዛሬውኑ ወልማርት እሄዳለሁ ውድድድድድ ‼️‼️🥰🥰

  • @sadaadam1054
    @sadaadam10543 жыл бұрын

    ደስ እምትይ ነሽ እናመሰግናለን 💖💖💖👍🏼👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼💋

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @user-uz7fw1pg8n
    @user-uz7fw1pg8n3 жыл бұрын

    ጎበዝ በርቺ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen40573 жыл бұрын

    ሠላም ብልንሻ ል ሠላምሸ ይብዛ

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros61883 жыл бұрын

    ሰላም ነው የምወድሽ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለአንቺ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion11793 жыл бұрын

    Thank you for sharing 🙏🏾

  • @bt7752
    @bt77523 жыл бұрын

    Thanks my beautiful sister 🇪🇷

  • @BOBNana-up6vn
    @BOBNana-up6vnАй бұрын

    እናመስግናለን የኔ ውድ

  • @abebaghebrelul3921
    @abebaghebrelul39213 жыл бұрын

    very important message & helpfull for healthy i appreciate u beautifull lady ! GOD BLESS U & FAMILY.

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    አሜንን

  • @martayohans5732
    @martayohans57323 жыл бұрын

    Wey Meazi tefteshebgne neber silken keyre Kanche bizu neger ewket agichalew msganaye kelbe new😍

  • @yirgubuji7836
    @yirgubuji78363 жыл бұрын

    Thank you Thank you

  • @firebekele
    @firebekele3 жыл бұрын

    በአንቺ የተነሳ ordern አርጌያለሁ እሰቲ እግዚአብሔር ያቃል

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu37033 жыл бұрын

    ኢነ ኣላውቅም ይነ ቆንጆ ኢባኪሽ በገራችን ንግርን ይምን ቅጠል ነው

  • @1993Rihna

    @1993Rihna

    5 ай бұрын

    በአማረኛ ሺፈራዉ ቅጣል ይባላል ❤❤❤❤

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz3 жыл бұрын

    ❤👌

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl7 ай бұрын

    የኔውድ.አምስግንል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl68363 жыл бұрын

    Thank you ❤❤

  • @geneteabissa8571
    @geneteabissa85713 жыл бұрын

    Thank you God bless u I like the way you explain

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @ddd1993d

    @ddd1993d

    3 ай бұрын

    የት ነው የሚገኝ ቦርጭ አለኝ ይረዳኛል ​@@bahlietube1358

  • @askalekefelegze9636
    @askalekefelegze96363 жыл бұрын

    Thank you maze

  • @alemeshethunde4236
    @alemeshethunde42363 жыл бұрын

    ስላም መአዚ

  • @woynifissehaye9143
    @woynifissehaye91433 жыл бұрын

    ሰላም መአዛ እንደምንድነሽ ሚሪናጋ አጠቃቀሙ ለፀጉር እንዴት ነው

  • @geneteabissa8571
    @geneteabissa85713 жыл бұрын

    How did you youth for weight loss or ball fat. Please can you explain thanks.

  • @masigosl9411
    @masigosl94113 жыл бұрын

    መአዚ ላይቭ መቅረፅ በደንብ ልመጂ የኔ ቆንጆ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    እሽ

  • @saradaniel6989
    @saradaniel69893 жыл бұрын

    maze betame new yemewedeshe benateshe lemiyateba tadiya bemene enkenese

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    ግዴለሽም ስትጨርሽ ይደርሳል እስከዛእ ምግብሽን ተቆጣጠሪ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin46013 жыл бұрын

    በጣም እናምሰግናለን መአዚ ትላት ወርቃማውን ሻይ ጠጣሁኝ በርችልን

  • @jaajaa4384
    @jaajaa43843 жыл бұрын

    በርብኘ የለወቀቹት ሰነማኪ ይበለል

  • @mekditube1557

    @mekditube1557

    Ай бұрын

    ምን ይባላል በደምብ አስረጂኝ በጣም ነው እምፈልገው

  • @gimmygetaneh9693
    @gimmygetaneh96933 жыл бұрын

    mazy sewdsh

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq20 күн бұрын

    ይታያልኮ ምታንቀዠቅዥዋለሽ

  • @ruthassefa567
    @ruthassefa5673 жыл бұрын

    Hei mazey

  • @user-se8kc2vp5g
    @user-se8kc2vp5g5 ай бұрын

    እኔ ሻዩን እየጠጣው ነው🎉

  • @asterghosn9831
    @asterghosn98313 жыл бұрын

    Eg ymsegn endat nesh

  • @ruthassefa567
    @ruthassefa5673 жыл бұрын

    Mazye Lekenhe

  • @ameleworkwoldeab7044

    @ameleworkwoldeab7044

    3 жыл бұрын

    Selam Lanch yihun. Betame gobeze neshe. Geta abizeto xigawen yebezhialesh.

  • @tutuz8920
    @tutuz89203 жыл бұрын

    ኢትዬጵያ ሽፈራው ነው የሚሉት

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq3 жыл бұрын

    Arbaminch ena awasa welayta moltual

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 Жыл бұрын

    ከገዛሽበት ቦታ ሊኩን ኣሥቀምጭልን እህቴ

  • @Jamila-ni4dv
    @Jamila-ni4dv11 күн бұрын

    ከምግብ በፊት ወይስ ቦሀላ እቱ

  • @sentayehulovesgames1961
    @sentayehulovesgames19613 жыл бұрын

    Good jop

  • @salem4086
    @salem40863 жыл бұрын

    መንድነዉ የሚትሰር?

  • @yohanneskahsay3823
    @yohanneskahsay38234 ай бұрын

    Kumnegeru yigbu. Timhirt new website menzazt yihonal.

  • @martademena7910
    @martademena79103 жыл бұрын

    Be ager bete aterare (shiferawe)teblome yeterale

  • @ahmedkhadir3437
    @ahmedkhadir34373 жыл бұрын

    ከአች እኩል ሰሪቼ ጠጥቻለሁ ከቤት ስለለኝ

  • @seblebirru559
    @seblebirru559 Жыл бұрын

    የገብስ ዳቦ እንዴት ነው የሚጋገረው

  • @martademena7910
    @martademena79103 жыл бұрын

    Arbamenchem ale

  • @user-er5yx1jy6t
    @user-er5yx1jy6t3 жыл бұрын

    የሚዋጠው እንዴት ነው እኔ እሱን ነው በየቀኑ የምወስደው ?

  • @maneshas9930
    @maneshas99303 жыл бұрын

    የውሀ ማሞቂያሽን የት ነው የገዛሽው ሲልቨሩ አለኝ ይሄን በጣም ነው የምፈልገው ኬት ነው ብራንዱስ ምንድነው ከቻልሽ

  • @gudayetessema5939

    @gudayetessema5939

    3 жыл бұрын

    Mdaziye betam Des alegn sold Moromaga amesgnalehu

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq3 жыл бұрын

    debub akababi moltual aleko weym shifera yibalal

  • @Ethio344
    @Ethio3443 жыл бұрын

    Shiferaw yebalal etho

  • @tigistamsale1372
    @tigistamsale13723 жыл бұрын

    ፋቃደኛ ከሆንሽ ብታናግሪኝ እፈልጋለሁ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam68133 жыл бұрын

    በሳምንት ስንትግዜ ትመክሬያለሽ? Morning ለስኮር ህመምተኞ?

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    ከበዛ በጣም ሊቀንሰው ይችላል እሱ ደሞ ጥሩ አይደለም መለኪያ እቤት ካለ ችግር የለም ግን 3 ጊዜ በቂ ነው

  • @umnofe5808
    @umnofe58083 жыл бұрын

    Moring naw ba arbiga

  • @munahamza3336
    @munahamza33366 ай бұрын

    Moringa or sheferaw lemiyatebu enatoche betam teru new menem side effect yelewum endewum ye wetet metr yicjemeral

  • @lovegrace1303
    @lovegrace13033 жыл бұрын

    እህቴ ኦርጋኒኩ እንደያዝሽው አይነት ግፋ ቢል አምስት ብር በርሊንግተን እራስ የልብሶች ሱቅ ውስጥ ይገኛል የምትገዢው አስራ ስድስት ብር ውድ ነው እናንተ ጋ ካሉ እነዚህ ሱቆች ሞክሪ አንዳንዴም አራት ብር ታገኛለሽ ።ሌላም ሱፐር ግሪን የሚል አለ ከተለያዩ ግሪኖች ከተባሉ በሙሉ የሚሰሩ እዛው ታገኛለሽ ። አንዴ እኔ ተስገብግቤ በብዛት ገዝቼ ሳልጠቀምበት አመት አልፎብኝ ቀኑ አለፈብኝ በቅርብ ከበርሊንግተን አራት ብር ሁለት ገዝቻለሁ።

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    እስኪ ለሚቀጥለው ቼክ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ውዴ

  • @thankstube_24
    @thankstube_243 жыл бұрын

    SUBSCRIBE AND BELL ME አብረን እንስራ

  • @user-mk9vb5pn9s
    @user-mk9vb5pn9s3 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አኔ ያገኝሁት ከ ህንዶቹ ሱቅ ነው ፍሬሽ ቅጠሉን ማፍላት እችላለው ወይስ ላድርቀው ከውሐው ጋር አንድላይ ነው የማፈላው እስኪ ንገሪኝ አላህ ይጨምርልሽ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    ብዙ እንዲሆን እንዳይባክንብሽ አድርቂው ከላዩላይ ጨቅጭቀሽ ተጠቀሚ እኔ እንዳደረኩት

  • @gennethanan1276
    @gennethanan12763 жыл бұрын

    selameneshe

  • @user-og4dt2iy4c
    @user-og4dt2iy4c7 ай бұрын

    ደም ማነስ ያለበት መጠቀም ይችላል ወይ መልሺ ልኝ በደም ማነስ በጣም ነው የምቸገረው

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 Жыл бұрын

    ሠላም ለዚቤት የት ነው የየሚገኘው እህቴ ንገሪኝ እኔ ያለውት ዱባይ ነኝ በግዛሄቤር

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu37033 жыл бұрын

    ቢንፈልጋስ ውጪ ላለን ምን ይባላል

  • @lizch4348
    @lizch43483 жыл бұрын

    ሙችች የሚለውን ቃልሽን ወደድኩት ውነትሽን ነው አኛ ሰዎቹ አንድነገር ከጀመርን አዳልሽው ነው ማስተማርሽ ጥሩነዉ በርቺ

  • @piadam2720
    @piadam272023 күн бұрын

    bbado hod nw juice adrgen ymntetaw

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq3 жыл бұрын

    Sewnetsh yamral. 4 yeweledsh atmesym

  • @user-wy2mq2rr3f
    @user-wy2mq2rr3f3 жыл бұрын

    10.qu

  • @alemzewde1824
    @alemzewde18243 жыл бұрын

    ሀዋሳ የሚኖር ሰው ያውቀዋል ልክ እንደ ዛፍ ነው የሚበቅለው

  • @seblewongeldemissie5422
    @seblewongeldemissie54223 жыл бұрын

    ሁሉም ሰው ይላል ግን ብዙ ጥቅሙ አይታየኝ የሞሬንጋ

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    ሞክረሽዋል ?

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste61083 жыл бұрын

    ለፊት ማስክ ከ ምን ጋር ልቀላቅለው sis?

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    Tsige Mengiste ከማርና ወተት እንዳይቀጥን

  • @tigistamsale1372
    @tigistamsale13723 жыл бұрын

    ሀይ እንደምን አመሽሺ እህቴ።

  • @jimmysurly6511
    @jimmysurly65112 ай бұрын

    ዪት እናገናኛለን

  • @ConfusedLifeJacket-wn1xn
    @ConfusedLifeJacket-wn1xnАй бұрын

    ከምግብ በፊት ነዉ የሚጠጣሙ

  • @umnofe5808
    @umnofe58083 жыл бұрын

    Ba airbga mornga naw

  • @user-ph6wu5vt1y
    @user-ph6wu5vt1y4 ай бұрын

    Kerfafa

  • @NigistHagos
    @NigistHagos11 күн бұрын

    ለፍትሸና ለፀጉርሸ ስትጠቀም አሳይን

  • @tsigeadmasu2011
    @tsigeadmasu20113 ай бұрын

    ሰውነትሽ ጥሩነው ያለው አንቺ እንዴት ነው የምትወስጂው ከልብ እናመሰግናለን

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu46293 жыл бұрын

    ሀይ ቆጄትህዋሳ ወላይት ዝዋይ አለ ጥቅምንም አብቤዋለው በጣም ጥቅም እለው ግን እሳት አይወድም

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa29113 жыл бұрын

    ዝንጅብል ሎሚ በባዶ ሆድ ጨጓራን አይጎዳም?

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    እኛን ምንም አላለን ለማይስማማው መጠንቀቅ ነው

  • @mentwabdelelegne9798
    @mentwabdelelegne97983 жыл бұрын

    እሱን የት ነው የገዛሽው? ብራንዱስ ምንድነው? አመሰግናለሁ::

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    Wallmart

  • @user-mk9vb5pn9s
    @user-mk9vb5pn9s3 жыл бұрын

    ለፀጉርስ እንዴት ነው የምትጠቀሚው የሚያበዛ ነው የምፈልገው በጣም ሳስቶዋል ፀጉሬ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    አወ ያበዛል ወደፊት በMeaza tv አሳያለሁ

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i3 жыл бұрын

    ሃገር ቤት ሽፈራው ነው የሚባለው

  • @fauziyafauziya1340
    @fauziyafauziya13409 күн бұрын

    እሯ እኔ እጠቀመዋለሁ በሻይ እጠጣለሁ ግን እንቅልፍ ይልክብኛል ያስተኛል እደ ? አልገባኝ ብሏል

  • @saratakele5114
    @saratakele51143 жыл бұрын

    እኔ በፊት እጠቀመው ነበር ሽንት ቤት በጣም ሲያስኬደኝ ነው የተውኩት።

  • @alemitudesta5000
    @alemitudesta50003 жыл бұрын

    ያደኩበት ምግበ ነው ውርጃ የተባለው ውሽት ይመለኝል ምናልባት ፊረውና ስር ከባድ ነው ለወባ በሽታ እጠጣ ነበር ሀለኮ ዋይም ሽፍራው ይባላል

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    Alemitu Desta እናመሰግናለን

  • @firehiwot8660
    @firehiwot86602 жыл бұрын

    የሚገርምሽ ወደ ደቡብ መስመር ነዉ ያደኩት ግን ላቀዉ አልቻልኩም ። ያዉ አሁን በስደት ነዉ ያለሁት ። ግን እፈልገዋለሁ

  • @HamzaTofik-vq8hj
    @HamzaTofik-vq8hjАй бұрын

    Ken ena mata benwsed men cheger ale

  • @user-ui5zh5bz2t
    @user-ui5zh5bz2t6 ай бұрын

    Meche meche nw mintekemew

  • @lilyguade210
    @lilyguade2103 жыл бұрын

    እንድምን ዋልሺ መአዚ አይትሺ ከሆነ ውሎ አዳሩ የሚል ዝግጅት ላይ አይቻለሁ ከዛፍ ላይ አውሩደው እንደጉመን ነው የሚጠቀሙት

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    Lily Guade እስኪ እፈልገዉና አየዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @yamal754
    @yamal7545 ай бұрын

    ደብቡ አርባ ምንጭ ነው

  • @menberkifle8677
    @menberkifle86773 жыл бұрын

    ካፊን አልው ?

  • @mesisisay2996
    @mesisisay29968 ай бұрын

    ፓውሩን የት አገኛለው ኢትዬጰያ አለ ውዴ

  • @user-jc6cd1xk9c
    @user-jc6cd1xk9c4 ай бұрын

    እኒም እጠቀማለዉ ባርጬን ለመቀነስ ለዉጥአይቼበታለዉ ግን ሽንቲን ደቂቃቃበደቂቃቃ ነዉ የምሸናዉ ጠዋትና ማታ ነዉ የምጠጣዉ

  • @MasarateMasi
    @MasarateMasi3 ай бұрын

    ቦርጭ ለመቀነስ በየቀኑ ቢጠጣስ

  • @sntaywtadesse8092
    @sntaywtadesse8092 Жыл бұрын

    ይበሉታል ይባላል ሳይሆን ይበሉታል አንዱ እኔነኝ

  • @meseretmandefro4433
    @meseretmandefro44333 жыл бұрын

    ሺፈራሁ የተባለበት ምክንያት ጥቅሙን ያገኘዉ ሰዉዬ ሰም ነው

  • @meseretmandefro4433

    @meseretmandefro4433

    3 жыл бұрын

    የኔን ኮመት ዘለልሽዉ

  • @lizch4348
    @lizch43483 жыл бұрын

    ውሎ አዳር ፕሮግራም ላይ አይቻልው አንደ ጎመን ተስርቶ ሲበላ አሳይተዋል ውነትሽነው. ጸጎርሽ ላይ ስትጠከሚው አሳየኝ ከይቅርታ ጋራ አናት

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    እሽ ግን ከምግብ ውጭ ለጸጉር Meaza tv 2ኛ ቻናሌነው እዛ ላይ

  • @user-xh7lr1nl3v
    @user-xh7lr1nl3v5 ай бұрын

    የደብቡ አሪበምንጭ

  • @tedroskidane5249
    @tedroskidane52493 жыл бұрын

    B Amharigha semu mndnaw

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    ሽፈራው

  • @sichalenugusa6269
    @sichalenugusa62693 жыл бұрын

    Hi?

  • @tossacommunity8176
    @tossacommunity81763 жыл бұрын

    ሽፈራው ቅጠል ነው የሚባለው ወሎ ሞቃታማ አካባቢ ይገኛል ከሚሴ ባቲ ይገኝል በሰላጣም መጠቀም ይቻላል

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    3 жыл бұрын

    tossa community እናመሰግናለን

  • @oneethiopia2344
    @oneethiopia23443 жыл бұрын

    እንደበፌትሽ ብታስተላልፌ ይሽልሻል

Келесі